Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በእውነት ነው የምልህ ወንድሜ ጎንደርን በአንተ በሚገባ አየኋት አመሰግናለሁ!!!
ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁት ትችላለህ አባቴ ጎንደሬ ይሄ ነው 😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እኔም 😁
Gim zeregna
@@kidustsige4820ደማችው ትክትክ አለ አይደል ???!!! ይህ ነው ጎንደሬ!!! ውድድድድድድድድድድድድድድድ ጎንደር!!!❤❤❤
አማራወች ሁሉም ያምርባቸዋል
የሚገርም መልአዕክት..... ድንቅ ገጣሚ!!
ፋኖ ጎንደሬነትን በትክክል ገልጠኸዋል አባቢ 💚 💛 ❤
Wowo አንደኛ😍😍😍 ጎንደር ሙህር እማ ሞልቶል ጀግናም ሞልቶል ዘርኛ አትበሉኝ እየተገፋ እየተገደለ ሃገሬ ይላል በሞት አፋፋ ሆኖም ባዴሮዋን ከፍ ያደርገ ይህነው ጎንደሬ 💪
እውነት ነው ጀግና ብስራ ይግልፀዋል እንጅ አይምበረክክም ካሳ ስለፍቅሮ ብቻውን ተዋግቶ ክንዱ ላይ አድርጎታል ምርጥ ገጣሚ ነህ ጎጥ ላይ ለስፈረ ሃገር እትታይም !!! ንገርልንማ 💚💛❤️✅💚💛❤️
ዋዉ በጣም የሚገርም ግጥም ነው ፀጋዉን ያብዛላህ
ስንቴ ሰማሁት ግሩም አገላለፅ ደሜ በርታልኝ
ዳኛ ፍቅርኤል የጎንደሬ ፍቅር🙏🙏🙏❤
የኔ ጀግና የወንዜ ልጅ በርታልን
ድንቅ ነህ የእናቴ ልጅ 💚💛❤️
እውነትን እንዲህ በሚገርም መግለፅ እንዴት ደስስስ ይላል
እውነትም ጎደሬ ተባረክ የጀግና ዘር
ገራሚ ብሰማው ብሰማው አልሰለቸኝ አለ 😍😍😍
ባለቅኔው ጀግና 👏👏👏👏👏👑👑🥰🥰🥰
ድንቅ ግጥም ድንቅ መልዕክት ይመችህ
👏👏👏እኔ ጎንደሬ ነኝ አልንበረከክም !!!!!
የጅግናው ልጅ ጀግናው የጎንደር ሰው
"•••ሀገር አይታይም መንደር ላይ ለቆመ•••"ኢትዮጵያን በዚህ ግጥም ውስጥ አየዋት።🙏🙏🙏💚💛♥
really
@@mulugetaasnake1042 BANDA. 👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹
@@mulugetaasnake1042 yena gegna
ፀግናው ወንድማችን በጣምምም ደስስስስ የሚልልልል ግጥም ትልቅቅ ትምህርት ውስጡአለ በእውነት ኑርልንንን
ኦ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእኔ ጀግና
ጀግናው የሐገሬ ልጅ ትችላለህ💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
ዋው በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው
ደስ ሚል ግጥም 💚💛💓👏👏
እውነት ነው ጀግናው ጎንደሬ ገጥመኸዋል ጎንደሬ ከወደደ ወደደ ከጠላ ጠላ ነው ማጎብደድ ማስመሰል አይመቸውም ሀሩር የሚያቀምስ ጥይት እንጂ ቅቤ ጠባሽ ምላስ የለንም💪💚💛❤️
ይደንቃል እንድህ ነው የልብ ጀግና እውነቱን መፃፍ እውነት ነው አብደናል💚💛❤🙏🌹💕🌺🌷
እግዚአብሄር ይባርክህ ኣይዞህ ዘመን ይመጣል እንዲህ እንዳለ ኣይቀርም
ዋዉዉዉዉ ሚገርም ግጥም
ዋው እንዴት ደስ ይላል ወንድምዬ ገራሚ ስራ ጥበቡን ያ'ብዛልህ👌💓💓💓💓💓 እምዬ በጥበብ ውስጥ ስትታይ👌❤
እኔ ጎንደሬ ነኘ 💚💛❤❤️❤️❤️
ዋው ቅኔው ልብን ያሞቃል ፈጣሪ ይጠብቅህ ደሞዋ
amen
....ይህው ኢትዮጲይ ተንበርካለች ሲባል አልተንበረከከችም.... ያልተንበረከኩት ጀግኖች ልጆችዋ ገና ብቅ ብቅ እያሉ ነው...ግጥሙ ብቻ አይደለም ጀግንነቱም ይታይብሃል ..ጀግና!!!
