በድጋሚ ሰራሁለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 371

  • @weyni7527
    @weyni7527 2 роки тому +92

    ጎበዝ ወንድ ልጅ በሀይማኖቱ ጠንካራ ሲሆን ደስ ይላል በርታ ወንድሜ 👏👏👏

  • @ክርስቶስክይወቴ
    @ክርስቶስክይወቴ 2 роки тому +97

    የኔ ጌታ ሲያሳስዝ በማርያም ተይ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @1ብርቴጎንደሬዋየእመብርሃ

    ህማማት ሥለሆነ መተቃቀፍ የለም እኮ እደግ ልክ ብለሃል1000 like👍

  • @mesitube5623
    @mesitube5623 2 роки тому +74

    ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ የማዳም ቅመሞች ያላገባችሁ ፈጣሪ የልባችንን መሻት ይስጠን አሜን በሉ ካሜን ይቀራለና❤❤❤

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 2 роки тому +42

    ለሀይማኖትህ ያለህ ክብር እግዚአብሔር ይስጥህ ጎበዝ

  • @ገኒየወልደያዋ..ቀበጥ
    @ገኒየወልደያዋ..ቀበጥ 2 роки тому +60

    አድናቂህ ነኝ አባቴ
    ማማት ነው አለ እግዚአብሔር
    ያበርታህ በጣም ደስስስ ነው ያለኝ

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 роки тому +15

    የኔ አባት ሲያሳዝን ውይ ማር ታድለሽ እንደዚ አይነት ባል ማግኝትሽ አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏ዛሬ ጦለጠ ሐሙስ ነዉ መልካም ባዕል ይሁንልን ♥️አሜን አሜን አሜን ♥️😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lovefetum440
    @lovefetum440 2 роки тому +9

    የኔ አባት ሳያሳዝን የመወድሽ አቤት ስም አጠራሩ ፈጣሪ አይለያቹ እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ ለመላው የክርስታያን እምነት ተከታዮች መልካም ዋዜማ

  • @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
    @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ 2 роки тому +19

    ሰለ እምነቱ ያለው ፍቅር እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 2 роки тому

    እግዚአብሔር በቤቱ ጠንተህ እንድትኖር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው ደስ ይለኛል ጎበዝ ሚስትህንም ጎበዝ የምታደርጋት አንተ ነህ

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ

    የኔ ጌታ ህማት ስለሆነ መተቀቀፍ አይቻልም አለ የኔ አባታ ጀግና 👍

  • @gebriebekele7814
    @gebriebekele7814 2 роки тому +7

    ኦያያ በጣም ያምራል እንኳን እሱ አብሮሽእኔም ደነገጥኩ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ብዝዝት ያርግላችሁ❤❤❤👍👍👍

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ

    አሜን እንኳን አብሮአደረሰን የኔመልካም ደስስስስትሉ ምርጥ የተዋህዶ እንቁ በቤቱ ያጽናችሁ

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 роки тому +5

    ሥወዳቹህ ግን በደዚህ አይነት ብራክ አትሥሩ እሽ ዉዶቼ ደግሞ የልጅ አዋቂ ናቹህ የክርሥቶሥ ሠላም ይብዛላቹህ💕💕💕💕

  • @haymanatetopia4958
    @haymanatetopia4958 2 роки тому +6

    የኔ ጌታ በጣም ጎበዝ ነህ በሀይማኖትህ😍😍😍

  • @salamawitdesta554
    @salamawitdesta554 2 роки тому +1

    Wow Gobozi Neshi

  • @abrahamaddisie470
    @abrahamaddisie470 2 роки тому +3

    ሲስጥ ፈጣሪ እንዴዚህነው ስጦታ ታምራላችሁ

  • @amriashasha9108
    @amriashasha9108 2 роки тому +3

    እዲ አይነት የቅረባቹ ጨነቀውእኮ ፈቅራቹ የዘላቂ ያረግላቹ ❤❤❤❤❤

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ

    አረ በማርያም የዝህ አይነት ፍራክ ተው የሰው ልጅ በድንጋጤ የሚይሆነው አይታወቅም ጎበዝ ነህ ወንድም በእምነትህ መጨረሻህን ያሳምርልህ❤⛪🙏

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    ማማት ነው አለ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 роки тому +11

    እኳን አብሮ አደረሠን ሀኒ ሀብትሽ ሠራሽ ለት ተገኝተሀል አትኪኝ ማማት ነው አለ ሀብትሽ ጎበዝ ክበርልኝ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 2 роки тому +6

    ጎበዝ ህመማት ነው ማለትህ በጣም ደስ ዬለኝ

  • @agergetnet272
    @agergetnet272 2 роки тому

    እውነት ሀኔቶ እህቴ እየመሰልሽን ነው ወይኔ እደኔ ቀጫጫ ነሽ ደስ ስትሉ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ሽዋ
    @ሽዋ 2 роки тому +1

