🚦ቤካ ዘረፈን ካሜራችንን ሸጠው 📸

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • #marketube ‪@BirukTube-‬ #biruktube ‪@marketube391‬ #mubitube ‪@Mubitube01‬ #abtube

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @Haymitube01
    @Haymitube01 3 місяці тому +490

    Like share subscribe በማድረግ እናበረታታው
    ቤኪዬ እንኳን ደና መጣህ🥰

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 3 місяці тому +7

      እሺ ቅመምዬ ካንቺ ቤት ነው የመጣሁት ዛሬ ሙቢ ተጫወቱብን ለእያንዳንዳቸው ተበቀያቸው ውዴ መቼም አንቺ በፕራንክ አትታሚም🎉

    • @haymanothayle2627
      @haymanothayle2627 3 місяці тому +6

      እሽ የኔ ቅመም 🥰

    • @KemiMidi
      @KemiMidi 3 місяці тому +1

      እሽ ቅመሟ እናረጋለን❤❤❤

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab 3 місяці тому +3

      My sweet okay 🎉🎉🎉🎉

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 місяці тому +2

      Ishi yene aleme ❤❤❤❤❤

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1 3 місяці тому +217

    በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @bekitube16
      @bekitube16  3 місяці тому +16

      አመሰግናለው የተንቢዬ 🥰🥰🥰

    • @MabrathThai
      @MabrathThai 3 місяці тому +4

      My 🎉🎉🎉10ok

    • @زهرهاحمد-ث4ل
      @زهرهاحمد-ث4ل 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @زهرهاحمد-ث4ل
      @زهرهاحمد-ث4ل 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @youtoub4589
      @youtoub4589 3 місяці тому +2

      ጀግኒት የቡታ ጅራ ምሰሶ የሴቶች ተምሳሌት ጀግና በተሰብ አክባሪ እኔ የምወድሽ በምክንያት ነዉ ኮስታራ ሴት ነሽ የቤተሰብ ክብር ትጠብቂያለሽ ቃላት የለኝም ለሚ ስደት እያለሽ ጀምሬ አይሻለሁ

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 3 місяці тому +756

    ቤተሰቦች እዳታሳፍሩን 10 k 🙏❤️

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 3 місяці тому +9

      ኤፍ ተውው ግን ዊናጋርም ኑልን 😢😢

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs 3 місяці тому +2

      ኤፊ እያጣበስከኝ ሳልወደው አልቀርም የኔ አባት

    • @ARBH-degeneshe
      @ARBH-degeneshe 3 місяці тому +2

      eshi efa❤❤❤❤

    • @deninaisar1548
      @deninaisar1548 3 місяці тому +6

      እሺ ኤፊ ግን በጌታ ከዊናጋ ኑልን 😢

    • @ትርንጎበቀል
      @ትርንጎበቀል 3 місяці тому

      Efaye mert sew ❤❤❤❤

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f 3 місяці тому +23

    ውዶች ቤኪ አለማድነቅ ንፉግነት ነው ይሄን ሁሉ ቪዲዮ የሚቀርጸው እሱ ነው በጣም የሚገርመኝ ነገር አቀራረጹ ሳይሆን መሀል ላይ የሚያሰገባው ዘፈን ብሎም ግጥም ቪዲዮውን ተወዳጅ እንዲሆን ያረገዋል ታዲያ ይሄን ሰዉ ያለማድነቅ ያለማበረታታት ደስ አይልም እባካችሁ ሰብስክራይብ እናርገው በዚህ ሀሳብ የምትስማሙ ድጋፋቸውን በላይክ አሳዩ

    • @bekitube16
      @bekitube16  3 місяці тому +5

      በጣም አመሰግናለው 🥰🥰

  • @hwkkkn
    @hwkkkn 3 місяці тому +367

    ማርኬ ቆይ ለምንድነው ሙቢንና እነ ዘለቀን የማታስታርቋቸው በናንተ ዝምታ አያምርም የምትስማሙ በላይክ አሳዩኝ

    • @hwkkkn
      @hwkkkn 3 місяці тому +5

      ይታረቁልን ፣በኛ ፊት መጥተው❤❤

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 3 місяці тому +3

      አሁን ገና ጤናሽ አሳስቦኛል በየ ኮሜንቱ ታርቀዋል ብዬ እየመለስኩልሽ ነው ግን አንቺ በየ ቤቱ እራሱ ኮሜንት ትደጋግሚያለች ለጤናሽ ያድርገው ታርቀዋል አብረን ግን አንሰራም ብለዋል ብሎ ተመልሶልናል እኮ 😮😮፣፣፣፣፣፣

