Seifu on EBS: አዝናኝ ጨዋታ ከሰላማዊትና ከኮሜዲያን ቤቲ ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 678

  • @kedukedu2392
    @kedukedu2392 7 років тому +16

    ውይ ስይፍሻ እድሜን ያርዝመው በጣም ደስ ይላል እኮ ፕሮግራምክ

  • @djdbdfbbfhxnbfbfbbffb4397
    @djdbdfbbfhxnbfbfbbffb4397 7 років тому +1

    ሰይፍሻ አቦ ምችት ድልት ይበልህ አዝናናህኝ የኔ ቆጆ ደግሞ ቅር እዳይልህ የቆጆ ስል ለምዶብኝ ነው
    እናንተ አርቲስት መሆን እንዴት ደስ ይላል ምክንያቱም ስታገባም ፣ስትሞትም በሚዲያ ይነገርልሃል ወይም እነገርልሻል በተለይ እችን አለም ስትሰናበት ወይም ሲሰናበ ነፍስ ይማር ነሚለው ብዛቱ ።
    አሁን እኔን ማን ያውቀኛል ካለእግዚአብሔር

  • @yemariamlijnegnyes230
    @yemariamlijnegnyes230 7 років тому +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት....ሴፉሻ እናመሰግናለን.....ፈታ ብለናል

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 7 років тому +73

    ሰይፍሻ ፕሮግራምህ ሱስ ሆኖብኛል
    ረጅም እድሜና ጤና

    • @friotseyoum4196
      @friotseyoum4196 7 років тому

      zahra ye dessie lji አሜን አሜን አሜን

    • @aishamoh1713
      @aishamoh1713 6 років тому

      žužu mohammed www

  • @ኩዶፈላሲ61
    @ኩዶፈላሲ61 3 роки тому +1

    በጣም፡የምትደነቁ፡ናችሁ፡በርቱ።ቀጥሉበት፡እግዚኣብሄር፡በጤናና፡በስላም፡ይጠብቁችሁ።

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 5 років тому +1

    ይገርማል ሰላም የታዘብኩት ነገር እግሯን አጣምራ ቁጭብላ ሰላምታ መስጠት ይከብዳል ለሰዉ ክብር እንስጥ ባህላችንም አይደለም ሰላምዬ እወድሻለዉ

  • @እግዚአብሄርፍቅርነውሳሮን

    ቤቲ ቆንጆ ነሽ እደዚህ ወይኔ ከምር እንወድሻለን።በርቺ መልካም ስራ እናየዋለን ፊልምሽን።

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 7 років тому +52

    አሁን ምኑ ላይ ነው መበጣጠሡዋ ውይ ሤቶች ሠላምን ወረዳችሁባት😃

    • @arosaarosa2091
      @arosaarosa2091 7 років тому

      susu hassen

    • @ሀያትመሀመድ-ጨ3ኸ
      @ሀያትመሀመድ-ጨ3ኸ 7 років тому

      susu hassen ለምን መሰለሽ ቀተዉኮ ነዉ አይሀበሻ ፈጣሪ የሰጣትን አነጋገር እደት ነዉ ተበጣጠሽ ምናምን የሚሉት ቆጆ ሰዉ ስታዩ ቅናት ኤጭ ለዚህ ነዉ የማያልፊልን ሰዉአገኝብለንቅናት ሰርቶለፊቶ በበላቅ ናት አር አርአስቡ በፈጣሪ

    • @zemzemadise6633
      @zemzemadise6633 6 років тому

      susu hassen ቅናት ቡል አርጉዋቸው ነው እንደውም ደስ ትላለች እረጋ ያለይ በእውነት ደስ እምትል ልጅ ናት

    • @messigsilassie8782
      @messigsilassie8782 6 років тому

      menagebase asetlit nat

    • @linda1691
      @linda1691 6 років тому

      ስለምታምር ቅናት ነዋ

  • @ወሎየዋ-ዐ9ዘ
    @ወሎየዋ-ዐ9ዘ 4 роки тому +1

    ሠላም ተብየዋ ምንያንቀባርራታል ሥንት ቆንጆ አርቱጥት አሉ ነዛም እንዲህ አልሆኑ ሙዚቃዋን ሥሠማ እንዲህ ያለቺ አትመሥለኝም ነበር እንዴት ነው እሚያርጋት

