ልጄ እስልምናን ሲቀበል ከቤት አባርሬው ነበር! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
    UA-cam👉
    / @minbertv1
    Facebook👉
    / minbertv
    Telegram👉
    t.me/minbertv
    Website 👉
    www.minbertv.com/
    Tiktok 👉
    vm.tiktok.com/...
    #ሚንበር_ቲቪ
    #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @b.6015
    @b.6015 Рік тому +538

    አላህ ሆይ እናትና አባቴን አተው እደዚች እናት ሂድያ ስጥልኝ የኔም እናት 6 ፥ ልጅ አላት 4፥ ሠልመናል 2፥ ናቸው የቀሩት አላህ ይመልስልሺ በሉኝ እስኪ ውድ የዲነል ኢሥላም እህት ወድሞቸ አባት እናቶቸ

  • @rahimatubetube
    @rahimatubetube Рік тому +113

    ያረቢ የኔንም እናት ብሰልምልኝ ደስ ይለኝ ነበር ስነግራቸው አይረዱኝም ያኮርፋሉ እኔም 8አመቴ ከሰለምኩ በሀይማኖት ምክንያት ቤተሰብ ዘመድ የሰፈር ሰው ጠሉኝ አልሃምዱሊላህ አላህ ከኔ ጋር ነው

    • @asiyaebrahim7097
      @asiyaebrahim7097 Рік тому +4

      Ayizoshi wide allah talaq naw

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube Рік тому +4

      @@asiyaebrahim7097 እንሻአላህ አላህ ልቦና ይስጣቸው

    • @mariammariam2456
      @mariammariam2456 Рік тому +2

      አብሽሪውዴ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Рік тому +2

      ሁሌም መልካም ሁኝላቸዉ ግን አብሸሪ

    • @REFIkAmuRID
      @REFIkAmuRID Рік тому +2

      አብ ሽር አንድ ቀን ይረዳሉ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Рік тому +128

    አልሃምዱሊላህ መታደልነዉ እሰልምናን ማገኘት እኔም ሰለምቴነኝ አልሃምዱሊላህ እናቴም ሰልማልኛለች አሁን እህቴናት የቀርችዉ አላህ ሂዳ ይሰጥልኝ😭

    • @HabibaHabiba-kc1hu
      @HabibaHabiba-kc1hu Рік тому +3

      Amin Allah yesetlse

    • @seid-e8p
      @seid-e8p Рік тому +4

      ማሻአላህበጣምደስይላል
      እህትሽንምአላህሂዲያይስጣት

    • @bahartihussin
      @bahartihussin 10 місяців тому +1

      አሚንንን የረብ

    • @NawaChxf
      @NawaChxf 8 місяців тому +1

      ማሻአሏህ❤❤

    • @ቲቲ-ቨ7ሸ
      @ቲቲ-ቨ7ሸ 4 місяці тому +2

      አላህ ህዲያ ይስጣት

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ

    ያአላህ ሂዲያህን ሁሌ እጠይቅሀለሁ ያረብ እርዳኝ አግዘኝ ለቤተሰቦቼ በተለይ ለእናቴ
    የኔም እናት ሰልማ አንተን የምትገዛበትን ቀን ቅርብ አድርግልኝ ያረብ በራህመትህ ያረብ

  • @mohammedseid6264
    @mohammedseid6264 Рік тому +337

    ልጆቹ የኔ መንገድ ላይ ይቅረቡልን የሚንል ላይክ👍

    • @AbdurahmanTenker
      @AbdurahmanTenker 4 місяці тому +1

      ማሻላሕ የሩትንም ቤተሰቦችሽን አላህ ይመልስልሽ

  • @AlewiyaRoba
    @AlewiyaRoba Рік тому +133

    የኔ እናት የኒቀቧ ንግስት😘😘😘😘 የቀሩትንም ልጆችሽ አላህ ይመልስልሽ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ

    ሰለምቴወች እድለኛ ናችሁ እኮ ከዚህ ሁሉ ኩፋርና ሙሽሪክ እናንተን መርጦ ወደ እሱ ጠራችሁ እንኳንም ደስ አላችሁ

    • @zainabsaed9874
      @zainabsaed9874 Рік тому

      🎉

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Рік тому

      በጣም

    • @rhkrt598
      @rhkrt598 Рік тому

      አልሀምድሊላህ እንኳን ወደቀትተነረው መንገድ ለመለሰሸ ሁሉም ቤተሰቧችሸን ወደቀጥተኔወ መነገድ ይመልሳቸው

    • @jneesaum3060
      @jneesaum3060 Рік тому

      አልሀምዱሊላህ. አላኒእመተል. ኢስለም

  • @abdurahmanmohammedsani343
    @abdurahmanmohammedsani343 Рік тому +116

    ስንት ግዜ አልሀምዱ ሊላህ አለች አላህ ከአመስጋኝ ባሮቹ ያድርገን!

