"በሚታመልከው ሰማይ አምላክ ይዤሃለሁ ጦርነት አስቁመህ ሐገሪቷን ሠላም አድርጋት"መጋቢና ዘማሪ ታምራት ኃይሌ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ ያስተላለፉት ጥብቅ ማሳሰቢያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 248

  • @AlmazAsefaChergide
    @AlmazAsefaChergide 4 місяці тому +15

    በበለጠ ፀጋ አሁንም ይባርክህ በዚህ ባንተ መንፈሰ ሁሉም ይጥለቅለቅ ተባረክ!

  • @AmanAdiyo
    @AmanAdiyo 7 місяців тому +18

    የሰማይና የምድር አባትና አምላክ እ/ር ይባርክ

  • @bekelemenkesha3913
    @bekelemenkesha3913 11 місяців тому +17

    እግዛብሄር ይባርክህ ።እግዛብሄር እግራችንን ይባርክ ።

  • @AlemashSisay
    @AlemashSisay 4 місяці тому +12

    ተባረክ አባቴ አንደበትህ ይባረክ እግዛቤር ኢትዮጵያን ይባርክ❤❤❤

  • @SimretHaile-wo3xm
    @SimretHaile-wo3xm Місяць тому

    እግ/ር ይባርክህ ለእትዬጽያ ፅሎትህን ጌታ ይቀበልልን እናመስግናለን ተባረክ እንወድሀለን

  • @semmamelesse5426
    @semmamelesse5426 11 місяців тому +20

    አግዚአብሔር ይባርኮት።ቅን ፍላጎት ካለ መንገድ አይጠፋም።ሁሉም የእምነት ተቋማት አባቶች በአገራችን አራቱም ማዕዘን ያለው መገዳደል፣ርሃብ፣ስደት፣እንዲቆም በጋራ መቆም፣መጸለይ፣ይቅር መባባል፣መድረክ ቢፈጠር ሰላም ሊመጣ ይችላል።

  • @SurafelZewge
    @SurafelZewge 2 місяці тому

    የኔ አባት በየሱስም አመሰግናለሁ እድሜህ ይርዘምልን ኑርልን እዳተ ያለ እ/ር ያብዛልን አመሰግናለሁ ።

  • @EniduEnidu-y3w
    @EniduEnidu-y3w 2 місяці тому

    አባታችን ታመራት ሀይሌ እውኔት የእግዚአብሔር ሰዉ ተባረክ .አይ የእምነት አባት አየሱስ ዘመኑን ያራዝም❤❤❤❤

  • @BirtukanBekeleashoro
    @BirtukanBekeleashoro 11 місяців тому +11

    ልክነዉ ጆሮ ያለዉ ይስመ ሰላም ለሀገረችን ለእትዮጵያ ይሁን ❤❤❤❤

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 11 місяців тому +15

    Wonderful message.Thank you.I shared this video to four friends.

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 3 місяці тому +4

    ሁሉን የሚያውቅ እግዚእብሔር ነው እግዚእብሔር ጣልቃ ይግባ ሁላችን እንፀልይ

  • @TsehayituDhunfa
    @TsehayituDhunfa 3 місяці тому +5

    የእግዚአብሔር ሰው የእግዚአብሔርን ሀሳብ ስለ አገለገልህ እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ሰው አለውና አሁንም ፀጋው ይብዛልህ በእየጓዳው የምናለቅሰውንም ሰምቶ ከማደሪያው የመለሰልን ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ
    ፓስተር ታምራት ኃይሌንም ጨምሮ ይባርክህ ።
    እግዚአብሔር ሕዝቡን ፣ምድሪቱና በውስጥዋ ያሉትን አደራ የሰጣችሁ ሁሉ ይህንን ሐገራዊ መልዕክት በአስቸኳይ እንድትተገብሩ በትሕትና እንለምችኋለን " "የማራናታ እናቶች የፀሎት ሕብረት
    ከኢሉ-አብባቦራ ከመቱ ሠፈረ ሰላም

