ከሳሚ ሙሉጌታ ጋር ያደረግነው ውይይት ክፍል አንድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስና ቆየት ያሉ ክርስቲያናዊ ዝማሬዎችን፣ ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችና ዜናዎችን በየቀኑ ይደርስዎታል

КОМЕНТАРІ • 89

  • @shaweta7439
    @shaweta7439 5 років тому +11

    አሹዬ አንተ ለሰማህዉ እኔ እራሴን አማምኝ ብቻ እንኳንም ጌታ ትእግስቱን ሰጠህ ምክያቱም ተጨባጭ የሌለው የሳሚን ሀሳብ እኔ የሚናፍቀኝ ሳሚ ከአገልጋዮች ራስ ወርዶ ንሰሃ ገብቶ ማየት ነው

  • @hjfhanalhff9128
    @hjfhanalhff9128 5 років тому +11

    ሀሹ እና ሳሚ እንኮዋን አደረሳችሁ ሀሹ ተባረክ ሳሚ ተመለስ ንስሀ ግባ የማይሳሳት የለም እራስህን እንደፃድቅ አትቁጠር

  • @solomongg3924
    @solomongg3924 5 років тому +3

    ሳሚ ማለት የቅዱሳንን ሩጫ ለማሳጠር ቀን ከሌት የሚተጋ "አገልጋይ" ነው። የአገልጋዮችን ዱካ እየተከታተለ ውድቀታቸውን የሚያነፈንፍ ምን ይባላል? ከማንም በፊት ቀድሞ በመንቀፍ የታወቀ ማን ነው ቢባል ሳሚን የሚቀድመው የለም። ምናለበት በሌላ አገልግሎት ቢታወቅ። አገልጋዮችን ከመከታተል ውጭ ሌላ አገልገሎት የለም? ለምን አነሱን አጥብቆ እንደሚከታተል በጣም ይገርመኛል።

  • @SamsungJace-nm1tw
    @SamsungJace-nm1tw 5 років тому

    ሀሹ ዘመንህ ይበራክ ዘርህ ቤትህ በጌታ ስም የተበራክ ይሁን ሰሚ መንግሰታ ሰመያት ቀርበሌችና ከገበህበት ወጥመድ ወጥታህ ንስያ ግበ ለመነግስቱ ጸር አትሁን !!በክስ የታወቃ በእግዚአብሄር ቃል ሴጠን ነዉ እንጅ ሰዉ አይዴሌም አንቴ ሰዉ ነህና መቼም ሴጠን እንደይዴሌ አስታዉስ

  • @makedamulugeta8136
    @makedamulugeta8136 5 років тому

    እባክህ ንስሀ ገብተህ ለመክሊትህ እሩጥ ፀጋህን ለይተህ አውቀህ አገልግል። ከዚህ ከሳሽ መንፈስ ውጣ ጌታ ይረዳሀል ሁልጊዜ በመውቀስ የሰውን እንከን ብቻ መፈለጉ እንቅፋት ነው። መማማሩ መገስፁ ጥሩ ቢሆንም ሁሉንከመንቀፍ መባረክንም ጨምርበት።የሚያበረታቱህን ብቻ ሳይሆን የሚቃወሙህንም በማስተዋል አጢነህ ምልካሙን ምረጥ እንጂ እልከኛ አትሁን ተባረክ እውነቱ በበለጠ ይብራልህ።

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 5 років тому +5

    አንተ ሳሚ ተኩለው ልብህ እንደ ፍትህ የፈካ ብሆን እንዴት ጡሩ ነበር ?ደግሞ ምለስህ ኡኡኡኡ ቅቤ ግን የቅዲሳን ተቃዋሚ እና የወንድሞች ከሰሽ ጌታ ይቅር ይበልህ🙏