    • @Jahara-to1yc
      @Jahara-to1yc 3 місяці тому

      ​@@Guragewa5270ክክክክ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 місяці тому

      ​@@Guragewa5270😂😂😂

    • @HayuHasen
      @HayuHasen 3 місяці тому

      😂😂😂😂​@@Guragewa5270

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 3 місяці тому +38

    ቤካ እንኳን ደስ አለክ የምር በጣም ትልቅ ሰው ነህ ማርክ ፈጣሪ ሁልጊዜም ደስተኛ ያድርግህ

  • @ብሬሀበሻዊቷtube
    @ብሬሀበሻዊቷtube 3 місяці тому +79

    ጌታን ሲያሳዝነኝ ይሄ ቤኪ እሚባል ልጂ😢

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 3 місяці тому +4

      እረ ባክሽ ቤካ እኮ ቡዙ ቤተሰብ አለው ማርክ ኤፍ ዊና እረ ስቱ ግን በቡታጀራ ልጆች የሚያሳዝኑት እነ ዘሌ እና ውዴ ናቸው ለምን አያስጠጓቸውም አብራቸው እዲሰሩ እባካቹ ኢሄ የምታነቡ አጠገባቸው ሁኑ በጣም የምወዳቹ ቤተሰብ እኛ የምናውቃቹ እናተ የማታውቁን የቡታጀራ ልጆች❤❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai 3 місяці тому +34

    ቤካየ የኔ ወድም በርታልን ወድሞቸ ሁላም ሳቁልኝ❤❤❤❤❤ቤካነ እና ማርክን ኤፋን የምትወዱ እስኪ በዚህቪዶ 20ሽ እናስገባው የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👈

  • @lij_ãľmî_19_23
    @lij_ãľmî_19_23 3 місяці тому +74

    ማነው እንደኔ ከሀይሚ ቤት የመጣ 😂😂 በላይክ 👍👍 አሳዩኝ😊❤

  • @ሪቾነኝወለየዋ
    @ሪቾነኝወለየዋ 3 місяці тому +29

    የኛ ጀግኖች ስወዳችሁ ዳይ ቤተሰብ 10k🎤🎤🎤🎤🎤🎤💃💃💃💃♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 місяці тому +82

    ከይሚ ቤት መነው እዳኔ ያማጣ 😂😂ብቻ ለይክ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 3 місяці тому +16

    ቤኪ ሀይሚንና ቡራን በቤትክ አምጣና ቢደዋ አሰራ ከዛ ሀሪፍ ሰብስክራብ ይኖራል ቻናሉ ይቀሳቀሳል

  • @ቡርታ-ዀ9ኈ
    @ቡርታ-ዀ9ኈ 3 місяці тому +43

    እኔ 4 ሳዉ ስልክ ሳብስክራይብ አድርግያሎ በካዬ እንኩዋን ደና መታክ 🚾❤❤😍😍💐💐ዛሬ በ like አሳዩን

    • @SGTtubeab
      @SGTtubeab 3 місяці тому

      እስክ እኔንም አድርግኝ እማ

  • @sof-bq8tk
    @sof-bq8tk 3 місяці тому +1

    ጎበዞቺ:አዳቺሁ:ላዳቺሁ:እየከፈታቺሁ:አብራቺሁ:እደጉ:ቀጣይ:እኔነኝኤፊ:በነገራቺላይ:ሀነን:እደነት:ጥሩቤት:አግኝታለቺ:ወይይይ:አ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሂሩት
    @የሂሩት 3 місяці тому +48

    ከአብርሽ ከሀይሚ ከኤፍሬም ከኤፍሬም ከቡራ ከማርክ ቤት ነው የመጣሁት እንኳን ሠላም መጣህ ቤኪ በርታልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz 3 місяці тому +2

