መንግስት "የገደላቸው" አዛዥ ተገኙ፣ የጎጃሙ ጅምላ ግድያና መከላከያ፣ ኢትዮጵያዊያን እንዲወጡ ታዘዙ፣ ህወሓትና ህዝቡ አንድ ነው?፣ 14 ቢሊዮኑ ብር| EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 чер 2024

КОМЕНТАРІ • 281

  • @user-ed5tz7lq9d
    @user-ed5tz7lq9d 10 днів тому +52

    ከ ብልፅግና በላይ የብልፅግና ደጋፊዎች ያስጠሉኛል😢

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba 10 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 10 днів тому +1

      እነደኔ ነህ ደጋፊ ጓደኞቼ ሳይቀር በልቤ ተፀየፋቸዋለሁ።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 10 днів тому

      ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 10 днів тому

      @@SamitrghhI know you were the Abiy Nabiy crowd I don’t blame you for being mad

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 10 днів тому +22

    ይሄ አዉሬ አገዛዝ መጨረሻዉ መች ይሆን ?

    • @user-qt7gj6vi5e
      @user-qt7gj6vi5e 10 днів тому +6

      መጨረሻ ነብሰ በላ ስርአት ጥፋቱ ልንግርህ/ሽ ትግራይ ና አማራ አንድ ቢሆን ሰአት ካልሆነ 50 አመት ንቅንቅ አይልም አለቀ ።

    • @meronwerkineh5858
      @meronwerkineh5858 10 днів тому

      Enam nafekegi

    • @meronwerkineh5858
      @meronwerkineh5858 10 днів тому

      Yamahara ytgray meriwchi dkoro slehonu aysmamum abiy addbachaw ydfachaw

  • @timharmon10
    @timharmon10 10 днів тому +53

    አማራው በርትቶ ነፃ ሊያወጣን ጫፍ ደርሷል!! ድል ለ ጀግናው ፋኖ 💪🏼💪🏼

  • @user-nv9su8lm9b
    @user-nv9su8lm9b 10 днів тому +57

    መከላከያ የምትባሉ የአቢይ ገረዶችን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይጨርሳችሁ ።

    • @soud986
      @soud986 10 днів тому

      Semen ezz?

    • @LiverpoolFan-yd9yo
      @LiverpoolFan-yd9yo 9 днів тому

      አሜን😢😢😢

    • @kingnatan7689
      @kingnatan7689 9 днів тому

      መከላከያ ስላለ ነው በሰላም ወተህ የምትገባው አንተ ኮተታም ዳር ድንበር አንተ ሳትሆን እነሱ ናቸው የምተብቁልህ

    • @user-nv9su8lm9b
      @user-nv9su8lm9b 8 днів тому

      @@kingnatan7689 በሰላም ወጥቼ ምገባው መድኃኔዓለም ስላለ ብቻ ነው ። የሀገሪቷን ድንበር ባዶ ሆኖ የሚጠበቀውም እርሱ ነው ። ኮተታምስ አንተና ህፃናትን ደፋሪ መካላከያ ተብዬ ናቸው ።

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 10 днів тому +5

    ድል ለዐማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ይችላል እናሸንፋላን ለአማራ ህዝብ ሕልውና ❤

  • @user-kw2qk6zz5h
    @user-kw2qk6zz5h 10 днів тому +14

    ብልጽግና ይውደም

  • @wasyihuntesefaye850
    @wasyihuntesefaye850 10 днів тому +4

    እግዚኦ አቤቱ ማረን በጥላቻ በዘረኝነት ላይ የተመሰረተ መንግስት አኛ ኢትዮጵያውያንን ፈጀን አምላክ ሆይ ምህረትህ ትቅረበን

  • @melesegenenedulecha7955
    @melesegenenedulecha7955 10 днів тому +2

    ድል ለመከላከያ ❤❤

    • @alelegnAmlake
      @alelegnAmlake 9 днів тому

      አራጅ ጥንብ ሸለፈታም

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 10 днів тому +33

    ድል ለአማራ ፋኖ

    • @BOBRast-vw4pr
      @BOBRast-vw4pr 10 днів тому +1

      ትላንትና ደሞ ድል ላኣብዪ ለመከላክያ ሰራዊት ስትል ነበር ኣንተ ኣህያ

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 10 днів тому +4

      @@BOBRast-vw4pr agame mn agebachu kulkalam enkan aln koshashoch ahun mane l aby yemisegdew enate aydelachu tekomamtachu leba ashkabach 🤣

