እህቴ አረገዘችብኝ አገባኋት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #Erqmaed #Mentalhealth #Storytelling My name is Endalk Assefa i am the co founder of Erq ma'ed mental health center and i have been working on FM 98.1 and Bisrat FM101.1 since 2008 i care about mental health , peace, justice and familiy reconcilition as well
    Bego tube care about families mental health ,justice and peace as well
    so share my tube
    Comment my tube
    peace for all

КОМЕНТАРІ • 613

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 2 роки тому +58

    እህቴ አረገዘችብኝ አገባሗት
    ያልከውን እርእሥ ቀይረው
    ሣይተዋወቁ እህትና ወድም ሥተት ላይ ወደቁ ብትል ይሻላል
    ይህ ጥፋት የቤተሠብ መዘላዘልነው

    • @zakirhossain2647
      @zakirhossain2647 2 роки тому +3

      ልክብልሻል እድ ደነጋጥኩ እኮእራእሶንሳይ

    • @phonetastic1510
      @phonetastic1510 2 роки тому +1

      እውነት ነው በትክክል

    • @Sirage111d
      @Sirage111d Рік тому +1

      Yes I was confused about it how dose he keep such display please change it..

    • @hermiteka5360
      @hermiteka5360 Рік тому

      I agree , its better to say
      ይቤተስብ መዘዝ or even ይሀጥያት ደሞዝ

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 2 роки тому +43

    ጋዜጠኛው ኣትቸኩል እስኪያውራ ኣስጨርስ🙌🙌🙌

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 2 роки тому +11

    እንዳልክ በድምፅ ነበር የምሰማው መልካም ሰዉ ተባረክ የሚገርም ታሪክ ነው አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @hayathetoopopia2720
      @hayathetoopopia2720 2 роки тому

      ትክክልነዉ በጣም ከባድነዉ ሁሉም ነገራ ማለፍደስይላል

  • @meseretseyoum3970
    @meseretseyoum3970 2 роки тому +2

    በመልክ እላቅህም ነበር በዙ ጊዜ የእርቅ ማእድን እስማለሁ ምን እይነት ስው ይትባረክ በጎ ስራ በእሁኑ ጊዜ የሚስራ እያልኩ በጣም የገርመኛል ወደስራዬ ስሄድ እንካን እይስማሁ ነው የምሄድ ባጋጣሚ መንገድ ፍሬዎ ከተዘጋ ስልኬን ወደ ጀፕኤስ ስቀይር በጣም ነው ይምናደደው ከዛ ስራ ገብቼ በብሉቱዝ እዳምጠለሁ በጣም ስው ስለምትረዳ እግዚአብሔር የባርክህ በርታ እትዬጸያ እናት ሀገር እንዳተ እየነት ስው ነው የሚያስፍልጋት

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Рік тому +1

    እሄንን ታሪክ ሰምቼ ነበር ስርጋቸው በደረሰ ጊዜ ዛሬላይ እንደዚህ ሆነክ ስላየነክ በጣም ደስ ይላል እንዳል አንተ እኮ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በረከት ነክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @thebbseshaye4277
    @thebbseshaye4277 2 роки тому

    እጅግ በጣም አስደንጋጭ ታሪክ ነው። የሰው ልጅ የማይችለው አበሳ የለም። ልጁ ተወልዶ ከሆነ እንዴት እንደሚሆን አያሰብኩ ፈራሁ። በተረፈ ግን ካለጥፋታችሁም ቢሆን ለንሰሀ እንደበቃችሁ ተስፋ አደርጋለሀ። ለእህትህም አስተዋይ ባል ስለሰጣት የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን። ላንተም እንደዚሁ ይስጥህ። ታሪኩ የማንቂያ ደውል ይሁን። ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።

  • @melkamsew4082
    @melkamsew4082 2 роки тому +61

    👉ወላጆች በምንስራው ጥፋት የልጆቻችንን ህይወት አናበላሽ!!