    ማርክየ የኔጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ ፈጣሪከጎናችሁይሁን❤❤❤❤ደሞኑልን መቸምአትጠገቡ❤❤❤

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 3 місяці тому +150

    #ከሀይሚ #ቤት ነው የመጣሁት እስኪ ከሀይሚ ቤት የመጣችሁ እጂ ወዴ ላይ😊✋

  • @TigistKifle-i9e
    @TigistKifle-i9e 3 місяці тому +3

    Beki abkih be Egzabheir azehalew winan ken marke gar video yisrulen please

  • @FuT6-e8d
    @FuT6-e8d Місяць тому +1

    ቤካየ የኔ መልካም አሳቢነህፈጣሪበለህበትሰላምህይብዛቅንአሳቢነህ❤❤❤❤❤❤ሁልጊዜ

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 3 місяці тому +29

    ዳይ በ1ሳምንት 10k እናስገባው ጋይስ❤😊

    • @sarasara4411
      @sarasara4411 3 місяці тому +1

      Eshi❤❤❤

    • @aseed792
      @aseed792 3 місяці тому

      ኧረ የምን ሳምት ዛሬ ይሞላል

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 2 місяці тому +1

    Congratulation i Subscribed today because Becky is brilliant

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd 3 місяці тому +25

    ከሀይሚ ቤት መጣው

  • @ኤችነኝወሎየዋ-ደ7ኈ
    @ኤችነኝወሎየዋ-ደ7ኈ 3 місяці тому +16

    ካሚራ አማን እንደዚህ የቀጠንከዉ ለራሳቸው እየበሉ ላተ. አንድት ጉርሻ ብቻ. ሸገል እያረጉህ ነዉ. አሁን ደሞ እነሱን በተራ. ከካሜራ ጀርባ እያረክ በጉርሻ ሸገል እያረክ. ቅጣቸዉ. ይክሱ እነሱም😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @bekitube16
      @bekitube16  3 місяці тому +6

      😂😂😂 እሺ 🙏🙏🙏

    • @markeTUbeዬቶብ
      @markeTUbeዬቶብ 3 місяці тому

      😂😂😂

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 3 місяці тому

      ክክክክክክ።ገና ዛሬነው።ያየሽው

    • @ኤችነኝወሎየዋ-ደ7ኈ
      @ኤችነኝወሎየዋ-ደ7ኈ 3 місяці тому

      @@wedetwedet705 አሁንማ አወኩትኮአንዳንድ ቦታለይ አለ ካሜራ አማን መሆኑን አለወኩምነበርጅ ግን ሲበሉ እሱካሜራ ይዞተገትሩ እደትይበላሉ. ነዉ ለብቻዉ አዘዉለትነዉ እልነበር ለካ ባንድ ጉርሻ እያዋሉትነዉ. እንደዚህ የቀጠነዉ😂😂😂. አሳዛኝ

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 3 місяці тому

      @@ኤችነኝወሎየዋ-ደ7ኈ ክክክክክእሱስ።አንድ።ሁለት ጉርሻ ይደርሰዋል።አንዳንዶቹማ።እማያጎሩሳቸው። አሉ እንዲው።እኔማ።በመጨረሻ እሚበሉነበር እሚመስለኝ።።እየተቀርፀ።ጥርግ አርገው።ሲበሉ አየውነ በመጨረሻ አወኩ እንደማያስተርፉላቸው

  • @SayedAhmada-gn6sj
    @SayedAhmada-gn6sj 3 місяці тому +36

    ቤካየ እኳን በፕራክ ወደመቃጠሉ መድረክ በሠላም ተቀላቀልክ😅😅😅😅😅😅😅😅እኖድሀለን

    • @NEIMA-cf3ds
      @NEIMA-cf3ds 3 місяці тому +1

      😅😅😅😅መልካም መቃጠል

    • @ToybaMohammed-c8t
      @ToybaMohammed-c8t 3 місяці тому

      😂😂😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @mekiyamohamned915
      @mekiyamohamned915 3 місяці тому