  • @ማርሲልነኝኢየሱስያድናል

    ለወደደን ላዳነን ለዚ ቀን ያደረሰን ያምላካችን ስም ይባረክ አሜን

  • @miminini6447
    @miminini6447 5 років тому

    Hi..ashu thenks God bless you i lik u

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 5 років тому

    *አሹዬ ፳ጌታ ይባርክሕ በጣም ጥሩ ጥያቄዎች ጠይቀሐል ነገር ግነ ጫካ ጫካውን ነው የሔደው ትክክለኛ ወይንም ተጨባጭ መልስ የአልሰጠም, ባብዛኛው ያደገበትን, የመጣበትን , ያሣለፈውን ሰናይ ማንነቱን DEFINE ያደርጋል, "ሰው ማንን ይመስላል ቢሉ ኑሮውን" ይበላል ባገራችንም, እኔ እንደሚመስለኝ እንደተናገረው በመጣለት ትንቢት በጣም ስለተከፋ ባጠቃላይ የነብያትን ገአገልግሎት "Deliberately sabotage" ለማድረግ ወስኖ የወጣ አንደሆነ ነው የሚያሣየው, አገልግሎት ብሎ የሚጠራውንም ስራ ስታየው Lack of spiritual maturity የመታይበት ነው, መፅሐፍ ቅዱስ ስሲናገር የእግዚአብሔር መንፈስ እራስነን የመግዛት መንስ ነው ይህም ብዙ አይታይም መነገር የፈለገውን እንደፈለገ ይናገራል ልጋም የለውም, ፈረስ የለ ሉጋም ምን እንደሚሆን ለሰከንድ አስብ :) የሚናገረው ሁሉ Still ከተራ አሉባልታ የልተለየ ምንም "Solid Foundation" የሌለው በቅናተ መንፈስ ብቻ በመነሣሣት የመቃወም እውነተኛወን ወንጌል የማይወክል ግለሰብ ነው, የሚያደርጋቸው ነገሮች እንዲሁ ለዩትዩብ ገበያ እየተተቀናበረ የሚቀርብ ተረት ብቻ So sad, በመጨረሻ ማለት የምፈልገው እነዚህ የሚከሣቸው የሚወቅሳቸው ሰዎችእግዚአብሔር ትውልድ አሻጋሪ አድርጎ የቀባቸው, አባቶቻችን ተተገርፈው ተሰደው የስረከብንን ወንገጌል በሚገባ ለትውልድ አያስተላለፉ ያሉ, ግንባሮቻቸው በጠላቶቻቸው ፊት የጠነከረ, እሩጫቸው ከነብር የፈጠነ, እግዚአብሔር ላየላቸው ክብር የጨከኑ ወጣቶች እንደሆኑ ከአምስት አመት ወደህ በምድሪቱ ከተሰራው ስራ ማየት ይቻላል, ይሕን ስታይ የሳሚ ስራ ጀስት ወንጌል ሳይሆን ተራ ዩትዩብ ማስታወቂያ ለመሰራት የተዘጋጀ ተረት ነው, ፓስቸር ቢንያም እንዴት እንደመያዩት ጥያቄ ነው, ተባረኩ!*

  • @diborab7820
    @diborab7820 5 років тому +2

    Ashu keep up never give up .... Expecting more from u. Please Sami clean up your mind with words of God!!

  • @ccc8420
    @ccc8420 5 років тому +2

    Amen tebareku ashu sami ye geta lijochi

  • @margeeyesuusif6832
    @margeeyesuusif6832 5 років тому

    Geta yesus zemnhn yibark Ashuye, Sami demmo qinat allew sawnow, Washteny demmo iyuneteny qall aya waram ikko iccc, ara tolbel tamalas

  • @talacell3695
    @talacell3695 5 років тому

    Lamahonu cheche mimeta hulu fesibooke Laye yalaw Naw Sami geta yiker yenalike y geta kuta sayimeta Temales Taw

  • @meseretyesus6661
    @meseretyesus6661 5 років тому +1

    ate ye egziabher sew ashu winner tebarek babuzu ... sami gin ye nebiyatoch xelat new ye kinat menfes alebat

  • @ayneerjaboerjabo47
    @ayneerjaboerjabo47 5 років тому

    Ashuw tabaraki

  • @sifen.nigatusifen3098
    @sifen.nigatusifen3098 5 років тому +1

    ASHU.ekanani.adarasehi.
    tebareki.🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    ASHU.yeqiretaa.ebakeh..samii.kazibohal.atigabazaw..ebakeh