    • @eskaletsge5609
      @eskaletsge5609 2 роки тому

      Yene tarik meseleng efffff ayi yewelajochi sitet 40&50 amet edew lelij yiterfal

    • @user-db4fk2sm9j
      @user-db4fk2sm9j 2 роки тому

      ትክክል ልክ እንደ አረቦች መጠቀቅ

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 роки тому +21

    እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ልቤ እጅግ አዘነ የቤተሰብ ችግር በልጆች ላይ ትልቅ ጫና ይፈጥራል
    ስለዚህ ቤተብ ለልጆች እውነተኛ መጃ መስጠት አለባቸው

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 2 роки тому +8

    ታሪኩ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነበር ግን አንተ ግዜ አልሰህውም ቢያን 3 ክፍል ይወጣው ነበር ባለታሪኩ እራሱ አውርቶ አልጠገበም። በዚህ ታሪክ እኮ ሰው እንዲማር ብቻ ሳይሆን ባለታሪኮችም በመደመጣቸው የሚያገኙት እረፍት እና ነፃነት አለ። አንተ ጠያቂው ግን ያንን የተረዳህ አይመስልም።

  • @sambtad4322
    @sambtad4322 2 роки тому +15

    እንዳልክ ሁሌ በሬድዬ ነበር ማዳምጠው ዛሬ መልክህን አየሁት በጣም ጎበዝ ነህ ሁሌ አደንቅሀለው

  • @eyobgashaw5706
    @eyobgashaw5706 2 роки тому +41

    እንዳልክ በጣም ብዙ ስራ የሰራህ ግን አብዛኛው ሰው ያላወቀህ አሁን ህዝብ ፊት የቀረብክ መልካም ሰው ረጅም እድሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይስጥህ

    • @zyinbmuhammad1947
      @zyinbmuhammad1947 2 роки тому

      Awo welahi

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 2 роки тому +1

      Enem.silayehut.desi.bilonyal.befit.hulem.yemadamixewu.be.dimtsi.bicha.neber

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p Рік тому

      እርቅ ማዕድ ላይ የሚሰላዉ ልጅ ነዉዴ በጣም እከታተለዋለሁ ግን በድምፅ ብቻ ነዉ የማቀዉ

  • @rahelgebessesse2728
    @rahelgebessesse2728 2 роки тому +4

    አሳዛኝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አይምሮዋችውን ጠብቆላችዋል ጋዜጠኛዉ ማነው ባለታሪኩ ?💪💪💪

  • @hannatacola576
    @hannatacola576 2 роки тому +5

    እዳልክዬ እግዚአብሔር ስራሕን ይባርክልሕ አተ የዘመኑ ጀግናነሕ በጣም ነው የማመሰግንሕ

  • @Adme1244
    @Adme1244 2 роки тому +8

    ጋዜጠኛው ተርጋጋ ባለ ታሪኩ ልጂ ማውራት ይቺላል አይደል ተርጋጋ ለተግዲሁ ባለ ታሪኮቺ ያውሩበት

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 роки тому +11

    አሁን አሁን ጠዋት ተዋውቀው ማታ አልጋ ላይ የሚገኙ ብዙዎች ናቸው እህት ወንድም መሆን ብቻ ሳይሆን ዘመዳም ሁነው ሚገኙ ብዙዎች ናቸው ።ወጣቶች ልናስተውል ይገባል ።ከዝሙት በፊት ትዳር ይቀድማል እንጠያየቅ እንተዋወቅ። ግን ያልገባኝ ልጅ አለው ማለት ነው ከእህቱ ?
    እንዳልክ እናመሰግናለን👏👏👏

  • @tgaebeb6224
    @tgaebeb6224 Рік тому +4

    ጋዜጠኛው ለጋዜጠኝነት ብቁ አደለም የልጁን ታሪክ መስማት ሁላ አልቻልንም በናትህ የሌሎችን አዳምጥ ዝም አማለት አችልም አፍህ ላይ ሳት አለ ሆ

  • @kdusmicaelkdusmicael160
    @kdusmicaelkdusmicael160 2 роки тому +5

    እዉይ እንዳልክዬ ስራክና እድሜክ በጣም ይራራቃል ማለቴ የምትሰራዉ ስራ ድንቅ ነዉ የማቱሳላን እድሜ ይስጥ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 роки тому +13

    ታሪኩ በጣም ልብ ይሰብራል ግን አልጨርስኩትም ጋዜጠኛው ትእግስቴን አስጨርሰኘ እደ ምድነው ወሬ ማቆርፈድ አተሆክኮ ባለታሪኩ 🙄🙄🙄🙄