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض Рік тому +231

    አላህ ሆይ እንደዚች እናት ለኔም እናት ሂድያ ስጥልኝ ያረብ

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 Рік тому +65

    እኔ በጣም ግርም ይለኛል የሰሌምቴዎች ጥንካሬ ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ እኛ በዚሁ እያለን በእስልምና በሂጃባችን እናሾፋለን አላህ ልቦና ይስጠን ለሙተነቂቦች ትልቅ ክብር አለኝ ለኔም አላህ ያፅናኝ

  • @أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي

    እኛና ክርሰቲያኖቸ ፍቅር ነን ለምት ሰወቺ ለኛ ያላቸውን ጥላቻ የኔምገዲ ላይ ተመልከቱ ‏‪አላህም የነሱን ምንገዲ እሣታተከ ተል ን ድረሰ እዴማይወዱን ነግሮናል ሱብሀነሏህ

  • @LijAhmu2-ልጅአህሙ2
    @LijAhmu2-ልጅአህሙ2 Рік тому +48

    ኡኽታዬ ቆራጥ ጀግና ሴት ሁኝ ለምንም አትሸነፊ ወደፊት እንጂ ወደኃላ አትጓዢ ሁሌየም ቢሆን እራስሺን ሁኝ በራስሺ ተማመኝ በእውቅትሺ አትመፃደቂ ነገሮችን ሁሌየም ቀለል አርገሺ እይ በገንዘብሺ አትመፃደቂ ገንዘብ የሃጥያት ስብስብ ነውና በአግባብ ተጠቀሚበት ጦይብ ሁሌየ ንፁህ ልብ ይኑርሺ እራስሺን ከማንም ጋ አታንሳፅር የራስሽ ማንነት ይኑሩሽ ቻይ አንጄት ታጋሺ ልብ ሆደ ስፊ ሁኝ በጥንካሪሺ ልክ ተጓዢ ስትኖሪ የእውነት ኑሪ ስትስሪ ትርጉም ያለው ስራ ስሪ ሁሌየም በእምነትሽ ጠካራ ሁኚ ችግርሽን እና ሀዘንሽን ለአሏህ እንጂ ለሰዎች ከመናገር ተቆጠቢ በፍቅር ተማምንሺ ኑሪ! አላህ ቀጥተኛውን መገደ

  • @Toybayoutube-t5b
    @Toybayoutube-t5b Рік тому +176

    ልጆቹ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @ZehbHuseen
    @ZehbHuseen Рік тому +57

    ሶፊ ሀቢብቲ ሁላችሁም ሚበሮች አላህ ጀዛችሁን ይክፈላቸረሁ እናም ልጆጆቹ ይቅረቡልን

  • @neimamohammed5411
    @neimamohammed5411 Рік тому +14

    የሰለምቴወች አድናቂ ነኝ እንኳን ወደተፈጠርሽበት አላማ ተመለሽ አላህ ሙስሊም ሁናችሁ እንጅ አትሙቱ ብሏል የአለሙ ጌታ አልሀምዱሊላህ

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo Рік тому +51

    እስልምና የሚጠሉትን ሁሉ እስልምናን እድወዱት አደረጋቸው ይሄ ለራሱ ትልቅ ተአምር ነው አልሀምዱሊላህ
    ሙስሊሞች ሽታቸው ማራኪ እጅ አይ ሳልፈልግ በግዴ በሳቅ

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ

    አጅብ ክርስቲያኖችኮ መቸም ለሙስሊሞች ኽይር የላችውም የምንል ለዚህ ነው እህታችን በርች ማሻአላህ

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Рік тому +1

      እኔም እላለሁ በሂወት እነሱን አላምንም

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Рік тому +2

      ​@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደእኔም ወላሒ መቸም አላምናቸውም ከልባቸው ይጠሉናል አሁን አሁንማ ጥላቻቸው የባሰብኝ ነው አላአሁሙስታአን