  • @zerihuntutushmikysimamo1637
    @zerihuntutushmikysimamo1637 5 років тому +1

    Ashuy geta eyesus ybark erashntebk

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 5 років тому

    ሳሚ እዉነተኛ ወንጌል እንዲሰበክ ነዉ ጥረትህ ደስ ይላል ግን በዮናታን ለይ ያነሳሄዉ ታቃዉሞህን እኔ አልደግፈዉም ዮኒ ከኔሚ ጭሚር ለቡዙዎች የመመለሳችን ሚክናት ሆኖናል ለላዉ ስለ ሐሜት ያላዎኩትን አሳውቀህኛል ተባረኩ

  • @SamsungJace-nm1tw
    @SamsungJace-nm1tw 5 років тому

    በሙሉወንጌል ቤ/ክያን እንደዝ ያሌ ልበ ድንጋይ ያሌ አይመስላለኝም በጌታ ስም ወንድሜ ኤበክህን ተመለስ በጌታ ፍት ንስያ ግበ እግ/ር የምራት አምለክ ነዉ!!!

  • @netsanetbentigudeta7031
    @netsanetbentigudeta7031 5 років тому +1

    መቆም ካለብን ከወንጌል እዉነት ጋር እንጂ ከሰዎች ጋር አይደለም !!!!

  • @ሰለእኛየሚማልደውኢየሱስነ

    Tebarek Ashuye ❤️
    Tebarek samiye❤️

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 5 років тому

    Wey Sami geta yikier yibeleh

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 5 років тому

    ወደ ሰው ህይወት ጠለቅ ብሎ መግባት ማወቅስ ይቻላል ወይ ? ወንድም ሳሚ ምን ይጠቅማል ገቢ ወጭአቸውን ማጣራት መሬት ተቀበሉ አልተቀበሉ ምን ይበጃል ? ።ስለሌለንበት ሚኒስትሪ መግባት ተገቢ ነውን ? ።ብዙ ግምታዊ ሃሳብ ነው ።

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 5 років тому +2

    እንኳዋን አደረሳቹ ሁላቹንሚ
    አሹዬ & ሳሚ ተባረኩ አዳምጨዉ ኮሜት አረጋለዉ

  • @fuziaalanzi9214
    @fuziaalanzi9214 5 років тому

    Welcome. Salemlente yihuni. Tebarekuu

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 5 років тому +1

    አይደለም የተሳሳተ የሳተም ይመለሳል የክርስቶስ ደም አይደርቅም እያተማረ ሰዎች እየዳኑ እየተጠመቁ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ እያጠመቀ እያፈራ እኔ ለግሌ እያየው ነው ስለዚህ ወንድምህን ገንዘብህ አድርገው አስር ሳንቲ ጭቃ ላይ ብትወድቅብህ አስተህ ጥርግ አድርገህ እንደምትከት ወንድምህንም አሁንስ እንዴት ነው ዛሬም የት ናት ወሬ ይህ በጌታ ዘንድ የለም ማለቴ ነው እንጂ ሁለታችሁም በጥፉታችሁ ትተዋወቃላችሁ ከተቻላችሁ መፍታት ካልተቻላችሁ ለልጅ ልጃችሁ ጥሩ ነገር ማዘጋጀት መልካም ነው ለሌሎች እንቅፋት መሆን ስንት አመት ነው
    የክርስቶስ ልብ ይስጠን እግዚአብሔር በኢየሱስ ስም

  • @ኢየሱስአምላክቶችሁሉአምላ

    Sami wusti eyesus staga ale biye alaminim setani nibiret naw betam setani yitekimali ashuye tebareki anite melikam saw neki

  • @ccc8420
    @ccc8420 5 років тому

    Wondii liji samiye bezewu ketele tebareku

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 років тому +4

    አሹ well Come እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @abyaby2553
    @abyaby2553 5 років тому

    Nisa lasami geta yirdaw

  • @RoofG
    @RoofG 5 років тому

    He kept on saying" I" too much pride . pride coming before a downfall, one that ended in sudden death, is the account of Haman (Esther 3-7)

  • @Selamawit-y1c
    @Selamawit-y1c 5 років тому

    Facebook yayew sew hulu ke ethiopian dres metito kawekachew ema betam compiuter chnkilat new
    Sami dro ewedih neber ahun gin betam ekawemihalehu

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 5 років тому +4

    ሳሚ በጣም እግዚአብሔር ይባርከው ቆራጥ ሰው የማያመቻምች ነው

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 років тому

      betelehem desta
      Bravo! excellent insight!!!!!!👏👏👏SMART!