  • @kebronmuluneh7712
    @kebronmuluneh7712 2 місяці тому +1

    ታሜ የእሥራኤል አምላክ ይባርክህ ይጣብቅህም ትልቅ ሃላፍነትህን በእንዳዚህ ዓይነት ድርሻችንን እንድንወጣ መነቃቅያ ብሆን ይገባል እሽ ክብር ምስጋነ ለውድ አምላካችን ይሁን ኤሚን ።

  • @abebayehualema7885
    @abebayehualema7885 2 місяці тому +1

    የሰማይና የምድር ባለቤት እግዚአብሔር ይባርክህ ሀገራችንንም ሰላም ያርገኝ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SleepyBrownBear-sv6bf
    @SleepyBrownBear-sv6bf 3 місяці тому +2

    የእግዚአብሔር፡፡አገልገይ፡፡ፓስ፡፡ተም፡፡ጌታ፡፡ዘመንህን፡፡ይበረክ፡፡በጌታ፡፡ይቁም🙋🙋🙋🙋

  • @saqibaqi5193
    @saqibaqi5193 10 місяців тому +2

    ፓሰተረ እግዠአቤሔረ የባረክ ቲክክል🙏🙏🙏🙏

  • @Abeni-ck2jg
    @Abeni-ck2jg 19 годин тому

    እግ/ር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር አንተ በረከታችን ነህ!!!

  • @AbinetAbera-zz3lm
    @AbinetAbera-zz3lm 2 місяці тому +1

    የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ይህ ትክክለኛ መንገድ ነው ።

  • @girmaw.mariam1392
    @girmaw.mariam1392 3 місяці тому +2

    ❤thanks lord Jesus i heard a great peace words and let us know that we turned in to practice in the name of Jesus lord power amen 🙏

  • @KidistTsige-f7s
    @KidistTsige-f7s 11 місяців тому +8

    ወንድሜ እዉነት ያናግርክ !እድሜ ከጤና ይስጥልኝ .

  • @mulemule-i8y
    @mulemule-i8y 2 місяці тому

    ኢትዪጵያ ሠላምሽን እግዚአብሔር ያብዛው ወድሜ ታምራት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 3 місяці тому +2

    አባት ለልጆቹ እውነትን ያሳውቃል
    በማቀላጠፊያ ፈልጉልኝ
    መልካም አባት መልካም ምክር
    🌈🌈🌈🌈🌈

  • @Mulatbazezeu
    @Mulatbazezeu 2 місяці тому +1

    ምርጥ ኢትዮጵያ የሀይማኖት መሪና ሙህር ሰው ስለደም መፍሰስ የሚሳብ የእግዚአብሔር ሰው ማለት ይኸው ነው ተባረክ

  • @tewodrostsegaye-q8m
    @tewodrostsegaye-q8m 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር በድሜና በጤና አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤

  • @chernetdina1783
    @chernetdina1783 3 місяці тому +1

    የጦርነት መንፈስ እግዚአብሔር ይምታው
    ፓስተር ተባረክ እውነት ነው ለመፍተሔው አብሮ መሥራት ነው

  • @kuruffohenbe4056
    @kuruffohenbe4056 10 місяців тому +4

    God bless you, I agree with these comments. Thanks

  • @dagmtemesgen-g4i
    @dagmtemesgen-g4i 3 місяці тому +3

    ዋው ጥሩ አባባል ነው ሰላም ባለበት እግዝሐብሔር አለ

  • @UFAYSAUKA
    @UFAYSAUKA 2 місяці тому +1

    ዘማርና መጋቢ ታምራት ኃይለ እግዚአብሔር ይባርክህ ሚመለከታቸዉ አካላት ሁሉ ማሳሰብህ ጥሩ ሆኖ የሚሰማ ጆሮና የሚመለስ ልቦናን ፈጣር ይስጠን።እግዚአብሔር ልያደርግ የፈለገዉን ጉዳይ በሐዋርያትና በነቢያት እንዲሁም በአገልጋዮቹ አፍ ቆሞ አስቀድሞ ይናገራልና ።እኛ ኢትዮጵያዊያን ሁላችንም አገርን የምንወድ ሕዝብን የሚናከብር ደግሞም እግዚአብሔርንም የምንፈራ የምንታዘዝ ከሆንን በንስሐ በመመለስ አገራችንን እንታደግ።

