አምባር ድራማ ከ100 በላይ አክተሮች የተሳተፉበት ነው (ክፍል 2)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 25

  • @ErgebEshetu
    @ErgebEshetu 10 місяців тому +3

    በእዉነት እጅግ በጣም ነዉ የወደድኩት አምባርን በርቱ

  • @abdulwekilmasho7602
    @abdulwekilmasho7602 7 місяців тому +1

    እንግዳሰው ! ከስምህ ጀምሮ እንግዳ የሆንክ ነህና የምንጊዜም ምርጫዬ ነህ❤❤❤

  • @MarthaMartha-uj1eo
    @MarthaMartha-uj1eo 3 місяці тому

    ዋው አምባር ድራማ በጣም ነዉ ደስ የምላዉ በርቱ አታቆረቱ ባ አንድ ቀን ነው የቸረስኩት

  • @juleyamitiku
    @juleyamitiku Рік тому +8

    በጣም ደስ ይላል ድራማው ግን እንደአደይ ቀን በቀን ቢዬን ጥሩ ነው

    • @mamedina3530
      @mamedina3530 Рік тому +1

      መቸ መቸነው እሚለቁት

  • @HiwotSolomon-m6q
    @HiwotSolomon-m6q Рік тому +4

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው, በየቤቱ ያለውን ጉድ ነው ይዛቹ የወጣቹት ግን በወር 1 ክፍል ነው የምትለቁልን??በተረፈ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳቹ ውዶች❤❤❤❤❤❤

  • @appcell5162
    @appcell5162 Рік тому

    ልቀቁልን ዝባዚኪ አታብዙ እኛ የመዳም ቅመሞች ሥራ ሥጨርሥ የሀገራችንን ፊልም እያገን ድካምን እናሥወግዳለን

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 3 місяці тому

    የቴድየን ሳቅ ለማየት ነዉ የመጣሁት ዝም ብሎ ሲስቅ እኔም አብሬ እስቃለሁ 🤣🤣

  • @elbetelGetachew
    @elbetelGetachew 9 місяців тому

    እንዴት እንደምታምሩ

  • @princealem2589
    @princealem2589 Рік тому +1

    ጥሩ ስራ ይዛችሁ ስለመጣችሁ ከልብ እናመሰግናለን ግን አጉል አወቅን ብላችሁ ስትፈላሰፉም ይሁን ሆን ብላችሁ ክበሮ ላይ እንዲት ጠጅ ማስቀመጫ ታደርጉት አላችሁ

  • @BezaWit-vw1wz
    @BezaWit-vw1wz Рік тому +1

    በወር አንዴ ነው ሚለቀቀው ክፍል ሁለት የት አለ

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Рік тому +1

    ጥሩ ኑበር ድራማው ግን ሲያልቅ አይሻልም ነበር ህዝቡም አስተያየቱን እንዲሰጥ በመሀል ሊቁዋረጥ ሁላ ይችላል

  • @AsnakchDegfue
    @AsnakchDegfue Рік тому +1

    መች መች ነው የሚታየው

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj 11 місяців тому

    ለምን ዛሬ አልተለቀቀም

  • @marutaeskedar
    @marutaeskedar Рік тому

    Wore becha bewor 1 new enda yemeteleku eski kemetaworu seru mejemerya

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 Рік тому +2

    መቼ ቀን ነው የሚታየው

  • @Terefech-hl1qu
    @Terefech-hl1qu Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merlu1997
    @merlu1997 Рік тому

    እሚገርም ድራማ ነው👏👏

  • @hayutube6087
    @hayutube6087 Рік тому

    እያንዳንዱ ሰው ገንዘብ ነው ትላለክ እንዴ ኮረስ ሄደን አሸዋ ሜዳ ምን ከፈልከን

  • @user-gsareklam
    @user-gsareklam 6 місяців тому

    ምእራፍ 2የታለ መጀመርጀ መጨረስ አታውቁም

  • @EdilamReta
    @EdilamReta Рік тому

    መቼ ነው የሚቀርበው

  • @ameletafa2612
    @ameletafa2612 Рік тому

    መቼ መቼ ነውየሚታየው

  • @Feven-f5m
    @Feven-f5m 10 місяців тому

    Ere 11 lekekuln