      እረ ቅሞች ግፍ ነዉ መልካም መቃጠል😅😅😅😅😅

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 3 місяці тому +1

    ብታጂራዎች ፈታያላችሁእውነት እስኪ ከስደትመልስ ውሰዱኝ ማየት እፈልጋለሁ ቤካበምርጥ ስራብቅበል

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 3 місяці тому +20

    በኪዬ የኔ ቆንጆ እኳንም ሠላም መጣህ ሁሌም ክፈቱለት እል ነበረ❤️❤️❤️ ተመስገን ዛሬ ሆነ 👍እወዳችሗለሁ😘ተጎንህ ነን አባቴ❤❤❤

  • @fatemaa7263
    @fatemaa7263 3 місяці тому +9

    ቤኪ እንኳን ድስ አለክ ዳስ ቢሎኛል 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @ZuzuuJimaa
    @ZuzuuJimaa 3 місяці тому +10

    Welcome 🎉beekaye ❤💯💯💯💯himmachaal👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 3 місяці тому +1

    አወ ብለናል ደስ ብሎናል በሉ የኢፍ ቤተሰቦች የቡርክ ቤተሰቦች የማርክ ቤተሰቦች ብቅ ብቅ በሉ በሰብስክራይብ እንቀበለው አስር ቀላል ነው በይህ ሳምንት 50 ሽ ኬቅ እሰብበት ኢፊ

  • @abidetube
    @abidetube 3 місяці тому +13

    ቤካው ኡካን ዳህነ ማጣሀ ዳይ ዋዳ 10k እነስጋባው ባዝ ቭድዮ🙏🙏🙏

  • @አባወድሀለው
    @አባወድሀለው 3 місяці тому +41

    የኔ ጌታ ቤካ ቢኖረው ዩትዩብ እያልኩ አስብ ነበር በውነት ሲበሉ ሲተቃቀፉ ሲሳሳሙ ምንም ሳይቀር እሱ ካሜራ ማን ሆኖ ክሬኤት ሲያደርግ እሱስ ለምን አይከፈትለትም ስል ነበር በተለይ በምን እንደማዝን ታውቃላችው ስብስብ ብለው ሻይ ቡና ሲሉ ሲበሉ ሲጠጡ እሲ አይን አይናቸውን እያየ ሲቀርፅ በጣም ነው ማስበው በ ውስጤ የቡቴ ልጆች ፍቅር ናቸው በርግጥ ያጎርሱታል እንዴውም ከ ካሜራ ጀርባም አብረው ደስስ ሚሉ ግዜዎች አብረውት ሊያሳልፉ ይችሉ ይሆናል ግን ቢቀየር እሱም ተከፍቶለት እል ነበር እናም ቤካየ እንኩዋን ተከፈተልህ

    • @bekitube16
      @bekitube16  3 місяці тому +19

      አመሰግናለው እናቴ ክበሪልኝ 🥰🥰🥰

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 3 місяці тому +3

      ​@@bekitube16ቤካ እኳን ደና መጣሀክ የምር ለምን አይከፍትም ስል ነበር ❤❤❤🎉

    • @fatiyagerma-mf1gq
      @fatiyagerma-mf1gq 3 місяці тому +1

      ❤❤❤

    • @markeTUbeዬቶብ
      @markeTUbeዬቶብ 3 місяці тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MabrathThai
      @MabrathThai 3 місяці тому

      🎉🎉🎉

  • @Richo3250
    @Richo3250 3 місяці тому +26

    ቤካ እንኮን ደህና መጣህ👍

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli 3 місяці тому +1

    ማረኬ፡ና፡ኡፉሬሚ፡ኢበከቻ፡ሙቤንነ፡እነ፡ዘለቀ፡አሲተረቁቻዉ😢😢😢😢

  • @መቅደስ-ቘ5ፐ
    @መቅደስ-ቘ5ፐ 3 місяці тому +12

    ዋው እካን ሰላም መጣህ ቤካ ማርክዬ ወድሜ ሁሌም ሳቅልኝ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @Samrawiet
    @Samrawiet 3 місяці тому +6