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 10 днів тому +3

    አቤ ታማኝና ሚዛናዊ መረጃ እናመሰግናለን

  • @Ashenafi2121
    @Ashenafi2121 10 днів тому +13

    አሁን ያለው የአገር መከላኪያ ሳይሆን ጥቂቶች የሚዘወሩት የኦሮሞ መከላኪያ ሰራዊት ነው‼️

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x 10 днів тому +3

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qf8wv6zk1x
    @user-qf8wv6zk1x 10 днів тому +24

    ድል ለተገፍው አማራ ፍኖ

  • @Etsub-ff6de
    @Etsub-ff6de 10 днів тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤😢

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q 10 днів тому +2

    ብልፅግና ከነሠራዋቱ👎👎👎👎👎👎👎👹👹👹👹👹👹👹👹👹🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 10 днів тому +35

    የብልጽግና ጠፍቷል ብልፅግና ሰራዊት እና አሽቃባጮች ይውደሙ።👎👎👎 🇪🇹ለዘለዓለም ትኑር ።🇪🇹

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 10 днів тому +2

    እረበቃ በለን አምላክ የበደልነውን ይቅር ይበለን

  • @lalisatariku7700
    @lalisatariku7700 10 днів тому +1

    ኡሌም ስሰማ የሀም ሰለቸግን መድአ ኡነትን ብቻ ማካሃል አርጋችሁ ስለምት ሰሩ ምስጋና ይገባቹሃል 🙏🙏

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 10 днів тому +9

    ህወሓት ።ህወሓት🥰🥰🥰🥰🥰🥰ህወሓት ።ህወሓት🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 10 днів тому +14

    OPDO የብሔር ብሔረሰብ ጠላት ነው ።
    RIP ዘንዶው

    • @soud986
      @soud986 10 днів тому

      Fano is worse

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 10 днів тому

      ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል በኮሬ ነጌኛ ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህቡድን የመኪ ናሹፌሮችን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ በቀን 230 ሰው ይሞታል ወጣት የተማረ አምራች በአማራ በግፍ እየሞተ ነው በትግራይ አፋር ሱማሌ ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

    • @Amanu152
      @Amanu152 10 днів тому +1

      ​@@soud986there's no one worse than TPLF and there supports

    • @goiteomgezaei9066
      @goiteomgezaei9066 10 днів тому

      ዘረቢሱ ኣምሓራ በሚል የውሸት መጠርያ የተሰባሰበው ክልል ነው የብሐሔር ብሔረሰቦች ጠላት።

  • @MulugetaAbrham-hg3io
    @MulugetaAbrham-hg3io 10 днів тому +1

    God bless Ethiopia ❤

  • @minaletemach3387
    @minaletemach3387 10 днів тому +2

    Ethio form
    Nice job

  • @habtegirma4516
    @habtegirma4516 10 днів тому +3

    Yayesew ምርጥ ሰው

  • @alulaalula9344
    @alulaalula9344 10 днів тому +12

    በዉጭ አገር ያላቹ የአማራ ተወላጆች የትግራይን ህዝብ ሲጨፈጨፍ ኖሞር ተዉ ይጨፍጨፉ ብላቹ ሰልፍ ሰትወጡ አየን ለምን አሁንስ አንደበታቹ ተዘጋ ህዝባቹ ስያልቅ ለምን ድምፅ አትሆንዋቸዉም የህዝቡ መከራ እናንተ ራሳቹ ያመጣችሁት እንደሆነ ይታወቃል ይሁን እንጂ አሁን ድምፅ ሆናቹ ካሱት ህዝቡን በአብይ ሳያልቅ