በጣም አሪፍ መልክት ያለው ነው የጀግና ጀግና ከእምየ ጎንደር
ጀግና ዉዴ ያገሬ ጀግና በትክክል ብልሃል ረጅም አደሜ
በትክክል የኔ አበሳ
Excellent guy. Please present your piet always. Amazing guy
እናመሰግናለን ወንደሜ
በእውንት ጎንዴሬ!! ያውም በስለ ልብ ልብ ብሎ የተመከተ በሳል። በጣም ወድጄዋለሁ!!!
👍👍👍 ትክክል ብለሃል ጎንደሬ በማተቡ ነው ዉነት አያሺቃብትም
Wow ! It is heart touching. Thank you!
ዋዉ ደስ ሲል ጎንደሬዉ👍👍👍
my brother .proud of being of yrs
ትክክል! ጎንደሬ ለማህተቡ ሟች፣ ወርቅ አድርገህ ገልፀኸዋል! እናመሰግናለን🙏
❤❤❤❤🥰🥰🥰
የጎንደሬን የፍቅር መግለጫ የገለጽክበት መንገድ አጀብ ነዉ ክበርልኝ።
🥰🥰🥰🥰 በቃ አይበርከኩም
አወ ሐገር አትታይም መደርላይ ለቆመ 👏👏👏👏👏👏👏
Thanks. Brother. I’m proud of you
ደሱየ!ጀግናየ😘
አውነት ነው እንድህ ንገርልን በአገሩ ባህል ለማይኮራ ለውጭ የባርነት ባህል ለተገዛ ወጣት ሁሉ
ትችላለክ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እውነት ነዉ ጎንደር እሄነው
exactly true explanition
ትችላለህ ወው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ድቅ ነው❤
እድሜህ ይርዘም በትክክል ገልኽዋል
በደንብ ገልፀህዋል
Thank u
ጎበዝ!!!!!!
Just wow Simply amazing 👏 😍
💚💚💚💛💛💛❤❤❤💯💯💯👍👍👍👍👍👍 WOW 👌 THANKS
Wow , I love this guy. I remember ' Zim belesh Samegn"
ዋው እንዴት ደስ የምትል ልጅ ነክ አቦ እጅህ ይባረክ እውነት ነው ጎንደሬ እንደዚክ ነው መፅሀፍክን የት ነው ማግኘት ምንችለው???
ሀገር አትታየኝም መንደር ላይ ለቆመ!!!
👏ዋውው
🙏🙏🙏❤ bless you bro
ይመች አቦ
WOW👏👏👏👏
አባቴ በካፋ ቋረኛዋን ቆንጆ ወዶ.....
Wow👏
ይህ የጎደሬነት እውነቱ
Wow በጣም ደስ ይላል ሲገርም
ዋው
❤❤ ጎደር
What a catchy,satirical & an ironic poem. Be blessed!!! AMEN
ጎንደሬ
እውነት ነው አገር አትታይም በቆም መንደር ላይ !!!
በጣም መሳጭ ነዉ
ዋው አንበሳየ
መች አጣነህቀብራራው ጎንደሬ 💓ደጋግሜ ኣዳመጥኩህ ልክ እንደ ሙዚቃ
ዋዉ:ግሩም!
❤ልቤን ሰጠዉጥ ለግጥምህ ሌላ ነግር አጣውልህ
Wow *Aliberekekim* amazing
ጀግና ነህ
እናመሠግናለን
desu my lovely brother enkwan yene honki berta kekifu yitebikh
ሚገርም ግጥም
ወድጀዋለሁ
Live long my brother .
