🔴ሰበር ‼️ቤተመቅደስ ውስጥ የተደረገ አስነዋሪ ድርጊት_ቁጣን የቀሰቀሰው ማህሌት/አእላፋት ዝማሬ አድስ አዋጁ ለመስማት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 98

  • @heymanotshawel
    @heymanotshawel 23 години тому +3

    እኔም ሴት ነኝ እቃወማለሁ እቃወማለሁ እቃወማለሁ እቃወማለሁ እቃወማለሁ

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 3 дні тому +9

    አመላኬ ሆይ አረ ማረን ጌታ ሆይ አረ ምነው ዝንድሮ ❤🤲🤲🤲❤

  • @boutiquedelorient1722
    @boutiquedelorient1722 День тому +4

    አካውማልህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @Hanatola
      @Hanatola День тому

      አልካውምም 😁😁😁😁

  • @Yeneneshi-gc6qi
    @Yeneneshi-gc6qi День тому +1

    ፈጣሪዬ ሆይ ይቅር በለን የመጨረሻው ጊዜ የመድረሱ ምልክት ነው ማረን ማረን ማረን

  • @ምህረትሚዲያ
    @ምህረትሚዲያ 3 дні тому +11

    እቃወማለሁ እቃወማለሁ እቃወማለሁ ሴት ነኝ ግን ስነስርዓቱን እቃወማለሁ

    • @Hanatola
      @Hanatola День тому

      አልቃውምም 😂😂😂😂

  • @WubnatWubewn
    @WubnatWubewn День тому +1

    አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ ድፍረታችን ጥግ ደረሰ ያሳዝናል

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ማርን ፫እኔም እቃወማለሁ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @تاقي-د7ظ
    @تاقي-د7ظ 2 дні тому +3

    እግዞ ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን

  • @BeleteYihunie-g9c
    @BeleteYihunie-g9c День тому

    እግዚአብሔር ይገስፃቸው

  • @DestaTagele
    @DestaTagele День тому +1

    ካቶሊክ ኦች እዳይሆኑ

  • @DejeneGizaw-o9f
    @DejeneGizaw-o9f День тому +1

    Mn atefach ay egna

  • @SamsungPhonetastic-m1c
    @SamsungPhonetastic-m1c День тому +2

    በትክክል ትዘምራለች እናንተ ግን ከት መታቹ ነው

  • @tsehayabera3558
    @tsehayabera3558 День тому +1

    መጀመርያ በምን አይነት አገልግሎት ነው የተሳተፈችው አንገርጋሪ ላይ ወረብ ለማቅረብ ነው ቅዳሴ ላይ ነው ወይሥ ኪዳን ላይ ነው መጀመርያ የተሳተፈችው ምን ላይ ነው ቤተክርሥትያናችን ሥርአቷን ይዛ መሄድ አለባት መጀመርያ አባቶችን ጠይቁ የቤተክርሥትያነንን ገበና አጥባችሁ አታሥጡ ብዙ ሊቃውነት እዝያው ይኖራየሉ መጀመርያ ሳታጣሩ ለሚዲያ ትርፍ ብላችሁ ለወሬ አትቸኩሉሰ

  • @gideyfsahaye9076
    @gideyfsahaye9076 10 годин тому

    Esgo esgo esgo mewedata zemen 😢😢😢😢

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u День тому +1

    ,ሴጀመር ተልኮ አላት እዴት እሴልጅ ማሀሌት ዉስጥ ትገባለች ሴጀመርስ እኳን ማሕሌት ማድረስ መጣፍን እሴልጅ መጠቅጠቅ የለባትም እኔም እቃወማለሁ

  • @MeseretMeseret-v3e
    @MeseretMeseret-v3e День тому

    አቃወማለሁ

  • @adasabab5168
    @adasabab5168 2 дні тому +1

    አቤቱማረንይቅርበለን😢😢😢😢😢😢😢

  • @helenekebede7669
    @helenekebede7669 2 дні тому +3

    ባካችሁ እየሆ የለብንን ነገር መቋቋም አልቻልንም እንኳን ተጨምሮብን እባካችሁን ሴቶች እናስተውል ቅዱሳን እንስት እንኳን እንዲህ አልተዳፈሩም ።በጣም ነው የዘንኩት