    • @ewawa11412
      @ewawa11412 10 днів тому +7

      አዛኝ ቅቤአንጎችአሉ
      መከራውየመጠው ለአማራብቻመስሎሀል

    • @user-qt7gj6vi5e
      @user-qt7gj6vi5e 10 днів тому +1

      ደነዝ አሁን ገባህ ገና ብዙ ናይዋለን

    • @alulaalula9344
      @alulaalula9344 10 днів тому +3

      @@ewawa11412 እንዳልሆነማ አሸሸ አሸሸ አብይ መጣ ግዜ ስትሉ ተዉ አልን አልሰማ አላቹ

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 10 днів тому

      ህባቸው አልቆ የትግራይ ህዝብ ቢሞት ደሰታቸው ለነሱ የሰው ሰጋ የሚበሉት

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 10 днів тому +1

      እናነተ ጮሃችሁ ተንከባላችሁ ሚሊየን ህዝባችሁ ከመጨፍጨፍ አልዳኑም።

  • @abadittadesse5892
    @abadittadesse5892 10 днів тому +4

    Bltsigna wushetam 💔

  • @Letish190
    @Letish190 10 днів тому +8

    ትግራይ አትንኩልን. LEAVE US ALONE!

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 10 днів тому

      የሚገርመው እንዲህ እየተረሸኑ ጉድ ፈልቶባቸው አሁንም ሕወሃት: የትግራይ ሕዝብ: ትግራይ እያሉ መጃጃላቸው ይገርመኛል። የቤት ስራቸውን ቢሰሩ የሰው ድስት ባያማስሉ ይመከራል።

  • @mekhonetay
    @mekhonetay 10 днів тому +3

    ህዋሓት የትግራይ ህዝብ ብሶት የፈጠረው የህዝብ ድርጅት ነው ለዚህም ነው ልጆቹን አስውቶ ከተሓሕት ወደ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ የሚል ስም የተስጠው የግድ እንደ ሌላው የኢትዮጵያ ጅርጅት ወይም ፖርቲ ከየጠላ ቤቱ ተጠራርቶ የተመስረተ ድርጅት አይደለም ስለዚህ ህውሃት የትግራይ ህዝብ ድርጅት ነው ከህዝቡ ያለው ትስስር እንዲህ በቀላሉ የሚላቀቅ አይደለም::

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car 10 днів тому

    ድል ለፋኖ🎉❤❤❤

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 10 днів тому +4

    Ethio Forum ❤

  • @Ashenafi2121
    @Ashenafi2121 10 днів тому +1

    እመኑኝ ከአሁን በኋላ የአማራ ህዝብ እየሞተ እየተፈናቀለ መብቱና ጥቅም ሳይከበር የፋኖ ትግል መቼም አይቆምም ‼️‼️‼️

  • @user-th8pr6vd9e
    @user-th8pr6vd9e 10 днів тому +3

    ሰላም

  • @user-bt6pg9qz5l
    @user-bt6pg9qz5l 10 днів тому +5

    የአብይ አህመድ አሊ """ገርዶች ግን በግምት ነው እዴ"""የሚገልቱ😂😂😂😂

    • @hko-ge5og
      @hko-ge5og 10 днів тому

      እየፈሩ ነዋ😂😂😂😂

  • @abadittadesse5892
    @abadittadesse5892 10 днів тому +4

    Gedayu biltsigna new enji lela aydelem💔💔

  • @Eyu392
    @Eyu392 10 днів тому +2

    wellcome

  • @user-wr4tv3lr1s
    @user-wr4tv3lr1s 10 днів тому +3

    ሰላም ስጠብቅህ ነበር❤❤❤❤

  • @user-lz9um6vx5y
    @user-lz9um6vx5y 10 днів тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @user-gz8im8sr9h
    @user-gz8im8sr9h 10 днів тому

    ድል ለፋኖ

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car 10 днів тому

    ሁሉም አማራ ፋኖ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @davedave2432
    @davedave2432 10 днів тому +4

    የህወሃት አባላት እኮ ተጋሩ ናቸው አትሳሳት

    • @medhindebas5003
      @medhindebas5003 10 днів тому +3

      All Tegaru isn’t TPLF.