    • @sebled1
      @sebled1 2 роки тому

      Omg you are so right

    • @sebled1
      @sebled1 2 роки тому

      እንም እንዳንቺ ብጣም ያናንድዳል

    • @khadejatasfaa6433
      @khadejatasfaa6433 Рік тому

      በጣም🙄😬😂😂

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p Рік тому

      እኔ ደግሞ ደስ ይለኛል በሪድዬ ስለሚያቀርብ ሰኣት ስለማይበቃዉ ነዉ ተረዱት እንረዳዉ ዋይ

  • @eyumar9798
    @eyumar9798 2 роки тому +13

    እንዳልክ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር መልካምነትህን ያጠንክረው

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 2 роки тому +15

    እንዳልክዬ እና ዓለምሰገድ በሬዲዮ ሳዳምጣችሁ ትልቅ ሰው ትመስሉኝ ነበር ነገሩ ዕድሜያችሁ ትንሽ ቢሆንም ስራችሁ ትልቅ ነው የወጣትነት ዘመናችሁ ይባረክ እወዳችዋለሁ 😘😘😘

  • @gashawalemuhagos5788
    @gashawalemuhagos5788 2 роки тому +17

    ልጁን አላስወራ አለው እኮ: አትቸኩል ተረጋጋ ጋዜጠኛው።

  • @sara.fikerfiker6560
    @sara.fikerfiker6560 2 роки тому +2

    በጣም የምገርም ታርክ ነው እውነት ወላጆች በተለይ እናት ማስብ ለልጆችዋ ወዴ ፍት እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም አስተዋይ ነህ በርቱ ይገርማል እውነት

    • @anawubetu5939
      @anawubetu5939 Рік тому

      በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የምታቀርቡት አስተማሪ ነው በርቱ

  • @sefialemmelaku5609
    @sefialemmelaku5609 2 роки тому +4

    የቤተሰብ ጥፋት የልጆች እዳ ይሆናል እኔ ዘመዶቻችን አስተዋዉቁን የምለዉ እሄ እንዳይፈጠር ነዉ በዙ ሰዉ በዚ መንገድ ተጎድቷል የጎጃም ብአል ደስ ይለኛል በአመት አንዴ የዘመድ ትዉዉቅ አላቸዉ

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 2 роки тому +18

    ከልጁ እንስማ ታሪኩን ጣልቃ አታግባ

  • @shewayeasefa7095
    @shewayeasefa7095 2 роки тому +14

    ብዙ ጊዜ ባለታሪኮችን አታስወራም እራስ ትተርከዋለህ ሬዲዮ ፕሮግራማችሁም ፖስቲሪቲ ላይ እንዲሁ አታስወራም

  • @tezerudesta3283
    @tezerudesta3283 2 роки тому +12

    እንዳልክ ለ እንግዶችህ ሲናገሩ እድል ስጣቸው የጋዜጠኛ ባህሪይ ይኑርህ ከሌሎቹ ተማር ባለታሪኩ ይናገር አንተው ባለታሪክ ሆንክ እኮ;

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p Рік тому

      ምንም የጋዜጠኛ ወግ የለበትሞ ኤጭ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 роки тому +14

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 2 роки тому +20

    የሰው ልጅ ፈተና ብዙነው ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል

  • @zebibahussen7921
    @zebibahussen7921 2 роки тому +3

    አይ የሰዉ ልጂ ስት አይነት ፈተና አለ ይገርማል በራስ ለይ አርገዉ ሲዩት ከባድ ነዉ

  • @hayate4909
    @hayate4909 2 роки тому +9

    ጋዜጠኛው ስንት አመት በሬዲዮ ሳደምጥክ ዛሬ ፊትህን ስላየው ደስ ብሎኛል ግን ለታሪኩ ምንም አልልም

    • @ontheway7089
      @ontheway7089 2 роки тому +1

      አይገርምም ሁልጊዜ ነው የማዳምጥህ እና መቸዬ ነው የሚታየው እል ነበር ዛሬ ግን ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል ::

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 2 роки тому

      ትልቅሠዉ፣መሠሎኝ፣ነበረ፣በሬዴወድምጱ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 2 роки тому +6

