Wow wow Eshetu you how do you even have time to do all this work you do so much and so little time may God bless you and give you more power wealth and health it is amazing all I can say is good job 💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏
Eshe God bless you more and more You are doing great job 👏🏽 🙏🏽 But i have one suggestion the video title should be the guest's name ... please look into it ✌🏽
Welcome እሸትየ እንወድሀለን እውቀትህን እውቅናህን ለመልካም ነገር እየተጠቀምክበት ስለሆነ ሀገራችን ኢትዮጵያን ከልብህ ስለምትወዳት ፍቅር አበዛህልን ተባረክ እሸትየ ።
ያገረ ልጅ በቅኑነት ደምሮኝ
እሼ አንተ ወጣትነትን በትክክል እየተጠቀምክ ነው በርታ እግዚአብሔር ከፍ የለውን እንጀራ ይሰጥህ ከዚህ ከፍ በለው ቦታ እንጠብቃለን የሀገሬ ባለውለታ አባታችን እድሜ ጤና ይሰጦት🇪🇹
ላገራችን ኢትዮጲያ ላደረጉት አስተዋፅዖ ክብርና ምስጋና ይገባዎታል፣እሼ አንተንም እናመሰግናለን፣ግን አንድ አስተያየት ላድርስ እነዚህን የመሰሉ የሃገር ባለውለታዎችን ቃለመጠይቅ ስታደርግላቸው አንቱ እያልክ ከነክብራቸው ብትጠራቸው መልካም ነው ብዬ የግል አስተያየቴን እሰጣለው
እሼ አንተ እራስህ ወጣት ጀግና ነህና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አድዋ ከአባቶቻችን የወረስነው ክብራችን ነው ክብር ለአባቶቻችን ይሁን💚💛❤️የዶንኪ ትዩብ መስራች እሼ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥ💚💛❤️
እናመሰግናለን አባታችን እድሜ ይስጥዎ እሼም ተባረክ.
ይገረ ልጅ በቅኑነት ደምሮኝ
እሼ እንኳን ደና መጣክ ጀግና መፍጠር የሚለዉ ፕሮግርምክን በጣም ነዉ የምወድልክ የተረሱትን ከያሉበት እያቀረብክ ነዉ አምላክ ጤና ከእድሜጋር ይስጥክ
ጀግኖቻችን እረጅም እድሜ
Qእባካችሁ ሁላችንም በያለንበት ስለነበረው ፍቅርና መከባበር ተሳስቦ መኖርን እንመረጥ
እሸቱ ውብ ስው ነህና ለውን ኢትዮጵያዊነትህ አከብርሀለሁ በርታ አምላክ ይርዳህ ይጠብቅህ
ኢትዮጵያንና ህዝቦቾን አምላክ ይጠብቅልን
አሹ ምርጥ ሰዉ ስለቅንነትህ ሁሉ ፈጣሪ አብዝቶ መልካም ነገር ይክፈልህ
He made me cry 😭 bcz his soul is so clean I felt him .God bless you and bless Ethiopia
የመንግስቱ ሀ/ማርያም ፍሬዎች ናቸው፣ መግዬ የኔ ጌታ አንተ ብትመራ ይኤኔ ኢትዮጵያ አሜሪካ ትሆን ነበር፣ አባኮ አንተ ትለያለህ ኢትዮጵያ የወደቀችው አንተ የወደቅክ አለት ነው፣ አባክህ ና ግባ ወደምትወዳት ሀገር አኛ አንወድሀለን፣ የማንም ጭራቅ መጫወቻ ይኖርበት የለ አባክህ my brikng hert my hero 🥺🥺🥺🥺🥺
ለከገልግሎቶት ክብር ይገባዎታል አባታችን እናመሰግናለን 🙏
እድሜና ጤና ለውንድማችን እናመሰግናለን!