    ዉይ ልጁ በጣም ነዉ የደነገጠዉ ሀኒ አታስደንግጭዉ በተረፈ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @ethiopiay1219
    @ethiopiay1219 2 роки тому +3

    ወጣትነት በተዋህዶ በርታወንድሜ

  • @raheemamohamed9800
    @raheemamohamed9800 2 роки тому +13

    ሥታምሩ ፈጣሪ አይለያችሁ እናትየለውም እህቴ እኔደናትም እንደሚሥትም እንደእህትም ሁኝለት በፈጣሪቤት ይከፈልሻል ውለዱ ደሥተኛሁኑ ታምራላችሁ አይለያችሁ

  • @YadiT
    @YadiT 2 роки тому

    Ewnet enbayen nw yasmetaw liju enkuwan tolo nekash enji

  • @mes725
    @mes725 2 роки тому +3

    እንኳን አደርሳችሁ ቅዶች እስይ ሀንየ ደግ አርግሺልኝ አግተሺዋል😊😊😊😊

  • @Enen550
    @Enen550 2 роки тому +9

    ሀኒ ደግሞ ጎጆ ለየሽ እደ አብራችሁ ኑሩ በጣም ነው የምታምሩት

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 роки тому +1

    እዚህ ቤት አድስ ነኝ ግን በጣም ደግጧል ኤሌክትሪክ ሆ

  • @አወክርስቲያንነኝ
    @አወክርስቲያንነኝ 2 роки тому +1

    ዋው ማማት ነው መተቃቀፍ አይፈቀድም በርታ ወንድሜ በሀይማኖትህ

  • @musamaabire6582
    @musamaabire6582 2 роки тому +1

    በእውነት እንደዝ አይነት ፕራንክ አትስር ልጁ ባጣም ደንግጦል

  • @askal1015
    @askal1015 Рік тому

    ለሀይማኖትህ ያለህ ከብር እግዚአብሔር ይሰጥህ ገበዝ እግዚአብሔር ከንታጋር ይሁን 👍👍👍

  • @ekuyeassefa2201
    @ekuyeassefa2201 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ💚💛❤️

  • @seniy4518
    @seniy4518 2 роки тому +1

    ታምራላችሁ እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርብሽ ማማየ ኤሌትሪክ አስቀምጠሽ ፕራክ ቢረግጠዉስ ያሳቀኝ ደም ልቀፍህ አልታቀፍም ማለቱ ጎበዝ ፍቅረኛ አለሽ አትቀፊኝ ክክክክክ አች ድክም ስትስቂ ድክም ያልሽነሽ ብዙጊዜ አያችኋለሁ ልጅ ቶፊክላይ ፕራክ ሲያደርግሽ ጀምሬ የመጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🌹🌹🌹

  • @አዲስመልካአሙ
    @አዲስመልካአሙ 2 роки тому +3

    የኔ ማሮች ሲያምሩ በድግል ማርያም ፈጣሬ ይርዳቹ

  • @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ
    @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ 2 роки тому +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የኔ ውዶች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀኒቾ የኔ ውድ

  • @SaraTube-yo6cm
    @SaraTube-yo6cm 2 роки тому +5

    የኔውዶች ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ💒💒💒 ♥️♥️♥️

  • @መሲ-6
    @መሲ-6 2 роки тому

    የእውነት ልጁ እውነተኛ ፍቅር አለው ደስ ስል በፈጣሪ ምርጥ ነው
    እንደዝህ ያለ ፕራንክ ግን ይቅርባቹ

  • @ቤቲወሎየዋወሎየዋ
    @ቤቲወሎየዋወሎየዋ 2 роки тому +2

    ቡዙ ሣቅ አታብዠ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @kasaytuasres3411
    @kasaytuasres3411 2 роки тому

    በጣም ነው የምታምሩት ያምሺላችሁ

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 2 роки тому +3

    ወላሂሥወዳችሁፍቅራችሁንአላህይጨምርላችሁ

  • @deljpyoutube7694
    @deljpyoutube7694 2 роки тому

    Arfi new gin egne kahone tangagirachu endahona enakalen gin edti margi atrsu edti rastachuwal watabachu 🤣😬ehe misken ehezbe ahun malso enane mikagna belew lisdbegn yechelal turu nager silatangarku egn lijche kahun wushaten ewunti argew edaylamamdu new sew kahona fazew mayti enji mache wusti gabtew yayel mesken
    Bartu gin tikilelagn sira siru tanagagrchu yastala hulum sew bagi aydelm Abate
    Batarfa lamkatilaew tikikilagn nagar yehun selam hunu 😌😌😌😉🙂🙃