  • @AlamMesfl-fi4pc
    @AlamMesfl-fi4pc День тому

    Amelaki hooye yekar yebaleni igizo 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢enkawemalen enkawemalen enkawemalen enkawemalen enkawemalen enkawemalen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fesehabayu-d9g
    @fesehabayu-d9g День тому

    እቃወማለሁ❤❤❤

  • @SosiMena
    @SosiMena 2 дні тому +1

    እግዚኦ ማረን እንቃወማለን

  • @SrkiYdrka
    @SrkiYdrka 2 дні тому +1

    የመጨረሻዉ ዘመን ደረሰ😮😮😢😢😢😢😢

  • @AsedeMariam
    @AsedeMariam День тому

    የቅባቶች ቤተክርስቲያን ይሆናል።

  • @polashmiah1103
    @polashmiah1103 День тому

    እቃወለው 😢😢😢😢😢

  • @samuealtassew383
    @samuealtassew383 День тому

    atikelelem

  • @ምህረትሚዲያ
    @ምህረትሚዲያ 3 дні тому +4

    ትክቶክ ላይ አይቻት በጣም ነው የተናደድኩ ዛሬ ማህሌት ከቆመች ነገ ካልቀደስኩ ነው የምትለው ይቺ ደፋር ውልሽማዋ ነው ማህሌት እንድታቆም ያደረጋት😂😂😂😂😂😂

    • @Hanatola
      @Hanatola День тому

      😁😁😁🤣🤣

  • @BeleteYihunie-g9c
    @BeleteYihunie-g9c День тому

    ባህር ማዶ ሳይሆን እንኳን ውጭ ሀገር ኢትዮጵያስ መስቀል እየተረገጠ አይደል

  • @Fifi-q6d
    @Fifi-q6d День тому

    ታዲያ መሬት ቢንቀጠቀጥ ይገርማል ?

  • @MeargYohannes-fz9gk
    @MeargYohannes-fz9gk День тому +1

    እኔ ግን አልቃወምም ቆይ ምን አደረገች ቢታጠፋ ስንት ሊቃውንት አሉ ከኛ የሚበልጡ ይገስጿት ነበር ግን አልገሰጿትም፣ምስጋና አቀረበች እንጂ እንደናንተ ተሳደበች፣አጭበረበረች፣ሰው በላች፣ሰው አጣላች ደሞ አልሰበከችም ዘመረች እንጂ ሲዘምሩ ሁልጊዜ እያየናቸው ነው፣እናንተ ዩቲበሮች ግን አላማቹ ምንድን ነው? ኦርቶዶክስ መፈንቀል ፣የቤተክርስቲያን ገበና ወደ ውጭ እያወጣቹ እኮ ሰውን አደናገራቹት፣አዲስ አማኝ ከጳጳሳት በላይ ነው የሚመስለው፣አዋቂዎች ነን ብላችሁ ሰዉን አታጭበረብሩ

  • @LuluDuaiko
    @LuluDuaiko День тому

    Hiqr balen abatey😢😢🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @werkelulwerka
    @werkelulwerka 23 години тому

    Buzu menager aisfelegm egzabher yengerachew madreg new kal hone adega,new

  • @aynalemgetahun5552
    @aynalemgetahun5552 3 дні тому +1

    እንቃወማለን

  • @SisWall-l4u
    @SisWall-l4u День тому

    እነዚህ ሊቃዉንት ተብዬዎ ከሴት ስር ስለማይወጡነዉ። አለዚያም ባለሀብት ስለሆነች ወይም አባቷ ባለሀብት ስለሆነ ነዉ ።ልወደድባዮች አሰዳዊዎች ❤❤❤

