ስለ መፈንቀለ መንግስቱ የአቶ ገዱ ምላሽ ፤ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በመድረኩ ተሸማቀው ቀሩ ፤ አላሙዲን የምስራች አሰሙ ደስ ይላል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 150

  • @tinfumuche5263
    @tinfumuche5263 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው። በኢንቨስትመንት ዘርፍ ለአገሪቱ ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉና ለብዙ ዜጎች የስራ እድል የፈጠሩ አገር ወዳድ ዜጋ ናቸው።

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 3 місяці тому +12

    ሼክ መሀሙድ አላሙዲ እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው። በኢንቨስትመንት ዘርፍ ለአገሪቱ ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉና ለብዙ ዜጎች የስራ እድል የፈጠሩ አገር ወዳድ ዜጋ ናቸው።

    • @bitaniaethiopia2238
      @bitaniaethiopia2238 2 місяці тому

      የሀገር ባህል ያበላሸ ሴሰኛ ነው ኢትዬጵያዊም አደለም የአረብ ደላላ ነው የሀገር ሀብት ከወያኔ ጋር የዘረፈ ያዘረፈ ሌባ ወራዳ ነው ፋኖ ሂሳቡን ያወራርዳል

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 місяці тому +12

    አናትህን ቦንብ ያፍሪሰው።ያኔም ስታባላን የከረምከው ለካ ለከርስህ ነው❤❤❤

    • @Abachada1
      @Abachada1 3 місяці тому +1

      አየ የከርሳም ነገር!! አናትህ ይፍረስና መጀመሪያ ያንተን ቤት አፍርሶ ዝናም ላይ ማሳደር ነበር::

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ 3 місяці тому +4

    እሰይ ጥሩ አደረጉ ተማሪዎቹ

  • @dasaterefe9104
    @dasaterefe9104 2 місяці тому

    ድል ለፋኖ

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 3 місяці тому +8

    ሼህ አላሙዴ ወደ ኢትዬጵያ መለስ ለኢትዬጵያ ትልቅ ዕድል ነው

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun4969 3 місяці тому +3

    አሜሪካ መቼም መፈንቅለመንግስት አታደርግም አታስደርግም ምክንያቱም ይህ ማደናገሪያ ነው ሲቀጥል ብልፅግና የአሜሪካ እጅ ስራነው

  • @mohammedabdul-kader8771
    @mohammedabdul-kader8771 3 місяці тому +3

    መሐመድ አሊ አልዓሙዲ በል

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 3 місяці тому +2

    ⭐ለምለም ማሳ እና የአበባ እርሻ ለማየት ውሃ ያስፈልጋል
    ውሃ ለማግኘት ደግሞ ዝናብ ያስፈልጋል
    ዝናብ ከመዝነቡ በፊት ደመና እና ጭጋግ አለ
    በዝናብ መሃል ደግሞ መብረቅ እና ነጎድጏድ አይጠፋም
    👇🏾
    It is what it is; You got to go through it ❤️🙌🏼

  • @yabi656
    @yabi656 3 місяці тому +3

    ሌላ ተልኮ ያለው ተማሪ እንጂ ጎበዝ ተማሪ አያጎጥጥም ብርዬ ጀግና

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 2 місяці тому

      Alamudi Allah yitebbkh alhamdu lillah enkuan Allah lexxihnyabekkah Allah yehdik berta

  • @abenezerasfaw9410
    @abenezerasfaw9410 3 місяці тому +4

    ፍርሃት ሲበዛ ማንንም አታምንም ስለዚህ የመሠለህን ትከሳለህ ትወነጅላለህ ለዚህ ነው ጠቅላዪ የሚቃዡት

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 3 місяці тому +1

    ስለጠላህ ነዉ ያልመረጠህ

  • @TeklayeGmedhen
    @TeklayeGmedhen 2 місяці тому

    🎉

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 3 місяці тому +6

    አናትህ ይፍረስ ድንጋይ ራስ እንዳንተ አይነቱ ህሊናውን የሽጠ ነው መከራችንን ያበዛው

  • @tewodrosarage286
    @tewodrosarage286 2 місяці тому

    Mn yasekal yesu memetat werna nhe

  • @derejeambachew1029
    @derejeambachew1029 3 місяці тому +3

    የት ይደርሳል የተባለው ጥጃ ልኳንዳ ቤት ተገኘ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 3 місяці тому +2