  • @hff3528
    @hff3528 7 років тому +14

    ሰላም ሙዚቃውን ትተሽ ወደ እግዚአብሄርሽ ተመለሽ የሀኑን አትዪ ሞትም አለ ለማንኛውም ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @ማርያምአዊትተመስገን
    @ማርያምአዊትተመስገን 7 років тому +2

    ሰላማዊት ውድ ያገሬልጅ ማር ነሽ ማርያምን ማለት ያለባትን ብላለች ኮመንት ሰጭዎች ምነው ተበጣጠስሽ ተቆራረጥሽ የምትሉ አቤት ሰዉ ስንባል ማርያምን በመጀመርያ እራሳችን እንወቅ ከዛ ስለሰው ደሞ አያገባንም መልካሙን እመኝላችኅለሁ
    ውድድድድድ♥♥♥♥♥♥
    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @reeemamniel7322
    @reeemamniel7322 Рік тому +1

    ሰላምዬ የኔ ደረባባ ስወድሽ😍😍😘😘

  • @abayneshbeyene8154
    @abayneshbeyene8154 7 років тому +2

    እጅግ በጣም ተመችታችኛል እወዳችዋሉ በርቸ ሰለመዬ

  • @EeEe-rc8rj
    @EeEe-rc8rj 6 років тому +1

    ዋዉ ሲፍ በጣም ቆንጆ ነዉ እድሜ እና ጤና ይስጥክ እግዚአብሔረ

  • @adenmola2835
    @adenmola2835 7 років тому

    ሰላማዊት ድግስ የደገሰችበት ትልቁ ህልሙዋ የተሳካበት ጎረቤትዋ ይሆናል

  • @khuludlood6611
    @khuludlood6611 7 років тому +1

    ስላምየ ቆንጆ ልቤ አገኘ መላ የሚለው ሙዚቃሽ እውስጤ ነው ስወድሽ

  • @selamyemaryamliji3749
    @selamyemaryamliji3749 7 років тому +3

    ዋውውውው ፕሮግራሙ በጣም ተምችቶኛል አዎ ተሳስቼ አውቃለሁ ብቻዬንም አወራለሁ ።

  • @ሥደትየህይውትኮሌጅናት

    Hahahahahaha
    እውነትም ያስቃል
    በስካሩ እኔም አለሁት ግን አልጠጣም እንቁጣጣሽ ቀን
    ብቻ ብሰከር ሆድ
    ያበቀው ብቅል ያወጣዋል እንደሚባለው እኔ ወጣ ክክ
    የምወደው ለጅ ነበረ ከዛ እሱን ያላመጣቹት አልተኛም አትተኝም እኔ ጠዋት ሀገር
    ሰላም ነው ብዬ ስነሳ
    ሙድ ተያዘብኝ። love you All God bless you

  • @Love-ig1ll
    @Love-ig1ll 7 років тому +27

    የሰላማዊት አለባበሱዋ ደስስ ሲል :-D @
    ቤቲ ደግሞ ትንሽ አጠረ

    • @genetgenet4330
      @genetgenet4330 7 років тому

      እትና ነኝ Almalkii ye selamem achire new yerzemew ye layegnaw shashu new konjo!

