በ ኤርሚ ቤት ሰው ከሞት ዳነ//ወደ ሲኦል ነው የምሆደው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 54

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew 3 дні тому +8

    ኤርምየ ጌታ የጥበብና የመገለጥ ፀጋውን ያብዛልክ ብርክ በልልን።

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew 3 дні тому +4

    ሠላም በጌታ የተወደዳቹህ ወንድሞቼ የጌታ ፀጋና ሠላም ይብዛላቹህ።ኤርሚየ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግህ በፀሎት ከጎንህ ነን።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 дні тому +3

    ተባረኩ ወንድሞች ፀጋ ይብዛላችሁ እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ወንጌል ያሸንፍል!!!❤

  • @መዳንበእየሱስብቻነውእንድ

    ከብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ሰለ እህታችን መቅድ መመለስ በሰማይ ታላቅ ደሰታነው
    ኤርሚየ ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @AbuteShalamo
    @AbuteShalamo День тому +1

    ኤርምዬ ቃል የለኝም ስለ አንተ ለማዎራት ዘጋ ይብዛለክ ❤❤❤❤❤❤

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 2 дні тому +3

    ጌታ ስትፀልዩ አባታችን ሆይ ብላችሁ ፀልዩ ያለው ወደ አብ አባቱ ነው። ጌታ ወደ መልአክት አየፀለያችሁ 19 አባቴ ፣23 አባቴ በሉ አላለም። በሰማይ አንድ አባት አለኝ ፈጣሪዬ ፣ በምድር ደሞ አንድ ወላጅ አባት አለኝ ከዚህ ውጪ አባት አላውቅም አሜን።

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 2 дні тому +3

    መቅዲ እንኳን ጌታ እረዳሽ ተባረኪ

  • @sitotatsega
    @sitotatsega День тому

    ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @greatAI-r2b
    @greatAI-r2b 3 дні тому +3

    ተባረክ

  • @EmaosEmaos-cw9ps
    @EmaosEmaos-cw9ps 3 дні тому +3

    በርቱ ቅዱሳን ተባረኩ

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 3 дні тому +1

    uffffffffeeee ...esssssaaaaayyy.....This Guy is So Guines anointed by Almight God.God bless You Brother Ermi .thankYou Lord sila sisterachin

  • @zewdituadera8216
    @zewdituadera8216 3 дні тому +2

    ያለምጥ በምጥ የትኝውን እንምረጥ እባካችውን??❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤ god bless you we love you, Ermis family

  • @الحمدالله-ت1ه
    @الحمدالله-ت1ه Годину тому

    ሠላም ለእናተ ይሁን እኔም ልክ እንደ እህቴ በጣም ግራ ተጋብቼ ነበር አሁን ግን ጌታ ድጋሚ እድል ሠጠኝ ትምህርቱን መማር እፈልጋለሁ

  • @nanirelax
    @nanirelax 2 дні тому +2

    እልልልልልልልልልልልልል በቤቱ ያፅናሽ ወደኋላ አትዪ!!!!!

  • @FidgetSpinner-o4o
    @FidgetSpinner-o4o 3 дні тому

    Tebareku bebizu tebareki erime. Zemeniki. Tebareki. Wanigeli. Amanochi. Tebareku bebizu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 3 дні тому +3

    ተባራኩ የወንጌል አርበኞች ፣ፅዮን በየሩሳሌም ዙሪያ ያሉ አምባይቱተራራዎች ናቸው መዝሙር ላይ ተፅፏል።ሕዝቡም ፅዮናዊያን፣ከተመዋም የፅዮን ከተማ ተብላ ነበር አሁን ግን jerusalaim ( ጀሩሳላይም ) or የሰላምመንደር ተብላለች። ዛሬ ድረስ እስራኤላዊያን ------ፅዮናዊያን የሚባሉት ከዚህ የተነሳ ነው።

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 15 годин тому

    በልጁ ያመነ የዘላለም ሕይወት አለዉ። ጌታየ አመሰግንሃለሁ። እንደሚሉት 6666 ግዜ ተገረፈ እያሉን እነሱ ግን ይህን ሁሉ መከራ ይክዳሉ።

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 3 дні тому

    Tebareku wendmoche ❤❤❤❤❤❤❤

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 3 дні тому

    Tebrk,erimi❤❤❤❤

  • @tiruworktd7083
    @tiruworktd7083 День тому

    ስንት ነዉ የከፈሉሽ

  • @sitotatsega
    @sitotatsega День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 2 дні тому +1

    ኢያቡስ ከዛም ፅዮን ከዛም አየሩሳሌም ተብላለቸ የአሁኗ ==አየሩሳሌም።ፅዮን ሰሙ የአይሁድን ሕዝና የእየሩሳሌምን ከተማ በቻ ነው የሚወክለው 1 እና 1።

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 3 дні тому

    ተባረኩ ወድሞች እውነት

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 2 дні тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MesfinSebel
    @MesfinSebel 2 дні тому

    ለምንድነው የጌታ እናትን የምተሉት ?