    ፕሮፊሰሩ ይጥፋ እሰይ ጀግአልልልልልልልልልልልልል

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 3 місяці тому +2

    ከናቱ ሆድ ተመልሶ ይገባ እንደሆነ እንጂ የፈለገዉን ያህል ቢደነፉ ማንም ቦታ አይሰጠዉም

  • @kassahunbirru
    @kassahunbirru 3 місяці тому +3

    አላሙዲን ቢመጡ ያው መሬት አጥሮ መያዝ ነው። አሁን ደግሞ አዲስ አበባ መሬት አልቋል።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 місяці тому +7

    ግርማ 😭😭😭
    አናትህ ይፍረሰ
    አንተ የአዳነች ገረድ 😭😭😭

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 3 місяці тому

      @ssmuelbelay: Girma bedenb yedenekore hodam selehone bedenb asbobet new taweraw besu akem. Endih aynet hodam metfat yalebet new. Menoru erasu lehezeb shekem new

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 2 місяці тому

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 3 місяці тому +3

    The poll. Young students are trying to Teach., Teach, Teach , their Teachers , Teachers, Teachers how to teach Morality and Fairness !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow!!! Unity the source of Strengths !!!

  • @dagneenyew1626
    @dagneenyew1626 3 місяці тому +7

    ከመሽ እንደ ኢዜማ አመራሮች ወራዳነታቸው ያሳየን ሰው የለም

  • @FasikaZeru
    @FasikaZeru 3 місяці тому +2

    Lebeh yeferes, fersam hodam tefah kezeh

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 місяці тому +1

    #ETHIOPIA GOVERNMENT LEADER AMAN NEW

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 3 місяці тому +1

    ለእኔ እደዚህ እራሱ ለማዋረድ የፕሮፌስርነት ማህረግ የጠበቀ ሰው ብርሃኑ ብቻ ይመስለኛል

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 3 місяці тому +2

    Memot yeshalwal Yan yemsel yehzeb fekre maferya yehon sewy

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 3 місяці тому +2

    Gedu yemayreba hasab yalew sew new beka Merara Gudina belew asafari sewoch nachew

  • @Sara-ue2wd
    @Sara-ue2wd 3 місяці тому +2

    ማነው የላከህ ይህ የአዳነች በእጅ አዙር ጥያቄ ነው

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 3 місяці тому +2

    Abiy Ahemd Betemengest endegba setete belom yewtatale esrstu ayedlem memerat lemchile yaserkebale fetehe yegde new yeteykale leyandandu wenjlu

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq 3 місяці тому +2

    Haha haha I like this!!!

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu 3 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 місяці тому +2

    ብር ውርደት ቀለቡ ነው እሱ ምን ችግር አለበት

  • @mkedeswolde
    @mkedeswolde 2 місяці тому

    ይኼ ምን አይነት ሰው ነው
    በካችሁ? ወቀሳ ሃሜት እንዴት እንደሚወድ

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 2 місяці тому

    Why it says rental car?

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 3 місяці тому +8

    ብርሀኑ ነጋ ቆቡን አውልቆ ይጣለው

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 місяці тому +1

    ግርማ ሰይፉ ቤትህ አናትህ ላይ ይፍረስ በሰዎቹና በልጆቻቸው የደረሰው መአት አንተ ላይ ይድረስ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 3 місяці тому +1

    ክክክክክክክክ እንዲት ያስቃል እንዲህ አሹፉባት

  • @pawulosgetahun4399
    @pawulosgetahun4399 2 місяці тому

    የሸክ አላሙዲን ተወካዮች የመኪናዋን ሁኔታ በደንብ ማስመርመር ይኖርባቸዋል ምክንያቱም መኪናዋን ደንነትም ጭምር በመኪናዋ ሲገለገሉባት እና ሲጨማለቁም ነበር ስለዚህ ምን አልባትም በመኪናዋ ላይ የረቀቀ የስለላና አደገኛም በሪሞት ኮንትሮል የሚታዘዝ ተቀጣጣይ መሳርያም ሊኖር ስለሚችል ይህን ከግምት አስገብቶ በተሰራችበት ካንፓኒ ሰራተኞች አስመጥተው ማስመርመር ግድ ሊሆን ይገባል አለበለዚያ በትውልደ ኢትዮጵያዊው በሸክ ሙሐመድ አል ሐሙዲን ላይ የታሰበ አደጋና ስለላም ላለመኖሩና አደጋም ላለመፈፀሙ ማረጋገጫ አሁን ካለው የሐገሪቱ መንግስት ማግኘት ይኖርባቸዋል ምንም ከስጋት ነጻ መሆን አይችሉም ስለዚህም ይህን ኮመንት የምትመለከቱ የዘገባው ዝግጅት አካላት ለእሳቸው ተወካዮች አለበለዚያም የእሳቸው ወኪሎችን ለማግኘትና ስጋቴን እንዲደርስ ብታረጉልኝ እላለው