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 2 роки тому +1

    ስወዳችሁ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን

  • @selamawitsolomon7608
    @selamawitsolomon7608 2 роки тому +1

    Selam💚💛❤🙏 zare nw yayewachu des tilalachu

  • @haymanatetopia4958
    @haymanatetopia4958 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናህ ወደሜ

  • @etho3259
    @etho3259 2 роки тому +3

    ሲያሳዝን ደንግጦዋል ፕራንክ ይቅርባችሁ በተረፈ ደስ ትላላችሁ

    • @zaal1828
      @zaal1828 2 роки тому

      ስወዳቹ😘

  • @momeenaahmed443
    @momeenaahmed443 2 роки тому +1

    የኔ ውድ ልጁ ግን እርጋታው ደስ ሲል

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    የኔ አባት ሲያሳዝን ተው ግን እንዲህ አይነት ፕራክ ሌላ ጊዜ ብትሞቱ እንኳን ፕራክ ነው ዝም እንዳትባሉ የምር

  • @መሲነኝየወሎቀበጥ
    @መሲነኝየወሎቀበጥ 2 роки тому +2

    ወይኔ ሀኒየ እንደዚህ አታድርጊ ውደዋ ሲያሳዝን

  • @belihayleyesus2216
    @belihayleyesus2216 2 роки тому

    Hayimanotu layi yalewu akuwam betem des yilal fkrachihu yibza

  • @Bb-rx8md
    @Bb-rx8md 2 роки тому +3

    ማሬየሚን አምሠየምዬለቹም በጠምበጠምነውሚዎደቹ አደረሀን ሀብቲሽ ተንካበከበት ሀኒን አተስከፈት በተረፈተምረለቹ

  • @rawdaawol9361
    @rawdaawol9361 2 роки тому +4

    ስታምሩ ደግሜ አየዋቹ አይለያቹ

  • @amarosamaros7951
    @amarosamaros7951 2 роки тому +7

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶች አገራችን ሰላም አድረግልን ታምራላችሁ ፈጣረ በፍቅረ ያኑራችሁ

  • @mahmmadahmd8634
    @mahmmadahmd8634 2 роки тому

    ይመችሽ

  • @ጀሚለዱበይ
    @ጀሚለዱበይ 2 роки тому +1

    ደግጦወል

  • @ራቢነኝየአላህባሪያ
    @ራቢነኝየአላህባሪያ 2 роки тому +14

    ሁለታችንም ደስ ትላላችሁ እረጋ ያላችሁ ስታዛዝኑ ሰብ አደረኳችሁ በረቱ

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ
    @ሀያትየገራጌቀብራራ 2 роки тому +1

    አቤት እርጋታ በእምነቱ ጠንካራ ወንድ ደስ ይላል

  • @ሰማዕቷእናቴ
    @ሰማዕቷእናቴ 2 роки тому +6

    ስታምሩ እምወድሽ አላለም😘

  • @buzattube
    @buzattube 2 роки тому +4

    የኔ ማሮች ደስ ስትሉ ሚገርም ፕራንክ ዋው

  • @deborayedamufire2895
    @deborayedamufire2895 2 роки тому

    Kkkkk(kk
    Achima mabirat kayaza gadali
    Gabashi malati new
    Masakm alichalishimi
    Ara badanibi bi
    Batem yasazanishinge

  • @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
    @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 роки тому +1

    ዋዉ ህማማት ነዉ ሲሐ እዴት ደሰ እዳለኝ ተዉ ሴቱች ተይ እያለሸ ተነካኪዉ አለሸ ሆ እናም እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ፍቅር እሰተመቃብረ

  • @hayminegn6148
    @hayminegn6148 2 роки тому +1

    Weyi siyasazen Hani meñewe kechacha honesh yedekemesh temesiyalesh tsomu newe meselegn beretu emebete kenanetega tehune fekerun yabezalachu

  • @wawawawaye8667
    @wawawawaye8667 2 роки тому

    yene wendm yemr asazenegn pirank endehonem kaweqe behuwalam alteregagam....endezih aynet pirank yqrbachihu

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @madinayoutube4107
    @madinayoutube4107 2 роки тому +6