እውነት ነው
Yes
አማራየ አቤት ከፍታሽ ክበር ወንድሜ
ገራሚ ነው
💚💚💛💛❤️❤️🙏
እኔም ጎንደሬ ነኝ ልክ እዳነበብካት ግጥም ።።እኔንቴን ገለፅክልኝ ።ቢሆነም ቢሆንም ።።መደር ላይ ለቆመ አይታየው አገር ።አስምርበትማ በድንብ በቀይ እስክሬብቶ።
ማሪያምን ትችላለህ እኮ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አቤት ጉድ እዚህ ኮሜንት ውስጥ ያሉ ኮማቾች በጎጥ መርመጥመጥ ውስጥ ያሉ የጉጥ ካንስሮችን ተመለከትኩኝ🤔😂 ገጣሚውኮ ስለ ሀገር ነው ስለቀደሙት ጀግኖች ኢትዮጵያን ነው የገለፀው🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኔ ጎንደሬ ነይ
❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👏👏👏👏
what a poem
በእውነት ነው የምልህ ወንድሜ ጎንደርን በአንተ በሚገባ አየኋት አመሰግናለሁ!!!
ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁት ትችላለህ አባቴ ጎንደሬ ይሄ ነው 😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እኔም 😁
Gim zeregna
@@kidustsige4820ደማችው ትክትክ አለ አይደል ???!!! ይህ ነው ጎንደሬ!!! ውድድድድድድድድድድድድድድድ ጎንደር!!!❤❤❤
አማራወች ሁሉም ያምርባቸዋል
የሚገርም መልአዕክት..... ድንቅ ገጣሚ!!
ፋኖ ጎንደሬነትን በትክክል ገልጠኸዋል አባቢ 💚 💛 ❤
Wowo አንደኛ😍😍😍 ጎንደር ሙህር እማ ሞልቶል ጀግናም ሞልቶል ዘርኛ አትበሉኝ እየተገፋ እየተገደለ ሃገሬ ይላል በሞት አፋፋ ሆኖም ባዴሮዋን ከፍ ያደርገ ይህነው ጎንደሬ 💪
እውነት ነው ጀግና ብስራ ይግልፀዋል እንጅ አይምበረክክም ካሳ ስለፍቅሮ ብቻውን ተዋግቶ ክንዱ ላይ አድርጎታል ምርጥ ገጣሚ ነህ ጎጥ ላይ ለስፈረ ሃገር እትታይም !!! ንገርልንማ 💚💛❤️✅💚💛❤️
ዋዉ በጣም የሚገርም ግጥም ነው ፀጋዉን ያብዛላህ
ስንቴ ሰማሁት ግሩም አገላለፅ ደሜ በርታልኝ
ዳኛ ፍቅርኤል የጎንደሬ ፍቅር🙏🙏🙏❤
የኔ ጀግና የወንዜ ልጅ በርታልን
ድንቅ ነህ የእናቴ ልጅ 💚💛❤️
እውነትን እንዲህ በሚገርም መግለፅ እንዴት ደስስስ ይላል
እውነትም ጎደሬ ተባረክ የጀግና ዘር
ገራሚ ብሰማው ብሰማው አልሰለቸኝ አለ 😍😍😍
ባለቅኔው ጀግና 👏👏👏👏👏👑👑🥰🥰🥰
ድንቅ ግጥም ድንቅ መልዕክት ይመችህ
👏👏👏እኔ ጎንደሬ ነኝ አልንበረከክም !!!!!
የጅግናው ልጅ ጀግናው የጎንደር ሰው
"•••ሀገር አይታይም መንደር ላይ ለቆመ•••"
ኢትዮጵያን በዚህ ግጥም ውስጥ አየዋት።🙏🙏🙏💚💛♥
really
@@mulugetaasnake1042 BANDA. 👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹
@@mulugetaasnake1042 yena gegna
ፀግናው ወንድማችን በጣምምም ደስስስስ የሚልልልል ግጥም ትልቅቅ ትምህርት ውስጡአለ በእውነት ኑርልንንን
ኦ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእኔ ጀግና
ጀግናው የሐገሬ ልጅ ትችላለህ
💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
ዋው በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው
ደስ ሚል ግጥም 💚💛💓👏👏
እውነት ነው ጀግናው ጎንደሬ ገጥመኸዋል ጎንደሬ ከወደደ ወደደ ከጠላ ጠላ ነው ማጎብደድ ማስመሰል አይመቸውም ሀሩር የሚያቀምስ ጥይት እንጂ ቅቤ ጠባሽ ምላስ የለንም💪💚💛❤️
ይደንቃል እንድህ ነው የልብ ጀግና እውነቱን መፃፍ እውነት ነው አብደናል💚💛❤🙏🌹💕🌺🌷
እግዚአብሄር ይባርክህ ኣይዞህ ዘመን ይመጣል እንዲህ እንዳለ ኣይቀርም
ዋዉዉዉዉ ሚገርም ግጥም
ዋው እንዴት ደስ ይላል ወንድምዬ ገራሚ ስራ ጥበቡን ያ'ብዛልህ👌💓💓💓💓💓 እምዬ በጥበብ ውስጥ ስትታይ👌❤
እኔ ጎንደሬ ነኘ 💚💛❤❤️❤️❤️
ዋው ቅኔው ልብን ያሞቃል ፈጣሪ ይጠብቅህ ደሞዋ
amen
....ይህው ኢትዮጲይ ተንበርካለች ሲባል አልተንበረከከችም.... ያልተንበረከኩት ጀግኖች ልጆችዋ ገና ብቅ ብቅ እያሉ ነው...ግጥሙ ብቻ አይደለም ጀግንነቱም ይታይብሃል ..ጀግና!!!
