bravo Belay Mengesha just tell them for those who are like Dr Desalegn Chane Chirstian Tadele Gedu Endalkachew Dr Merara Gudina Bekele Gerba and Jewar Mehamed those who are never change their own mind to create and t do some thing which poitive for our citizen always thy stand for negative and killing their own people in different areas but hey are crticiing Dr Gedion Timothewos for the Nomination of as a foreign minstor of Ethiopia but Dr Gedion is the most capable and nfluencial person who was studied the law in international institute and he deserves for that position but shame on Dr Desalegn Chane and im sure Dr Gedion Timothewos will be a prime Mintor of Ehiopia on the future bcz of his political capacity working hard and promoting Etiopianism and Equality
ፐሮ ብርሃኑ አገሩን ስለሚወድ ለመሥራት ነው::
የአገሩን ከፍታ ማየት የሚፈልግ ነው:: የተሣሣተው
ምቀኛ የበዛበት ትውልድ መሆኑን ያወቀ አይመሥለኝም:: ከነዚህ ጋር ስብሰባ ሲቀመጥ አዝንለት ነበር :: ለእሱ የሚመጥን እውቀትም አስተዳደግም ሰለሌላቸው ሊያስተምሪቸው ነው? ወይስ እንዴት ሊግባቡ ነው እያልኩ አስብ ነበር :: እንደኔ የትም ታላላቅ አገሮች እጃቸውን ዘርግተው ስለሚቀበሉት ሄዶ ቢሠራ ይቫለዋል:: የአገር ፍቅር ነው ያመጣውና እግዚአብሔር ይጠብቀው እላለሁ::
የተንጫጫው ለትኩረት ፊለገ ነው። የዶ/ር ጌዲዮንን ብቀት ጠንቅቆ ያውቃል።
ወይ በላይ አደለምእንኳን ሌላብሄር ይቅርና የጎጃም ቢሾም የጎንደር ለምንአልሆነም አስ ቢሾም እንኳ ከመቃወም አየያርፉም እነዚህህ የምድር ጉዶች ናቸው
ዶክተር፣ብርሀኑ፣እውቀትም፣ግንዘብም፣እላቸው
አላህ ይጠብቅህ ስለ ሀገር ለሀገር ለሚሉ ሰዎች በመከራከርህ!!!!
ኢትዮጵያችን በከፍታ ማማ ላይ ነች ምክንያቱም ፈጣሪ እየረዳን ነዉ ጠንካራ አገርወዳድ መንግስት ጀግና መከላከያ ጀግና መሪ አብቹ ጀግኖች የአብቹ ቲሞች ያሏት አገር ስለሆነች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ተናግሮ ለውጥ ቢያመጣ ኖሮ የተሾመውን ስው ሊያስቆም ይችል ነበር:: ለፌስ ቡክ ግብአት ለመሆን ካልሆነ ምንም አላመጣም:: መቃወም ትግል የመስለው ስው ፖርላማ ተቀምጦ የሚስራውን ስው መተቸት ያሳፍራል:: ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው:: ክልልህ ት/ቤት ተዘግቶ አንተ ስው ትቃወማለህ::
ምርጥየሀገሬልጅተባረክ
ፖርላማ ከመግባታቸው በፊት ወይንም አባል ከመሆናቸው በፊት አማኑኤል ሆስፒታል መመርመር ነበረባቸው!!!!