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 10 днів тому +1

      ​@@medhindebas5003አንተን ማን ልበል። ሕወሃት = የትግራይ ሕዝብ መሆኑን አትርሳ። አትጃጃሉ። በግድ ተለያዩ ስትሉ ሕዝቡን ዕልኸ ውስጥ ነው የምታስገቡት።

    • @hdyatraya8591
      @hdyatraya8591 10 днів тому

      ​@@woinshetkassaye7174ገልዒ😅😅😅

    • @frezersefani8843
      @frezersefani8843 9 днів тому

      ​@@woinshetkassaye7174 ልኣብነት ኣነ ትግራዋይ እየ ግን ህወሓት የኮንኩይ....ታይ ማለት እዩ ኩሉ ትግራዋይ ህወሓት እዩ ኢልካ ጽዋ

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 10 днів тому

    ትክክል ነው ትግራ = ሕወሀት
    ጌታ ያግዛችሁ

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 10 днів тому

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ ፣የሺዎች አመታት ነባር ክቡር ህዝብ በነዚህ ሀገር በገነጠሉ፣በከፋፈሉ፣ወደብ አልባ ባረጉ ባንዳዎች አይወከልም የምለው ለዚህ ነው።❤

  • @TedrosG.yohennes
    @TedrosG.yohennes 10 днів тому +3

    Tamagn beyene yete newu

  • @GenetAkeli
    @GenetAkeli 10 днів тому +7

    ድል ለፋኖ ጥሩ ነው ስለ ህውሀት በደንብ ዙግቡልን አምባገነን ድርጅት

    • @smd7650
      @smd7650 10 днів тому +3

      ጀዝባ

    • @user-qt7gj6vi5e
      @user-qt7gj6vi5e 10 днів тому +7

      እንዳ ትሸወዲ እህትየ ኢሄ ፐለቲካ ነው ህውሃት መቸምም አይጠፋም ሚያጠፋው ከፈለገ ደሞ ራሱ የትግራይ ህዝብ አለቀ ሌላ ነገር እንዳይ መስልሽ

    • @aynalemkassaye731
      @aynalemkassaye731 10 днів тому +7

      ህወሀትን ለማወቅ በቂ እውቀት ሊኖርህ ይገባል፡፡

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 10 днів тому +2

      ገገማ አታቁንም ጁዊሳ ግን ከየትኛው ነህ
      1- የመን ስሀራ
      2- ሳውዲ ስሀራ
      3- ኡማን ስሀራ ተምታትቶባቹሀል
      ገና ታሪክ ይስራል

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 10 днів тому +2

      @@aynalemkassaye731 🤣🤣 komatoch fukera bcha mn abatachu tametalachu y aby popo hula agame hwhat ydeklachu

  • @atew
    @atew 10 днів тому

    Thank you ethioforum

  • @abebaabeba9508
    @abebaabeba9508 10 днів тому +1

    ህወሃት ደመይ❤

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 10 днів тому +9

    እግዚአብሄር አምላክ ኢትዩጲያን
    አስባት

  • @zebidartube
    @zebidartube 10 днів тому +1

    የ ጁላ ጦር የሚዋጋው ከ አማራ ህዝብጋ ስለሆነ መቼም አያሸንፍም። ህዝብን ታግሎ ያሸነፈ ኖሮ አያውቅም።

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 10 днів тому +4

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @danielhalefom5922
    @danielhalefom5922 10 днів тому +1

    Tplf leadership must call tigrainan to political parties to share the power

  • @mesgnawabebe3071
    @mesgnawabebe3071 10 днів тому +3

    TPLF= the people of Tigray,OLF = the people of Oromo, FANO = the people of Amhara.....2024 joke

  • @EilfeWana
    @EilfeWana 10 днів тому +1

    Berta

  • @user-nh5vc3db3j
    @user-nh5vc3db3j 10 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 10 днів тому +1

    🙏💛❤️

  • @Huyeabamda
    @Huyeabamda 10 днів тому +2

    ❤❤👌👌💪💪💪

  • @TewodrosY
    @TewodrosY 10 днів тому +1

    የትግራይ ህዝብም ህወሃትም አንድ ናቸው!!

    • @assdadfg2916
      @assdadfg2916 10 днів тому

      ኣደለንም😏ህዉሓት ፖርት ነዉ እኛ ዶሞ ህዝብ ነን።።

  • @user-wq1ro4gj3x
    @user-wq1ro4gj3x 10 днів тому +3

    Fano

  • @ButnaBaley
    @ButnaBaley 10 днів тому +2

    ❤❤❤

  • @he5896
    @he5896 10 днів тому

    Victory for Al-Shabab

  • @user-rl4jw9lz7b
    @user-rl4jw9lz7b 10 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @berhanabay7338
    @berhanabay7338 10 днів тому +1

    ዱንኩል በፀሀይ በረሀ ቁ ጨ ቡሎ እኘ እያለን እኳእ ሆነ ያለ ጀ ነው!