  • @MulugetaAdmassu-bg4td
    @MulugetaAdmassu-bg4td 3 місяці тому +3

    ድሮስ ከኢዜማ ሌላ ምን ሊጠበቅ ይችላል

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 3 місяці тому

    እኛ ቤት ና አማን

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 2 місяці тому

    ተዋሪዶም።

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa1803 3 місяці тому +6

    ብርሃኑ ነጋ ሆዳም ነው።ከ100በላይ ተማሪዎች ታፍነው ምንም አይነት መግለጫ አልሰጠም።

  • @chalachewkebede2318
    @chalachewkebede2318 2 місяці тому

    ለግርማ ሰይፉ ንገርልኝ ያንተና የመሰሎችህ እዚያ መሆን ለዚሁ ነው ፖሊሲያችንን የተፎካካሪ ፓርቲዎችም ይደግፉታል ለመሰኘት ይበቃል ከተማ ይፈርሳል ሳይሆን ይስፋፋል ይታደሳል ግን ከሌሎች የቅድሚያ ቅድሚያ ከሚሰጣቸው የመንግሥት የልማት ሥራዎች ጋር እየተወዳደረ መሆን ያለበት ይመስለኛል አዲስ አበባን ፊንፊኔ ለማድረግ ወይስ በጦርነት ለወደመው አካባቢ መሠረተ ልማትን መመለስ የትኛው ይቅደም ? በጦርነት ለሚፈናቀሉት ወገኖቻችን ድምፅ እንዲሆኑ ንገሩልኝ።

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke 3 місяці тому

    Konehe yeferase melasehen yeserawu

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 2 місяці тому

    ለዜናው እናመሰግናለን ! ስታነብ በጥንቃቄ ይሁን! ለምሰሰሌ የሸህ አልአሙዲን ስም አስተካክለህ መጥራት አልቻልክም !

  • @HgftGhr
    @HgftGhr 3 місяці тому +3

    ኣናታችሁ ይፍራስ ህዝብ ቤቴን ኣፍሱ ኣይልም ጎዳና ሳያንሳችሁ ዳግም ህዝቡን ታስላቅሱታለችሁ ሌቦች

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 3 місяці тому +7

    ብርአምጡ ነጋ ዋጋውን አገኘ ገና የሕዝብ ደም ይጮኻል ዋጋውን ያገኛል

  • @att5268
    @att5268 3 місяці тому +3

    ጭንቅላትህ ይፍረስ ትፈርሳለህ አንድ ቀን

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 3 місяці тому +2

    አናትህ ይፍረስ

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 3 місяці тому

    ኦ ኦ እንኳን አንተ ፓፒ እኛ ጋ ነዉ ሚኖረዉ ሆሆሆሆ ሀሀሀሀሀ ገራሚ ኑ ሁሉም

  • @АбелАмануел
    @АбелАмануел 3 місяці тому

    Ke ingidih wediya Ethiopan mafres ayichalim.Viva Abiy ❤❤❤

  • @SolomonTefera-w3x
    @SolomonTefera-w3x 3 місяці тому +3

    ኧረ፣

  • @Meaza-j9u
    @Meaza-j9u 2 місяці тому

    Lek ne yekoraj temarichuhet new berta wendme.

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 3 місяці тому +1

    አናትህ ይፍረስ ህፃኑ ማሙዬ ነህ አንተ ሌላምንም አልልህም አይ የእውቀት ጥግ

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 3 місяці тому

    Desalegn zeregna new keqawem beker hulem min yawkal kekfat beker

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 3 місяці тому

    Werdaw Birehanu Nega Hode Adre Adafri Sew New Telalaki Sew ena tenesh Sew New

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 3 місяці тому

    Yetagetut Temariwoch Guday Menum Yalemeselew Newrgna Birehanu Nega Yejun Yagegnatale