    እንዳልክ ጌታ ይባርክህ በ ቴሌቭዥን መስኮት ስላየንህ ደስ ብሎናል ለካ በጣም ወጣት ነህ

    • @alirabee4436
      @alirabee4436 2 роки тому

      እም. እምለዉ. አንተ. ብትተርከዉ. አይሻልም

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w 2 роки тому +3

    በጣምም ታናድዳለህ ታሪኩግን ደስይልነበር ጠያቂውግን መጥኔይስጥህ ታሪኩን እራስህ ታወራዋለህህህህህህ በሰበቡ ኮመንት አበዛሁልህ

  • @ggbh7225
    @ggbh7225 2 роки тому +5

    በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው ጋዜጠኛው ተረጋጋ አላሶራ አልክ

  • @abdumohammed5894
    @abdumohammed5894 2 роки тому +6

    ጠያቂው በጣም ብዙ ነገር ይቀርሀል ። ራስህ አውርተህ ጨረስከው

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x 2 роки тому +4

    በጣም የሚያሳስን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል አይ የሰው ልጅ ፈተናው ብዛቱ

  • @medinahusen5646
    @medinahusen5646 2 роки тому +3

    እንዳልክ ትልቅ ሰው ትመስለኝ ነበር በሬድዬ ድምጽህ ኑርልን

  • @Wyeyt
    @Wyeyt 2 роки тому +21

    Endalk be strong, keep up on your shows, viewer are increasing through time. You guys helped dozen of people through your radio programme.

    • @begotube8461
      @begotube8461  2 роки тому +1

      Thank you and I’ll do that

    • @adanetakele9308
      @adanetakele9308 2 роки тому

      @@begotube8461 ፕሮግራምህን ደግመህ እየው በጣም አበላሽተዋል።ለወደፊቱ አስተካክለው።

    • @radyakhairoaldeen8436
      @radyakhairoaldeen8436 2 роки тому

      @@begotube8461 ይቅርታ ወንድሜ ልጁ ተርኩን እንደያወረ አደረከው ራገህ ብለህ ጠይቀው 😒

    • @weletageberela4280
      @weletageberela4280 Рік тому

      @@begotube8461 kazii bafita kemistee gununynet sayinoren 13,,qoyew gen lijocha weldalecha beloo yetanagerew sewaye ken balbetuu endeta honu setiywa man lay newa yalechiwa

    • @user-of3kf3rk1s
      @user-of3kf3rk1s Рік тому

      Ayzo

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 2 роки тому +5

    ፈጣሪያችን ዝሙትን አትቅረቡ እሱ መጥፎ እና ከመንገድ አሳች ነው ዘር ቀላቃይም ነው

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 роки тому +3

    ማሻአላሕ ለአባትሕ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 2 роки тому +40

    ወንድም ግን እንዳልክ ለ እንግዶችህ ሲናገሩ እድል ስጣቸው በመሀል ባታቋርጣቸው ጥሩ ነው ተባረኩ

    • @asiyatube5507
      @asiyatube5507 2 роки тому +1

      ወላሂ የሚያናዲ ጋዘጠኛ በመሀል ጥልቅ ይላል

    • @begotube8461
      @begotube8461  2 роки тому +4

      እሺ አስተካክላለሁ

    • @user-uk1bg3xb2b
      @user-uk1bg3xb2b 2 роки тому

      @@begotube8461 ዘመነ መንግስ የለንም ተዉ ብዙ አታዉራ ስንልህ አንተ አትሰማም የተፀናወተህን ነገር ይኖራል እንጂ ሰዉ በደህናዉ አለ ቦታዉ የሰዉን ፋንታ እያወራ አድማጩን አያባርርም ። እኔማ ጨርሶ ስሰማህ ያመኛል

    • @Wawow.c
      @Wawow.c Рік тому

      False information ስለሆነ እንዳይሰሳት help እያደረገው ነው

  • @user-xx6sx5wl6r
    @user-xx6sx5wl6r 2 роки тому +6

    እንዳልክ በርታ የምር ደግ ሰው ነክ 🥰ስላየውክ ደስ ብሎኛል

  • @Samsung-dw9bk
    @Samsung-dw9bk 2 роки тому +6

    ወይኔ በጣም ከባዲ ፈተና ነው የሚገርም ታሪክ ነው

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +7

    ይገርማል፡እንዲህ ያለነገር፡ማንነት፡ሳይጠያየቁ፡የማን፡ልጂ፡እንደሆኑ፡በለማወቅ የሚፈጠር፡ነገር፡ከባድነው

  • @adanetakele9308
    @adanetakele9308 2 роки тому +10

    ወይኔ ጋዜጠኛው ፕሮግራሙን አበላሸው።ምን አለ ልጁ በሂደት ቢተርክበት!?አዘበራረከው#!!