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 2 дні тому

    Mesahafe kedus gelthe astemer ke.esadab belgoche ezan hazen kebathe ayeweta

  • @ኢየሱስአ
    @ኢየሱስአ День тому

    እልልልልል

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 2 дні тому +1

    ፅዮን የጥንቷ እየሩሳሌም ሰም ነች።ፅዮናዊያን ደሞ የአይሁዳዊያን ( israel ሕዝብ ስም ነው )።መንግስቱ ሐይለማርያም የአሜሪካ ኢምምፔርያሊዝምና የፅዮናዊያን ቡችሎች እያለ የተሳደበው ------አሜሪካና እሰራኤልን ነበረ ።

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 15 годин тому

    ምን ችግር አለ ሞት አለበት ማንጎን ከሰል ብንለዉ ምን ችግር አለዉ እንደማለት እኮ ነዉ።

  • @DemisJemaneh
    @DemisJemaneh 22 години тому

    ኧረ ማሪያም እንዳይደለች የኦርቶዶክስ አስተማሪ ሲሰብክ በትራንስፖርት ስንጓዝ ሾፌሩ ሲዲዉን ከፍቶት ማሪያም አይደለችም ስንነጋገርበት ነበር

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew 3 дні тому +1

    ያለ ምጥ በምጥ ያለምጥ በምጥ።

  • @Dereseabno
    @Dereseabno 3 дні тому

    ኧ አታሣድዷት ሄሮድስ

  • @AschalewAssefa-s7t
    @AschalewAssefa-s7t 3 дні тому +1

    ያለ ምጥ በምጥ

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 2 дні тому

    Beklame selot mengeste semayat gebase malte new denzuzan😂

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 14 годин тому

    አይ ሊቃዉንቶች ሊጥ የሆነ ትምህርት ይነቃብናል እኳን አይሉም። ያለምጥ በምጥ።

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 2 дні тому

    Ante nhe seole yemetegebaw setsadeb yemetwelew ermeyase fentetahen tanekshe yesedeb menfes melashe lay kuche blo 😂😂😂fake keleme

  • @EfrataSimegn
    @EfrataSimegn 3 дні тому

    ዉይ እናንተ ዘመናዊ እብዶች( ፕሮቴስታንቶች) ድንገት ከተኛቹበት ብንን ብላቹ እንደ ዉሻ እየጮሀቹ አታደንቁሩን። ኦርቶዶክስ ሀይማኖት የሀዋርያት ሀይማኖት እንከን የሌላት ነች። እዉነት ነዉ ጾሙ ; ጰሎቱ ; ቅዳሴዉ ስለሚከብዳቹ የሚቀለዉን ጮሆ ማስተጋባትን መረጣችሁ 😂

    • @GiftyHmaryam
      @GiftyHmaryam 2 дні тому +1

      የአዋሪያት እምነት ካልክ የትጋነው አማኑኢል ያመት የወር ብለው ታቦት ቀርፀው ሲያመልኩ ያየኽው ጊታ የዘላለም አምላክ ነውጂ የቀንአይደለም አንብብ መፀሐፍቅዱስ ተባረክ

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 14 годин тому

    ያለምጥ በምጥ

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 3 дні тому

    Yale Mit be Mit

  • @BerhanAshinekebede
    @BerhanAshinekebede 3 дні тому

    አረያጣምህ

  • @hehemeko3077
    @hehemeko3077 2 дні тому

    አንተ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ አይደለም ሰምህን አታውቀውም ሉሲፈር አባትህ መመኘትን እንደሚያስተምር አንተም ፅድቅን ሳይሆን ምኞትን ....እናቱን የማይወድ ለናትህ ያለህ አመለካከት, ????????አንተ ሰው ።

  • @alemwoldeyoans6730
    @alemwoldeyoans6730 2 дні тому

    😂😂ሲሆል አስገቢና አስወጪ አይ መናፍቅ መች ይሆን ሰዉ የምትሆኑት

    • @senasafikre
      @senasafikre 2 дні тому +1

      ቃሉን ማንበብ ከተረት ነፃ ያወጣል

    • @GashawAbate-p7h
      @GashawAbate-p7h 2 дні тому

      @@senasafikre Accepting the truth is the only way to Jesus Christ. Nothing Else. Followers of Orthodox are seen killing their brethren in the north of Ethiopia. They say they are Christians but are killing each other. But Christianity does not preach any revenge. By the way, the Ethiopian Orthodox church was wrongly and distortedly planted and preached by Egyptians who were sent to Ethiopia by Egyptian Muslim Kings to receive lots of diamonds, gold, silvers, and ivories. Besides, these bishops came to Ethiopia to build mosques. So, what do you expect from these bishops? Think now and again to understand the truth. You can triangulate these ideas from: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአባ ጎርጎርዮስ የሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በ1974 ዓ/ም በትንሳኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት የታተመ ገጽ 27

  • @Dereseabno
    @Dereseabno 3 дні тому

    የዲያቢሎስ መኖሪያ ኦቶዶክስ በእናተ በቆሸሸ እፍ ልትጠራ አይገባም ዲያቢሎስ አሳወራችሁ አምላካችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አታቁትም እንዴት እመ አምላክ ልታውቋት ትችላላችሁ

    • @rosakejela1459
      @rosakejela1459 3 дні тому

      Ye orthodox meglecachu yaw anchiw mesekersh ke talak eske tanash mihimen
      Est ejina galatiya 5:20 ansito ambibiw man yedabilos endahone yigebahal egzabiher yimarachu

    • @addistedla
      @addistedla 3 дні тому

      I love ortodox but Why ለምንድነዉ ስድብየሚቀናችሁ ? ስድብ የዳ?ሎስነዉ

  • @miheratemakonnen
    @miheratemakonnen 2 дні тому +1

    ያለ ምጥ በምጥ ያለምጥ በምጥ።