በጣም አሪፍ መልክት ያለው ነው የጀግና ጀግና ከእምየ ጎንደር
ጀግና ዉዴ ያገሬ ጀግና በትክክል ብልሃል ረጅም አደሜ
በትክክል የኔ አበሳ
Excellent guy. Please present your piet always. Amazing guy
እናመሰግናለን ወንደሜ
በእውንት ጎንዴሬ!! ያውም በስለ ልብ ልብ ብሎ የተመከተ በሳል። በጣም ወድጄዋለሁ!!!
👍👍👍 ትክክል ብለሃል ጎንደሬ በማተቡ ነው ዉነት አያሺቃብትም
Wow ! It is heart touching. Thank you!
ዋዉ ደስ ሲል ጎንደሬዉ👍👍👍
my brother .proud of being of yrs
ትክክል! ጎንደሬ ለማህተቡ ሟች፣ ወርቅ አድርገህ ገልፀኸዋል! እናመሰግናለን🙏
❤❤❤❤🥰🥰🥰
የጎንደሬን የፍቅር መግለጫ የገለጽክበት መንገድ አጀብ ነዉ ክበርልኝ።
🥰🥰🥰🥰 በቃ አይበርከኩም
አወ ሐገር አትታይም መደርላይ ለቆመ 👏👏👏👏👏👏👏
Thanks. Brother. I’m proud of you
ደሱየ!ጀግናየ😘
አውነት ነው እንድህ ንገርልን በአገሩ ባህል ለማይኮራ ለውጭ የባርነት ባህል ለተገዛ ወጣት ሁሉ
ትችላለክ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እውነት ነዉ ጎንደር እሄነው
exactly true explanition
ትችላለህ ወው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ድቅ ነው❤
እድሜህ ይርዘም በትክክል ገልኽዋል
በደንብ ገልፀህዋል
Thank u
ጎበዝ!!!!!!
Just wow
Simply amazing 👏 😍
💚💚💚💛💛💛❤❤❤💯💯💯👍👍👍👍👍👍 WOW 👌 THANKS
Wow , I love this guy. I remember ' Zim belesh Samegn"
ዋው እንዴት ደስ የምትል ልጅ ነክ አቦ እጅህ ይባረክ እውነት ነው ጎንደሬ እንደዚክ ነው መፅሀፍክን የት ነው ማግኘት ምንችለው???
ሀገር አትታየኝም መንደር ላይ ለቆመ!!!
👏ዋውው
🙏🙏🙏❤ bless you bro
ይመች አቦ
WOW👏👏👏👏
አባቴ በካፋ ቋረኛዋን ቆንጆ ወዶ.....
Wow👏
ይህ የጎደሬነት እውነቱ
Wow በጣም ደስ ይላል ሲገርም
ዋው
❤❤ ጎደር
What a catchy,satirical & an ironic poem. Be blessed!!! AMEN
ጎንደሬ
እውነት ነው አገር አትታይም በቆም መንደር ላይ !!!
በጣም መሳጭ ነዉ
ዋው አንበሳየ
መች አጣነህ
ቀብራራው ጎንደሬ 💓
ደጋግሜ ኣዳመጥኩህ ልክ እንደ ሙዚቃ