  • @nbabaynafikenmamamaynafike8582
    @nbabaynafikenmamamaynafike8582 6 років тому +2

    Ye Eritrea lij🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    selam konjo btam wedhalo yene wdddd 💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @ሊዛአይመን
    @ሊዛአይመን 5 років тому +3

    እኔ ቻት ሳረግ ሁሌም ብቻዬን እዳወራሁና እንደሳኩ ነው ቤትዬ በርቺ ውድድ ነው ማረግሽ

  • @mekdes3048
    @mekdes3048 7 років тому +3

    ሰላማዊት ስታምሪ

  • @tataethiopia6043
    @tataethiopia6043 7 років тому +142

    እንደኔ ብቻውን የሚያወራ ያለ አይመስለኝም ነበር ከመስታወትጋር በጣም ነው የማወራው ቅቅቅ

  • @ወሎየው-ገ3ኰ
    @ወሎየው-ገ3ኰ 3 роки тому +1

    ሤፍየ አንተሥ ኑርልን ለዘላለም እርሜ እና ጤና ይሥጥህ ።

  • @ስሙየእናትዋልጅ
    @ስሙየእናትዋልጅ 7 років тому +1

    ክክክክክክክ ወይኔ ስይፍሻ ግን ውስጤ እኮ ነክ እድሜክን ያርዝምልን የሳቄ ምንጭ

  • @NoName-bx2kt
    @NoName-bx2kt 7 років тому +31

    እናመሰግናለን ሰይፍሻ እስቲ ማህደር አሰፋን ፈልጋት ባክህ

  • @ahmsh2183
    @ahmsh2183 7 років тому +1

    ሰይፈ እጂግ በጣም ነው የምወድህ በርታ

  • @aydadav5563
    @aydadav5563 7 років тому +2

    ሰይፍሻ እድሜ ትጨምራለህ እያሳቅክ ♥♥

  • @ስሙየእናትዋልጅ
    @ስሙየእናትዋልጅ 7 років тому +10

    ቤትዬ የኔ ሳቂታ ስወድሽ እኮ

  • @yididiyayidu199
    @yididiyayidu199 7 років тому +3

    ቤቲዬ የኔ አንደኛ ድምፅሽ ውስጤ ነው የኔ ምርጥ😘😘😘

  • @tameluck2045
    @tameluck2045 6 років тому +2

    Selam I realy appriciat you and I like all your music. I love you selsh

  • @MaMa-je3gh
    @MaMa-je3gh 7 років тому +6

    ጉድ ሳይስማ መስከርም አይጠባ አለ ያገሬ ስው
    ስላማዊት ሙዝቀው ሲወጣልኝ መንፈሳዊ ሴት እሆናለሁ አላለችም ጉድ እኮ ነው!!!

  • @ኖላዊትየአስኒልጅ
    @ኖላዊትየአስኒልጅ 7 років тому +1

    ውይይይ ቤቲ ስውድሽ በርቺ ሴትየዋን እንጠብቃለን በርቺልን

  • @gebregiorgisgebrehiwot3326
    @gebregiorgisgebrehiwot3326 7 років тому +1

    Thank u Seifu show, all ur programs are interesting!