    • @sifaanabbakoo5565
      @sifaanabbakoo5565 2 роки тому

      Unet new inem anadedegn

    • @khairatsaeed8354
      @khairatsaeed8354 2 роки тому

      Yemnagar susi alaw mesalg

    • @tirusettsegaye4093
      @tirusettsegaye4093 2 роки тому

      Gazetegna eko be seat newe mnkesakesew metelalfe yalebet neger telalfual enji hulum eko ayweram media newe

  • @betelehemalemu2152
    @betelehemalemu2152 2 роки тому +6

    በጣም አላስወራ አልከው ጠያቂው

  • @silantemolla22
    @silantemolla22 2 роки тому +2

    አስተማሪ ታሪክ ነበር ነገር ግን አንተ ባለታሪኩን ብቻ ሳይሆን ሚስትህን እራሱ ሀሳቧን ማዳመጥ የምትችል አይመስለኝም። እስኪ ባለታሪኩ ያውራ።

  • @qatarqatar6642
    @qatarqatar6642 2 роки тому +17

    ጋአዜጠኛአው መሰለኝ ባአለ ታአሪኩዉ እረ ሰከን በል ለባአለ ጉዳአዩዉ ግዜ ስጠው ቀዥ ቃአዣአ

    • @amira3666
      @amira3666 Рік тому

      ኧረ ጋዜጠኛ ተረጋጋ ወይ እሱ ዝም ይበልና አንተ አዉራ ምን ጉድ ነዉ

  • @banchiyoutube9867
    @banchiyoutube9867 2 роки тому +17

    ጋዜጣኛው ልጁ ይናገር አንተም አጠያየቅሕ ልምድ ውሰድ

    • @user-eg1zf9ob2s
      @user-eg1zf9ob2s 2 роки тому +1

      ፈነጠዘበትኮ ጠያቂና ተጠያቂ እወቅ

  • @elizabethelias9252
    @elizabethelias9252 2 роки тому +12

    አጠያየቅህ ደስ አይልም አንተ ሆንክ ሁሉንም ነገር ያወራከው ልጁን እድል ነፈከው አርም ለባለታሪኩ እንዲተርክ እድል ስጠው፣ጣልቃ አትግባ።

  • @aasala2807
    @aasala2807 Рік тому

    እኔ ጋዜጠኛውን በጣም ነው የማደንቅህ ነገሩን በደንብ አብራርተክ ነው የጠየከው ጎበዝ።1000%1000

  • @radhiahussein6056
    @radhiahussein6056 2 роки тому +6

    ይህን ጋዜጠኝ የማቀው መሰለኝ በሬዲወ ትፈጥናለህ ወድማችን ለግዶችህ እድል ስጣቸው በደብ እዲያወሩ

  • @nunuabate2868
    @nunuabate2868 2 роки тому +5

    የኔ ጥያቄ የተረገዘው ልጅ
    ወዴት ደረሰ
    እንዳልክ እባክህ ለተጠያቂዉ
    ሰዉ ግዜ ሰጣቸው በጣም
    ትቸኩላለህ የሰዉን ሀሳብ አንተ
    ገብተህ በተጠያቂዉ ፋንታ ትበጠብጣለህ።

  • @hiruthiteye
    @hiruthiteye 10 місяців тому

    E/abeher amelak Enkuwan kezh gud awetachhu , perogeram akerabuw gen adenkehalhu lemasetemar ye honal yalekwen makerbh . Tebarek !