አየናቸው አልሆን ያላቸው ተቃማዊ ድርጅቶች ከጠላት ጋር አብረው አገር ይወጋሉ ይሸጣሉና
አንጀቴን አራስከው. ተባረክልኝ ወንድሜ ።
"መልህቅ ይህንን ሁሉ ዘመን ውሀ ውስጥ ተዘፈዘፈ እንጂ መቼ ዋና ተማረ " ነውና ነገሩ
በምርጫ አባል የሆነበትን የፓርላማ አሰራር እና የአብለጫ የፓርላማ ሥርዓት እንዴት እንደሚሰራ የማያውቅ ነገር ግን ለሶስት ዓመታት የፓርላማ አባል የሆነ ዶክተራዊ ግለሰብ ………
በላይ መንገሻ ልካቸውን ንገራቸው ይጩሁ ድራማ ይችላሉ ምቀኞች አይሰሩ አያሰሩ
ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም ነው የሚያስገርመው ይሄ ስውዪ እድሜ ልኩን በመቃውም ነው የሚኖረው ምንም ይሜስራው ነገር የለም
አንድ እውነት ልንገርህ አለመማር ይሻላል መማር እንዲህ ከሆነ ጥንቅር ቢል
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጀግና አገርን የሚለውጡና አገር የሚገነቡ ጀግና ዜጋ ናችሁ
ልክ ነህ አንተ። ከመራራ ጉድና ተማሩ፣ ዘላለም ተቀዋሚ። ሰማይ ቤት ሄዶ ፋጣሪንም የሚቀወም።
bravo Belay Mengesha just tell them for those who are like Dr Desalegn Chane Chirstian Tadele Gedu Endalkachew Dr Merara Gudina Bekele Gerba and Jewar Mehamed those who are never change their own mind to create and t do some thing which poitive for our citizen always thy stand for negative and killing their own people in different areas but hey are crticiing Dr Gedion Timothewos for the Nomination of as a foreign minstor of Ethiopia but Dr Gedion is the most capable and nfluencial person who was studied the law in international institute and he deserves for that position but shame on Dr Desalegn Chane and im sure Dr Gedion Timothewos will be a prime Mintor of Ehiopia on the future bcz of his political capacity working hard and promoting Etiopianism and Equality
እውነትነውለአረቄቤትያልከውተመችቶኛል
ተባረክ የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ ❤❤❤
Yes, you are right obsessed with ጫጫታ !!👍👍
ንገርልኝ እነኝህን አገር ገዳይ በላቸው የምን ተቃዋሚ ድርጅት
ለቤተመንግስት ጎላ አጣቢ ያስፈልጋል😂ከፈለጉ ይስሩ ከመንጫጫት የሚፈልጉት አራት ኪሎ ነው ይገቡና ጎላ ይጠቡ
ፕሮፌሰሩማ ተተኪውን ዜጋ ታድገውታል።
Thank you so much
Belay Minegsha ❤😂 younake me laugh God bless you ❤
በላይ በርታልን ጀግናው የኢትዮጵያ ልጅ ከሐዲ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከጠላት ጋር ያበሩ ናቸው እኮ ምን ይገርማል በላይ አልሰማህም ጎሳዬ የሚባል ዘፋኝ የሰራውን አሱ አበቃለት በጨጨ ማለት ነው የሚገርሙ የሚገርሙ ናቸው
😂❤ Abechu 🌺🙏🌺🎉🎉🎉🎉🎉🎉
You my hero; do you know how much I love you? Col, nigusie
የተናገርከውከውስጤነው፡ተባረክ።
አውነት ነው ወንድሜ ሁሉንም ተቃውሞ ትውልድ ጥሩ አይደለም ቅናት አነሱ ሞተውም ይበልጣቸዋል
Thank you, good man.
Weshetame liba
በአውነት ኢትዮጵያዊ ጀግኗ ነህ!!በጣም ተባረክ!!!
አንተ ሰው እውነት ብለሀል ያልከው ሁሉ ትክክል ነው!
🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹
በርታ!