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Рік тому +8

      @@sn-jn3eg በሂወቴ የክሪስቲያን ጓደኛ የለኝም አልወደም በጭራሽ

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Рік тому +6

      @@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ አይኑሩሽ ምንም አይጠቅሙሽም😌😌😌

    • @hyatt127
      @hyatt127 Рік тому +1

      ምን ኸይር አላቸዉ

  • @endirisabdoutube8298
    @endirisabdoutube8298 Рік тому +47

    አጅብ አልሃምዱሊላህ አጅብ አልሃምዱሊላህ አላህ ልጆቿን ቤተሰቦቿን አላህ እስልምናን ያድላቸው

  • @Habibadegu
    @Habibadegu 11 місяців тому +13

    አሏህዋ የኔንም መለኩሤዋን እናቴን እህቶቸንም እኔን እደመራህ እነሡንም ምራልኝ ያሀዩ ያቀዪም🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @offlaautomotive3546
    @offlaautomotive3546 9 місяців тому +3

    ኒእመተል እስላም ሰለምቴዋች የገባችውን ያክል እኛ ከዘር መንዘራችን በሙስልም ቤተሰብ የተወለድን ሰዋች እኛንም እንደነሱ ለዲናችን የምንቆረቆረ በእማናቸን ጠንካራ ያድርገን ኢንሻአላህ ይች እናታችን ፍሪሀ ድንያ አኼራሽን አላህ ያሳምርልሽ ❤

  • @Sabrina-ek9cc
    @Sabrina-ek9cc Рік тому +13

    ሱብሀንአላህ ይቺ እህት የኔን ሀሳብ የመሰከረች መሰለሜን ዛሬ ደግሜ እንዳሰታውሰ ያደረገች ጀግና ናት ማሻአላህ

    • @alitefera2422
      @alitefera2422 Рік тому

      በረቺ እህት አለም

    • @ssaa8309
      @ssaa8309 10 місяців тому

      ማሻአላህ ተባረክ አላህ ❤❤❤❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Рік тому +6

    ማሺአላህ አላሁ አክበር!!!!እኔም እንደሷው ሰላምቴ ነኝ ግን ስበሃን አላህ እስልምናን የሚመስል ደስታና ትልቅ ስጦታ የለም!!!! ለእህት ወንድሞቸንም አልሃምዱሊላአላህ ሰበብ አድርጎኛል!!!ኢንሺአላህ ለሀገሬ ያብቃኝና የኔ መንገድ ፕሮግራም እንድትጋብዥኝ ባክብሮት እጠይቃለሁ ሶፊየ 🙏🙏🙏🙏

  • @jamisweet6787
    @jamisweet6787 Рік тому +339

    ሰለምቴወችኮ ልዮ ናቸው በአራት አመቷ እንደት በሂጃብ እደተከናነበች እኛ ግን ከ 24 አመት በላይ ሁኖንኳ ስንቶቻችን ነን የለበስነው 😢

    • @أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
      @أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي Рік тому +12

      ልክነሸ የኔውድአላህ የህዲና

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 Рік тому +33

      ኒቃቡ ቀርቶ ከሐራም በራቅን

    • @qader6010
      @qader6010 Рік тому +17

      በቀን አምስት ጊዜ ሚታጠብ ሰው እዴት ይሸታል ተብሎ ይገመታል ኢሄ ድንቁርና ካልሆነ በስተቀር

    • @rewdamudesir5924
      @rewdamudesir5924 Рік тому +13

      ​@@qader6010 ካፌሮች እንዲ ብሎ ነው የሚያስተምረዋቸው

    • @keimamehomed7014
      @keimamehomed7014 Рік тому +14

      ወላሂ ሀቅ ነው እህቴ ይሄው እኔ መልበስ እፈልጋለው ግን እየተወዛገብኩ አለው ያአረቢ አላህ ያግራልን

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ Рік тому +19

    ማሻአላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ የሚባለው ለዚህ ነው እማየ የኒቃቧ ንግስት እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 Рік тому +50

    እቺን ኮሜንት የምታነቡ ሙስሊሞች በአላህ ይዣችሗለሁ ወንድማችን ቁርአን ሲቀራ ልብ ያሚያረጋጋ በዴስታ ገላን ሁሉ የሚሰ ነጥቅ አቀራር ነው ወንድማች አድስ ዩቱብ ከፍቷል ስሙ ቃሪእ ቶፊቅ አል ሀበሺ ይባላል እና ግቡና እናበረታታው በአላህ ግቡ አዳምጡት አጫጭር ነው በአላህ ግቡ