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y 2 роки тому +2

    ዋውውውውውው እንዳልክየ።ለመጀመሪያግዜአየውህ።በድምፅህነበርየማውቅህ።።

  • @sadiabdllah9273
    @sadiabdllah9273 2 роки тому +3

    የሚገርም ነው አላህ ይጠብቀን ከዝህ አይነት ነገር

  • @meseretgirm9207
    @meseretgirm9207 2 роки тому +3

    አይዞ ዎድሜ የሳዉ ልጅ ባብዙ ፋታናዉስጥ ያልፋል

    • @yeyohanesfantahun1411
      @yeyohanesfantahun1411 2 роки тому

      ወሬኛ ጋዜጠኛ ነህ ተረጋጋ እሱ መቼ ያውራ

  • @user-lp1ol3lb9c
    @user-lp1ol3lb9c 2 роки тому +2

    አው እኛ አገር በጥም በጥንቃቄ እው ወድምና አህት ቀንቶ የትና የት ትውልድ ተቆጥሮ ነው ብዙ ጣጣ ተጠራቶ ነው በጣም ጥብቅ ነው ይሄ ሁሉም ተፈጥሮ ቆመህ መሄድህ ራሱ እግዚያቤሔር ረቶሀል በጣም ከባድ ነው🙏🙏

  • @noname-ke8fc
    @noname-ke8fc 2 роки тому +8

    ጋዜጠኛው ስራህን አስተካክል subscriber endinorik kefelek

  • @medinahusean5049
    @medinahusean5049 2 роки тому +1

    ጠያቂው በጣም በጣም ትቸኩላለ የልጁን ታሪክ ቀድመ ተናገርክ

  • @user-od8bx3yy7r
    @user-od8bx3yy7r 2 роки тому +3

    በጣም ዬሚገርም ታሪክ👏👏👏

  • @s.s8919
    @s.s8919 2 роки тому +6

    በጣም ያናድዳል አጠያየቅህ ልጁ እንዲያወራ እድል ስጠው, ታሪኩን አንተዉ ተረከዉ ,ባለታሪኩ ያዉራ አንተ ዝም በል

  • @user-wz1cg9vc9m
    @user-wz1cg9vc9m 2 роки тому +6

    ጋዜጠኛው በጣም ይቸኩላል አስቸርሰው አቦ 0️⃣

  • @romangina5121
    @romangina5121 2 роки тому +3

    በጣም ይከብዳል ከህትህጋ አቤቱ አምላኮይ ይቅርበለን

  • @norahahmed2123
    @norahahmed2123 2 роки тому +8

    ወላሂ ምኑም ሳይገባኝ አለቀ በየት በኩል እንስማው

  • @user-ts4xj3yr2r
    @user-ts4xj3yr2r 2 роки тому +5

    እዳልክየ በቪዲወ ስላየሁህ ደስብሎኛል በነገራችለይ እደዚህ አልጠበኩህም ወፍራም እረጅም መላጣ ነበር የምጠብቅህ

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 2 роки тому

    የሚገርምታሪክነው ያአላህ ፈጣሪትግሥቱን ይሥጣችሁ ምን ልበል ያማል

  • @user-xo1ox9rr6v
    @user-xo1ox9rr6v 2 роки тому +3

    Wow nice to see you're face Endalk I use to lisen your voice for long time good to see you good job

  • @esubdikayeleq3760
    @esubdikayeleq3760 2 роки тому +2

    በጣም ነው የሚያሳዝነው እኔም ይሄንን ነው የምፋህራው አባቴን አላቀውም የሚያውቁ ሰወችም ሊነግሩኝ አይፈልጉም ልጆቼ እዳይጋብ እየፈራሁኝ ነው ምን እደማደርግ ግራ ገብቶኛል ያላሳደጋትን አባት ትፈልጋለች ይሉኛል

    • @begotube8461
      @begotube8461  2 роки тому

      0921333331 call come to my office

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 2 роки тому +1

      አገሩን እና አካባቢዉን ካወቅሽ ለማወቅ ሞክሪ በእርግጥ አይረዱም ያላሳደገ ትፈልጋለች ብለዉ ይፈርዳሉ

    • @mominaahmed2890
      @mominaahmed2890 2 роки тому

      Yene ihit bayasadigishim iko weldoshal sew miyawerawin ayatam lehilinash ireft sitiyi abatishin afelalgiyachew be Midiam bihon irasu