በጣም እናመሠግናለን እናንተን አያሳጣን🙏💚💛❤️
አባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ መኖራችሁ እራሱ ለዚህ ትውልድ በረከት ነው ።
ለኢትዮጵያ ብትችሉ ለሚመጣው ትውልድ እውነትን በመፅሐፍ መልክ ብታቆዩት ዘመን ተሻግሮ ትውልድ ያስባችጏል ያስተምራልም የናተ ይሄ ብቻ በቂ አይደለም ሕይወታችሁን ለነገው ትውልድ ፃፉት፠
ትንሽ ታማኝ በየነ ብየካለሁ እሽ ምናባቴ ልበልክ ቃል አጣሁልክ እኮ ጀግና አንተ ነክ እኮ እሸቱ መለሰ
Wow wow Eshetu you how do you even have time to do all this work you do so much and so little time may God bless you and give you more power wealth and health it is amazing all I can say is good job 💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏
እሸ በርቱ እንደነሻምበል አይነቱን ያብዛልን👏
Thank you sir for your service 👏👏👏👏👏👏
አላህ ይጠብቅህ እሼ
እሸዬ እንወድሃለን አባቴ
እናመሰግናለን እሼሼሼሼሼ
Egzabher ybarkh eshetu yenezhn abat tarik tekafay sle aregken 💖love history 👍
እውነትም መፍጠጠር 😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻💜💜💜💜🌻🌻💜💜🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወደህላ መለሱኝ ሀቅ ነው የነገሩኝ እሸቱ እደግ ጥሩ ተግባር ነው ሰላሙን ያብዛልን አሜን
Isheee mirt sewu inkuwan selam metah jegna neh
በርታ ብሮ
ለዚህ ሀገር ያለኸው አንተ ነህ ደስ የሚል ንግግር ነው።
የኢትዮጵያ አየር ሃይል ደስ የሚለው ትምህርታቸውን ያልጨረሱትን በራሱ ወጪ ከፍሎ ያሰተምራል ያውም የሚመላልሱት በእራሱ ሰርቪስ ነው እድሜ ለውያኔ በታተናቸው ወያኔም ተበታተነች
Thank you for your service. We appreciate you all.
የገረ ልጅ በቅኑነት ደምሮኝ
@@ካሊድወግድ አፍህ ስትከፍተው ጭንቅላትህ ውሰጥ ያለውን ማየት ስለሚቻል አውራ። ጊዜ ስታገኝ ደግሞ አንብብ።
እነዚህን ጀግኖች ክወጣት ይልቅ ትንሽ በልምድ የበሰለ ሰው ቢጠይቃቸው የበለጠ ጥሩ ይሆን ነበር
👆👆👆👆እንኳን በደና መጣችሁ ጀግና 🔴 ❗️
ዋዉዉዉዉዉእሹ
Eshe God bless you more and more
You are doing great job 👏🏽 🙏🏽
But i have one suggestion the video title should be the guest's name ... please look into it ✌🏽
ሰላም የሀገሬ ልጆች ስዕል የምትወዱ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ እንዲሁም የመሳል ጥበብን ቅሰሙበት አመሰግናለው፡፡
🇪🇹♥️♥️♥️🇪🇹
ሠምቸ እኩምታለሁ
Egiziyabhir edime Tena yadilewet abate yee ethiopian gegina eshi egiziyabhir kefi yadirgihi
ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹..
......
HI, MY BEAUTY DONKEY TUBE,
ድሮ መማር መማር ዛሬ ሌብነት፣ውሸት፣ በአቋራጭ ማግኛት ይሄነው የአሁን ውድቀት።
አሼ ምርጡ ዞላ uk
migerm new ager agelgay yemetaw adis mengist lemin yitlachewal? ager magelgel lela politica lela.
ላይክ
እንደኔ ኣይነት ለፍቶ ኣዳሪ ሴት ሳያበረታቱ ኣይለፉ 🙏🏽🙏🏽ደምሩኝ💕💕
ማንም ሰው ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት ሰብስክራይብ ማድረግን ጨክኖ አይቶ አይታለፍም
የገረ ልጅ በቅኑነት ደምሮኝ
፧፧ቆቆቆኸከኸቀ
ይህን የምታነቡ አርሴማ ትጠብቃችሁ subscribe አርጉኝ ለኔ ጥቅም ስላለው ነው እኔም በምላሹ ቤተስብ ሆናለሁ አመስግናለሁ!
ዛሬ 28ተኛ ነኝ subscribe argugn😂😂😂
ከ 15 ቀን በፊት ሐሰተኞች ነቢያትን ሽፉን በማድረግ በልቡ ያለውን ሁሉ የኮሜያን ወሬ ሲያወራ ሰምቼ ባልደግፈውም
አልተቃወምኩትም ነበር ምክኒያቱም ንግግሩ ትክክል ስለነበር ማለት ነው::
ቀጥሎ የኦርቶዶክስ መምህር የሆነው ዘመድኩንን በተመለከተ የተለመደውን ሲፈተፍት ሰምቼው በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ በቤተክርስቲያን ውስጥ የሚታዩ ስተቶችና ድካሞች በአደባባይ መነገር የለባቸውም ሲል ሰማሁት::
_ ከዛ በፊት ስለ ፕሮቴስታንት በአደባባይ ሲዘረጥጥ ነበር የነበረው::Shame on you Eshetu.
- በዚህ አጋጣሚ እንደዚህ አይነት ስንሰማ እንደ ቀልድ ማየታችን በሗላ ዋጋ የሚያስከፍለን መሆኑን መረዳት ይኖር
ብናል::
ዘውዱ ሞላ