  • @abdullasalam4460
    @abdullasalam4460 7 років тому +1

    ክክክክክክክክክክ ውይ ስፍየ ማር እኮ ነህ ሰላምየ የኔ ምርጥ እውድሽአለው የኔ ጣፍጭ

  • @ሥደትየህይውትኮሌጅናት

    ሰይፍሽ እኔም ስመጣ
    ብዙ ማማክርህ ነገር አለኝ

  • @petraont9116
    @petraont9116 7 років тому +1

    wow wow betami nw yazinanachu thanks 😍😍

  • @HalaHala-sx8eu
    @HalaHala-sx8eu 6 років тому +1

    ሰይፍየ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘና እያልን ነው

  • @oromoonmiidhame4186
    @oromoonmiidhame4186 6 років тому +1

    አበሻ ስንባ ቆጆ ሠው ስናይ በጣም እንቀናል አይ ሀበሻ ሠላም በጣም ወብ ነች ምን አገባችሁ ምድረ ቅናታም

  • @ferhiwotasfaw6585
    @ferhiwotasfaw6585 6 років тому +1

    ቤቲ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ

  • @ፍትሒካብእግዚእብሔርእዩ

    ሰላመየ በጣም ነሽ ደስ ምትዪ

  • @ahmsh2183
    @ahmsh2183 7 років тому +3

    በቲየ ፍቅር በጣም ነው የምወድሽ አይዞሽ ነርቺ ውዴ

  • @naninani-hh5js
    @naninani-hh5js 7 років тому +180

    ኮመንት ሰጪዎች በጣም ትገርማላቹ! እንዳየሁት ከሆነ ሰላም ምንም ያሳየችው የመበጣጠስ አክት የላትም! ግን ዝም ብላቹ ሰው ትዘልፋላቹ። እንደሚመስለኝ የስድብ ሱስ ያለባቹ ነው የምትመስሉት!

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 років тому +3

      Mimi Konjo
      ትክክል ሚሚሻዬ

    • @naninani-hh5js
      @naninani-hh5js 7 років тому +3

      ትግስት ከናዝሬት ቲጂዬ አመሰግናለው!

    • @betelhemgirmachew8241
      @betelhemgirmachew8241 7 років тому +1

      Mimi Konjo teykachew madame yasmerechachew kentew new enje ahun menuwa new yemiyasetelaw

    • @pakhina6565
      @pakhina6565 7 років тому +1

      betam inji yesidib sus rega yalech zim silalech iko new yegid menkelkel alebat lilu new

    • @zeabkebede8838
      @zeabkebede8838 7 років тому +4

      Habesha siebale kenatega newew...konjo ena zenega selehoneche kenetewe newe

  • @vundlekaziprincess6939
    @vundlekaziprincess6939 Рік тому

    Yes

  • @adenmola2835
    @adenmola2835 7 років тому

    ኣንዴ መኪና ኣጋጭ ግደል ቁረጥ የሚለው መቶ መልስ ሲያጡ ለማረጋገጥ ቢንያምና መርሃዊት ጠይቀውኝ ነበር እንዴት ነው ተጋጭቻለው ኣልተጋጨሁም

  • @fafiissam4259
    @fafiissam4259 6 років тому +1

    Betty sewedshi yena sakita 😘😘😘😘

  • @رفاهمبارك-غ7ض
    @رفاهمبارك-غ7ض 4 роки тому

    አይሠላምየ. አሣቅሺኝ. ሠላማውይትእደነሺእላለሁአልሺ

  • @helenlages3554
    @helenlages3554 6 років тому +1

    ሰይፍሽ ምርጥ ሰው ቀልዶችክ ይመቸኛል

  • @alemugedamu1320
    @alemugedamu1320 7 років тому

    Seyfsha arif arif sewochi slemtakerb enamesegnalen gin esam habeshan akrbln

  • @abuyrrbs7659
    @abuyrrbs7659 5 років тому +1

    Raised in America. Don't know Amharic.
    (yet). Love 🌷🌷🌷watching Selamawit.Yohannes.Love her Music & Videos..moving to Africa soon.Outta here man...LOVE ABBEY LEKEW TOO🌷🌷🌷💗💗LUV MY AFRICAN QUEENS🌷🌷💝💗💘💗💘💟💞💕💕👏👏👏👏👏👏😃

  • @ረሂቀልኢማን
    @ረሂቀልኢማን 6 років тому

    ከይቅርታ፣ጋር ክርስቲያን ወገኖቼ ልጠይቃችሁ እስኪ አብዘሀኛው አርቲስቶች ቃለ መጠየቅ ሲደረግላቸው አመስግኑ ሲባሉ እግዚያብሄር ከዚህ ደረጃ ላደረሰኝ ክብሩ ይስፋ ይላሉ ሙዚቃ በክርስትናም የተጠላ ነወረ ታዲያ እውነት አንገታቸውን ቀጥ አድርገው ካለ ምንም እፉረት ለምንድን ነው እሚመፃደቁት እውነት እኔ ሀፂያት ሰርቼ ፈጣሪ ይቅር በለኝ እነጂ ምስጋና ይገባህ አልልም የሳፉራል ልቦና ይስጣችሁ