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 місяці тому +1

    ETHIOPIA GOVERNMENT LEADER UP TO RED SEA BORDER AMAN NEW ETHIOPIA PM . ABIY PM ETHIOPIA BAD GUILTY HUMAN RIGHTS , DEMOCRACY AND FREEDOM #BBC WORLD NEWS #ESAT

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 місяці тому +1

    @EBC ERITREA ETHIOPIA COUNTRY GUILTY ABIY PM ETHIOPIA , NOW BERUNE NEGA PFOFFISSER GUILTY UNIVERSITY LEICTRE AND USELESS ETHIOPIA EDUCATION BAD MINISTER OLD AND NEW UNIVERSITY 4KILO GUILTY PRESIDENT DOCTOR BERUNE NEGA GUILTY JAIL PEIROSN COURT. NOW ALL ERITREA MILTRAY AMBASSADOR JAIL COURT NOW

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 3 місяці тому +1

    በቅርቡ ከስልጣን በማንሳት ያዋርደዋል...በጩጬው

  • @mengistuanteneh7468
    @mengistuanteneh7468 3 місяці тому +1

    ወይ ግርምሽ😂

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 2 місяці тому

    አነ ገመቺሰ መኪናዎን መለሶት እንዴ

  • @danielazeze
    @danielazeze 3 місяці тому

    ብርሃኑ፡ዱጋ😢😢

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 місяці тому +3

    ብርሐኑ ነጋ
    ባንዳ የአብይ አሸከር
    መወገድ አለበት ❤

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 3 місяці тому

      ምድረ ሹጣም ብትንጫጩ ምንም አታመጡም።
      ዶክተር ብርሃኑ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው።
      እናንተ ባንዳዎቹን ገና ብዙ ያሸማቅቃችኋል።
      ፕሮፌሰሩ ከባድ ሚዛን ነው አትችሉትም።

  • @mulusewgeta9502
    @mulusewgeta9502 3 місяці тому +3

    እናትህ ይፍረስ

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 3 місяці тому +1

    ወርውራችሁ አትመቱትም

  • @MisaratElene
    @MisaratElene 3 місяці тому +1

    deleee lafanoo

  • @ZenebeAbebe-t4x
    @ZenebeAbebe-t4x 2 місяці тому

    Del li fano Amhara togethers well come to Ades Ababa 4 kilo now 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛❤️

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 3 місяці тому +1

    That ciward and traitor guragye should not escape this time

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 3 місяці тому

    ከሱ በድሜ አይበልጡም ኢትዮጵያ አትፈርስም አብይ ግን ይገደላ ል

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 3 місяці тому

    ❌️ 👽 Birhanu, "YeQen Jib" 😈❌️

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 2 місяці тому

    የምርጫ ቅሥቀሣ እያደረገ ነው
    ሠውዬው

  • @isayasyeneneh5370
    @isayasyeneneh5370 3 місяці тому +1

    Girma seyifu trust me you pay huge price, it is just a matter of time

  • @MokeAdare
    @MokeAdare 3 місяці тому

    ሸፍሻፌ እባክህ አጃቢ አለቅላቂ ነህ አይደለምወይ ወደ ደቡብም ናና አቃጥረህ አፈርስልን እባክህ ቂሎ

  • @ZiyaduMuhamed-l6m
    @ZiyaduMuhamed-l6m 3 місяці тому

    Abeyena berehanu yeminku Leba bicha new

  • @gm3419
    @gm3419 2 місяці тому +1

    አዲስ አበባ ስንገባ ባደባባይ አንጥልጥለን የምንገርፈው ግርማ ሰይፉን ነው:: ይሄ መንገድ ዳር አደግ ባለጌ ዋጋውን ያገኛል ትንሽ ቀን ነው::

  • @Fikrtesemework
    @Fikrtesemework 3 місяці тому

    አንጀት ህ ይፍረስ ባባለጌ የአብይ ዳይፐር

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 3 місяці тому

    Aye Girma ebakih nigerilen "betachin afreselen" ye ametu keld....