  • @generationbuilder1068
    @generationbuilder1068 11 місяців тому +16

    ፖስተርና ዘማሪ ታምራት እግዚአብሔር ይባርክዎት!
    ድርሻዎትን ተወጥተዋል።

  • @almazEndres
    @almazEndres 11 місяців тому +8

    ትክክል ፓስተር ታምራት የተማረ የተባረከ አምሮ አለህ እግዛብሔር በዙፋኑ ላይ ነው አሜን አሜን አሜን

  • @AmanAsefa-h7p
    @AmanAsefa-h7p 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክ አባታችን ተባርከ qiri

  • @ChalieAngaw-mt5wn
    @ChalieAngaw-mt5wn 11 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይባርክህህ ወንድማችን እንዳንተ በሆነልን

  • @KebedeDabero-d1s
    @KebedeDabero-d1s 10 місяців тому +2

    የጊዜዉ ጥሪ ነውና ፓስተር እግዚአብሔር ይባርኮት❤

  • @Tadelebeyene-wi4hq
    @Tadelebeyene-wi4hq 3 місяці тому +3

    እግዢአብሔረ ይበሪክህ ጥሩ አስተዋይ ሰዉ ነህ ሰምና አድማጭ ይስጠን
    እግዢአብሔረ እትዮጽያን ይጠብቅልን

  • @Keba-q9p
    @Keba-q9p 2 місяці тому +1

    GOD IS ABOVE ALL
    GOD SAVED OUR NATIONS
    GOD BLESS YOU PASTOR TAMIRAT

  • @Michaelkutu
    @Michaelkutu 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን !!

  • @HoorHoor-e3b
    @HoorHoor-e3b 3 місяці тому +3

    Egzbhari yebaki❤❤❤❤❤❤

  • @solomonenjamo
    @solomonenjamo 3 місяці тому +3

    You are blessed and you are blessing.

  • @MekonnenAbay-i3q
    @MekonnenAbay-i3q 3 місяці тому +2

    ዘመንህ ይባረክ እውነተኛ አባት

  • @solomonjakomino1198
    @solomonjakomino1198 3 місяці тому +3

    God Bless you Pastor.

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 3 місяці тому +2

    መጋቢ ታምራት ኃይሌ ሀገራችን አሁን ባለው ሁኔታ በድፍረት በመናገርህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ጥፋቱ አመፁ የመንግሥት ነው ሁሉንም እግዚአብሄር ያያል ይፈርዳል።

  • @MseFahad
    @MseFahad 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባሪክህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @luckypromise7880
    @luckypromise7880 10 місяців тому +2

    ፓስተር ታመ ተባረክ

  • @77senait
    @77senait 3 місяці тому +2

    ፀጋው ይብዛልህ ❤

  • @FisayaMh
    @FisayaMh 10 місяців тому +4

    The oll mighty God bless you all.

  • @MekuanintBelay
    @MekuanintBelay 3 місяці тому +2

    ተባረክ አባቴ

  • @AmanJiru-n3b
    @AmanJiru-n3b 3 місяці тому +1

    እግዚሐብሔር ይበርክ ፓስተር

  • @lessaneworkberhanu7361
    @lessaneworkberhanu7361 2 місяці тому

    God bless you Tame. This is a good advice for all!!!