  • @ወለየዋወለየዋ-ሸ9ቸ
    @ወለየዋወለየዋ-ሸ9ቸ 7 років тому +2

    ሰፍሽየ እኔም ተሳስቸ ፅፌ ልኬ እንደት እደተሳቀኩ ውይ

  • @hff3528
    @hff3528 7 років тому +4

    ቤቲዬ የኔ ማር እንወድሻለን የኔ ቆንጆ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 років тому +7

    ሴፍሻ እኔም በደንብ ሸንቼያለዉ ነፍስ ካወኩ ቦኋላ

  • @زيادحسن-ص3ي
    @زيادحسن-ص3ي 6 років тому +1

    ሰላምዬ ስወድሽ

  • @የልቤበሽታእራሱልቤነ-ከ5የ

    እኔነኝ አደኛ በሉ ጋይስ like ግጩኝ😍 ሰአዳ ቀጮ አችም ግጭኝ 😉😎😄

  • @honeylove6285
    @honeylove6285 7 років тому +31

    ሰላም "ላ " ነው ያለችው? 4አመት ዱባይዋን አስታወሰች

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 6 років тому +1

    ቤቲዬ በጣም ወድሻለሁ ጐበዝ

  • @z.ethiopia5876
    @z.ethiopia5876 5 років тому +1

    እኔ ብቻክ ማውራት እብደት ወይም እርጂና ይመስለኝ ነበር ለካ ኖርማል ነው እኔ ይህ ነገር ቅርብ ግዜ ነው የጀመረኝ በተለይ ኮምቶች በቻይ ያስወራኛል🙄😂😂

  • @w.m5783
    @w.m5783 7 років тому +1

    እረ በናታችሁ ሰላምዬ ምን አደረገች ምድረ ቅናታም ሁላ ሰልዬ ይመችሽ የኔ ውብ

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 років тому +46

    Hahahahaha.....በጣም ፈታ አደርጋችሁን.
    ግን ቤቲየ ልብስሽ ከመጠን በላይ እርዘመ😜
    ሰላምየ የባህላዊ አለባበስ ወደ ወንፊትነት ተቀይሯል እንዴ አልሰመሁም ነበር😜
    Love yuo alllllllll😍
    ሰይፍሻ እናመሰግናለን ዉድድ😘

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 років тому +2

      Kal Tsega
      ቃልዬ የምወድሽ

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 років тому +2

      ትግስት ከናዝሬት የኔ ልዬ💓💓💓

    • @zahraayalew4161
      @zahraayalew4161 7 років тому +1

      Kal Tsega እር ቆንጆ ተመቸሺኝ

    • @hanajackie1040
      @hanajackie1040 7 років тому +1

      Kal Tsega ክክክክክክክክ.....

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 років тому +1

      Zahra Ayalew ይመችሽ ማር😉

  • @adenmola2835
    @adenmola2835 7 років тому +1

    2times እድሜዬ 9 ኣካባቢ እያለው በኣንድግዜ የብዙሰዎች መተት መስተፋቅር የሚባለው ጨምሮ መጣብኝ ኑሮ ሁሉ ከኣቅሜ በላይ ሆኖ ከኣልጋ መነሳት ኣቅቶኝ

  • @ሂቦአህመድ-ሸ4ጘ
    @ሂቦአህመድ-ሸ4ጘ 7 років тому +16

    Thanks ሴፍሻ ደብሮኝ ነበር ዘና አልኩ ሴፍ እባክህ ኢሳም ሀበሻን ጋብዘው ሁሌም ነው የምልክ ግን አታቀርበውም ለምን? ቀጣይ ሳምት እደምታቀርበው ተስፋ አደርጋለሁ ሰላም ቆጆ ስወዳት...

