Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን!ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!ተባረክ ፓስተር ኢያሱ ድንቅ መልዕክት ነው !🙏❤🎉
አሜን አሜን አሜን❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ተባርክልን ቃሉን እየሰማሁ ተባርከበተለሑ ❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በትምህርትህ በብዙ ተባሪኬአለሁ❤❤❤👍
ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ!
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
ተባረክ የ እግዚአብሔር ሰው ።በብዙ ወደ እግዚአብሔር አስጠግቶኛል ።ያብዛልህ❤❤❤
Amen Amen 🙏 yabate beruke leberket hune dinke meliket nw 🙏 ♥️ berketachen nehe❤❤
እግዚአብሔር የባረከው አገልጋዩ
Amen Amen 🙏
Pastor Eyasue Gata Bereke Yargehe Yabezalehe❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ 🙏 ፓሰተር
አሜን አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ
Ameeeeen ameeeeeen 👍 ♥ 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥geta eysuse zemenen ybarki
Amen Amen Amen tebarek pastor ።።።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርክ ❤
2 ዜና 7:14፤ በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢልፈጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።
Amen Amen pastor geta yibarkih
Amen
Uggum uggum dubbii Waaqayyoo si keessaa ba'uuf. Eebbifami Paastor.
Amen 🙏
Amen❤❤
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️
God bless you!!
አስቴር 4:14፤ በዚህ ጊዜ ቸል ብትዪ ዕረፍትና መዳን ለአይሁድ ከሌላ ስፍራ ይሆንላቸዋል፥ አንቺና የአባትሽ ቤት ግን ትጠፋላችሁ፤ ደግሞስ ወደ መንግሥት የመጣሽው እንደዚህ ላለው ጊዜ እንደ ሆነ ማን ያውቃል?”አስቴር 4:15፤ አስቴርም እንዲህ ብሎ ለመርዶክዮስ እንዲመልስ አዘዘችው፦አስቴር 4:16፤ “ሄደህ በሱሳ ያሉትን አይሁድ ሁሉ ሰብስብ፥ ለእኔም ጹሙ፤ ሦስት ቀን ሌሊቱንና ቀኑን አትብሉም፥ አትጠጡም፤ እኔና ደንገጥሮቼ ደግሞ እንዲሁ እንጾማለን፤ ምንም እንኳ ያለ ሕግ ቢሆን ወደ ንጉሡ እገባለሁ፤ ብጠፋም እጠፋለሁ።”
የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 16 ቁጥር 13 ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ባሪያ ማንም የለም:= ወይም አንዱን ይጠላልና ሁለተኛውንም ይወዳል÷ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል:: ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም :: 14 ገንዘብንም የሚወዱ ፈሪሳውያን ይህን ሁሉ ሰምተው ያፌዙበት ነበር:: 15 እንዲህም አላቸው:: ራሳችሁን በሰው ፊት የምታጸድቁ እናንተ ናችሁ÷ ነገር ግን እግዚአብሔር ልባችሁን ያውቃል:= በሰው ዘንድ የከበረ በእግዚአብሔር ፊት ርኩሰት ነውና::
የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 23 ቁጥር 13 እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን÷ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ÷ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ:: 14 እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን÷ በጸሎት ርዝመት እያመካኛችሁ የመበለቶችን ቤት ስለምትበሉ÷ ወዮላችሁ:= ስለዚህ የባሰ ፍርድ ትቀበላላችሁ::
አሜን!ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!ተባረክ ፓስተር ኢያሱ ድንቅ መልዕክት ነው !🙏❤🎉
አሜን አሜን አሜን❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ተባርክልን ቃሉን እየሰማሁ ተባርከበተለሑ ❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በትምህርትህ በብዙ ተባሪኬአለሁ❤❤❤👍
ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ!
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
ተባረክ የ እግዚአብሔር ሰው ።በብዙ ወደ እግዚአብሔር አስጠግቶኛል ።ያብዛልህ❤❤❤
Amen Amen 🙏 yabate beruke leberket hune dinke meliket nw 🙏 ♥️ berketachen nehe❤❤
እግዚአብሔር የባረከው አገልጋዩ
Amen Amen 🙏
Pastor Eyasue Gata Bereke Yargehe Yabezalehe❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ 🙏 ፓሰተር
አሜን አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ
Ameeeeen ameeeeeen 👍 ♥ 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥geta eysuse zemenen ybarki
Amen Amen Amen tebarek pastor ።።።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርክ ❤
2 ዜና 7:14፤ በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢልፈጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።
Amen Amen pastor geta yibarkih
Amen
Uggum uggum dubbii Waaqayyoo si keessaa ba'uuf. Eebbifami Paastor.
Amen 🙏
Amen❤❤
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️
God bless you!!
አስቴር 4:14፤ በዚህ ጊዜ ቸል ብትዪ ዕረፍትና መዳን ለአይሁድ ከሌላ ስፍራ ይሆንላቸዋል፥ አንቺና የአባትሽ ቤት ግን ትጠፋላችሁ፤ ደግሞስ ወደ መንግሥት የመጣሽው እንደዚህ ላለው ጊዜ እንደ ሆነ ማን ያውቃል?”
አስቴር 4:15፤ አስቴርም እንዲህ ብሎ ለመርዶክዮስ እንዲመልስ አዘዘችው፦
አስቴር 4:16፤ “ሄደህ በሱሳ ያሉትን አይሁድ ሁሉ ሰብስብ፥ ለእኔም ጹሙ፤ ሦስት ቀን ሌሊቱንና ቀኑን አትብሉም፥ አትጠጡም፤ እኔና ደንገጥሮቼ ደግሞ እንዲሁ እንጾማለን፤ ምንም እንኳ ያለ ሕግ ቢሆን ወደ ንጉሡ እገባለሁ፤ ብጠፋም እጠፋለሁ።”