    • @merykidus8339
      @merykidus8339 2 роки тому

      @@begotube8461 edalk betae adenkehalewu

  • @mahletdesta565
    @mahletdesta565 2 роки тому +1

    ለምን ተውካት በናትህ ስታሳዝን ማግባቱዋ ጥሩ ነው በእርግጥ። አይዞህ ወንድሜ በ መንፈሳዊ ህይወት በርታ

    • @tub371
      @tub371 2 роки тому

      ለምን ተውካት ?እህቱ እኮ ነች

  • @user-sx9fx2gx8t
    @user-sx9fx2gx8t 2 роки тому +5

    እንዳልክ ይሄን ታሪክ እኮ ሬድዮን ላይ አቅርበኸው ነበር በሰዓቱ ፍቅረኛው ከሱ ብታረግዝም አንድ ጎሳ ስለሆኑ መጋባት አይችሉም (በጉራጌ ባህልና ወግ ሰባት ቤት ቆጥረው ነው ትዳር የሚመሰርቱት ) ነበር ያልከን አሁን እህቱ ሆነች ጭራሽ ?

  • @hoasd1511
    @hoasd1511 2 роки тому +7

    በጣም የምገርም ታርክ ነዉ

    • @yenuyenu1432
      @yenuyenu1432 2 роки тому

      ጋዜጠኛው ዝም በል እሱ ባለ ታሪኩ ያውራ እንዴ

  • @hedrybergzabhre7953
    @hedrybergzabhre7953 2 роки тому +2

    omg እዳልክን አይሆት በሬድዬ ነበር የምሰማው እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሆ

  • @sosinaasrat3147
    @sosinaasrat3147 2 роки тому +15

    ጥሩ መልእክት ነው ግን ጠያቂው በጣም ብዙ ይናገራል የቋርጣል

  • @yetinayetlove6988
    @yetinayetlove6988 2 роки тому +2

    የሚገረም ነው በዛውም ባህላችን የሚገረም ነው ይህ ሁሉ ባህላችን ማወቅ አለብን

  • @user-hk1vl6hy2w
    @user-hk1vl6hy2w Рік тому

    ችግሩ የቤተሰብ ነው። ስለዚህ ሚስትህ አድርገህ ተቀበል። ምንም ችግር የለውም። ምክንያቱም የሁለታችሁም ጥፋት አይደለም።
    እዚህ ደረጃ እስኪደረስ ድረስ አክስትህ ታውቅ ነበር። አጎትህም እንደዚሁ። ስለዚህ ሚስትህ አድርገህ ተቀብለህ ኑር/ሩ።

  • @user-dd4qo6fb7v
    @user-dd4qo6fb7v Рік тому

    እንዳልክዬ ሰላም ገበታ ስላየሁ ደስ ብሎኛል መልካም ሰው

  • @dameabaye5422
    @dameabaye5422 Рік тому +1

    ጋዘጠኛው ታሪኩ እንደህገበኝ አደረገኝ ኤሬ በስመ አብ የጋዜጠኝናትን ሰነ ምግበር ኮርስ መውሰድ አለበት።

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 2 роки тому +2

    ጠያቂው ይቀለቀላል ባለታሪኩ ተረጋግቶ እዲያወራ እድል ስጥ

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 2 роки тому +6

    He is a hero

  • @Hbeshawit9856
    @Hbeshawit9856 2 роки тому +8

    ጋዜጠኛው አንተ ሆንክ እኮ ባለታሪኩ ረጋ ብለህ ለምን ወሬውን አታስጨርሰውም እንደት ደሜን እንዳፈላኸው

  • @fatmaendris9942
    @fatmaendris9942 2 роки тому +10

    አንተ ግን አዘጋጅ ምን ያንቀዠቅዥሀል ባለታሪኩ ለምን አያወራበትም
    የገባቹ ሠዎች ንገሩኝ እህቱ ወለደችው ልጁን ??