    • @jiu112
      @jiu112 6 років тому

      ሂቦ አህመድ ኢሳም ሐበሸ እኮ ቀርቦዋል በለፈው

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 7 років тому +5

    ሥወድሽ ኮሜዲ ቤትዬ ሠላም ላ አልሽ የት ነበርሽ የሡሥ ደረጃ መዳቢ ሆነሽ ሡሥ የለብኝም ሥትይ በሣቅቅቅቅቅ አብረን ካሣንችሥ እንዳልጨሥን

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 7 років тому

    አንድ ጉዋደኛዪ ቆንጆ ልጅ ያገኛል..... ሰይፉ ሲዋሽ የምታውቁት ጉዋደኛዪ እንዲህ አለ ወይ እንዲህ ገጠመው ካለ ነው.

  • @ዉዴብለህጥራኝ-ዸ2ቨ
    @ዉዴብለህጥራኝ-ዸ2ቨ 7 років тому

    Selam betam techemaleksh tenekelekelsh seken bey

  • @ፍቅርጎንደሬዋየአዘዞልጅነ

    Ufffffff selamye yechewa lij shikrikr mirt yehagere yewenze lij siwedsh fetari uitebksh

  • @bettyalemu4901
    @bettyalemu4901 7 років тому +1

    betty dess setey I wish gadegnye betogny tadsye love you 😗😗😗

  • @nevergiveupnevergiveup2461
    @nevergiveupnevergiveup2461 7 років тому +4

    ቤቲየ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ሰላም የሚሉሽ ገገማ ምነው ለዛ አጣሽይ

  • @ቢትአኢሻዘይኔ
    @ቢትአኢሻዘይኔ 6 років тому +1

    ወይኔ ይህ ሁሉ ሰዉ ተቀምጦ አችር ልብስ ለብሰዉ መሳቀቅ ፈጣሪያቸዉ ጋር ሲቀርቡ ምን ሊሉ ይሁን አላሁ አእለም 👌👌👌👌

  • @amarotetadros2509
    @amarotetadros2509 7 років тому +2

    ቤቲዬ የኔጀግና ስወድሽ እኮ

  • @ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል

    ቤቲሻዬ የኔ ፍልቅልቅ ደስ ስትይኝ እኮ ማሬ

  • @Wubit234
    @Wubit234 7 років тому +5

    #ሰላም ስወድሽ ባህላዋን የምትወድ የአለባበስ ስነስራት ያላት #ጨዋ ልጅ ነሽ

  • @helinazinaw7207
    @helinazinaw7207 7 років тому +1

    Seifu is the best best man

  • @Sam-gq1mt
    @Sam-gq1mt 6 років тому +4

    I guess seifu has a crush on Selamawit😄

  • @Tsion-u3t
    @Tsion-u3t 7 років тому +1

    Selma tebtateshe esa amtateshene atrshe k love u so much betinyaaaaaa.

