Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እስከዛሬ ካየሀቸው ቪዲዮዎች ሁሉ ያንተ በጣም ተመችቶኛል አመሰግነሀለሁ
በጣም ግልጽ እና የማስረዳትና የመስራት አቅም ያለህ ነህ በጣም እናመሰግናለን ስፌቱንም ብታሳየን ደስ ይለናል በርታልን ወንድማችን ።ሌሎች ቪዲዮችህንም እናያለን
ከልብ አመሰግናለሁ
ጥሩ ነው ሁሉም አሠራር ሀሪፍ ነው ስፌቱንም ለማየት በተስፋ እጠብቃለን አድስ እንደመሆነ ግልፅ ነው
በሚገባ መንገድ ነው የምታስረዳው ግን በኢንች ከተጠምክ በኢች ጨርስ cm ከተጠቀምክ በcm ሁለቱንም ስትቀላቅል ያሳስታል
በጣም ከልብህ ነው የምታሰረዳው ጒበዝ ነህ በርታ ቀጥልበት አመሰግናለሁ
በጣም ምርጥ ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም የኮትቁርጥና አሰራር ብታሳየን ደስይለናል በርታ ጠንክር የሁሉንም አይቻለሁ የአንተግን ይለያል ባገርህ ምርት ኩራ ይሉሀል ይህነው
Aonvp kc Vsqp
😊7"&8"እዴት አገኘኸዉ በተረፈ 🙏👏👏👏
በጣም ያምራል
በጣም ምርጥትምህርት እመሰግናለን
የዋላ ኪስ ከስፌቱ በስንት ወደታች ወደጎን መውጣት ያለበት በተረፈ ደስይላል ረጋብለስለምታስረዳ አመሰግናለው ከሀዋሳ
በጣምተመችቶኛልስፌቱንምአሣየን
በጣም ደስ የሚል ነው ስፌቱን ብታሳየን ደሞ ይበልጥ ግልፅ ይሆን ነበር
ሰላም እንዴት ዋልክ ወንድሜ ትምህርቱ በጣም ኣሪፍ ነው ግን እኔ ያልገባኝ ነገር ኣለ በ ፓተርን ልኬት መሰረት ነው የቆረጥከው ያለሀው ግን የስፌት ኣይጨመረውም ወይ ወይም ከነ ስፌቱ ደሞ ስትናገር ወይ ደግሞ ስትለካ ኣላየሁም ስለዚ የሲፌት ራሳችን ነው የምንጨምረው በዚ ማብራርያ እፈልጋለሁ
ፈጣሪ ይባርክህ ቀጥልበት ሥፌቱን ደግሞ እድታሥረዳን በተላይ ኪሡ ሥለሚከብድ የኋላዉ
በጣም ጎበዝ ቀለል ባለ መንገድ ነው ያሳየከን እኔ የውጪ ዲዛይነሮችን በጣም እከታተላለሁ ከአንተ ጋር ግን የተወሰነ ይለያያል ለምንድንነው ? ፖተርን ስትሰራ በወረቀት ቢሆን ጥሩ ነው ፣ ስትሰፍው እና ገበር ስታደርግለት ፣ ለወገብ ላስቲክ ስታስገባ ብታሳየን። ዚፕ ፣ ኪስ ፣waistband ስትሰራ ግልፅ በሆነ መንገድ ቢሆን ጥሩ ነው በርታ
thanks ሰሞኑን ሰርቼ ለቃለዉ
Hedduu hubadhe galatoomi
እኔ የስፌት ባለሞያዎች አንድናቂ ነኝ። የራሴን የወንድ ሱሪ የመስፋት ከፍተኛ ፍላጎት አለኝ።የምታስረዳበት መንገድም ጥሩ ነው። ልኬቱን ግን በcm ወይም inch በአንዱ ብቻ ብትጨርስ ይገባናል። አንዳንዴ አለካኩ ከተቀላቀለ ለአዲስ ጀማሪ ግራ ያጋባል።በተረፈ፦ ሙሉ አሰፋፉን ብታሳየን እናመሰግናል።ሌላው ደሞ የኖርማል ሱሪ አለካክም እባክህ አስረዳን። አሁን ያሳየኸን የቃሪያ ሱሪ አለካክ ስለሆነ ነው።
እኔ ብዙ ግዜ ፓትሌት እዳንተ ሳይሆን የሚነቀለውን መስራት ይቀለኛል ይመችህ
ስፌቱ ደግሞ ብታሳየን ይበልጥ ግልፅ ይሆንልናልምክንያቱም የፊት ኪስ እና የዋላ ቡጭቅ ኪስ ለማየት