    በግድ ዞሬዞሬ አገኘሁት😂😂😂😂😂 እንኳን ደህና መጣህ ቤኪ

  • @SelamFantu-k7n
    @SelamFantu-k7n 3 місяці тому +8

    ቤኪ እንካን ለቤትክ አበቃክ ማርክ ኤፊ ዊና ቡሩክ ሄሉ እዴት እደምወዳቹ❤❤❤❤

  • @عليعلي-و4ع9ض
    @عليعلي-و4ع9ض 3 місяці тому +2

    ማርክዩ ኤፍሬም ቤካ ዉድድድድድድድ አረጋቹክ አለሁ ሄሉ ዊና ❤❤❤😢😢

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 3 місяці тому +16

    ማርክ ትለያለህ አባቴ❤❤❤❤

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 3 місяці тому +1

    በጌታ ላለቅስ ትንሽ ነው የቀረኝ. ቤካ ብድሩን የማይመልስ ወድ አይ ወልድ. ይባል የለ ወድሜ ብድርህን መልስ

  • @dasuyetube
    @dasuyetube 3 місяці тому +8

    ሁሌም ሲማኛ የነባሪ ነው ቤኬዬ እንኳን በሪሲክ ቤት በሰላም መጠክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kal-tl1hl
    @kal-tl1hl 3 місяці тому +4

    ወንድምነቴ እንኳን ሰላም መጣህ የኔ ፀባየ ሰናይ❤❤❤❤

  • @MahletDgg
    @MahletDgg 3 місяці тому +5

    ከማርክዬ ቤት ነው የመጣሁት ❤❤❤በርቱልን ቤካዬ ❤❤ከማርኬ ቤት የመጣ እጅ ወደለይ❤❤

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 3 місяці тому +3

    በክዬ የኔ እንቁ ምስክን ኡፌፌፌፌ ኡፌፌፌፌፌ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው
    ውድ ኃያል በኪዬ ላንተ የደስታ ቀን ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @SeadaAwel-s4f
    @SeadaAwel-s4f 3 місяці тому +8

    ወለሂ. ኢስከ. ዘሬ. ለምድን ነዉ. ያልከፋተዉ ቤከችን. አብሽር❤❤🎉🎉

  • @merongm5989
    @merongm5989 3 місяці тому +8

    ምስኪን 😂ሰራችሁለት በሰከንድ የተመታ ፕራንክ😂😂በርታልን ቤካዬ

  • @mfhu-mj4os
    @mfhu-mj4os 3 місяці тому +12

    እኔ ከሀይሚቤት ነዉየመጣሁት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 3 місяці тому +1

    ቤካ አርፍደሐል አሁንም በርታ ፈጣሪ ከፍ ያርግህ ሳይህ ልጄን ትመስለኛለህ❤❤❤❤❤

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 3 місяці тому +11

    ወንድማችን በርታ ❤❤

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ 3 місяці тому +1

    በሉ ይከፈት ስትሉ የነበራችሁ አሳድጉት ይሄን ምስጊን😊❤🎉

  • @Mesi-eq3qz
    @Mesi-eq3qz 3 місяці тому +4

    ደግ አረጉህ ተኮለኛነበርክ ሥቱን እያሥለቀሥክ ተደብቀህ😂😂😂😂

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 3 місяці тому +8

    እኔ ሀይሚ ቤት አይቼው በስስልክ ያደረኩት በርታ ቤካዬ❤❤❤❤❤❤

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 3 місяці тому +1

    ቤካ አንተን ሰፕስክራይፕ አለማድረግ እረ ሸም ነው

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ማርቆሴ❤❤❤❤
    ቤኪ እንኳን ደስስስ አለህ ወንድማለም❤❤❤ ዋዉዉዉ እኔ ዛሬ ነዉ ያይሁት አባቴ እሺ እናደረግሀለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Demawozchane4241
    @Demawozchane4241 3 місяці тому +2

    ቡታጂራወች ትለያላችሁ❤❤❤

  • @SeadaAwel-s4f
    @SeadaAwel-s4f 3 місяці тому +7

    ያበደ. ቢድዮነዉ ያጎደኛ. ጥጎች. ዋዉዉዉ❤❤❤❤❤አይለያቹ❤❤🎉🎉🎉

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 3 місяці тому +2

    ቀጣይ ሀሰንን ክፈቱለት።

  • @ሂዊ
    @ሂዊ 3 місяці тому +7

    ቤካዬ እንኳን ደህና መጣህ በዚህ ቪዲዎ10kእናሥገባው❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 місяці тому +1

