Ethiopia: ቴዲ አፍሮ ለአምሰለት ሙጬ የጻፈላት ደብዳቤ | Teddy Afro | Amleset Muchie

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 294

  • @mhammedyusuf7239
    @mhammedyusuf7239 5 років тому +85

    ፍቅር እቃቃና ሸቀጥ በሆነበት በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ልብ ከልብ የተናበቡ በርቅዬ ተፈቃቃሪ ጥንዶችን ማየት በራሱ እድለኝነት ነው💚💛💖አላህ ለሁላችንም አብዝቶ ፍቅርን ይስጠን አሚን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @marimaa801
      @marimaa801 5 років тому +2

      አሚንንንን ወላሂ ለኛም ጥሩ አፍቃሪ ይሥጠን ያረብ

    • @asmamuhammed3791
      @asmamuhammed3791 5 років тому +2

      አሚንንንንንን

    • @nesimdire3109
      @nesimdire3109 5 років тому

      Ameen

    • @bbkkg1089
      @bbkkg1089 5 років тому

      ማሜ የሱፍ sesay

    • @Ahmed-iq2jr
      @Ahmed-iq2jr 5 років тому

      አሚን

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie 5 років тому +127

    ቴዲ አፍሮ የፍቅር ሰው፡፡
    ፍቅር ያሸንፋል፡፡

  • @igo1071
    @igo1071 5 років тому +5

    Excellent 🙏🏼 እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጠው እጅግ እንወደዋለን ምንም ጥያቄ የለውም ጀግና ነው🙏🏼💚💛❤️🙏🏼ብዙ ብዙ ግን የሱን ስም ባታነሱ እሱ ስራውን እየስራ ነው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼::::::::ለሁሉም እናመስግናለን 🙏🏼 የኢትዮጵያ ና ህዝቦችዋ ባለውለታ💚💛❤️🙏🏼

  • @ExcitedLava-uy2ho
    @ExcitedLava-uy2ho 3 місяці тому +1

    Waw ya alahi wekber ygermal welahi alah ytebkachu 🤲🤲🤲

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 5 років тому +12

    ቴዲዬ የኔ ጀግና ፈጣሪ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ

  • @merifikadu7086
    @merifikadu7086 5 років тому +39

    በእውነት ቀናውባት
    ለኔም ሰው በልኬ እንዲሰጠኝ የሁሌም ፀሎቴ ነው

  • @ሐሴትበላይነህ
    @ሐሴትበላይነህ 5 років тому +23

    ቴዲዬ የፍቅር መምህር ዘመንህ በሙሉ ይባረክ

  • @esmizeesmize531
    @esmizeesmize531 5 років тому +10

    የእውነት ማራኪ ትዳር ፈጣሪህ በልክህ ሰጦሀል
    ዘላማዊ ፍቅር ለናንተ

  • @segeneasmara596
    @segeneasmara596 5 років тому +2

    ይግባታል ብጣም ሰነሰራት ያላት ሴት ኾንጆ ያለም ተድይ የጌታ ስጦታ ነው ይትስትሕ ብጣታም ታምርልች♥️

  • @fatmaali5834
    @fatmaali5834 5 років тому +28

    ቴድ ምርጥ ሰው ከነባለቤትህ ማራኪ ናችሁ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 місяці тому +1

    God is too good ❤❤❤

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 років тому +38

    ጥሎብኝ ኮሜት ማንበብ ውስጤ ነው

  • @ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ
    @ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ 5 років тому +35

    ቴዲሻ ምረጥ
    ሰው
    እሰከሙሉ ቤተሰቦችህ ሰላምህ ይብዛ 😍😍

    • @samsungj483
      @samsungj483 5 років тому

      ስላማችሁ ይብዛ

  • @californa9524
    @californa9524 5 років тому +25

    ቴዲ ታላቅ ሰው ነው ማነው አርቲሰት ሰለ ሀገር የዘፈነው ፈረ ብቻ ቴዲ ሁሌም ጅግና ነው

  • @tarikucoffee3786
    @tarikucoffee3786 5 років тому +32

    ድንቅ አቀራረብ ከድንቅ ፀሀፊ ቴዲ አፍሮ ለአስተዋይ ሚስት አምለሰት ሙጬ ፍቅር ያሸንፋል

  • @Toko-ym2mi
    @Toko-ym2mi 5 років тому +8

    ተመስጌን ነው በዮቲዩብ እንደዚህ ደስታ የሚሠጥ የፍቅር ትዝታ ሲነገረ ያውም የጀግናው ቴዲ አፍሮ የኢትዮጲያ አፍቃሪ ፡ግሩም ነው ፍቅራቸዉ ንፋስ አይግባው ።አሜን ፥ ለዩቲዩብ ቻናል ሚዲያዎች የማንቂያ ደወል ነው በርቱ ። ፈጣሪ ኢትዮጲያንና ልጆችዋን ይባርክ