  • @ኒዛሊያሰኢድ
    @ኒዛሊያሰኢድ Рік тому +40

    ኮመንቴን የምታነቡ ሁሉ ዱአ አድርጉልኝ እናትና አባቴን አላህ ሂድያ ይስጥልኝ ያረብ

  • @sikosilo2212
    @sikosilo2212 Рік тому +78

    ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ያጀመአ እውነቱን አውቄው መንታ መንገድላይነኝ በዱአ አስቡኝ

    • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
      @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ Рік тому +4

      አላህ ያግዝሽ ያረብ

    • @sikosilo2212
      @sikosilo2212 Рік тому +3

      ኢንሻ አላህ በአላህ ተሥፋ አልቆርጥም

    • @haeah0203
      @haeah0203 Рік тому +4

      አላህ የእዉነትን መንገድ ይምራሽ የኔዉድ አብሽሪ እኔም ቤተስቦችን እስልምናን እንዲወፍቅልኝ ሁሌ ዱአየ ነው ያረቢ

    • @hshsgbsbsh2145
      @hshsgbsbsh2145 Рік тому +3

      ያአላህ አላህ ቀጥተኛዉን መንገዲ ይምርሽ ያረብ

    • @zahinazain7122
      @zahinazain7122 Рік тому

      Rabin karaa dhugaa irraa sihaa fiduu❤❤❤

  • @DhgdDhgfe-zj9li
    @DhgdDhgfe-zj9li Рік тому +7

    ወይኔ ልዩ እናት ናት አላሕ ደሞ የቀሩ ልጆችሽን አላሕ እስልምናን ያጎናፅፍልሽ ሑቢ 😘😘😘😘😘

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ወንዱ ልጅሽን አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ያረብ

  • @alfaruq-s6q
    @alfaruq-s6q 7 місяців тому +2

    ትክክለኛው ሸሪዓዊ አለባበስ ሰለምቴዋ እናታችን የለበሰችው ነው ባረከሏሁ ፊሀ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Рік тому +21

    አባትሽም ማህበረሰቡን ፈርተውእጅ እውታውን ያቁነበር ህፃንልጅእና ሙስሊም ሆኖየሞተአድነው አሉ 😢😢😢😢😢 የቀሩተን አላህ የግራላቸው

  • @nesredaru5305
    @nesredaru5305 Рік тому +139

    ልጆቿም ቀርበው እውነታውን እናታቸው ፊት ቢያወጉልን መልካም ነበር

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому +23

    ድሮ በዘፈን የሰማውድ ዳላንታ የሚባለውን አልሃምዱሊላህ ከሙዚቃ ያወጣኘ ጌታየ
    ማሻ አላህ ተባረከላህ ወይ ሰለምቴዎች ስቀናባቸው ማሻ አላህ

    • @Susunegn-u7z
      @Susunegn-u7z Рік тому

      endet raksh gn kemusica lmdshn akafyn

  • @جميلهطاهر-و7ش
    @جميلهطاهر-و7ش Рік тому +3

    ወላሂ አስለቀሰችኝ ለምን እደሆን ባላቅም ወላሂ ዉስጤ ነዉ የተረበሸዉ አልሀመዱሊላህ እንኳንም ወደ ትክክለኛዉ መንገድ አላህ መራሽ 😭😭😭

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn Рік тому +23

    የሰለምቴወች አድናቂ የነሱው እህት የኔ ጀግናዎች እወዳችኻለውውውው❤❤❤❤❤❤

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ Рік тому +2

      እንዴት እንደምቀና በጥንካሪያቸው

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Рік тому +1

    ክርስትና ለምን ያስገድዳሉ ህፃን አይደለች ምን አይነት እምነት ነው እህቴ እንኳን ሰለምሽ አልሀምዱሊላህ

  • @jamisweet6787
    @jamisweet6787 Рік тому +20

    የኔ መንገድ ዛሬ ሰአቱን ጠብቆ ተለቆል እኳን ደና መጣሺ ሶፊ ግን ካገባሺ ወድህ እየጠፋሺብን ነው🎉

  • @حياهاحمد-غ1ش
    @حياهاحمد-غ1ش 8 місяців тому +2

    ያረቢ አላህየ እኔንም ወፈቀኝ ነቃቢስቲ መሁን እፈልጋለሁ ግን አለበስኩም አላህ ያግራልኝ እስኪ ሁላችሁም ዱአ አድረጉልኝ አላህ አገረትልኝ እድሸፈንንንሸ