ሰላም ወዳጃችን ዳጊ አሪፍ ነው ነገር ግን የኃላእና የፊት ኪስ አቆራረጥ ብትጨምርበት መልካም ነው ❤️❤️❤️🙏
በጣም ጎበዝ ነው በኡነት እኔ ኤርትራዊ ኔይግን ሏንተ ተከታይ ነው ስፌቱ ግን በደምብ አርገህ አሳየኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱሪሲረዝም፡ለማሳጠርና።ለማጠፍ፡እናአግሩላይ፡ዚፕደ፡ሲተከል፡ለማየትፈልጌነበር
ዋው ያምራል ግን መማር እፈልጋለሁ ስልክ
ስፌቱን ብታሳይ ጥሩ ነው
❤❤❤❤
ስፌት
ye dalie ye sfiet alchemerkm restek now weys endet now melselgn pls
የሳይዝ ሸሚዝ አቆራረጥ አሳየን ወንድሜ
ወንድሜ በጣም አርፍ ነው የትነው ቦታው ለመማር በጣም ፍላጐት አለኝ
ጨረቁን እንዴትነዉ ምናጥፈዉ
good start up but i don't think proper seam allowance is added to all areas of a pattern
Guddaa galatooma❤❤
Good lesson but need to be clear1. You added seam allowance at waist line only why?2. Why pockets and pocket bags not included?
Thank you very much❤
ትርፍ ስንሰጥ ለሁሉም ነው ማለቴወገብዳሌእናቁመት
Thank you very much!
❤❤❤❤❤❤❤❤
Timhirtu tiru nebere gin qutru beandu biyinager tiru neber wey be centimetrvwey degmo be inch bitinager desyilal hin behuletu menager gin lejemari aygebawum
በመጀሚያ እፓመሰገንኩ ሱሪው አጭር ቢሆንስ ጉልበትን ለማገኘት እንደት ነው የምናደርገው
betam arif naw gen gulabat lay melket maregu lamen asfalege
ስፌቱን አስተምረኝ
የፖትሊት ቀመር እነዴት ነው ሚሠራው ዳሌን ለማግኘት
ወንድሜ በርታ ሱሪ ልኬት በተግባር ብታሳየን እናም በ sent meter ብታረገው እናም ለክተን እያንዳዱ ለከተ በስንት እደምናካፍለው ንገረን
የሸምዝ አቆራረጥ ብት ነግረን
Jamari neghn
Betam tru new yejerba kiss akoraretna asefafunm asayen
Kelel balena bemigeba melku new yastemarken enamesegnalen berta
thanks ሌሎች እንዲደረሱ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ
Thank you
ስፊቴን አሳየን
Barata bor❤
Gobez
ከዳሌውበላ ይ ያለችው መስመር አልገባኝም
ፓትሌት ስንት ስንት የምንጠቀመው እንደወገቡ መጠን
የኋላው ፓትሌትአወጣጥአልገባኝም
የሱሬ ክሲ
እስቲ ሙያ አስተምረኝና ከስደት ገላግለኝ
eshi enate
ኪሥም ብታሣየን የኋላ ኪሥ
Tanks
መሰልጠን እፈልጋለሁ አድራሻህ የትነው
የቀረውን ለምን አልቆረጥክም ስፌቱንም አሳየን 10Q
ሰፈቱን አሳየን
dess yilal
