Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ሰላም ሉሲ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኩዋን አደረሰሽ በመቀጠል ያካፈልሽንን የጓደኛሽን ያንቺ የቤተሰብ ጉዳይን በተመለከተ ይሆናል ልጁ ለቤተሰቦችሽ መልካም ነገር ማድረጉ ያስመሰግነዋል ማንም መልካም ልብ ያለው ጥሩ ሰው ሊያደርገው የሚችል ነገር ነው ነገር ግን እሱን ከውለታ ቆጥሮ በይሉኝታ ሊያስርሽ ፈልጎ ከሆነ ልታስቢበት እና ልትጠነቀቂ ግድ ይላል እውነተኛ ወዳጅ ከሆነ በዚህ ብቻ ሳይሆን ረጋ ብለሽ በደንብ ልታውቂው ይገባል ከዛ በተረፈ ደግሞ ከማንም አስተያየት በፊት ልብሽ የፈቀደውን ልብሽ የነገረሽን የራስሽን ውሳኔ ማሳለፍ ነው ብዙ መልካም ሰዎች እንዳሉ ሁሉ አጭበርባሪ እና አስመሳይ ሰዎችም አሉ ትንሽ ነገር ያሳዩሽና ብዙ ነገር የሚወስዱብሽ ስለዚህ እንደዛ አይነት ሰው እንዳይሆን ትንሽ ግዜ ሰቶ መመርመር ልብን ማወቅ መልካም ነው ሴት ልጅ ከወደደች ከልቧ ነው የምትወደው ገና ለገና በቶሎ ቶሎ ለቤተሰብ ሽማግሌ ልኳል ለቤተሰብ ጥሩ ነገር አርጓል ተብሎ የነቶሎ ቶሎ ቤት እንዳይሆን ከልጁ ጋር በደንብ ተነጋገሩ ብትጋቡ ቀጣዩ በምን አይነት ሁኔታ ነው ለመኖር ያሰባችሁት ቤተሰብ ጋር? ተከራይታችሁ? ወይስ እንደዚሁ ከተጋባን በሃላም ችግር የለውም ተራርቀን እየሰራን በምንገናኝበት ግዜ እንገናኛለን ብላችሁ ? ብዙ ብዙ ነገሮች አሉ ቆም ብለሽ የወደፊቱንም አስበሽ ወስኚ እሱስ ቢሆን ምንድነው እቅድ እና ፕላኑ ? በደንብ ግልፅ ሆኖ ሊያስረዳሽ እና ልትነጋገሩ ይገባል ትዳር እና ጓደኛ ሆኖ መኖር ይለያያሉ እኔ በተፈጥሮዬ ሴት ልጅ ስትጎዳ እና ስታዝን ማየት በጣም ያመኛልም ያሳዝነኛለም ለሁሉም ነገር ግን እንዳልኩሽ በደንብ አስባችሁ ተነጋገሩበት ከዚያ ውሳኔው የእኛ ወይም የቤተሰብ የዘመድ አዝማድ ሳይሆን ያንቺ ብቻ ይሆናል ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ እንዲያሳካልሽ እና ደስተኛ ሆነሽ የምትኖሪበትን ሂወት ተመኘሁልሽ በርቺ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Aduyee betam new mamesginew ewunt wehula erasen indemelket new yarkegn wandime ❣️❤️ 🙏😭
ዋዉ እናመሠግናለን
ዋዉ ደሥይላል
🙏❤️
@@ayinisoltube9498 ❤️❤️
ሰላም ሉሉ እንዴት ነሽ ጥሩ ሰዉ ነዉ አረ አልቸኮለም ጥሩ ነገር ነዉ ያረገዉ ብዙ አመትም እየኖሩ የማያረግ አለ አንች ደሞ ምን አስፈራሽ ያዉ ተግባብታችሁ ነዉ አደለዴ ሽማግሌ የተላከዉ እዉነት መልካም ነዉ አስተሳሰቡ ከኛ አንች ታቂዋለሽ
Hawil kiberilegn yene wude ❤️