  • @alyaalmheiri323
    @alyaalmheiri323 Рік тому +27

    ሱብሀነለ አለህ የወደደውን ይመርጣል 😢❤

  • @እሙሂክማ-ዐ4ሸ
    @እሙሂክማ-ዐ4ሸ Рік тому +13

    ግን ሶፊያዉዷእህታችን ሂጃብ ትልበስየምትሉላይክ ለምድነዉግንሶፊዉዷ አችስለምድነዉ ሂጃብየማለብሽዉ?? ሥትወድሞችሽንእኮ አችንእያዩ ሥትእናሥት የሚረበሹአሉ ለምንግንእኛሙሥሊሞች ሆነንእደት ለሂጃባችን ችላእንላለን ሀስቢየአላህ ወኒእመልወኪል አላህ ሙሉኢማንን ሙሉሂጃብን አላህያልብሰን በድናችንላይ አላህ ያጠክረን ያሀዩም ያቀዩም ቢራህመቲክ ያዘልጅላሊወልኢክራም

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ Рік тому +9

    አህለን ሶፊ. ጠፍተሽ ሰሞኑን እንካን ደህና መጣሽ ውዴ. እህቴ. እንካን ደህና መጣሽ ወደ ተፈጠርሽበት ሃይማኖት. 😢😢 እስልምና. እኮ ውብ ደስስ የሚል ሃይማኖት. ነው ማሻአላህ አለባበሳ ሲያምር.❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 Рік тому +9

    አለሀምዲሊላህ ስትል ደስ ስትል የአላህ ሰለምቴ መሆን መታደል ነው ወላሂ

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 Рік тому +36

    ልጆቹ ይቅረቡ የምትሉ

  • @Mekya1
    @Mekya1 Рік тому +1

    ከቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁት እሚገርመው የአገሬ ልጅ ናት ማሻላህ

  • @رحمهدرسه
    @رحمهدرسه Рік тому +8

    ልጆቻን ጋብዠልን ማሻአላሕ እናታችን አላሕ እረጅም እድሜ ከጠና ጋር ያቆይሽ

  • @teorin_shiekh
    @teorin_shiekh Рік тому +9

    ማሻአላህ ተባርከላህ አላህ ያጠንክርሽ የቀሩትንም ወደ እሰልምና በሰላም ይመልስልሽ

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N Рік тому +51

    ምርጡ ፕሮግራም በጣም ቆየብንኮ
    እንኳን በሰላም መጣችሁ
    የኔ መንገድ እኛም መንገዳችንን የምናይበት ምርጥ ትምህርት ቤት ነው❤
    የዛሬው ደግሞ ያጓጓል❤
    ሶፊዬ የኛ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣችሁ❤

  • @rabeyayusef
    @rabeyayusef Рік тому +1

    ስለምቴወች ለኛ በእስልምና ለአደግነው ልጁች ተምሳሌቶቻችን ናችሁ ሁለየ እስልምናየን እየኖረኩት እንዳልሆነ ይስማኛል። እናተን ሳይ ስመለከት ለኢስላም መጋሪጃ እንደሆንኩኝ ይስማኛል።

  • @saidfeleke3153
    @saidfeleke3153 Рік тому +3

    ማሻ አላህ እህታችን አላህ ይጨምርልሽ በጣም ውስጤን የነካው አንቡ አንባችሁ ልዮነቱን እወቁ ያልሽው ነው ዓላህ ነብያችንን አንብብ ነው ያላቸው ስለዚህ ማንበብ ብዙ ነገር ያሳውቃል ስለዚህ እህታችን ልበ ብርሀን ነች አላህ ይጨምርልሽ !!!

  • @almanal120
    @almanal120 5 місяців тому +2

    ያረብ የኔንም እናት ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልኚ

  • @ሰሚራኩታብር
    @ሰሚራኩታብር Рік тому +6

    አሏህ ለቀሩት ልጆችሽም ሂዳያውን ይስጣቸው እኔ ይገርመኛል የሰለምቴወች ፅናት እኛ የኖርንበት ኒቃብ ቀርቶብን ሂጃብ እንኴ በስርአት እንለብስም አሏህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ

  • @abditsegaye8320
    @abditsegaye8320 Рік тому +2

    አላሀምዱላሂ አንድ እህታችን በቅርቡ ሰልማለች ቤተሰቦቿ ፈተና እያበዙባት ነው ዱሀ ዱሀ አድርጉላት

  • @salaaj7501
    @salaaj7501 Рік тому +24

    የአቅማችን እንረዳሻለን እህቴ አካወንት ላኪልን
    ለትደገፊ ይገባል ሚኒበሮች ሁሌ ሰው ደሰ ካለው ሰለምቴዎች የሚረዱበትን ሁሌ አመቻቹ።