  • @MohamedDligeba
    @MohamedDligeba 6 днів тому

    ሰላም ለእነቴ ኢትዮጽያ የዝህ ሃይነት ድል ዬለም

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 10 днів тому

    Wow❤❤❤

  • @asterstar330
    @asterstar330 10 днів тому +1

    Welcome 1st🎉🎉🎉🎉

  • @user-bi9rt2mi2u
    @user-bi9rt2mi2u 10 днів тому

    በቀጣይ ሳኡዲ ያለንም በብልፅግናው ምክኒያት ዉጡ እንባላል

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 10 днів тому

    Selam viva family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh 10 днів тому

    ከወንበዴ ቡድን ከዚህ የተሻለ አይጠበቅም ::

  • @tesfayhailu700
    @tesfayhailu700 10 днів тому

    👍👍👍👍

  • @he5896
    @he5896 10 днів тому +4

    ድል ለአልሻባብ🎉

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 10 днів тому

      ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል

  • @mekonenembaye9811
    @mekonenembaye9811 10 днів тому

    ስለ ብዝነሰ ዘግብ especially exchahe birrhto dollar

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 10 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @LjalemAdane
    @LjalemAdane 9 днів тому

  • @NOBLIN884
    @NOBLIN884 10 днів тому +6

    አባገዳ አብይ ወንጀልህ በዝቷል በግዜ ልቀቅ!!!

    • @meronwerkineh5858
      @meronwerkineh5858 10 днів тому

      Chirashi nbrtachinn liwors new

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 10 днів тому

      Any property in finfinne and Oromiya belongs to Oromia for they were built illegally without permits from from the proper authorities since mid 1860’s

    • @NOBLIN884
      @NOBLIN884 10 днів тому

      @@ebsamohamed5845 gala's never own any land in Ethiopia ! thats the fact ! free Tadiyos Tantu!!

  • @MousyHonzalez
    @MousyHonzalez 10 днів тому

    ሱማሌም ሀገር ሆና ድረሰለት ለዚህ ህዝብ ጌታ ሆይ 😢😢😢

  • @tesfayeassefa5677
    @tesfayeassefa5677 10 днів тому +6

    ወደዳችሁም ጠላችሁም አማራ ያሸንፋል። እውነትም አለው

    • @Arab_20_Car
      @Arab_20_Car 10 днів тому

      አይቀርም እድሜ ልክ ሰለተገፋን😢😢

  • @user-hv4jd3zl8c
    @user-hv4jd3zl8c 9 днів тому

    Wudub libahal yikono hizibi tigray nay mimrah kumena yeblukumn

  • @user-fl1xo3ut7f
    @user-fl1xo3ut7f 10 днів тому

    Hig ye masikeber erimija.

  • @haddisGebreyesus
    @haddisGebreyesus 6 днів тому

    ያረጀ የፈጀ ኣባባል ነው ህዝቡ ከህወሓት በላይ ነው። ስለዚህ ህዝብ ከዳነ ድርጅቱም ሊድን ይችላል ሰውየው ገልብጦ ነው ያቀረበው። ትክክለኛ ሃቅ የሆነ ነው።
    ማንም ድርጅት ከህዝብ በላይ ሆኖ ኣያቅም።

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 10 днів тому +1

    Hiwat leba

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 10 днів тому

    Ethio forem enamesgnalen bertuln sus honkbgal dmestk merewa new

  • @UmarBadhaso-go6lw
    @UmarBadhaso-go6lw 9 днів тому

    😢rip

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 10 днів тому +5

    ህወሃት ባይፈጠር እና ባይታገል የትግራይ ህዝብ ያማራ ባርያ ሆኖ ይኖር ነበር

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 10 днів тому

    Mehaym wotadr rasnm aydnm enkan tefalami liddell

  • @user-nt6nd6fu5v
    @user-nt6nd6fu5v 10 днів тому

    ❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 10 днів тому

    የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይም የአማራ ሕዝብ ጃዊሳን ካላጠፋ ዕረፍት የለውም፡፡