  • @AsayegnAkelilu
    @AsayegnAkelilu День тому

    እዴትስ ዜማውን ልትል ቻለች፡ማንስ አስተሜራት ሲጀመር ታስቦበት የወጣ ነው ። በጣም ያሳዝናሎ ማስተዋል ያደለን።ሲጀመር ሴቶችን ዝቅ ለማድር አደለም አቤት ድፍረታችን እግዛብሄር ይማርን አቤት

  • @genetantensay8582
    @genetantensay8582 19 годин тому

    አሁንስ፡ግራ ገባን????😢😢 ይህ፡ሥርዓት፡ የኦርቶዶክስ፡ስርዓት፡ አይደለም፡፣እቃወማለሁ😢😢😢😢😢

  • @EyobT-m6z
    @EyobT-m6z День тому

    አወ እንቃወማለን አስነዋሪ ነው።

  • @ቅዲስት
    @ቅዲስት 2 дні тому

    በፈጣሪ ስም😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙊🙊🙊🙊እጠየቁልን😭😭😭😭😭😭😭

  • @ተዠዠዠተዠዠዠ
    @ተዠዠዠተዠዠዠ День тому

    እቃወመዋለሁ

  • @bonsabayisa1324
    @bonsabayisa1324 День тому

    kemnager bafit atartachu tengeru lemin igna nuro kebidonal yagegnachut hulu atilikeku

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 дні тому +2

    ባይናችሁ በብረቱ ካያቹህ ታድያ ቦታውን እራሳችሁ ንገሩን እንጂ የተቆራረጠ እየተቀጣጠለ ገነር እያቀረባችሁ ቤተክርስቲያንን ለሰዳቢ ትሰጣላችሁ ነጠሩ ትክክል ነው ማለቴ አደለም እስቲ እራሳችሁ ተመልሳችሁ እዩት

    • @ንቁሓንreactiomezemur
      @ንቁሓንreactiomezemur  3 дні тому

      ፍልጋ ነው የመጣነው የምታውቀውት ካለችሁ ደብሩን አሳውቁን ነው እያልን ያለነው ቪዲዮው ሲቀርፁት ጥራት የለውም ማንነታቸው ን ለመለየት አስቸጋሪ ነው ይህን ስነስርዓት ሲኪሀድ ያያ ምእመናን በደብሩ ያሉ ምእመናን ይሄን ቪዲዮ ካያችሁ ጥቆማ መስጠት ትችላላችሁ ድምፃችን ማሰማታች የት እንደሆነ ለማጣራት ይረዳናል

  • @BefrduGirma
    @BefrduGirma День тому

    እሷ ራሷ ችግር ያለባት ናት ለምን መልካም ያልሆነን ነገር አርጊ ስትባል ለምን እሺ ብላ ተቀበለች

  • @Bahoschool
    @Bahoschool День тому

    አቤቱ ይቅር ይበለን። ወንድምቸ እኔ ግን ይሄ መፈጠሩ አይገርመኝም። ከዚህ የበለጠ ብዙ ነገር እየተሰራ ነው። ቤተክርስቲያን ስርዐቱ ፈረሶባት ታማለች።

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 2 дні тому

    ምሀን አይትካደ ንሐው ግሆብሄዝ ያባ ሳሮስ ሰራ ንሐው

  • @SamsungPhonetastic-m1c
    @SamsungPhonetastic-m1c День тому +2

    ወንጌል አትሰብክም እንጂ አትከለከልም በደንብ እናው ቀቀለን

  • @ምህረትሚዲያ
    @ምህረትሚዲያ 3 дні тому +1

    እቃወማለሁ

  • @israeltaddesse1509
    @israeltaddesse1509 День тому +2

    ከስርዓተ ቤተ ክርስቲያን ውጭ ነው እቃወማለሁ እንኳን ቤተ መቅደስ አውደምህረት ላይ አርፈው ጥጋቸዉን እንዲይዙ መደረግ አለበት አገልግሎታቸው የድረስ መሆኑን በጥንቃቄ ማወቅ አለባቸው አባቶቻችን ምን ሆነው ነው ዝምታን ያበዙት እንደመጥምቁ ዮሐንስ እንደ ቅድስ ኤልያስ ለዚይች እንቁ ለሆነች ሃይማኖት መናገር መገሰፅ ማስተማር አለባቸው በፈጣሪ ፊት መጠየቅ አይቀርም እና ሴቶች ግን እንደ ቅዱሳን አንስት አገልግሎታችሁ በትህትና ይሁን
    ቀዳሜሐ ለጥበብ ፈሪሃ እግዚአብሔር