  • @زهرة-م6م
    @زهرة-م6م Рік тому +1

    እናትዋን ያሰለመቻትን ልጅቱን አለማድነቅ አይቻልም እንዴት የታደለች ናት አላህ ለመልካም ነገር የመረጣት እድለኛ

  • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ

    ምርጥ አእምሮ ስላለሽ ድነሻል💪አላህ ይጨምርልሽ😊

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل Рік тому +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አቤት ፅናት አላህየ እስከመጨረሻሽ እስቲቃማውን ይስጥሽ ይስጠን ለልጆችሽም ለቤተሰቦችሽ አጠቃላይ ለሰው ልጆች በሙሉ እስልምናን ይወፍቃቸው ልጆቿን አቅርቢልን ሶፊሻ

  • @wkefabilahiwokilla
    @wkefabilahiwokilla Рік тому +3

    ማሻአላህ የህዲ መየሻ የሰለምቴዎች ጥንካሬ እኔም እንድጠነክር ያደርገኛል አላህ ያፅናችሁ እኛንም አላህ የህዲና ሃቲማችን አላህ ያሳምርልን ጀዛኩም አላህ ሶፊ

  • @حبيبه-م6ش
    @حبيبه-م6ش Рік тому +10

    እንግዳ አለኝ ብየ በመስመር አናግራሽ እሺ ብለሽ ስታበቂ እረሳሽውዴ እህቴ ሶፊ ለማንኛውም ቴሌ ግራም ላይ መስመሩን ልኬልሻለው የሠለመው ደግሞ ይገርምሻል ያንችን ፕሮግራም ብቻ በማየት ነው አግኚው…!!!

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn Рік тому +3

    ❤ማሻአሏህ ተባረከሏህ እንኳን ወደትክክለኛው ወደ ነብያት ሀይማኖት መጡ አልሀምዱሊላህ ያኢላሂሂሂሂሂሂሂ ሶፊያዬ ናፍቀሺኝ ነበር የኔ ስስት ❤❤❤

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 Рік тому +2

    ምላሦ ራሡ ሢጣፍጥ አትጠገብም አላሕ ወዶልሻል እድለኛ ሤት ነሽ

  • @hbintesmael5025
    @hbintesmael5025 Рік тому +20

    የአላህ ምንኛ ያመር ኢስላምን ነው እኮ አላህ የሰጠን አልሃምዱሊላህ እስልምናን የሰጠኸን ያርብ

  • @b.6015
    @b.6015 Рік тому +2

    ሱብሀን አላህ አለሀምዲሊላህ ደስ የሚለው ነገር አጥብቀው የሚጠሉት ካፊሮች እስልምናን ይይቀበላሉ አለሀምዲሊላህ

  • @CattTv
    @CattTv Рік тому +4

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላ ስትል ደሞ ደስ ስትል አላህ ይጠብቅሽ እናቴ

  • @tyrdx2677
    @tyrdx2677 Рік тому +6

    ማሻ አላህ የእናት ስታወራ ከእፏ ማር ጥብ ይላል ❤❤❤

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ

    ውይይ እዴት ደስስስ ይላል የኔናት እኳን ቀጥተኛውን መገድ አሏህ መራሽ ከነ ሌጆችሽ ያረብ አሏህ ያፅናቹህ

  • @maryem9100
    @maryem9100 Рік тому +2

    የኔ ምገድ ዛሬ የሀገሬን ሰወ አቀረባቸሁልኛል ሸኩራን ለኩም የኔ ናት ጠነካሬዋ ደስ ሰተል በነገራችላይ እነሱ እደሚጠሉን ሁሉ እኛ ሙስሊሞቹም በጣም ነወ እምንጠላቸወ ወላሂ ወድሜ ክርስታን ስስመወ ያስታዉከወ ነበር ከጥላቸወ የተነሳ ሱበሀነላህ

  • @Tube-co8rw
    @Tube-co8rw Рік тому +8

    ማሸአላ ማሸአላ አ ዉበት ሲለካ በኒቃብ ነዉ ለካ ❤❤❤

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid8333 Рік тому +2

    ሱበሀን አላህ እሄን ያክል ነው የሚጠሉን ግን አንድ ነን ይላሉ

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Рік тому +6

    መሻአላህ ተባረከላህ. እንዲየውሰለምቴዎች ጥንካሬያቸው መታድል ይሂ ያላህ ሱጦታነው እኔ ኒቃብ ለመልበስ እወላወላለው ያረብ አግራልኝ