  • @tedyg4775
    @tedyg4775 2 роки тому +4

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እህቱን ይቅር በለን ማረን🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 2 роки тому +1

    እዉነት

  • @yhuhjj1272
    @yhuhjj1272 2 роки тому +4

    እሚገርም ታሪክ ነዉ

  • @Elu454
    @Elu454 2 роки тому +7

    Please give him time to speak.😂

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z 2 роки тому +13

    እርሱ ያስደ ነግጣል ጀሮ ለምን አታድግም ቢሉት ይህን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ አሉ😢

  • @mazitube6165
    @mazitube6165 2 роки тому +7

    ማነው ባለታሪኩ ጋዜጠኛው ወይስ ልጁ

  • @almijimma2536
    @almijimma2536 2 роки тому +6

    ጠያቂው በጣም ትቾክላለህ ለባለታሪኩ እንዲናገር ጊዜ ስጥ

  • @hiwotnazrettube1632
    @hiwotnazrettube1632 2 роки тому

    Ye iwunet betam yasazinal wandime egziabher amilak keri hiwotihin yibarkilih ayizoh hiwot yiketilal ye betesab chigil le lij yiterfal tinikake medereg albet

    • @nigustegegne5270
      @nigustegegne5270 Рік тому

      wow betam emigerm getemegn nw astemari hiwet wendme ayzoh mrt mehmr nh gazetegnawnm saladenk alalfm yhn felflu makreb gin fenta stew ediyawera lemadamet mokr

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 2 роки тому +3

    Nice history🙌🙌

  • @rabiamohammed9082
    @rabiamohammed9082 2 роки тому +1

    ሱበሀነክ ያረቢ 🤔🤔🤔 የሚያሳዝን ታሪክነው

  • @fikeryoutube7564
    @fikeryoutube7564 2 роки тому +1

    ልሰማው ብፈልግ እንኳን የጋዜጠኛው ድምፅ እየረበሽኝ በብስጭት ላቋርጠ ነው

  • @mekresilassieasfaw615
    @mekresilassieasfaw615 Рік тому

    ጠያቂው ትቸኩላለህ። ተጠያቂው ጊዜ አግኝቶ ጥያቄውን መመለስ አለበት። በአጠቃለይ የታሪኩን ፍሰት አበላሽተኸዋል። ሌላም ቦታ ላይ ስላየሁህ ማረም አለብህ።

  • @repent5044
    @repent5044 2 роки тому +4

    ጠያቂው ጥያቄ አትደጋግም
    Just move on

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 роки тому

    ሰላም ሰላም እርቅ ማእድ ላይ የማውቀው ድምጽ ሰማሁ ልበል😍
    የፈጣሪ ያለህ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይከብዳል
    ግን በጉራጌ የአንድ አከባቢ ሳይሆን የዘር ሐረግ አንድ ከሆነ ነው በትዳር መዛመድ የማይቻለው እንጂህ አንድ አከባቢ ጉራጌም ሆኖ ብዙ የዘር ሐረግ አለ

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 2 роки тому +11

    ያባት እዳ ለልጅ ማለት ይህ ነው የቤተሰብ ችግር ልጆች ተሰቃዩ ወንድሜ አይዞህ ኦርቶዶክስ ከሆንክ ንስሀ ግባ እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @jesusismylord6569
      @jesusismylord6569 2 роки тому

      ንሰሐ ለሁሉም ያስፈልጋል አትሳቱ

  • @user-ff5jl5uu6y
    @user-ff5jl5uu6y 2 роки тому +16

    አንተ ጠያቂ ነህ ተጠያቂ ያውራበት እረጋ በል

  • @user-ib6ep1ic2q
    @user-ib6ep1ic2q 2 роки тому +9

    ጋዜጠኛው ግን ሲበዛ ቀልቃላ ነህ እስኪ እንግዶችህ አውርተው እስኪጨርሱ አታቋርጣቸው እውቀቱ ከሌለህ ሌሎች ጋዜጠኞች በደንብ ተከታተላቸው ምነው ሸዋ ግራ አጋባህኝ እኮ

  • @workinehtekle7092
    @workinehtekle7092 2 роки тому +2

    ታሪኩ ልጅቷ እንዴት እህቱ እንደሆነች በግልፅ አያብራራም።እህትነቷ በእውነተኛ አባቱ በኩል ነው ወይስ በልጅነቱ በሞተችው እናቱ?ነው ወይስ በጉራጌ ባህል ተመሳሳይ ጎሳ የሆኑ ሰዎች እህትና ወንድም ናቸው ተብሎ ስለሚታመንና ጋብቻም በፍፁም ክልክል ስለሆነ በዚያ መንገድ ነው እህቱን ሊያገባ ነበር የተባለው?

  • @amlesumehari8513
    @amlesumehari8513 2 роки тому

    Besmam gerami tariki new