ኢትዮጵያ ላይ ቀለል ባለ ወጪ እንዴት ሰርግ ደገስን? ( tips on how to plan a low budget wedding in Ethiopia)
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- ሰላም ውድ የመልካም ሾው ተከታታዮች በዛሬው ቪድዮ ላይ አንዴት አድርገን ኢትዮጵያ ላይ በቀላል ወጪ ሰርግ አንደደገስን አካፍላቿለው::
የጥሪ ወረቀት የሰራንበት ዌብሳይት www.canva.com
ቀለበት የገዛንበት ዌብሳይት amzn.to/2TKrsaz
እኔ 1ለፅጉረ አላውጣም 2 ለሜካብ አላውጣም 3 ለኬክ አላውጣም 3 ለዲኮረ አላውጣም 4 ለመኪና አላውጣም ለምንም አላውጣ እኔ የማውጣው 1በሬ አረዶ አባቴ ይዲረኛል በራሳችን ግቢ ገጠረ😂ማለቴ ነው
👏👏👏👍😂 ተመቸሽኘ
በሬም አላርድ ጭራሺ አልደግሰም ኒካአሰሮ ይውሰደኝጂ😂😂
😂😂
@@ቃልወሎየዋ እረ እኔ በግ ነኘ ያለምንም ዲግስ አልገባም ሆ አቅሜን ያማከል እዴግሳለሁ ማሌሽ😂
😢😂😂😂ቱ
You are naturally beautiful! You don’t need make up. This is the third video of yours am commenting lol very hard to find ppl on social media with the same mentality! Hope to hear/learn a lot from you.
Betam gobez nesh kanchi temhrt wesdkugn gin wesagnu birr new esu kale stress yelm 👌
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው። Thank you dear!
ከኔ ሰርግ ጋር ሲስተያይ አንቺ ምንም አላወጣሽም ማለት ይቻላል በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ ወደ ኢትዮጵያ መሄድ ስላልቻልኩ ያገባሁት እዚህ አሜሪካ ነበር እዚህ ሀገር የሙሽራ ልብስ ገዝተሽ ነው ኪራይ የለም በዛ ላይ ለአዳራሽ ኪራይ ከአንድቦታ ሌላቦታብዙም የዋጋልዩነት የለውምተመሳሳይ ነው ካሜራም እንዚሁ ዋጋቸው ተመሳሳይ ነው ስለዚህ እዚህ ሀገር ይሚአገባ ሰው በትንሹከ20ሺ እስከ25ሺ ዶላር ያወጣል የኔም እንደዚሁ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆንጆ ሰርግነበር ለሰርግ ባወጣነውም ወጪ ምንም አንፅፅትም ምክንያቱም እንደሀገሩ ስለሆነ እና እና እዚህ ሀገር ያየሁት ነገር ሰው ሰርግ ሲመጣ ስጦታ ያመጣል የኛ በሚገርም ሁኔታ ሳናስበው ግማሽ ወጫችን ነው የተከፈለልን አሁን እትዮጵያ ሄደው ለሚጋቡ ያንቺ ምክር ጥሩ ነውእላለሁ በጣም በቀላል ወጪ ቆንጆ ሰርግ
በጣም አመሰግናለሁ mehdiye በጣም ትክክል ነሽ አሜሪካ ላይ ሰርግ መደገስ ትንሽ ውድ ነው:: አኔም እዚ ለሁለት ሰው ሚዜ ነበርኩ እና ብዙ መጪ ነበር ያስወጣቸው:: ያው ግን አንቺ አንዳሽው አንደቦታው ዋጋውም ይለያያል። ዋናው ነገር ግን የሰርጋችንን ቀን በጥሩ ሁኔታ ማሳለፉ ይመስለኛል። የራስሽን ተሞክሮ ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ !!
Gobeze betam tekami hasab new yagarashin ehete egzabhair tidareshin yibarekew🙏🥰
Your video is really helpful. I’m currently planning a wedding. Can you please share the highlights of your wedding videos and photos… would really like to see it.
ምግቡስ?
My wedding was the same like you. It was fare price. I did it in usa. I don't believe to spend more than I make or all savings to spend it on one day. I told for my family but the believe opposite of me.
Nice video . nice job. Can you please tell me where you bought the rings.
I got the ring from Amazon
Kuma litageba new ende? Endatresagn 😆 congratulations
@@bilisakebede8424 tew tew, eyegezaw leshet nw.
@@kumakebede3206 tew tew…Megzat ena meshet ayawatam….Magbat new yemiyawataw😀
You are very wise
God bless you and your husband 🙏 ❤✝️💜✝️💜
በጣም እናመሰግናለን
What year did you get married
የኔ ውድ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ!
ጎበዝ ነሽ ግን
ማማዬ በርቺ መልካም ነው ምክርሽ
Thanks for this video, im all for meaningfull + small wedding too. And currently planning my wedding, which will be in Ethiopia and it will most likely be in Lewi resort too 😊
Which store/website did you get the braidsmaid dresses from?
Oh that is so awesome!!! I wish you best of luck in everything!! Actually l am currently in Ethiopia so if you have any question let me know. I bought my dress from David's Bridal website.
@@melkamshow Thank you!!!
wow! Very good plan and beautiful simple wedding thank you for sharing with us 💕
Thank you Adotye ❤❤
ዋናው ትዳር ነው ጀግናነሽ
🎉እናመሰግንአለን
በዚህ አይነት ተስፋ አለኘ በ30 ሺ ብር አገባለሁ 😃
ብዙ ጠቀምክኝ
Velo calsh plissss
አያስፈልግም
Bexam des sil tebarekulign
You did it keep it up
Can you please tell us who did your wedding photography? Thanks!
Dagi photo or Dagijali did our photography!!
200,000.00 kelal wechi aydelem hassbsh Aykefam .It is toooooooo much
200,000 ብር ቀላል ነው እንደ?😥🤔
በነፃ ኑው ያገባሽው
የሰርግ ድግስ አያስፈልግም
ምግቡ እና አዳራ 90000 ብቻ
❤️❤️❤️
እኔም ለፀጉሬ 300 አዉጥቼ ይቆጭኛል ጌታ ይመስገን ቤተሰቦቼ ነቻዉ የደገሱልኝ እኔ በ1000 በለይ አለዉጣዉም ጌታ ይመስገን
Ederlgesh
Beka lageba new🤣🤣🤣
እጮኛማማች 🤣🤣🤣🤣
Thank you!
Can you please send me the contact for the décor and the band my wedding is soon in Hawassa