  • @maydergham8496
    @maydergham8496 5 років тому +2

    ሰላምን ስወዳት ❤

  • @jamilasarahjamila5380
    @jamilasarahjamila5380 7 років тому +56

    ግን ሴይፉ ካርቲስት ውጭ ለምን እንግዳ አታቀርብም ለምሳሌ እኔን ክክክክክክክ

  • @rehanaumer3634
    @rehanaumer3634 5 років тому +2

    Betiye weddddd❤❤❤

  • @መቅዲየድንግልማርያም-ደ6አ

    ውይ ፈታ አረጋችሁኝ አረ

  • @MelesgashawAbay
    @MelesgashawAbay Рік тому

    Go on

  • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي

    እኔ ቤትስጠርግ ምክኒሣዉ ሢጮህ ሠወቹም ቢኖሩ
    ብቻየን አወራለሁ 😂😂😂😂😂😂😂 ማነዉ
    እንደኔ የሚያወራ❤😘😘😘😘❤❤❤

  • @hassanabdalle879
    @hassanabdalle879 6 років тому

    Bety fegegetashe des yelal & Selam berche serawocheshe best nachew

  • @lazyfoodie698
    @lazyfoodie698 7 років тому +2

    @2:49-50 selamawit face... she probably think better than my fab comedian agamie

  • @saratigray2995
    @saratigray2995 6 років тому +1

    ምርጥ ስውች ስውዳች በበለጠ ሰሉ ፍቅር

  • @meronmeronnguse4011
    @meronmeronnguse4011 5 років тому

    Sefu gen selam satwodat ayekrm

  • @MuneraKhaled
    @MuneraKhaled Рік тому +1

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 5 років тому +5

    ሰላም ብልግናሽ ምን አለበት ብድግ ብለሽ ብትቀበያት ዝፍጥ ግን ቤተክርስትያን ስለታላቅ ማክበር አላስተማረችሽም ወይ ኩትቷቶው የሌላነው

    • @menarhlove4968
      @menarhlove4968 5 років тому +1

      ሰላም ግን ሙዝዝ አለች አሁነው በደብ ያየሁዋት

    • @hamanotabera8474
      @hamanotabera8474 5 років тому +1

      @@menarhlove4968 በጣም ነው ያናደደች ፈገግብላ ቆማ ሰላምታ ሰታ ብትቀበላት ምን አለ ድቄ በቤተክርስትያን ተኮትኩታ ያደገች

    • @menarhlove4968
      @menarhlove4968 5 років тому +1

      @@hamanotabera8474 ሰላም ዘፈኑዋን እወድላታለሁ ከዳማ እደነበረች እረሳችው መሰል እኔግን ከዳማነቴን ፓይለት ብሆንም ነበርኩ ብዬ አወራለሁ ነበርኩ እኮ አሁን ነኝ አደለም ይቺን ኮመን ብታይልኝ ይቺ ኮተታም

  • @ሳሊሀወሎየዋ
    @ሳሊሀወሎየዋ 5 років тому +1

    ሠላምየ የእውነት ቆጆነሽ

  • @rozroz9244
    @rozroz9244 6 років тому +1

    Wowwwww 😘😘😘😘😘😍😍😍😗😗😘😍😍😍😍😍😍😍

  • @yonasjnb1629
    @yonasjnb1629 7 років тому +1

    ቤቲዬ ስወድሽ እኮ

  • @mosesmussa1000
    @mosesmussa1000 7 років тому +6

    በጣም የሚገርመው እዚህ ኮመንት ላይ ሳነብ ትንሽ ከብሄር ጋር አያገናኙ ኮመንት የስጡ ይበዛሉ እንተ/አንቺ ስላም ገረድ ነሽ ምን ነሽ ብትይ/ብትል ለስላም ምንዋ አይደለም ስለዚህ ከምንም አይነት ብሄር ወይም ፓለቲካ ሁነን ብናየው አሪፍ ይመስለኛል!

  • @yeuwbdartesema7884
    @yeuwbdartesema7884 7 років тому

    Betey magna yene konjo tamagn yehonsh yarada lj abo ymechish hakesh des ylal

  • @samrienafaniyasekanalewyen6395
    @samrienafaniyasekanalewyen6395 6 років тому +1

    selam balteta

  • @mehamedbrhanjemal93
    @mehamedbrhanjemal93 5 років тому +4

    Seyfish Allah yanurh

  • @tiomangetu2760
    @tiomangetu2760 7 років тому

    Selam gni betey setemta lmin koc beles ayesate lsew kbere atescam endaa

  • @באוקטאסייאס
    @באוקטאסייאס 6 років тому +1

    ቤቲ:ንፁህናት:ደሥትላለች:ግልፅናት

  • @betibeti3956
    @betibeti3956 7 років тому

    Aye selam Areb ager eyalesh keayatish ga neber yemtenji yenebersh wey gud.

  • @mahletmekonen8036
    @mahletmekonen8036 4 роки тому

    Woow

  • @wendewende829
    @wendewende829 7 років тому +2

    ሰላም ቆንጆ