እባክህ ስፌት አሳየን
የሱሪው ቁመት 105 ቢሆን ፖተርኑን አዳልከው ላአራት ማካፈልን ነው
የጭን ልኬት የለውም እንዴ
Bhjj
ሙሉ ስራ ቢሆን
እናመሰግናለን ወንድማችን። ውድ ተመልካቾች ፈንታሁን እባላለሁ ዘመናዊ የወንዶች ሱፍ ሰፊነኝ ልክ እንደወንድማችን በዩቱብ የተለያዩ ሱሪዎች ሱፎች ሸሚዞች ሰደርያዎች ፓተርኖችን የአገጣጠም ቴክኒኮችን ይዤላችሁ ብቅ ብያለሁና fg fashion tube(ፈገ ፋሽን ቱዩብ) ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ
አየኮት አቆራረጥ
ebakeh masetamarehe layekare ferinch caref tatakame
eshi wendime gen yehulum sew sera 1nd adelem eshi yeleyayal bezu aynet aserar ale
አሁንም የወንዶች ሱሪ አቆራረጥ በቀላል መንገድ ብታሳየን
የማንኛውም ሰው ከወገብ እስከ ጉልበት 50 ሳቲ ነው ለክታቹ ማረጋገጥ ትችላላችሁ
አይደለም bro ለምሳሌ የ 4ዓመት ልጅ ሙሉ ቁመቱ ራሱ 50ሳቲ አይሞላም ታዲያ እነዴት ነዉ አንድ የሚሆነዉ
@@DagiDesignTube አድራሻቹ ብትነግሩኝ ከአ አ ወጪ ክፍለ ሀገር ላይስ አላቹ ወይ
በ tiktok እና በ you tube tiktok.com/@dagidesigne
Gobez more videos betesera yadgelhal UA-camh
Betam jigina dise bilogale
thanks
@@DagiDesignTube ሁለት ሜትር ሰው እንዳለ አትርሳ እንዲሁም 1 ሜትር ሰው አለ. ታድአ የሁሉም ሰው እኩል እንዴት ይሆናል?
lek nesh gin yetu ga new gelts yalhonew
Amatatrun aseyen
Agen.bls
እስከዛሬ ካየሀቸው ቪዲዮዎች ሁሉ ያንተ በጣም ተመችቶኛል አመሰግነሀለሁ
በጣም ግልጽ እና የማስረዳትና የመስራት አቅም ያለህ ነህ በጣም እናመሰግናለን ስፌቱንም ብታሳየን ደስ ይለናል በርታልን ወንድማችን ።ሌሎች ቪዲዮችህንም እናያለን
ከልብ አመሰግናለሁ
ጥሩ ነው ሁሉም አሠራር ሀሪፍ ነው ስፌቱንም ለማየት በተስፋ እጠብቃለን አድስ እንደመሆነ ግልፅ ነው
በሚገባ መንገድ ነው የምታስረዳው ግን በኢንች ከተጠምክ በኢች ጨርስ cm ከተጠቀምክ በcm ሁለቱንም ስትቀላቅል ያሳስታል
በጣም ከልብህ ነው የምታሰረዳው ጒበዝ ነህ በርታ ቀጥልበት አመሰግናለሁ
በጣም ምርጥ ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም የኮትቁርጥና አሰራር ብታሳየን ደስይለናል በርታ ጠንክር የሁሉንም አይቻለሁ የአንተግን ይለያል ባገርህ ምርት ኩራ ይሉሀል ይህነው
ከልብ አመሰግናለሁ
Aonvp kc
Vsqp
😊7"&8"እዴት አገኘኸዉ በተረፈ 🙏👏👏👏
በጣም ያምራል
በጣም ምርጥትምህርት እመሰግናለን
የዋላ ኪስ ከስፌቱ በስንት ወደታች ወደጎን መውጣት ያለበት በተረፈ ደስይላል ረጋብለስለምታስረዳ አመሰግናለው ከሀዋሳ
በጣምተመችቶኛልስፌቱንምአሣየን
በጣም ደስ የሚል ነው ስፌቱን ብታሳየን ደሞ ይበልጥ ግልፅ ይሆን ነበር