    ሰላም ውዶች አላህ ይጠብቃቸው❤❤❤❤❤

  • @TGST645
    @TGST645 2 роки тому +1

    ስታምሩ ምስኪን አስደነገጥሻው እኮ

  • @ሀናንእንድሪስ
    @ሀናንእንድሪስ 2 роки тому +1

    ምርጥ ፓራንክ ነው አምላሹን እንጠብቃለን ሀብቴ

  • @selamylkal1737
    @selamylkal1737 2 роки тому +3

    ደስትሉ ❤ስወዳች

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 2 роки тому

    ወይኔ በአላህ አሥደነገጥሽዉ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 роки тому

    ውይ አሳዘነኝ የኔ አባት አይዞህ

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 2 роки тому +1

    በርቱልኝ የእኔ ውዶች ደግሞ ደስ ስትሉ

  • @aynalemmiuguse7356
    @aynalemmiuguse7356 Рік тому

    ልክ አይደልሸም

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 2 роки тому +2

    ሚስኪን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 2 роки тому +3

    አደነቅሁህ ለእምነትህ ያለህ ጥንካሬ ሰላም ልትለው ስትል ማማት ነው አለ ልታቅፈው ስትል ገፋት ጎበዝ ነህ ደግሞ ታምራላችሁ

  • @tigstshewafra7683
    @tigstshewafra7683 2 роки тому +4

    ❤❤❤ፋቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤🙏

  • @ትግራወይቲ-mlat
    @ትግራወይቲ-mlat 2 роки тому

    ዋውውውውው ህማማት ነው በሎ የኔ ማር እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @sarasara-zx3gn
    @sarasara-zx3gn 2 роки тому

    ወይኔ ይገርማል መተቃቀፍ የለም አለ በቤቱ ያፅናክ

  • @alemneshjesus9806
    @alemneshjesus9806 2 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ። ሀኒ ስራሽለት እሳይ ክክክክክክክ

  • @barkotmedia
    @barkotmedia 2 роки тому +10

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የምወዳችሁ ሰላመ እግዚአብሔር ባላችሁበት ብዝት ይበልልኝ ብያለው ዋው እውነት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ባላችሁበት ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ሰላሙን ሁሉ ያድላችሁ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጣችሁ😍😍😍😍😍😍🙏🥰🥰

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 2 роки тому

    ወይ ሲያሳዝን የምወድሽ

  • @hanageles7391
    @hanageles7391 2 роки тому +2

    ውቦች ስታምሩ ያገሬ ልጆች

  • @genidemeke7438
    @genidemeke7438 2 роки тому

    በስላሴ ምግብ ትበያለሽ ግን

  • @gadiseabera
    @gadiseabera 2 роки тому

    O no don’t do that kind of prank he love you so much. It is funny.

  • @zenabchyutb8925
    @zenabchyutb8925 2 роки тому +2

    ማማት እኮ አትንኪኝ አለ 😂😘😘😘😘

  • @እሩቂያከድር
    @እሩቂያከድር 2 роки тому +1

    ተመካክረዉ ነዉ ዉዬ 😂😂😂😂😂

    • @yube3674
      @yube3674 2 роки тому

      እኮ😅😅😅😅😆😆😆🙊

    • @deljpyoutube7694
      @deljpyoutube7694 2 роки тому

      Tadya batam mikinatum yEthiopia hizbi minam yetalaelal midra buko hula 😏😏😏

  • @BemnetyekidaneyeLjjjj
    @BemnetyekidaneyeLjjjj 2 роки тому

    የኔ አባት ሲያሳዝን በፈጣሪ

  • @sarasa8962
    @sarasa8962 2 роки тому +1

    በጣም ነዉ እምታምሩት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 2 роки тому +4

    ሲያሳዝን ፍቅር ያብዛላቹ

  • @seidhalimyoutube1611
    @seidhalimyoutube1611 2 роки тому +2

    ሚስኪን ወላሂ ሲያሳዝን ጠክሩ እኔንም ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @sunitathatal7500
    @sunitathatal7500 2 роки тому

    Ye hageria lijowchi Bertu tameralachehu

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 2 роки тому

    Wwwwww gobazi nah wadamee ba mamata Ayicabatum ayisama

  • @somaiaan3664
    @somaiaan3664 2 роки тому +3

    ደስ ትላላችሁ ውዶቸ

  • @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB

    ሀንዬ የኔ ቀጫጫ ስወድሽ ስወዳችሁ ኡፍ አሳዘነኝ የኔናት እህ😓😥😍😍 በርቱ

  • @agerselam9575
    @agerselam9575 2 роки тому +1

    እንኳንአብሮአደረሠንሥወዳችሁ

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 2 роки тому

    የኔምሥኪን ሢያሣዝን የኔጨዋ

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 2 роки тому +1

    የኔልዩዎቼ፡እውነቱንይዛቹያላቹእናተናቹ፡እግዚአብሄርፍቅራቹይብዛልኝ

  • @samrawitabane
    @samrawitabane 2 роки тому

    ያምራል

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 2 роки тому +1

    አትንኪኚ ማማትኮነው ወየው በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜😜ደሞ ልሰመው ሰትል ገፈተራት ወይ ውርደት

  • @kubram7151
    @kubram7151 2 роки тому

    ሀንየ ተተይ እበሽታላይ ይወርቅብሻል