  • @RahelTesema-g9m
    @RahelTesema-g9m 10 місяців тому +3

    አበታችን ጌታ እግ/ር ይበርኮት

  • @BirukBitena-t7f
    @BirukBitena-t7f 3 місяці тому +2

    ኢግዝአብሔር ይባሬክህ፣

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 3 місяці тому +3

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ በእውነት ተባረክ የሚሰማ ካለ ነው

  • @YaredTeshe
    @YaredTeshe 3 місяці тому +2

    ጌታ ይባርክህ

  • @Fikru-s2u
    @Fikru-s2u 11 місяців тому +3

    በጣም የድርሻህን አስተላልፏሉ ተበራኩልኝ

  • @abbaabeby9186
    @abbaabeby9186 11 місяців тому +2

    ጌታ ይበርክህ እ/ር የእትዮጵየን ሰለም የመይፈልጉትን ሰዎች ይፈውስ

    • @YabetsGebre
      @YabetsGebre 11 місяців тому

      እግ /ርይባሪክ ዘመን ይባረክ

  • @KabebusheLophosoJakamo
    @KabebusheLophosoJakamo 3 місяці тому +3

    Amen amen 🙏🙏 abatachine gata yibarikoti zamachu yibaraki

  • @siloamtesfaye6908
    @siloamtesfaye6908 11 місяців тому +3

    ሰልፉም ሰልፈኛዉ የእግዚአብሔር ነው ፣

  • @FilimonBeyene-y9e
    @FilimonBeyene-y9e 2 місяці тому +1

    Fetari andebeton yibarekot tsegawn yabzalot

  • @lemmaermako1638
    @lemmaermako1638 3 місяці тому +1

    May GOD's grass with u!

  • @almazadmassu1856
    @almazadmassu1856 11 місяців тому +3

    አሜን። አሜን። አሜን።

  • @felekechzeleke6587
    @felekechzeleke6587 2 місяці тому +1

    The very first & key activity of government is justice equally for all. This is because of the LORD God is the God of justice. As long as etbinic party is established fighting is enevitable. Therefore, we have to advise current Ethiopian government has to modify the 'hive mengist'

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 4 місяці тому +3

    God bless Ethiopia 🇪🇹❤
    The only solution is Praying !Praying! Not by mighty, nor by power, but by my Spirit, saith the Lord of host zech. 4:6
    Praying to God is the only answer. God bless Ethiopia Amen 🙏

  • @Temesgen-z8l
    @Temesgen-z8l Місяць тому

    ጌታ ይባርክህ ።

  • @EyasuTanto-c9z
    @EyasuTanto-c9z 3 місяці тому +1

    ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ እውነት መግለጡ በጣም ጥሩ ነው

  • @alemeshetgezahegn
    @alemeshetgezahegn 11 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @HizkelAbraham
    @HizkelAbraham 10 місяців тому +3

    እውነት ነው አባታችን

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 11 місяців тому +7

    Wow wow wow Ewnten Befeker Selengerekn. Egzabeher Amelk kenate gara Yehun Yebarekh👈⚖️❤️❤️❤️🙏🌹🌹🌹🌷🌷🌹

  • @mulemule-i8y
    @mulemule-i8y 2 місяці тому

    ታምራት እግዚአብሔር ይሳርክህ

  • @tewdrosdebebe-hs1xm
    @tewdrosdebebe-hs1xm 11 місяців тому +5

    አዎ ልክ ነህ ጎበዝ ሰው

  • @Expo2020-v7q
    @Expo2020-v7q 2 місяці тому +1

    Tabarke egiziabher yebarkhe

  • @ABE-y7q
    @ABE-y7q 10 місяців тому +5

    ወንድሜ ተባረኪ❤❤❤❤❤እግዚያብሔረ ይባርኮት

  • @MengstuGebisa
    @MengstuGebisa 11 місяців тому +18

    መፍቴሄዉ ፀሎት ብቻ ነዉ የምናገር የመች ጠፋ የሐገራችን ያሁኑ ችግር የቤቴክርስትያን ችግር ብቻ እንደሆነ ይሰማኛል 1ጢሞ 2:1-5 ፀጥና ረጭ ብላ ሐገር በፀጥታ እንድትኖር ቅዱሳን መፀለይ አለብን

    • @Kalawadimembers
      @Kalawadimembers 2 місяці тому

      ዝም በል ወሬኛ አስመሳይ የሚናገር መች ጠፋ ትላለህ እንዴ .... ወንድሞችህ ናቸው አገሪቷን እየበጠበጡ ያሉት አንተ ቤት ካልገባ ምንም አይመስልህም?