እውነት ነው አሁን ሠርተዋል
Tebarek, jegnanek berta ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቦ ኑርልን
ነበረ ያሳዝናል
Belay mengesha 🎉
በርታልን
❤ Abechu 🌺 Feker❤
ሠላም ሠላም ሠላም
Selamehi yebeza belaye
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይህሰውእኮየኢትዮጲያሕዝብያቀዋልወዳጄአያሳስብህይቀደድ
Arif programe nw Ethiopia wede fit❤
ተባረክ በእውነት አሁን እኔ ዛሬ ብቻ ሳይሆን ተቃዋሚ ባላይ ባልሰማ እስኪ ማን ይሙት ደሳለኝ ጫኔን አናውቀውም እርኩሶች ናቸው ግን ዋጋቸውን ይከፍላሉ አንተ ግን ሀሌታ ተባረክ ከባህርዳር
betam Lk neh
You are right because those you are seeing groups allows don't doing noting but all way compelling somebody done good things
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር ጢሞቲዎስ ለአሁኑ ሹመት ብቁ ይሆን የነበረው ዶክተር ደሳለኝን አትሰሩት ቢል ኖሮ ጫጫታሞች ።
ይሄ ዘገምተኛ ፋኖምናለበትከፖርላማ ቢባረር?ዶር ደሳለኝ ዶጭሌ
ትክክል!! ለፌስ ቡክ ፍጆታ ነው እንጂ እራሱም አያምንበትም!! እየፎረፈ የተገዛ ዲግሪ ይዞ ሀሳቡ 0x0 =0
🎉❤🎉 beritalein
ጎሽ እነሱ ናቸው ለፓርላማ የማይመጥኑት ያለቦታቸው የተቀመጡት ምን ይደረግ ?
ወንድም በላይ ሠላም በጣም ይገርማል ስለ Dr timotios የተሰጠው ወቀሳ ከ ቅናት አልፎ ሳይረዱ መንጭአጭአት ድንቁርና ነው ምሳሌ ልስታቸው አስቲ internet ላይ ገብተው ስለ Belgium ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የትምህርቷን ደረጅዓ ይመልከቱ (Biography )ሚኒስትሯ የ meroko ቤተሰቦች ተወላጅ ናት ግን የ ቀድሞ ስራዋ ጋዜጠኛ ነበረች Dr timotios አግሩም ስር በ ትምህርት ደረጅዓ አትደርስም ይሄንን አሳያቸው አፋቸውን አንድቁአጥሩ ይረዱት
አደራ ነገ ይህንን ምሳሌ አቅርብልኝ በፍፁም Dr አብይ የ አነዚህ ወረኞች ወሬ መስማት አያስፈልግም
You shur broo❤❤
ወንድ ነህ የኔ በላይ! ሩርልን!
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይህ አበባ ላንተ ለጀግናው ተሸላሚ
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና ድንጋይን ከምን ታወዳድራለህ የእግሩንም ጫሟ አይሆኑም!
Even those condemn prime minster Abby Ahmad greatest leader and blessed from god
በላይ መንገሻ ተቋምዎችን የሚጠይቅልኝ ጥያቄ እስክ ለተወኩሉበት አከባቢ ለመረጣቸው ማህረሠብ ምን ሠርተዋል ንፁሁ ውሃ እና ትምህርት ቤት እንድያገኙ ምን ሠርተዋል ምንም ወሬ ብቻ ከፓርላማ ማባረር ሀሳብ የሌላቸው ድንጋይ ስብስብ ናቸው።
ከአሽቃበጡ አይቀር እንደዚህ ነው😢
Ere teregaga. You get you will lose because of Time 😅😅😅
Balsh barta ❤❤❤❤
ወድሜእውነትህንነውይህሰውሁሌእዳለቀሰነው
Oldest 😂are😂Oloys Sleeping 😂
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም።እነወድሀለን።በለይ።ወድማችን
you are right majorty ot them alawys aginst
ሠላሠላ።ክበርልን።ወድሚ
አመስግናለሁ
ቆንጆ አድርባይ ነህ ስንት ይከፍሉሃል ?