  • @BezalemBekele-wg3ry
    @BezalemBekele-wg3ry День тому

    እቃወማለው ከቤተክርስትያን ቃወማለው ከቤተክርስትያን ውጭ ያለውን ስረአት

  • @Dari2024-v9d
    @Dari2024-v9d День тому

    baxam yasazilanil

  • @Gigig-p3l
    @Gigig-p3l День тому

    ከህግህከወተናልአምላኬሆይእባክህንልብሥጠን አቤቱማረን መልሠን ህግህን ጥሠናል. እቃወማለሁ እቃወማለሁ እቃወማለሁ ግን ሴትነኝ ግን ለምን አይፈቀድም

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 2 дні тому

    ይኤ. ማለቲ. ነገ. ወዶቺ. አሚጠው. ይውለዱ. የሚሉ. ይመስለኝሊ

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 2 дні тому

    ገኒ. ቢዙ. ይሲዩኒሊ. ለፈጠረን. ስረአቲ. መይዚ. ዚቂቲ. አደለሚ.

  • @MeseretMeserethyimaryam
    @MeseretMeserethyimaryam День тому

    እቃወማለዉ እቃዉማለዉ

  • @ganat12345
    @ganat12345 День тому +1

    ጤነኛ,ገች,ግን,,የኢትዮጵያ,ዩቱበሮች,,ቄሶች,ጳጳሶች,,ተጠምቀን,ስንድን,,ሀሰተኛ,አጥማቂ,ብላችሁ,,ትንጫጫላችሁ,,እሄንን,እያያችሁ,ዝም,,ትላላችሁ,,,,💔💔💔💔💔

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 2 дні тому

    የዘፈን፣ቅላፄ፣ነው፣፣ፈልጉና፣ግረፏት፣፣

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 3 дні тому +1

    ❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 День тому

    የት ነው

  • @ABDIXOOSH
    @ABDIXOOSH День тому

    እቃዋማሀለው

  • @raheltamrat8190
    @raheltamrat8190 День тому

    ከየት ነዉ የመጣችዉ ይቺ ዉርደታም ደፋር ነች

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 2 дні тому

    አግዘይሆ ማርንሀ ክህአርስትሆስ

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ 2 дні тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AsayegnAkelilu
    @AsayegnAkelilu День тому