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 2 місяці тому

    What a matured timely call for peace and reconciliation!
    God cannot overlook this ceaseless blood shed, fratricide!
    We must break thease curses and live in a brotherhood atmosphere!
    Work for the development of our country!
    The fear of God is the begging of all wisdom!
    Peace to Our land and the whole world!
    Dear pastor, this is a Message from God Himself! Stay blessed 🙌

  • @HaimanotGirma-h7k
    @HaimanotGirma-h7k 11 місяців тому +3

    እግብሔር,ይባርኩወት❤🎉

  • @KerimaTemam-dc6wf
    @KerimaTemam-dc6wf 2 місяці тому

    Mashalahaa mikirii maaqabali gidii yilali

  • @ShewayeSeyifu-u5x
    @ShewayeSeyifu-u5x 11 місяців тому +3

    አሜንአሜን

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 11 місяців тому +2

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤️🙌🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ 😂😂😂😢😢😢

  • @Mahmooudalbaloushi
    @Mahmooudalbaloushi 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ ታባረክ ፍቅር ያሸንፍል 💔💔😭😭😭ሁሉንም እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል

  • @FelekeFaltamo-e5i
    @FelekeFaltamo-e5i 11 місяців тому +3

    Amen

  • @aberabulto2276
    @aberabulto2276 Рік тому +45

    ወንድሜ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ መልካም ብለሃል። የሚሰማ ጆሮ የሚያስተውል ልብ ቅንነትን የሚፈፅም ህሊና ይስጠን። ሆኖም ጦርነት እየተካሄደ ያለው በአማራ ክልል ብቻ ሳይሆን በኦሮሚያም የከፋ ስለሆነ እኩል ቦታ ሊሰጠው ይገባል የሚል እምነት አለኝ።

  • @Shaito-w8j
    @Shaito-w8j 3 місяці тому +2

    እግዝየብሔር ይበርክህ

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 2 місяці тому

    መጋቢ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ።በአሁኑ ሰዓት በመላው አማራ በብድር የተገኘው ገንዘብ የጦር መሠሪያ የብልፅግናው መንግስት በመበደር ድሮን በመግዛት በማንነቱ አማራው እያለቀ ነው እናቶች አባቶች ህፃናቶች ወጣቶች በመከላከያ በከባድ መሣሪያ በድሮን ሴቶች ህፃናቶች በወታደሩ እየተደፈሩ የሚዘገንን ሥራ እየተሠራ ነው ቅዱሳን በሰሜን በአማራው ስለሚያልቀው ሕዝብ በንስሐ አጥብቃችሁ ፀልዩ። የእግዚጨብሔር ሰው እውነት ተናግረሃል ወንጌልን አውቃለሁ የሚለው መንግስት አማራውን እንደውጭ ጠላት በድሮንና በከባድ መሣሪያ በታንክ በስናይፐር በመድፍ አማራው ወንጌልን አውቃለሁ የሚል መንግሥት ንፁህ ደም እያፈሰሰ ነው። ሥልጣን በጦርነት አይቆይም " ንጉስ በሠራዊት ብዛት አይጠበቅም " ጌታ እየሱስ በማወቅም ባለማወቅም በድፍረትም በስህተትም በድለነሃል ይቅር በለን ለሀገራችን ጣልቃ ግባ የፈሰሰውን የንፁሃን የአማራውን ደም ጌታ ተበቀል ።

  • @biskut6932
    @biskut6932 Рік тому +12

    እነ መሳይ ቡድንን የንድሚ ሰብሳቢዎች በዘር እያደራጁ ተገዳደሉ የሚሉትን ጥሪው ያጠቃለው ዘረኝነት የበታችና የበላይነት መፈክር እያሰሙ የሚያባሉንን በህያው እግዚአብሔር ስም ኢትዮጵያን ተዋት በሉልን መናናቅ አንዱ አንዱን ማዋረድ ተሳዳቢ መሆን ይቁም ሁሉም ያውቁም