ሰላም እንዴት ዋልክ ወንድሜ ትምህርቱ በጣም ኣሪፍ ነው ግን እኔ ያልገባኝ ነገር ኣለ በ ፓተርን ልኬት መሰረት ነው የቆረጥከው ያለሀው ግን የስፌት ኣይጨመረውም ወይ ወይም ከነ ስፌቱ ደሞ ስትናገር ወይ ደግሞ ስትለካ ኣላየሁም ስለዚ የሲፌት ራሳችን ነው የምንጨምረው በዚ ማብራርያ እፈልጋለሁ
ፈጣሪ ይባርክህ ቀጥልበት ሥፌቱን ደግሞ እድታሥረዳን በተላይ ኪሡ ሥለሚከብድ የኋላዉ
በጣም ጎበዝ ቀለል ባለ መንገድ ነው ያሳየከን እኔ የውጪ ዲዛይነሮችን በጣም እከታተላለሁ ከአንተ ጋር ግን የተወሰነ ይለያያል ለምንድንነው ? ፖተርን ስትሰራ በወረቀት ቢሆን ጥሩ ነው ፣ ስትሰፍው እና ገበር ስታደርግለት ፣ ለወገብ ላስቲክ ስታስገባ ብታሳየን። ዚፕ ፣ ኪስ ፣waistband ስትሰራ ግልፅ በሆነ መንገድ ቢሆን ጥሩ ነው በርታ
thanks ሰሞኑን ሰርቼ ለቃለዉ
Hedduu hubadhe galatoomi
እኔ የስፌት ባለሞያዎች አንድናቂ ነኝ። የራሴን የወንድ ሱሪ የመስፋት ከፍተኛ ፍላጎት አለኝ።
የምታስረዳበት መንገድም ጥሩ ነው። ልኬቱን ግን በcm ወይም inch በአንዱ ብቻ ብትጨርስ ይገባናል። አንዳንዴ አለካኩ ከተቀላቀለ ለአዲስ ጀማሪ ግራ ያጋባል።
በተረፈ፦ ሙሉ አሰፋፉን ብታሳየን እናመሰግናል።
ሌላው ደሞ የኖርማል ሱሪ አለካክም እባክህ አስረዳን። አሁን ያሳየኸን የቃሪያ ሱሪ አለካክ ስለሆነ ነው።
እኔ ብዙ ግዜ ፓትሌት እዳንተ ሳይሆን የሚነቀለውን መስራት ይቀለኛል ይመችህ
ስፌቱ ደግሞ ብታሳየን ይበልጥ ግልፅ ይሆንልናል
ምክንያቱም የፊት ኪስ እና የዋላ ቡጭቅ ኪስ ለማየት
ሰላም ወዳጃችን ዳጊ አሪፍ ነው ነገር ግን የኃላእና የፊት ኪስ አቆራረጥ ብትጨምርበት መልካም ነው ❤️❤️❤️🙏
በጣም ጎበዝ ነው በኡነት እኔ ኤርትራዊ ኔይ
ግን ሏንተ ተከታይ ነው ስፌቱ ግን በደምብ አርገህ አሳየኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱሪሲረዝም፡ለማሳጠርና።ለማጠፍ፡እናአግሩላይ፡ዚፕደ፡ሲተከል፡ለማየትፈልጌነበር
ዋው ያምራል ግን መማር እፈልጋለሁ ስልክ
ስፌቱን ብታሳይ ጥሩ ነው
❤❤❤❤
ስፌት
ye dalie ye sfiet alchemerkm restek now weys endet now melselgn pls
የሳይዝ ሸሚዝ አቆራረጥ አሳየን ወንድሜ
ወንድሜ በጣም አርፍ ነው የትነው ቦታው ለመማር በጣም ፍላጐት አለኝ
ጨረቁን እንዴትነዉ ምናጥፈዉ
good start up but i don't think proper seam allowance is added to all areas of a pattern
Guddaa galatooma❤❤
Good lesson but need to be clear
1. You added seam allowance at waist line only why?
2. Why pockets and pocket bags not included?
Thank you very much❤
ትርፍ ስንሰጥ ለሁሉም ነው ማለቴወገብዳሌእናቁመት
Thank you very much!