የመከላከያ የክብር አባል አቶ በላይ ዶክተር ጫኔ እኮ የተቃወመው እኔ የፓርላማ አባል ሆኜ ያለመከሰስ መብቴ ሳይገፈፈ (ኢሚዩኒቲ) ይባላል እሱ መብቴ እያለኝ ስታሰር፣ ስደበደብ ስንገላታ፣የፍትህ ሚንስትሩ ስራችውን አልሰሩም ነው ያሉት ይህንን ለማለት ለመተቸት አቶ በላይ መንገሻ ታስረህ ማየት የልለብህም።ስለዚህ አዲስ የክብር አባል ስትሆን ሁሉንም ነገር በልክ አድርገው።ነጠላዬን አቀብሉኝ ብለህ ፀብ ያለሽ በዳቦ አትበል።የሰው መብትም እወቅ።
Endeza blehe sele agerhe awera sle lela ager kemezebareke
ወንድሜ መሸጥ የተለመደ እናቱን ይስማማል
❤
❤❤❤❤❤❤🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Kesachewo temaru
ተበላን በብርሀኑ😢
ማስተካከያ ብታደርግ ያልኩበትን ልጠቁምህ አቶ በላይ። ፕ/ር ብርሃንኑም ሆነ የብልፅግና ፓርቲ አባል ሳይሆኑ ሀገርንና ሕዝብን እያገለገሉ ያሉት ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ሳይሆን ብልፅግና ከሚመራው መንግስት ጋር መሆኑን ለይተህ ማብራራት ይኖርብሀል። የሚሰሩት ብልፅግና ፓርቲን ደግፈውና ለፓርቲው ህልውና አይደለም።
ወንድሜ እግዝአብሄር ይባርክ በረታ እልሀለው እውነት አረነት ያወጣል እንዳልከው ፓርላማ ውሰጥም ሰንት ወረበላ አለ ሄዳም የሆነ ማታ ከጃዊሳ ጋር የሚዶልት ከረቦ በሰው እጅ ያምር ሲይዙት ያደናግር አሉ አበው እነ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ የመቃወም አባዜ ነው ያለባቸው ሰው እየሰራ ሲሾም ወኔ ቢኖረው እራሱን ማየት ነበረበት እኔ ምን ሰራው ብሎ ራሱን መጠየቅ ወይ ደግሞ አሸናፊ ሀሳብ ማምጣት ሀሳቡን ለህዝብ ማሳወቅ ሁል ግዜ በመቃወም እድሜውን መጨረስ አለመታደል ነው ደክተር ሆኖ ካረጀ ካፈጀ የጣርነት አዙሪት ሀሳብ አለመላቀቅ አለመታደል ነው ፈውስ ይሰጣቸው ከማለት በቀር ምን ይባላል
Ene kaloniku yemulu nechau, ayimaxinachahum lenasu
መርዝ እየረጨህ መሆኑን እወቅ ።
ፑሩማ እውነተ የት/ሚኒስተር ናቸው
Ke aster betsane gar lemin tesmamteh alserahm? … keffitegna ye genzeb fekir yaleh sew neh?… kenzeb lemagnet Hilina aydelm yewoldekewn lij tishetaleh
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
አፉህን አትክፈት ጥጃ
ቀፋፊ
ተረጋጋ ምን አልባት መታየት አለብህ
ወደህ አይደለም አለመያዝ ነው ከተያዙ ብዙ ነው መዘዙ
ወይ ኔ ለካ በላይ መንገሻ ማለት ከፖለቲካዊ ዕውቀት ነጻ ነው፣ የጠ/ሚ ቂጥ እየላስክ የምትኖረው እስከ መቼ ነው?
አገር ወዳድ ነው እሱ ምድረ ደቆሮ
very sad this man he call himself doctor .he never talk or bring Amharia population problem just complaining others they do the job.
ዲሞክራሲ አይገባህም
ANTE WISHA. AHUNM LEFLIF
ተ በ ዳ
አፈርብላ
አተአለቅላቂአድርባይቂጥላሽስትነውአብይየሚከፍልህ
ዞር በል ፡ወሮበላ አንተ ነህ ፤ኢ ዲሞክራት