    • @TT-bz8ld
      @TT-bz8ld 2 місяці тому

      ከመሳይ ትከቫ ዉረድ፣፣ ገዳዮ አብይ አህመድ ነው፤፤ ለፍርድ ይቅረብልን በአስቸኳይ ከስልጣን ይዉረድ

  • @DegeleLendebo
    @DegeleLendebo 4 місяці тому +2

    Tebarek

  • @HabtamuGetu-s5t
    @HabtamuGetu-s5t 4 місяці тому +3

    Ameen

  • @tamirushiferaw5028
    @tamirushiferaw5028 3 місяці тому

    እግዝአብሔር ይባርኮት ፓስተር ፣ይህንን የሰማችሁት የምመለከታችሁ ሁሉ ቶሎ ብላችሁ ወደ ሥራ እንድትገቡ በእግዝአብሔር ስም እለምናለሁ፣እግዝአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ ፣

  • @BiniBire-hv3hu
    @BiniBire-hv3hu 3 місяці тому

    ተባረግ አባቴ

  • @TsegayeEndrias
    @TsegayeEndrias 10 місяців тому

    God bless you too father for your expected message regarding to our country Ethiopia;because we all have a responsibility of a country based on love and deviation of Ethiopia, especially this responsibility belongs people's those who have a leading responsibility and people's in different responsibility positions have a great work to bring stability, peace and security of one's country.

  • @EriteSheger
    @EriteSheger 3 місяці тому

    Ameni

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 3 місяці тому

    ትክክል አባታቺን ኢትጰ በአለም የታወቀቺ ሀገርነቺ ወንድሙን ወንድሙ ገደለው ፈጣራ በቃይበለን የደሀልጂ አለቀ ፍቅር ያሸንፍል ሁላቺንም በልባናቺን ይደር ዘበንህን ይባርከው ትክክልነው😢😢😢😢😢😢

  • @pastor6435
    @pastor6435 10 місяців тому +1

    መጋቢ እና ዘማሪ ታምራት ሀይሌ እናከብርሐለን ይህንን ጥያቄ በመጋቢት 8 ቀን በ ጀማ የፀሎት ቀን ላይ ምህላ ይደረግ።

  • @Genet-tw8js
    @Genet-tw8js 10 місяців тому +1

    Pastor i will agree

  • @mesfinbekele7059
    @mesfinbekele7059 11 місяців тому +1

    I wish the ears of the government be functional and adopt this advice.

  • @AmdetsionAsheber
    @AmdetsionAsheber 11 місяців тому

    እግዚአብሔር፣ዬባረከው፣ትውልድ፣የተባረከ፣ነው።ተራራዬን፣አናገረው።

  • @Behailu-q4f
    @Behailu-q4f 3 місяці тому

    አቢቹ የጌታ ሰው ነው አትጠራጠር

  • @KonjitLakew
    @KonjitLakew 11 місяців тому +1

    እ/ር አምላክ ይባርክህ ፓ/ርዬ መልክዐ ግን ትንሽ የዘገየ ይመስለኛል

  • @AbynahLire
    @AbynahLire 3 місяці тому

    ማንግስት ላሃጋር አባት ካሆና ህዝብ ላማንግስት እንዲታዛዝ ምካሩ ፃልዩ!
    ማንግስትምንም አልባዳላም ኦሮሞም አማራ ህዝብ ላማንግስት ይታዛዝ

  • @biskut6932
    @biskut6932 Рік тому +5

    መፀለይ ይህን የሚያስቆመው እግዚአብሔር ነው ለምን ሁሉም በገንዘብ በእብሪት ውስጥ ሴጣን ገብቷል ይህን ሴጣን የሚያወጣው አምላክ ብቻ ነው ሌላው እማ በእኔ እበልጥ ሰክሯሯል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ayeleabebe4039
    @ayeleabebe4039 3 місяці тому

    God bless you

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 3 місяці тому +2

    እውነት ነው ይቅር ያልተባለ አጥአት አበሳ አለቢን ከፈጣሪ

  • @BilisaWadesa
    @BilisaWadesa 3 місяці тому

    Egzbher ybarik!!