    ሰላም ወድ የአግሬ ልጆች ሰወዶች አበረተታኝ ቅንነት የራሰነወ ወድ የአግሬ ልጀ እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች

  • @Ksa-wl5zc
    @Ksa-wl5zc 3 місяці тому +7

    በርታ ቤኪ ከሀይሚ ቤትነዉ የመጣሁት ❤❤

  • @TagastAsmara
    @TagastAsmara 2 місяці тому

    የኔቆጆዎችየጋደኝነትጥግይባላልይሄፍቅራችሁንያቆይላችሁእግዚአብሄርአምላክበፍቅርያኑራችሁአሜን❤️🙏♥️🙏♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️😍😍😍😍😘😘😘😘😘🥰🥰🥰

  • @rahimamastfa5831
    @rahimamastfa5831 3 місяці тому +8

    እንኳ ደና መጣህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @Alemtube-fr7nj
    @Alemtube-fr7nj 3 місяці тому +1

    አለን ማርክ ደህና ነን ❤❤❤የማርክ ወዳጆች የት ናችሁ ደምሩኝ

  • @Muna-xu6ec
    @Muna-xu6ec 3 місяці тому +8

    ማርኬ የኔ ውድ ወንድም

  • @hannabirhanu3178
    @hannabirhanu3178 3 місяці тому +1

    Edet Markye yene tamaste wendme Edet slayewih des blinka ellllllllllllllllli❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Geni810
    @Geni810 3 місяці тому +6

    የምር ስጠብቀዉ የነበረ ቀን ነበረ❤ቤኪ እንኳን ደናመጣህልን ❤ምርጥ ሰዉ በርታልን😘😘😘😘😘

  • @Sariethiopian
    @Sariethiopian 3 місяці тому +1

    La lebanon 🇱🇧 Taloti argulni guys plz 😢😢😢

  • @rahimamastfa5831
    @rahimamastfa5831 3 місяці тому +4

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HoLwt-o2p
    @HoLwt-o2p 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meditube147
    @meditube147 3 місяці тому +10

    ከሃይሚ ቤት ነው የመጣሀየኝ እንካን ደና መጣህ ቤካ ሃሰን ቀረን በቪድዮ ይምጣ የምትሉ ዩቱብ እንካን ከፍተዋል ❤❤❤እኔ ደሞ 20k እናስገባው ብያለው

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 3 місяці тому +15

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲🤲🤲🤲

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 3 місяці тому +1

    እኔ ማንንም አራረግ ግን ሁሉንም አያለሁ ፍቅርን ብቻ ነው ሰብ ያረግሁት😂😂😂😂

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 3 місяці тому +4

    ዛሬ fb ኮሜት እሰጣለሁ ብየ ሚሲጄር ገጪ በውስጥ ለኤፊ 😂😂😂

  • @MeronGatachew
    @MeronGatachew 3 місяці тому +1

    እኔም የመዳም ቅመም ነግ ለኔም ክፈቱልኝ ሄፍሬም ማርኬ

  • @NbvMjf
    @NbvMjf 3 місяці тому +5

    Markye skeh slayehuh des bloigl wendma hulam nalig destahna sakhn emebata tmelslh abata❤❤❤❤❤❤

  • @SalmaYasein-l2z
    @SalmaYasein-l2z 3 місяці тому +2

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @alemneshalamnesh9258
    @alemneshalamnesh9258 3 місяці тому +6

    Welcome beka❤❤❤

  • @samirahl6026
    @samirahl6026 3 місяці тому +2

    አህለን😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 3 місяці тому +3

    ኤፍ የሳቂ ምጭ ሁሉነገር ያሰቀኛል❤❤❤❤❤ ማርክየ አተእኮትለያለህ❤❤❤❤

  • @asarataman
    @asarataman 3 місяці тому +1

    Beki bexami desi yilali 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zehara5
    @zehara5 3 місяці тому +8