Waaw betam aref new
ሰላም ሰላም ሉሲ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኩዋን አደረሰሽ በመቀጠል ያካፈልሽንን የጓደኛሽን ያንቺ የቤተሰብ ጉዳይን በተመለከተ ይሆናል ልጁ ለቤተሰቦችሽ መልካም ነገር ማድረጉ ያስመሰግነዋል ማንም መልካም ልብ ያለው ጥሩ ሰው ሊያደርገው የሚችል ነገር ነው ነገር ግን እሱን ከውለታ ቆጥሮ በይሉኝታ ሊያስርሽ ፈልጎ ከሆነ ልታስቢበት እና ልትጠነቀቂ ግድ ይላል እውነተኛ ወዳጅ ከሆነ በዚህ ብቻ ሳይሆን ረጋ ብለሽ በደንብ ልታውቂው ይገባል ከዛ በተረፈ ደግሞ ከማንም አስተያየት በፊት ልብሽ የፈቀደውን ልብሽ የነገረሽን የራስሽን ውሳኔ ማሳለፍ ነው ብዙ መልካም ሰዎች እንዳሉ ሁሉ አጭበርባሪ እና አስመሳይ ሰዎችም አሉ ትንሽ ነገር ያሳዩሽና ብዙ ነገር የሚወስዱብሽ ስለዚህ እንደዛ አይነት ሰው እንዳይሆን ትንሽ ግዜ ሰቶ መመርመር ልብን ማወቅ መልካም ነው ሴት ልጅ ከወደደች ከልቧ ነው የምትወደው ገና ለገና በቶሎ ቶሎ ለቤተሰብ ሽማግሌ ልኳል ለቤተሰብ ጥሩ ነገር አርጓል ተብሎ የነቶሎ ቶሎ ቤት እንዳይሆን ከልጁ ጋር በደንብ ተነጋገሩ ብትጋቡ ቀጣዩ በምን አይነት ሁኔታ ነው ለመኖር ያሰባችሁት ቤተሰብ ጋር? ተከራይታችሁ? ወይስ እንደዚሁ ከተጋባን በሃላም ችግር የለውም ተራርቀን እየሰራን በምንገናኝበት ግዜ እንገናኛለን ብላችሁ ? ብዙ ብዙ ነገሮች አሉ ቆም ብለሽ የወደፊቱንም አስበሽ ወስኚ እሱስ ቢሆን ምንድነው እቅድ እና ፕላኑ ? በደንብ ግልፅ ሆኖ ሊያስረዳሽ እና ልትነጋገሩ ይገባል ትዳር እና ጓደኛ ሆኖ መኖር ይለያያሉ እኔ በተፈጥሮዬ ሴት ልጅ ስትጎዳ እና ስታዝን ማየት በጣም ያመኛልም ያሳዝነኛለም ለሁሉም ነገር ግን እንዳልኩሽ በደንብ አስባችሁ ተነጋገሩበት ከዚያ ውሳኔው የእኛ ወይም የቤተሰብ የዘመድ አዝማድ ሳይሆን ያንቺ ብቻ ይሆናል ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ እንዲያሳካልሽ እና ደስተኛ ሆነሽ የምትኖሪበትን ሂወት ተመኘሁልሽ በርቺ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Aduyee betam new mamesginew ewunt wehula erasen indemelket new yarkegn wandime ❣️❤️ 🙏😭
ዋዉ እናመሠግናለን
ዋዉ ደሥይላል
🙏❤️
@@ayinisoltube9498 ❤️❤️
ሰላም ሉሉ እንዴት ነሽ ጥሩ ሰዉ ነዉ
አረ አልቸኮለም ጥሩ ነገር ነዉ ያረገዉ ብዙ አመትም እየኖሩ የማያረግ አለ አንች ደሞ ምን አስፈራሽ ያዉ ተግባብታችሁ ነዉ አደለዴ ሽማግሌ የተላከዉ እዉነት መልካም ነዉ አስተሳሰቡ ከኛ አንች ታቂዋለሽ
Hawil kiberilegn yene wude ❤️
Waaw betam aref new