    • @user-cc3ke8jr1w
      @user-cc3ke8jr1w 10 днів тому +1

      የአማራ ህዝብ ፍሽስቱን ኦሮሞማውን ስረአት ሴሶግድ ነው እረፍት እሚገኘው ለነገሩ አሁን ሰረአቱ ከውስጥም ከውጪም እማይወጣበት ችግር ውስጥ እየገባነው ይወገዳል ከነደጋፊውቹ

  • @aabbaabb5663
    @aabbaabb5663 9 днів тому

    ህወሃትና ማለት ትግራዋይ ነው።

  • @sojoh9j904
    @sojoh9j904 10 днів тому

    38/❤❤❤

  • @weykefetek3020
    @weykefetek3020 10 днів тому

    Over a million people participated in evaluation of TPLF performance.

  • @peaceforall7959
    @peaceforall7959 10 днів тому

    ፍትህ ለትግራይ ህዝብ😢😢😢

  • @soud986
    @soud986 10 днів тому +1

    አይ ኢትዮጵያውያን 😂ይህ ሁሉ ትርምስ መንስኤው ፍላጎት ተጋሩን ለማዋረድ እና ለማጥፋት ምክንያቱ ክፉ ምቀኝነት ጥላቻ ነበር። አለን። VIVA Woyanne

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 10 днів тому

      አትሳሳት ይህ ሁሉ ትርምስና ደም መፋሰስ የትግሬ ወያኔ ተንኮልና ዘላለም እንገዛለን ብለው ደደቢት ውስጥ የጠነሰሱት እቅድ ውጤት ነው።

    • @Amanu152
      @Amanu152 10 днів тому

      Generally we get what we want and we gonna hustle to defend our lands to protect from Agami or grasshoppers TPLF

  • @tsgeweingebreeyesus3369
    @tsgeweingebreeyesus3369 10 днів тому +2

    Yeah Tigray is TPLF TDF we are all the same you guys Still don’t understand??

    • @frezersefani8843
      @frezersefani8843 9 днів тому

      ኣንሕናስ የኮናይ...ህወሓት እና ህዝቢ ትግራይ ሃመይ ኢሉ እዩ ሓደ😂

    • @tsgeweingebreeyesus3369
      @tsgeweingebreeyesus3369 9 днів тому +1

      @@frezersefani8843 ምኽንያቱ ደአ ህወሐት ሰባት እዬም ንሶምከአ ደቂ ትግራይ እዪም አነ ንስኻ ኩሎም ደቂ ትግራይ ሐንቲ እዬም ንዐይ So thank you for your feedback I personally respect your opening good day

  • @jemalmohammed863
    @jemalmohammed863 10 днів тому

    K አሜሪካ ኢስራኤልና ምእራባውያን በላይ ማንም አሸባሪ የለም ።

  • @user-gj8vg4kc1d
    @user-gj8vg4kc1d 10 днів тому

    Shaneen tokko tokkoon Ajjeefamtee dhumuu deemti hin Afuufin yaanafxanyaa faanoo jaallan shanee 🤑🤮💀🥸

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 10 днів тому

    ሕወሓትንና ሕዝቡን ለመነጣጠል ባትለፉ ጥሩ ነው። ሕወሓት የትግራይ ብቻ ሳይሆን የሁሉም የኢትዮዽያ ሕዝቦች ዳግመኛ ቢመራ ምንኛ በታደልን።

    • @DilbesaMulugeta
      @DilbesaMulugeta 10 днів тому +1

      መግደልን ከማን ተማርን ?

    • @only-ib1sc
      @only-ib1sc 10 днів тому

      እኛ አትበል እኔ በል እከካም

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 10 днів тому

    Itti fufi...

  • @FikruSisay-uj3po
    @FikruSisay-uj3po 10 днів тому

    መስተጓጎጉል ሀሀ,,

  • @user-ho7xe3fs6q
    @user-ho7xe3fs6q 10 днів тому

    abye ahemed is must go

  • @smd7650
    @smd7650 10 днів тому

    ምናገባህ

    • @hko-ge5og
      @hko-ge5og 10 днів тому

      እሳት ግባ😂😂😂

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 10 днів тому

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @weykefetek3020
    @weykefetek3020 10 днів тому +8

    TPLF and Tigray are one and the same

  • @beletegelaw2481
    @beletegelaw2481 10 днів тому

    😅😊😊😊