  • @EwnetYashenfal
    @EwnetYashenfal 3 місяці тому

    ግርማ ሰይፍ
    ሰይፍ ይዘዝብህ
    አናትህ ይፍረስ

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 3 місяці тому

    አፎርሱ ሲባል ትችት መሆኑን አትርሱ

  • @meretwork
    @meretwork 3 місяці тому

    anatehe yefers kersam hezebu ebetu hono mekerawen erabun megefatun meshekem aketotal afersulegn yemilel yelem yyyehe lefo eras yye abiy merz mekefekefeya

  • @yohannesdejene2561
    @yohannesdejene2561 2 місяці тому

    ግርማ ያን ሁሉ የአዲስ ከተማ ወጣት አስገድለህ ፓርላማ የገባው
    መዳረሻው
    Divestment office nebere

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 3 місяці тому +1

    ኘ/ር ብርሐኑ አንድ ትውልድን እውቀት የቀማ ወንጀለኛ ነው😊

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 3 місяці тому

      ምድረ ሹጣም ብትንጫጩ ምንም አታመጡም።
      ዶክተር ብርሃኑ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው።
      እናንተ ባንዳዎቹን ገና ብዙ ያሸማቅቃችኋል።
      ፕሮፌሰሩ ከባድ ሚዛን ነው አትችሉትም።

  • @desalegnmoges3
    @desalegnmoges3 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @adanemelese2042
    @adanemelese2042 3 місяці тому +2

    አይ ግርማ???

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp 2 місяці тому

    GALLA is Shitting to death at this time

  • @رتتورت
    @رتتورت 3 місяці тому +1

    ጨፊጫፊ ሀገሪ አፋራሽ ወበዴ ፀረ ኢቶዮጲያ ነዉ ዘረኛ ብልፅግና👎👎👎👎👎👹👹👹👹👹👹🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 2 місяці тому

    ደሳለኝ፣ ስንት አንገብጋቢ ጉዳይ እያለ ይህን ተልካሻ ጉዳይ ይዘህ ብቅ አልክ። አይ አብን ብንን ያደርጋችሁ። ለነገሩ ከሀዲ ስለሆናችሁ ሕዝቡ ተፍቷችኋል።

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 3 місяці тому +1

    ፕ/ር ብርሃኑ ማለት ስሙን የማይመጥን የምሁር ጨለማ ነው። ምሁራን ግን በምናቸው እያሰቡ ነው ያሉት ? ምሁር ፈርቶ አደር ፣ ሆድ አደር የሚኮንበት ዓለም ከሆነ ትምህርት ጥንቅር ብሎ ይቅር።

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 3 місяці тому +3

    አቶ ብርሃኑ ነጋ በቁሙ የሞተ ሰው ነው

  • @Allamehara
    @Allamehara 3 місяці тому

    ብርአምጡነጋየአብይውሻ

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 3 місяці тому

    HODAMU GIRMA SEIFU ENDIH YEWOREDE SEW NEBER LEKA
    EDMEH YITER
    .LEBAW FAKE PROFESSOR BIRHANU NEGA HIZB YEMITSEYEFEW SEW. BEBAKENE EDMEW. ENDIH LETIKIM TEGEZTO NEWURUN SIRESSA SITAY YASAZINAL....

  • @girumgetaneh9904
    @girumgetaneh9904 2 місяці тому

    አይ ግርማ እደዚህ ወርደህ አድርባይ ትሆን

  • @ShimlesYimer-d1h
    @ShimlesYimer-d1h 3 місяці тому

    ሁለቱም የገሙ ፓለቲከኞች ናቸው

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 3 місяці тому +1

    ግርማ የምትባል ከርሳም አናትህ ይፍረሰ ቀንህን ጠብቅ አንተ ሆዳም

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa1803 3 місяці тому +1

    ግርማ ሰይፉ አጭበርባሪ ነው።ገና በወያኔ ዘመን ጀምሮ ም/ቤት ገብቶ ለህዝብ የሰራው ጥቅም የሌለ ሲሆን የራሱን እንጀራ ሲጋግር የኖረ ነው።

  • @nesredinnuru5999
    @nesredinnuru5999 3 місяці тому +1

    ደሳለኝ ምን ያውቃል

  • @abge5258
    @abge5258 2 місяці тому

    ወይ ግርማ ሴፍ ሰው በዚህ መጠን የከፋው ብሎህ ከሆነ ባትናገርስ ምን ስለተገኘ ነው እንዲፈርስ የሚጠይቁህ አንተ የአዳነች ተላላኪነት ተቀጥረህ ነበር ለም ጠየቁህ ወይስ የፈረስባችውን ማራከስ ነው አልገባኝም

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 3 місяці тому +1

    ግርማ ሰይፉ አቃጣሪ መሆኑን አላውቅም ነበር ። ይሄ የብርሀኑ ነጋ አህያ። ወንድ ልጅ እንደዝህ ሲያፈነድድ ያስጠላል_ ወሏሂ