  • @yube3674
    @yube3674 Рік тому +26

    ለእህቴ እዳያን እንድሰጣ ዱአ አርጉልኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @FedlaDiltata
      @FedlaDiltata 10 місяців тому

      አቢሽር አለህ ቀልቢ ይስጠት❤❤❤

  • @ahmwdsadf2983
    @ahmwdsadf2983 Рік тому +3

    ማሻአላህ እንኳን ለዚህ ለተዋበ
    ዲነል እስላም አበቃሽ አልሀምዱሊላህ❤❤

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ

    አላሁ አክበር አላህ መጨረሻሺን ያሳምርልሺ ልጆቺሺንም አላህ ቀጥተኛውን ምገድ ይምራቸው ያረብ ለሁሉም ቤተሰብ አላህ ቅኑን ምገድ ይምራቸው የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @taybatube194
    @taybatube194 Рік тому +5

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
    አላህ የፈለገዉን የወደደዉን ሰዉ ቀጥተኛዉን መንገድ ኢስልምነን ይሰጠወል

  • @tgay5642
    @tgay5642 Рік тому +2

    አልሃምዱሊላህ ወሏሂ ፈተናዉ ብዙ ነበር እኔ እስልምና ስቀበል ብዙ ፈተና ነበር በስደትም ያሰብኩት አልተሳካም ነበር 3 ሰርቸ በነፃ በበደል አል አልፏል አሁንግን አልሃምዱሊላህ ጥሩ ሂዎት እየኖርኩ ነዉ ሀቅ ስን ቀበል ፈተና ብዙነዉ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ Рік тому

      ማሻኣላህ እህቴ ኣላህ ያጠንክርሸሰ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ Рік тому +28

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከቱ ጀሚአን የረቢ ግን ማነዉ እደኔ የአረብ ስራ የሰለቸዉ ኧረ አላህ መላ በለኝ ወላሂ ደከመኝ 😢😢

    • @Fatiya.N
      @Fatiya.N Рік тому +1

      እኔም እንዳች ነኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ😢

    • @ፎዚያ.የሱፍ
      @ፎዚያ.የሱፍ Рік тому +2

      አብሽሪ ውዴ እኔም ነኝ 😢😢😢😢😢😢

    • @shukriya7295
      @shukriya7295 Рік тому +1

      ❤😢

    • @እሙአብዱሮህማን-ኘ4አ
      @እሙአብዱሮህማን-ኘ4አ Рік тому +2

      ሁላችንም ነን ውደ በጣም ሰልችቶን ል😢 ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل Рік тому

      ሁላችንም ስልችቶናል ያርቢ ፍርጃውን ቅርብ ያርግልን

  • @tofikmo-qf8vd
    @tofikmo-qf8vd Рік тому +2

    አላህ ልጆችሽን ወደ ትክክለኛው እምነት እስልምና እንዲመራልሽ እንማጸነዋል ዱዋችንንም እንዲቀበለን እንለምነዋል

  • @hikmayealhaabariyamusema6607
    @hikmayealhaabariyamusema6607 Рік тому +3

    ያረቢ የሰለምቴወችን ጥንካሬ ሳይ ሁሌ እኔም ሰለምቴ በሆንኩ እላለሁ ያአብ አላህ ይጨምርላቸዉ በዲኑም ያፅናቸዉ😊

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 Рік тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ምርጥ ምክር ሌሎችንም አላህ መንገዱን ያግራለችሁ የረብ
    አማሪኛ ንግግሯ ማብራሪያዋ ይመሥጣል አብሽሪ አላህ ሙራድሽን ይምራልሽ

  • @የኔብቻ-ጀ6ወ
    @የኔብቻ-ጀ6ወ Рік тому +4

    አረ ሶፊ ኢኮኖሚ አስተካክላሉላቸውና አህለል ኸይር ፈልጋቹ አረ በአላህ እነዚ ቤተሰቦች ከጨለማ አውጡአቸው ሰበብ ሆነሽ እንዳቀረብሻት የቤተሰቦቹአ የሂዳያ ሰበብ ሁኚላት በአላህ ነገ ይቆጨነል

  • @DtDy-l4c
    @DtDy-l4c Рік тому +2

    መሸአላህበጣምደሰይልላ ቤተሰቦችሸን ሁሉ አላህ ያግራላቸው

  • @hayatail6337
    @hayatail6337 Рік тому +9

    አልሀምዱሊላህ
    የኛ ጌታ ጥራት ይገባህ

  • @ssuw5688
    @ssuw5688 Рік тому

    ማሻአላህ እንኳን በደህና ወደትክክለኛው ሀይማኖት መጣችሁ አላህ ፅናቱን እንዲሰጣችሁ እመኛለሁ ሚንበር ቲቪን እናመሰግናለን ሶፊ በድጋሜ ከልጆቿ ጋር ብትጋብዟት በጣም ደስ ይላል?