❤❤❤❤❤❤❤❤
Timhirtu tiru nebere gin qutru beandu biyinager tiru neber wey be centimetrvwey degmo be inch bitinager desyilal hin behuletu menager gin lejemari aygebawum
በመጀሚያ እፓመሰገንኩ
ሱሪው አጭር ቢሆንስ ጉልበትን ለማገኘት እንደት ነው የምናደርገው
betam arif naw gen gulabat lay melket maregu lamen asfalege
ስፌቱን አስተምረኝ
የፖትሊት ቀመር እነዴት ነው ሚሠራው ዳሌን ለማግኘት
ወንድሜ በርታ ሱሪ ልኬት በተግባር ብታሳየን እናም በ sent meter ብታረገው እናም ለክተን እያንዳዱ ለከተ በስንት እደምናካፍለው ንገረን
የሸምዝ አቆራረጥ ብት ነግረን
Jamari neghn
Betam tru new yejerba kiss akoraretna asefafunm asayen
Kelel balena bemigeba melku new yastemarken enamesegnalen berta
thanks ሌሎች እንዲደረሱ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ
Thank you
ስፊቴን አሳየን
Barata bor❤
Gobez
ከዳሌውበላ ይ ያለችው መስመር አልገባኝም
ፓትሌት ስንት ስንት የምንጠቀመው እንደወገቡ መጠን
የኋላው ፓትሌትአወጣጥአልገባኝም
የሱሬ ክሲ
እስቲ ሙያ አስተምረኝና ከስደት ገላግለኝ
eshi enate
ኪሥም ብታሣየን የኋላ ኪሥ
Tanks
መሰልጠን እፈልጋለሁ አድራሻህ የትነው
የቀረውን ለምን አልቆረጥክም ስፌቱንም አሳየን 10Q
ሰፈቱን አሳየን
dess yilal
እባክህ ስፌት አሳየን
የሱሪው ቁመት 105 ቢሆን ፖተርኑን አዳልከው ላአራት ማካፈልን ነው
የጭን ልኬት የለውም እንዴ
Bhjj
ሙሉ ስራ ቢሆን
እናመሰግናለን ወንድማችን። ውድ ተመልካቾች ፈንታሁን እባላለሁ ዘመናዊ የወንዶች ሱፍ ሰፊነኝ ልክ እንደወንድማችን በዩቱብ የተለያዩ ሱሪዎች ሱፎች ሸሚዞች ሰደርያዎች ፓተርኖችን የአገጣጠም ቴክኒኮችን ይዤላችሁ ብቅ ብያለሁና fg fashion tube(ፈገ ፋሽን ቱዩብ) ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ
አየኮት አቆራረጥ
ebakeh masetamarehe layekare ferinch caref tatakame
eshi wendime gen yehulum sew sera 1nd adelem eshi yeleyayal bezu aynet aserar ale
አሁንም የወንዶች ሱሪ አቆራረጥ በቀላል መንገድ ብታሳየን
የማንኛውም ሰው ከወገብ እስከ ጉልበት 50 ሳቲ ነው ለክታቹ ማረጋገጥ ትችላላችሁ
አይደለም bro ለምሳሌ የ 4ዓመት ልጅ ሙሉ ቁመቱ ራሱ 50ሳቲ አይሞላም ታዲያ እነዴት ነዉ አንድ የሚሆነዉ
@@DagiDesignTube አድራሻቹ ብትነግሩኝ ከአ አ ወጪ ክፍለ ሀገር ላይስ አላቹ ወይ
በ tiktok እና በ you tube
tiktok.com/@dagidesigne