    • @nicoleoliver2499
      @nicoleoliver2499 5 років тому

      Wey akabage werna

    • @Toko-ym2mi
      @Toko-ym2mi 5 років тому

      @@nicoleoliver2499 የተቸገርነው እኮ በፊክ ሰብለዎች ነው

  • @abdiabduk3097
    @abdiabduk3097 5 років тому +23

    ቴዲ ወይም ኢትዮጵያ ጀግናችን ነው 💚💛❤👍👍💪

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 5 років тому +1

    ቴድዬ:ምርጥ:ኢትዮጲያዊ:ነው:የሀገራችን:እንቁ:ብርቅዬ:ነው:የፈጣሪ:ስራ:ሚስት:የእግዚአብሔር:ስጦታ:ናት:እንዲ:መልከ:መልካም:እውነትም:ፀባይ:ሰናይ:የሰጠህ:ፈጣሪ:ይክበር:ይመስገን:ሚስትህ:እንቁ:የወርቅ:ፍልቃቂ:ናት:መጨረሻችሁን:ያሳምርላችሁ:በፍቅር:ያፅናችሁ:ከአንድ:የምንጭ:ወሃ:የተቀዳችሁ:ናችሁ:እውዳችዋለው:ፍቅር:ያሽንፋል።

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk5163 5 років тому +28

    ቴድየ የኢትዮጲያ ማራኪ ልጂ የቁርጥ ቀን ለገንዘብ የማያድርለሀቅ የሚኖር ረጂም እድሜ ወገን ዘመንህ በሙሉ ይባረክ

  • @jima1488
    @jima1488 5 років тому +4

    Really amazing storytelling. I am sure Teddy himself would wonder how the author of this story could read his mind precisely. I don't think Teddy himself would write it in any better way. Really really amazing. This is an example of effective storytelling because the author has deep understanding of his character's emotions, feelings, aspiration, personality,etc. Thus, we as an audience were totally moved by the story, believing until the last moment that it was written by Teddy himself. Simply GREAT!!

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 5 років тому +2

    ቴድዬ ኢትዮጵያን ለጥቅም ለስልጣን ለማገኘት ሳይሆን በንጹህ ልቡ አፍቃሪ ቴድዬ በጣም በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ፈጣሪ አረጅም አድሜና ጤና ይስጥህ

  • @በየድንግልማርያምልጅ
    @በየድንግልማርያምልጅ 5 років тому +1

    አባ የፍቅር ሰወች ስወዳችሁ እድሜና ጤና ለእኔም የሚመጥነእ እግዚአብሔር የምላክ እንድሰጠኝ በፀሎታችሁ

  • @ggcenhhhhs5291
    @ggcenhhhhs5291 4 роки тому +1

    ቴዲ ሚስት የሚሰጣው ፈጣሪ ነው ትክክክል ነህ የኒ ቆንጆዎች ሁለየም ደስታችሁን እመኛለሁ

  • @dgfcvv1000
    @dgfcvv1000 4 роки тому +1

    ፍቅር ያሸንፋል ቴድየ እንውድሃአን ምርጥ ሰው

  • @tijisedetegnawa9027
    @tijisedetegnawa9027 4 роки тому

    Edema zemenhen hulu yebarekeleh egzabhire yesteh

  • @saratube1230
    @saratube1230 5 років тому +8

    ክፍቶች አቀራረባችሁ ደስ ይላል

    • @bbkkg1089
      @bbkkg1089 5 років тому

      ሳራ SARA sesay

    • @saratube1230
      @saratube1230 5 років тому

      @@bbkkg1089 ሠላም 👋👋

  • @salamx4681
    @salamx4681 5 років тому +9

    ቴዲ የኢትዮጵያ አደኛ ጀግና የፍቅር ሰው

  • @SabaMengesha-yl3mu
    @SabaMengesha-yl3mu 4 місяці тому

    God bless blessing family ❤❤❤

  • @ዲያስፖራኢትዮጵያ
    @ዲያስፖራኢትዮጵያ 5 років тому +3

    ገራሚ ነው የኣምለሰት የኣይን ፍቅር የያዘው ልጅ በጆሲ ፕሮግራም ስትናገር ሰምቻለሁ ፣ ልጁ ትምህርት ሰቃይ ስለነበር ትምህርቱ ላይ አንዲበረታ በሁሉቱም ትምህርት ኤ አንዲያመጣ ንግራው ለእሳ ሲል ልጁ ቸክሎ በሁሉም ትምህርት ኤ ኣመጣ ሃሃሃሃሃሃ ሆኖም በተለየ ዘዴ ልጁ ከፎንቃው አንዲድን መክራ አንደሸኝችው ተርካናለች ደስ የሚል ማስተዋል ያለበት የፍቅር ቤተሰብ ናችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 роки тому

    ቴዲሻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ ከነሙሉ ቤተሠቦችሕ

  • @ነጃትአሊ-ቘ5ቸ
    @ነጃትአሊ-ቘ5ቸ 5 років тому +8

    ቴድየ አስተዋ ፈጣሪ በፍቅርላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @ggcenhhhhs5291
    @ggcenhhhhs5291 4 роки тому +2

    ቴዲ ፍቅር የፍቅር ሠው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @medanytgarramuu6201
    @medanytgarramuu6201 4 роки тому +1

    Fexari abiztoo fikir yisxachu ye agere lijooch ❤❤❤❤❤

  • @amw3005
    @amw3005 4 роки тому

    ቴድየ ለዘላለም ያኑርህ ከውዷ ባለቤትህ ጋር ሁሌም እንወድሀል የሀገሬ ንጉስ ነህ ራዕይህ ሁሉ ደስ ይለኛል።

  • @akelem9149
    @akelem9149 5 років тому +5

    Teddy ante le Ethiopia yeteseteh setota neh💕 enakeberehalen🙏enwedehalen💚💛♥ nurelen🙏
    Ethiopia le zelalem tenur💚💛♥🙏🙏💚💛♥ 💚💛♥💚💛♥

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 років тому +2

    ቃል ኪዳነ አብርሃም ው ሳራ ይመነየልኩም

  • @eyerusbaye1608
    @eyerusbaye1608 5 років тому +4

    ሁሌም መልካሙን ሁሉ እመኝላችሀለው ሰላማችሁ ይብዛ😍

  • @fereheiwotbekele6865
    @fereheiwotbekele6865 5 років тому +4

    I admire the say you read the love letter. You are a natural! I hope one day Teddy will write a novel and I will be here when that happens. He is not from this generation but goes way back! Please tell Teddy to put "baygermish zarem ewedishalehu" in a song. It will be amazing! I will pray for you Teddy to live hundred years or more because Ethiopia needs you! The lost young generation needs you! You are the Diamond of Ethiopia! Kisses

  • @ghorocell2020
    @ghorocell2020 5 років тому +12

    እስኪ የቴዲን ስልክ ስጠኝ ስሞት አንድ ጥያቄ መጠየቅ ስለምፈልግ ነው

  • @esmizeesmize531
    @esmizeesmize531 5 років тому +17

    ፈጣሪህ የስራሀን አይቶ ትዳርክን ውብና ጣፋጭ
    አደረገልህ

  • @umuneg
    @umuneg 5 років тому +8

    ግሩም አገላለፅ ኘው የሚያስቀናፍቅር😍

  • @maryammaryam6685
    @maryammaryam6685 4 роки тому +2

    ቴዲየ ሽ አመት ይኑርልን

  • @hannamekonnen8110
    @hannamekonnen8110 5 років тому +10

    Ethiopian diamond Long life🙏🙏

  • @betitube12
    @betitube12 5 років тому +7

    ቲዲሾ የፍቅር መምህር

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 5 років тому +6

    Waww yene maroch 💚💛❤️yeagerachn mrtoch egzabher kenante gar yhun

  • @እናትዘነበ
    @እናትዘነበ 5 років тому +2

    ዋው!..ግሩም ድንቅ

  • @marthamande
    @marthamande Рік тому

    Lovely history 👏 👌 ❤️ 11

  • @salammar7217
    @salammar7217 5 років тому +12

    Weddddddd tedye😘😘

  • @Betelhem-d1r
    @Betelhem-d1r 5 років тому +9

    ፍቅር ከልብ አፍቃሪን ይጠይቃል ፍቅር ነው ቴድአፍሮ እድሜ ይስጥህ እዳተ ፍቅር ይማሩ ወዶች

  • @hananelove2519
    @hananelove2519 5 років тому +10

    የፍቅር. ንጉሶች. ለኢትዪጺያህዝብ. ተምሳሌትናችሁ. ልብያለ. ከእናተይመር. የማይጠወልግ. አበባ. የማያረጅ. ፍቅር. ከናተቤትአለ. አላህይስጠንአቦ