    ኦርቶዶክሶች አይደሉም ።የኦርቶዶክስ ሴቶች እደዚህ አያደርጉትም እውነት

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 2 дні тому

    ሀባቶቺ. ጊኒ. ስቲ. ይሲዩኒሊ

  • @DerejeWondimagegne-q1b
    @DerejeWondimagegne-q1b 2 дні тому

    በዚህ ዘመን ምን የማይደረግ ነገር አለ ከመፀለይ ውጪ

  • @GetuDaba-w1f
    @GetuDaba-w1f 2 дні тому

    Warabi min shigiri Alwu walda sabata tin dhisa hin jiru Harayu

  • @Dari2024-v9d
    @Dari2024-v9d День тому

    ara basama egazo marana kiratosatas

  • @SofyaAbebe
    @SofyaAbebe 2 дні тому

    ገና ብዙ እናያለን ለምድነው የት ኛው ቤተክ

  • @MikeMike-o7w
    @MikeMike-o7w 2 дні тому

    UUUUUUUUU MALOO KAA YAA WAQAYYOO ATII LAPHEE NUFI KENII😂😂😂😂😂

  • @Hanatola
    @Hanatola День тому

    ምንችግርአልው ብትስብክ 🤣🤣🤣🤣🤣አልቃውምም 😁😁😁😁ዝብልአት ግግማ

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 2 дні тому

    Weshtam 666 new luter

  • @SofyaAbebe
    @SofyaAbebe 2 дні тому

    የቄሶቹ ውሸማ ትሆናለች ገደል ግብ

  • @HiwatH-oh8fh
    @HiwatH-oh8fh День тому

    አቤቱ ይቅር ይበለን ይማረን

  • @DejeneGizaw-o9f
    @DejeneGizaw-o9f День тому

    Le media fijota bicha sibketu resu yferdbachual

  • @DejeneGizaw-o9f
    @DejeneGizaw-o9f День тому

    Le media fijota bicha sibketu resu yferdbachual 9:22

  • @Marie-p5o9b
    @Marie-p5o9b 2 дні тому +1

    እቃወማለው

  • @Gorawnana
    @Gorawnana День тому

    ተንጫጫ ምንጫጫ ገና ገብተዉ ይቀድሳሉ። ወረብ አታቅርብ አታመስግን ነዉ ተምትለዉ። ወረኛ

    • @ንቁሓንreactiomezemur
      @ንቁሓንreactiomezemur  День тому

      ደንቆሮ መናፍቅ ወጣ ከዚህ ኦርቶዶክስ የሆኑ ሴቶች የት ቦታ መገኘት እንዳለባቸው ያውቃሉ ። አሺ

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 2 дні тому

    666 weshta

  • @BazezewWorku-v6m
    @BazezewWorku-v6m 3 дні тому

    አንተ ከእነሱ በላይ አውቀህ ወሬ ታዲየ ለቤተክርስቲያን ተቆርቁረ ከሆነ ለምን እነሱን በአካል አትጠይቃቸውም

    • @ንቁሓንreactiomezemur
      @ንቁሓንreactiomezemur  3 дні тому

      ዛሬ ማህሌት ከተቆመ ነገ ወደ ቅዳሴ የማይገባበት ነገር ምን አለ ዝም ካልን እስኪ ነገሩ ወዴት እየሆደ እንደሆነ እናስታውል

    • @MeargYohannes-fz9gk
      @MeargYohannes-fz9gk День тому

      ​@@ንቁሓንreactiomezemur የኛ አዋቂ የኛ ምሁር የኛ ተቆርቋሪ አንተኮ ከሊቃውንቱ ትበልጣለህ ፣ይህ ማሰብ አቅቷቸው ነው ደንባራ ፈረስ

  • @guluko1212
    @guluko1212 3 дні тому +1

    የትኛውን ህግ ጠብቃችሁ ነው የምትቀበጣጥሩት ? ማሸበራችሁን አቁሙ።

    • @ንቁሓንreactiomezemur
      @ንቁሓንreactiomezemur  3 дні тому

      የቤተክርስቲያን ከዝህ በላይ ሽብር አለ እንዴ እኛ የማናቀው ❓

    • @MeargYohannes-fz9gk
      @MeargYohannes-fz9gk День тому

      ​@@ንቁሓንreactiomezemurአሁን ካንተ በላይ አሸባሪ አለ

  • @Bahoschool
    @Bahoschool День тому

    አቤቱ ይቅር ይበለን። ወንድምቸ እኔ ግን ይሄ መፈጠሩ አይገርመኝም። ከዚህ የበለጠ ብዙ ነገር እየተሰራ ነው። ቤተክርስቲያን ስርዐቱ ፈረሶባት ታማለች።

  • @ምህረትሚዲያ
    @ምህረትሚዲያ 3 дні тому +1

    እቃወማለሁ

  • @habbogalefitawq9259
    @habbogalefitawq9259 День тому

    እቃወማለው

  • @ምህረትሚዲያ
    @ምህረትሚዲያ 3 дні тому +1

    እቃወማለሁ

  • @AbabaAbaba-i9s
    @AbabaAbaba-i9s День тому

    እቃወማለው