    ከማርክ ቤት ነው የመጣሁት ሰብ ላይክ በርታልን 👍🎉🎉

  • @NueriyTamame
    @NueriyTamame 3 місяці тому +2

    ላስን ክፍቱላት

  • @ሰብእንታይዘይበለ
    @ሰብእንታይዘይበለ 3 місяці тому +3

    ኤፉ በጣም ነው የምስቀኝ😂😂😂😂😂 ሶ ስታምሩ የኔ ምርጦች 🫶🏻❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🥰🥰

  • @MmMm-rn6eg
    @MmMm-rn6eg 3 місяці тому +2

    ደስስ የሚሉኝ ነገር ብሮር መቀናናት የሚባል ነገር,አያቁም እርስበርስ ተደጋግፈዉ ማደግነዉ ታድላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቡታጂራወይ❤❤❤❤❤❤

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ

    ቤኪዬ ወድም አለም በርታልኝ 🎉

  • @Dters8Hddjr
    @Dters8Hddjr 3 місяці тому +2

    ,ስወዳቺሁ❤❤❤❤

  • @HhJj-d2n
    @HhJj-d2n 3 місяці тому +4

    ቤካየይ በርታ እንኳን ደስ ኣለህ ስንቴ ከካሜራ ጀርባ 👍👍👍

  • @سميرهسميره-ح9ظ
    @سميرهسميره-ح9ظ 2 місяці тому +1

    ቤካዬ በርታልን በጣም ነው የምንወድህ ❤❤❤

  • @DhgfChvx-fs3gy
    @DhgfChvx-fs3gy 3 місяці тому +3

    ከነማርክ ከነሀይሚ ከነብሩኬ ከነአብርሽ ቤት ነው የመጣሁት ቤኪዬ እንኳን ደህና መጣህ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ZiiiZiii-w5g
    @ZiiiZiii-w5g 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ እኳንም ተከፈተለህ ደስይላል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fiker1816
    @fiker1816 3 місяці тому +5

    ቤካየ በርታ papa❤🎉🎉👍👍

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 3 місяці тому +1

    ቤቲ ምስኪንየ አይ ዞን ቢኪ ስለሡጠተው ከልብ እናመሠግናለን ወደ ድሞቻችን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 3 місяці тому +4

    ቤካዬ የኔ ፍቅር😂😂❤❤እኳን ደና መጣክ😂ስወድክ❤❤❤😂

  • @MohammedMohammed-mq7kz
    @MohammedMohammed-mq7kz 3 місяці тому +2

    እንኳን ደሂነ መጠሀልን ቤከዬ ወለይ ሁሌም ነው በመርክ በአብርሺ በኤፈ በቡሩኬ በቃ ምን ልበልሂ በረሱ ቸነል እየልኩ ዘሬ ደስስስስስስስስ ብሎኘል ወው መብሩክ🙋🙋🙋🙋🙋😍😍😍😍😍😍

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 3 місяці тому +3

    ተባረኩ የሰዉ እድገት የምትወዱ የቡታጅራ ዮቲበሮች እርሱም ራሱን እንዲችል ለማድረግ ማሰብህ ማርክ በጣም እናመሰግናለን

  • @mary-zq7yj
    @mary-zq7yj 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤ኑ

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 3 місяці тому +4

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኣይዞህ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @newmobile227
    @newmobile227 3 місяці тому +1

    ክክክክክክክክክክክክክ ጓ በል ጓ በል ይለዋል ጓ ብያለሁ አላለም

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 3 місяці тому +4

    ከሀይም ቤት ነው የመጣሁኝ ።❤❤❤❤well come beaky

  • @fkir-xh2gv
    @fkir-xh2gv 3 місяці тому +1

    በናታቹ የኤፍርምን ስልክ ስጡኝ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 місяці тому +3

    ።።። ማርቆሴ መከራን የቻለ አሸናፊ ነው።።ጎበዝ በጣም ደስ ብሎኛል ። በርታ 100 ግዜ ላይክ አደርጋለሁ ።። ቤኪ ደግሞ የውነት ወንድማችሁ ነው ።።ስትደሰቱ ስቆ።።።ስታዝኑ አብሮ የሚያዝን ወንድማችሁ ስለሆነ።።ፈጣሪ አይለያችሁ።።።።።