  • @cimnatlbcimnatlb6988
    @cimnatlbcimnatlb6988 5 років тому +3

    Selamek yebeza tedi merexu etiyopiyanawi sew anetem betesebosheken be Selam be fiker yanorashu ::::💙💛❤

  • @ስፈልግነኝየባህርዳርዉብ

    ይገባታል

  • @tizita-il6gm
    @tizita-il6gm 5 років тому +1

    He is lucky to have her, she is so smart and wonderful woman 👩 I like her

  • @leonalmessileonalmessi5620
    @leonalmessileonalmessi5620 5 років тому +1

    ዘመን የማይሽረዉ king ሳልሳዊ ቴዎድሮስ❤️❤️

  • @lailalaila8830
    @lailalaila8830 5 років тому

    ቴድዬ የኢቲዮጲያንጉስ ስውድህ ከነቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እና ደግማቹ እህት እና ወንድም ጨምሩልን።

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 5 років тому +4

    ቴዲ ምረጥ ሰው ሁሉም ኢትዮጵያ ልክ አንድ ቴዲ ቢሆን

  • @ferdeegemdel5451
    @ferdeegemdel5451 5 років тому +5

    የምጸአፍ ሽታን ማጥፋትና እንደአዲስ ማድረግ ይቻላል በዚህ ሙያ የሰለጠኑ አሉ የመስጸአፍ እንደአዲስ የማድረግ ሙያተኛች እሉ

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad6516 4 роки тому

    በጣምታምራላችሁ

  • @adrianorma8646
    @adrianorma8646 3 роки тому

    Ewnetim marakiye kenelijochachehu ❤❤❤❤

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 4 роки тому

    እግዚአብሔር ፍቅርራቸወን የጽነ ባጣም ዳሥሥ የምል ግጥም ነወ መታዳል ነወ እእፍፍፍፍ ልቤ ቃላጣች

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 4 роки тому +1

    ለአቴኤዲኢ ይእህ አመአለአካአከአቱ ከአዚህም በአላአይ ነአውእ ጥእበአቡ ከአላአይ የአተአሠአጠአው እናአም ከአነአ ቤኤተአሠአቡ ሠአላአምእና ጤኤና ይእሰእጥእለአኝ👍👍❤❤

  • @miyaassefa5001
    @miyaassefa5001 5 років тому +3

    ዋው ምርጥ አገላለፅ ይመችህ እረጅም እድሜ ለቤተሰቦችህ ቴዲሽ

  • @mambarasnoehow3737
    @mambarasnoehow3737 5 років тому

    የፍቅር ንጉሥ ቴዲዬ ምርጡ የኢትዮጵያ ቅርስ መልካም ምርጥ ሚስት አምለሰት ።

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ

    ቴዲ የኢትዮፒያአንበሳ
    _ለኔስ ማንይጳፍልኝ
    _እስቲ እደቴዲ' እውነተኛፍቅርፈልጉሉኝ።

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity 5 років тому +1

    YeMusic niguse Teddy nurlei 💚💛❤💚💛❤👈

  • @zenatajmaan3733
    @zenatajmaan3733 5 років тому +1

    ሰላማቸዉ፡ይብዛ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 років тому +18

    ስለሰው ቤት ተኝቶ ከማለም ስለራስ መጣር አይሻልም ወይ ጣጣ ሰላማቸው ይብዛልን።

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר Рік тому

    Girum tariki

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም

    Tediye ❤❤

  • @californa9524
    @californa9524 5 років тому

    የፍቅር ሀብታሞች ሁለት ነበር አራት ሆኑ አይመሰለኝም ነበር ውጪ የሚወራውን የፍቅር ተረት ቤታቸውም እውነተኛ ነው መከባበር መተሳሰብ ሁሉም ነገር አለ ቴዲ የራሱ ቆንጂት የራሳ ሚኪ የራሱ ማራማውት የራሳ የሆኑ ህይወት አለ ቴዲ ቤት የሱ አሰተሳሰብ አመለካከት የኢትዮጲያ ታላቅነት በውሰጡ አለ ኢትዮጲያ ከፉታ ለሱ ታየው እረጅምነት ነው የሚታየው እረጅም እድሜ ለቴዲ ቤተሰብ በዳላር ይሰጠው