  • @DuabiDhd-hq4pb
    @DuabiDhd-hq4pb Рік тому +6

    ሰለምቴወች አኮ ልዩ ናቸዉ ወላሂ ሠወዳቸዉ❤❤❤

  • @HowaBh
    @HowaBh Рік тому +1

    የኔቆጆ እናት እደዉ አርሦ አደር ከሆኑ እህት ወዲሞችሽ የኩልሠተዉመሬታቸዉን ሠልመዉ አችጋይቀመጡ❤

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    ኡሰታዝ ች እዚህ ቦታ ሂደው ማስተማር አለባቸው ኢንሻአላህ አላህ የመኖር እደል ይሰጠኝ እና ምኞቴ እንዴዚህ አገር እየሂደሁ የምችለውን አስተምራለሁ

  • @Zahra-l1v1j
    @Zahra-l1v1j Рік тому

    አላህ ለሚወደው ነው እስልምናን የሚሰጠው ማሻ አላህ አላህ ስለመረጠሽ እድለኛ ነሽ

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 Рік тому +24

    አሰለማሊኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱ ሶፊይ ማሻ አለህ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @yuseranstub8308
    @yuseranstub8308 9 місяців тому

    ሶፊ አለሀ ለአችም እናት እስልምናን ወፊቀወት ታደሰች ወለይ ስሜትሽ ጋብቶኝል❤❤❤❤አብሺር አንድ ቀን አይቀርም

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض Рік тому +8

    የሁላችንም እናቶችና አያቶቻችን በአማራ ክልል ያለ እድሜ ጋብቻ ነው ያገቡት አሁንም አለ በትንሹ

  • @ዜድ-ኀ3ጠ
    @ዜድ-ኀ3ጠ 15 днів тому

    ወንዱ እና ሴት ልጆቿ ይቅረብልን የምትሉ እስኪ

  • @floraflower9525
    @floraflower9525 Рік тому +4

    አልኸምዱሊላህ እንኳን ወደተፈጠርሽበት እስልምና መጣሽ

  • @sofiyabilal7712
    @sofiyabilal7712 8 місяців тому

    ማሻአላህ አላህ ለቤተሰብሽም ህዳያ ይስጥልሽ ጀግና ነሽ ኻቲማሽን ያሳምርልሽ ያሳምርልን አሚንን❤❤❤❤❤

  • @sadamhamed4433
    @sadamhamed4433 Рік тому +6

    ትለያለሽ ወላሂ ቀሪልጆችሽንም አላህ ያምጣልሽ ይሻአላህ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    አልሀምዱሊላህ ስንት ጀግና ቤተሰብ አለ ማሻአላህ

  • @muntihabeshaethiopianfooda2859

    እላህ ያግዝሽ ሶፊ ልጆችዋን ብትጋብዥልን ደስ ይለናን ቀለል ያለ ኬክ እና ምግብ ምትፈልጉ ደምሩኝ እላለሁ።

  • @husnatu2023
    @husnatu2023 Рік тому +2

    ያረብ የኔም ወንድም እስልምና ወፍቀው

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 Рік тому +4

    የዱኒያን ጀኑት ነው እየኖርሽ የለሽው እናቴዋ አላህ ለእኛም ጠእመል ኢማን ይወፍቀንንን

  • @የሌለኝእስኪኖረኝያለዉበቂ

    ማነዉ እደኔ በባ የጨረሰዉ ያረብ እኛንም በዲናችን ጠካራ አርገን 🤲😥

  • @نفيسهمحمد-ز8ط
    @نفيسهمحمد-ز8ط Рік тому +8

    الحمد لله الذي هداها الى الاسلام وشكرا جزيلا لكم على التقديم

  • @الحمدللهعلكلحل-ن4د

    ማሻ አላህ አላህ ሙሉ ቤተሠቧችሺን እሲሊሚና ይውፍቃችው አላህ ጥናቱን ይስጥሺ