ያገለገሉ መኪኖች ዋጋ በአዲስ አበባ 2017 ! / Used Cars Price in Addis Ababa Ethiopia 2025

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
    00:42 ሮያል የመኪና መሸጫ - መስቀል ፍላወር ቱሊፕ ሆቴል ጀርባ
    ስልክ - 0912030928 / 0912356994
    19:45 ኦፕሽን የመኪና መሸጫ - 22 ማዞሪያ ካፒታል ሆቴል ጀርባ
    ስልክ - 0960456060 / 0911262788

КОМЕНТАРІ • 22

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  8 днів тому +3

    ሮያል የመኪና መሸጫ - መስቀል ፍላወር ቱሊፕ ሆቴል ጀርባ
    ስልክ - 0912030928 / 0912356994
    ኦፕሽን የመኪና መሸጫ - 22 ማዞሪያ ካፒታል ሆቴል ጀርባ
    ስልክ - 0960456060 / 0911262788

  • @AddisuAddisu-uf5ix
    @AddisuAddisu-uf5ix 8 днів тому +1

    ብራዘር አቀራረብህ አሪፍ ነው የተረቱበትን ሀገርና የፈርስ ጉልበት ገለፃ ብታደረግ ጥሩ ነው

  • @mesfinassefa3881
    @mesfinassefa3881 7 днів тому +1

    እባክሽ ጥያቄ ከጥየቅሽ መልሱን እሱ ይስጥ ወይንም አንቺ አስረጅን

  • @ethiomusic940
    @ethiomusic940 6 днів тому

    ልጅትዋ ስታምር

  • @Aresema12
    @Aresema12 3 дні тому

    ስልክ ላክልኝ

  • @EthiopiaGoonersHub-o9d
    @EthiopiaGoonersHub-o9d 5 днів тому

    anchi minm atchym lingersh adel, ye taxi agegnew bilesh manm aysemachum bitlefelifi, ashkabach. Endanchi Mekina mayak denkoro yimeslachuwal adel hulum sew

  • @abishubirru7182
    @abishubirru7182 6 днів тому

    ኮሮላ 2005 ያልዞረ ስንት ነው?

  • @benabe6627
    @benabe6627 4 дні тому

    2007 model $3,500,000 birr to change to dollar how much?

  • @EthiopiaGoonersHub-o9d
    @EthiopiaGoonersHub-o9d 5 днів тому +1

    old car manm mogn kalhone 3to 5 million waga migeza yelem, gideta ke 2 million betach mehon alebet. Migermew 18 year yeteneda mekina 4 million gizu malet rasu min aynet jilinet nw. 1million rasu sibeza nw.

  • @mameali5612
    @mameali5612 8 днів тому +1

    የኤሌክትሪክ መኪና ግዙ

  • @teodorecity
    @teodorecity 8 днів тому +7

    ልጅቷን ቅጠራት 😂 ካንተ በበለጠ እያሽቃበጠች ነው ለመኪናው 😂

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 8 днів тому

    ምን አልክ ሶሥት ነጥብ ምናምን ትቀልዳለህ

  • @DengleMemekaye
    @DengleMemekaye 7 днів тому

    አገላለፅ የመጀመሪያው አይሻልም???

  • @dawitdebalke
    @dawitdebalke 8 днів тому

    ምንድነው እህትህ ናት እዴ ጠያቂዋ ?

  • @wagayehumara1105
    @wagayehumara1105 7 днів тому

    በዚህ ዋጋ ገዝቶ ታክሲ ሚሰራ ሞኝ ሰው አይጠፋም

  • @meklitassefa4061
    @meklitassefa4061 6 годин тому

    ሲኖ ካሶኒ የለም

  • @mikiyaszerihun6144
    @mikiyaszerihun6144 8 днів тому

    Ariff amarach alew

  • @Baharemohammed
    @Baharemohammed 7 днів тому

    300000

  • @Fiseha-v7k
    @Fiseha-v7k 5 днів тому

    1Hz አዲሱ አምስት ሚሊዮን እየተሸጠ ነው ባይድዋ አንተ ያገለገለውን 1.8 አልከው

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 8 днів тому

    Per litter 9 km😂😂