  • @talacell3695
    @talacell3695 5 років тому

    K beshata mifewosu Esusi Ara geta yiker yibelike

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 5 років тому

    ተባረኩ

  • @sarachala1212
    @sarachala1212 5 років тому

    እንኳ አ ዳራሰቹ አሜን አሜን ታራኩ ጌታ አብዝቶ ይበርካቹ

  • @israelbelachew7496
    @israelbelachew7496 5 років тому

    Ashu teru sewe neh 1 neh. Sami lemadegna new

  • @ejigyakorygnaleyesusyanite8781
    @ejigyakorygnaleyesusyanite8781 5 років тому

    Selamih yibza ashu ye koye newu gin zare newu yayehut apostle tamrat tarkygn betam yemiwodewu ye eg/r sewu newu geta zemenuni yibrkewu!!ke hasteygna nebaytoch 1du anite neh..samiye!!!Enesum sinti mekra ayito yemetu mesele atawkim enji anite!!banite wusti yalewu ye eg/r menpesi aymeslygnim..ayi saoli...!!dawiti illipi gedele saoli 1000gedele sibali ye kinati menpesi wode wustu geba yilali kalu. .ye zemenu miritu saoliko neh sami..degimo yonim alebeti ende era samiye woraji ale minawu yonim betam yemiwodewu ye eg/r sewu newu!! bicha eg/r leye 1 1ndu ende sirawu yikeplewali! samiye eg/r ye wusti ayinihin kepto ke enesu be mibltewu yansahi !!!be ewnet ende sewu aydelm geta meshatih eg/rn magligeli kehone yihunilih gin nebytochin endezi sitnageri desi ayleygnim yikrta adrgynina..bicha tebareku be bizu!!

  • @burtemucaayesus3484
    @burtemucaayesus3484 5 років тому

    Hunet le menager sami bexam qinategna ina hushatem sew naw! Sihawera rasu hushatu hitaweqal.

  • @hubantiabebe5018
    @hubantiabebe5018 5 років тому

    ስላም ብያለሁ ሀላቹንም፡እንኳን እምነት ተክታውቸህ፡በሙሉ አደረሳችሁ 💝💝💒💝💝💝💌💓💔💔😘😘

  • @israelbelachew7496
    @israelbelachew7496 5 років тому

    Sami ebidi new

  • @goldenprince277
    @goldenprince277 5 років тому

    hy same wushtame ati geni kistni malte yekbdli ya kinte mafe yalki ashu geta yebarki eyi sawi aychlme ezgre siruni yestli mogse taftloi

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 5 років тому

    ተባረኩ ወንድሞቼ እየሱስ ይመጣል

  • @netsantedajane4099
    @netsantedajane4099 5 років тому

    Wshetame ate nhe

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 5 років тому +2

    weyyyyy same ant eko aynochek ayayom weym altkfetom gena lej nek !!mnfesawe nger algebakem
    !!

  • @tinajesus17
    @tinajesus17 5 років тому

    tebareku

  • @mazameaza8428
    @mazameaza8428 5 років тому +1

    Ashu ante tebarek Sami malet geta yeqebutun yiqawomal silezi mindino ye Sami saga???iski gilisi yaderge minim andi sexan seliyo sawoxa indete yiqawomal?? Silezi Sami nigeru Nabiyatochun atababer bile nigeraw ke sami yiqeral ine bicha Sadiqi nen yilal Sami bexam ye nabiyatochi qinatan Sami axifi Sami le saw sawon le RASI Nisa giba kalhon zimi bile Midiya lay iwoxa Nabiyatochun atisadebi Ishi ashu tebarek

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 5 років тому

    እንኳን አደረሳቹ የተባረካቹ ወኔድሞች....