  • @yirgaalem8626
    @yirgaalem8626 5 років тому +18

    አረ ወንዶችየ ምናለ እንደዚ አይነት ሰው ሁናቹ ብትነቁ ።

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 5 років тому +4

    ተባረኩ ፍቅር ያብዛላቹ ጌታ እስከመጨረሻዉ አይለያቹ ተባረኩ

  • @sweatyhero23
    @sweatyhero23 4 роки тому

    Waw I love it,,,,

  • @martakasaye2636
    @martakasaye2636 5 років тому +1

    Waw new yemrale Egzabhir zeralem yenurechu

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 4 роки тому

    ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም የዘላለም ያረግላችሁ

  • @سارهسليمان-ج1ع
    @سارهسليمان-ج1ع 3 роки тому

    የኔ ምርጦች ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @azimerawbayih3617
    @azimerawbayih3617 4 роки тому

    Uffffff i don't have words ever, long live Tedye, no no no word, You are only love!!!

  • @uru4hhvgfugy389
    @uru4hhvgfugy389 4 роки тому

    እድሜና ጤና ይሥጣችሁ

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 років тому +3

    ቴዲየ የኔ ጀግና

  • @ethioetalem8604
    @ethioetalem8604 5 років тому

    Bezih zemen tedin yemsele sew nemenoru egig des yilal tidarachu yibarek

  • @lamlammeera2367
    @lamlammeera2367 3 роки тому

    Des yemil feker desert getamun siyagegni edndih New long life T&A

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 роки тому

    Lezawm 1 !! 🌏😌

  • @amiinamuhammad2291
    @amiinamuhammad2291 5 років тому +1

    Mashallah 😘😘😘😘😘

  • @yerbalemjesus3644
    @yerbalemjesus3644 4 роки тому

    ጌታ ይባርካቹህ ፍቅራቹህ ይለምልም

  • @ደስታዩቱብ
    @ደስታዩቱብ 3 роки тому

    ወረቢ በዚች አለም የምወደው ነገረ ቢኖረ ወንድ ልጂ ሚስቱን / ትዳሩን ሲወድ ደስ ይለኛል

  • @ሐናሻንበልክብረት
    @ሐናሻንበልክብረት 4 роки тому

    ዋውውው ነው

  • @kidistchala3228
    @kidistchala3228 5 років тому +1

    እረም እድሜ ይስጥልን🙏🏻🙏🏻🇧🇴👌

  • @addisaddis9555
    @addisaddis9555 4 роки тому

    ታምራላችሁ፡ፈጣሪ፡አይለያችሁ

  • @fikramsaluamharic85
    @fikramsaluamharic85 5 років тому

    Teddy Afroየፍቅር አባት

  • @ሊያፍቅርፔጅ
    @ሊያፍቅርፔጅ 5 років тому +3

    ደጋግሜ ደጋግሜ ብሰማው እማልሰለቸው ታሪክ ኦፍ

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 5 років тому +14

    ሞክሼ ማኛው
    ሰላምህን ብዝት ይበል

    • @AbCd-xp3cu
      @AbCd-xp3cu 5 років тому +1

      የሁላችንምፍቅርእደዝህይሁንልን

  • @yawordiya2691
    @yawordiya2691 4 роки тому

    ቴዲየ ፍቅር ያሸንፋል 💚💛❤️

  • @adrianorma8646
    @adrianorma8646 3 роки тому

    Amlak yitebekachehi 💚💛❤

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 роки тому

    Guralee Awliya mebdir taskar Kari basam yi barari yazenji adbare 🌏😌🤔 kibir le alemtiu geta

  • @ለምለምአለማየሁ
    @ለምለምአለማየሁ 5 років тому

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቸውን ያብዛላቸሁ

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 років тому +3

    አብረው አይደለም እንዴ። ማለቴ ደብዳቤ እሚጥፍላት። እግዚአቢሔር ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ

  • @werkeayalew105
    @werkeayalew105 5 років тому +2

    ቴድዬ 👍👍👍👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    እግዚአብሔር አምላክ እዲሜልካችሁን በሰላም በፍቅር በአዲነት ኑሩልን የኔ ምርጦች

  • @tedrosmengistu5387
    @tedrosmengistu5387 5 років тому +6

    ሞክሼ ስለ ፍቅር ለፍቅር ያስተማረ
    ሰላም ና ፍቅር እስከ መጨረሻ ተመኘሁላችሁ

  • @kalkidanlemma6085
    @kalkidanlemma6085 4 роки тому

    YEENE MARAKI AFEKRRHALEW