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 5 років тому

    *ድምፅ ጥራት Excellent*

  • @ሰለሁሉምነገርጌታያባረከአ

    እንኳንአብሮአደረስንአሹያእግዝአብሔርይባረከው🌻🌻🌻🌻💕💕💕💕🌹🌹🌹💐💐💕💕💕🌻🌻🌻🌹🌹🌸💐🌹

  • @saeedrak855
    @saeedrak855 5 років тому

    Ewnet lemenager ke Sami laye lewodqe yemegebaw agante ale!!

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 5 років тому

    To Ato Samuel: I am sorry, knowledge alone kills. Fear of God is very important. Just count spiritual blessings you got or felt in your life by doing so. I don't see importance of once involvement between two individuals interest unless the two people want and invited a third party to involve to help resolve their issue. Black mailing people, and dessiminating hate to others mind is sin and evil work. A resposible person would talk to individual himself. Releasing every thing on social media is really wrong and I think it will not please God too. Truth with love saves. I would like to advise Samuel not to dessiminate hate, please talk to individuals them self if you should do so. Focus on positive things on social media. Every individuals will be judged by God, why we judge? just tell you brother/sister that you feel he is wrong, then pray for him/her. No one is perfect on this world, only God.

  • @almialmi8334
    @almialmi8334 5 років тому

    አሹ እንኳን አብሮ አደረሰን ጌታ ይባርክህ

  • @geliyegetawudilij8165
    @geliyegetawudilij8165 5 років тому

    sami andandem esti mamesigen sewochin eweki hule mewikes tru aydelem yoni #1gna new

  • @masiimasee.yeadese.kedan.l2688
    @masiimasee.yeadese.kedan.l2688 5 років тому

    ANTE.SAME.METASTAMERO.NAGAR.TELACHWU.NAWU.WESTEKE.GENE.BATAME.TEKUR.NAWU

  • @ማርሲልነኝኢየሱስያድናል

    እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @godisgoodallthattime3406
    @godisgoodallthattime3406 5 років тому

    Tabareku ❤️❤️❤️

  • @zenasamuali1645
    @zenasamuali1645 5 років тому

    Same kawshti yrqnaw

  • @jjdjdks0m0uudd30
    @jjdjdks0m0uudd30 5 років тому

    በ የኔ ላይ ትልቅ ቅ ና ት ነው የልብት ::

  • @zerihuntutushmikysimamo1637
    @zerihuntutushmikysimamo1637 5 років тому +1

    Sami yoni lay indi yemaderg mndnew

  • @zenasamuali1645
    @zenasamuali1645 5 років тому

    gan sayu yasclylgi

  • @zenasamuali1645
    @zenasamuali1645 5 років тому

    Same gibaru yinagrli wushtme naw

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 5 років тому

    ትፈወሳለህ ብለው አለመፈወሱ ብቻ ሃሰተኛ ነብይ አያስብልም ።አንዳንዴ አገልጋዬች እግዚአብሔር ስለሚጠቀምባቸው ብዙ ሰው በአገልግሎታቸው ስለተፈወሰ የመጣውን ተፈውስሃል በማለት ሊያውጁ ይችላሉ ።ላይፈወስ ይችላል ።ጥንቃቄ መንፈስ ቅዱስን ማዳመጥ መልካም ነው ።በተረፈ ስህተት እንዳለ ብቻ ሃሰተኛ ነብይ ነህ ማለት ትንሽ ይከብዳል

  • @netsanetbentigudeta7031
    @netsanetbentigudeta7031 5 років тому +1

    ሳሚዬ በትክክል ጥያቄህን መልሰሀል

  • @roseabie3643
    @roseabie3643 5 років тому

    ante erasu yehen nw metayeke lemn asefelgek esu yetchte mefese nw yalebet enje legeta eygelegele adelem gelets nw bezehe sw gezaken atetfa

  • @netsantedajane4099
    @netsantedajane4099 5 років тому

    Alebaltage

  • @genzebedofe3821
    @genzebedofe3821 5 років тому +1

    እንኮን አብሮ አደረስን ይቅርታ ሳሚ ወንጌል ስበክ ወድሞችክን አታሳድድ

  • @wadefhff3962
    @wadefhff3962 5 років тому

    ሰላምአሜነአሜነ

  • @roseabie3643
    @roseabie3643 5 років тому

    koy yehen sw lemn metyek asefelege yezare 2.te amet beta wsetan yegoda sw nw esum be f.b agelegayochn setch senager men demo mogese yelwm mengerw nger egnase ansmawm gen yemisemut yemayamnte yasazenale mesnkele sele hone ante kahun buhala batakerbew yeshalale

  • @businechbusinech495
    @businechbusinech495 5 років тому

    Woyo.sami.wushati.alaw.uuuu.yasixalali.yewonidi.wushatami

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 5 років тому

    ስጡ ይሰጣችጛል እኮ ነው ሳትሰጥ ውጤት አትጠብቅ

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 5 років тому

    ሳሚ ያስቃል አቦ ይገርማል ጌታ ይርዳን እየሱስ ይመጣል

  • @jjdjdks0m0uudd30
    @jjdjdks0m0uudd30 5 років тому

    አሹዬ ይህ ስው ማለት መ ን ፈ ሳ ዌ ነ ኝ ባ ይ ጅውር ነው ያ ል ዳ ነ ው ጅዋ ር ይ ሽልል አንድ ኝ ው ን. ባድብ ባ ይ ነው ትውልድ ን አይ ጭ ረ ስ ነው ይህ ስው በ ም ድ ር ቱ ለይ የ ትን ሱ ት ን. ማ ጥ ፍ ት ነው ስርው አሽይ ትውው ፍጣሪ ይጥይክው ከ ጅዋር በ አድሜ የ ሜ በ ል ጥ ው አ ን ጅ በ አስተሳሰብ አንድ ና ቻው :::::::

  • @burtemucaayesus3484
    @burtemucaayesus3484 5 років тому

    Amet indazi ka hone ante mirx ametagna neh.

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 5 років тому +1

    ሳሚ እንካን አይቀናም ያስታውቃል ለእግዚአብሔ ቤት ቅናት ነው በርግጥ ግን ድርቅ ይላል

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 років тому +1

      Hirut Tadese
      When you strongly read bible; you can't be flexible. period!!!!!
      hooo....we are sister's👭

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 5 років тому

    አሹሰላምWell

  • @tinajesus17
    @tinajesus17 5 років тому

    2 sewodachihu eko wwddddd

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 5 років тому +3

    ሳሚ ቀንቶ አይደለም ለእግዚአብሔር ቤት አስቦ ነው

    • @godismain1958
      @godismain1958 5 років тому

      Hahaha sami le egzabhir bait emiyasebew man asblng belot new lerasu enji

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 років тому

    enan Abron Aderesn melikam tnsai beali

  • @ccc8420
    @ccc8420 5 років тому

    Gemashu pente ayedelewume eyale eyekade new kkkkkkkk sebele wenegelawi neng gin pente ayedelewu malete min malete new gin ere echene set mekerewate ye penete mezemure eyekefetechi eyezemereche zori bela demo mekadii hooo

  • @netsanetbentigudeta7031
    @netsanetbentigudeta7031 5 років тому +1

    ሳሚዬ የጌታ ባሪያ ቆራጥ ክርስቲያን

  • @clairezziwa7461
    @clairezziwa7461 5 років тому

    እንኳን አብሮ አደረሠን የጌታ ልጆች

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 5 років тому

    ሳሚ አንተ አትቀናም ግን ላንተ የሚያቃጥሩት ግን ቀን ተው ነው ከገዛኽኝ በስተቀር

  • @RoofG
    @RoofG 5 років тому

    This guy is a problem to the society. . Period . He kept attacking people and he needed repetance. ..I don't see no humbleness at all. Even all people are wrong , as a Christian we should only pray and seek God's face ..but he does things the opposite. We shouldn't waste watching him and listening to him because he contaminated the clean water with his harmful words.