ኧረ ምጣ | እንባችን ደረቀ| በአርቲስት ፍቃዱ ከበደ @QinLebtube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2023
  • #ethiopia_orthodox_tewahedo
    #orthodox
    #Fekadu_kebede
    fekadu kebede
    ======= Follow Us ========
    linktr.ee/bogasfilmproduction
    Facebook Page: / yemaledakokeboch
    Tiktok : tiktok.com/@bogasstudio
    Twitter : / yemaledakyemaledak
    Instagram: / bogastube
    Website: www.bogastube.net/
    Subscribe: https: / @bogasstudio
    #ባለቀለምህልሞችቁጥር1
    #Balekelemhelemoch
    #yefikirTig #የፍቅርጥግ
    balekelem hilmoch 1 full movie
    Check Out :
    -The first acting competition Tv Show in the world "Yemaleda
    kokeboch" ,#Yemaledakokeboch
    - Zena Zena ዘና ዜና
    -and other Entertainment Videos
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Bogas Studio
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 59

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Рік тому +10

    አዎ ፈጣሪ ሆይ ቶሎ ና 🙏 አቅም አጣንልህ ኃጢያታችን ሞላና ገነፈለ አቤቱ ማረን 🙏🙏🙏

  • @21istehiwet
    @21istehiwet Рік тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ጸሎት ልመናችንን ይቀበልልን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +2

    በጣም አዝነናል, 😱😱😱እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Рік тому +3

    አባትሆይ ታረቀን

  • @amenatnoor1240
    @amenatnoor1240 Рік тому +5

    አይዞህ ወንድሜ አላህ አለ ፈጣሪ ለተገፉት ነዉ አይቸኩልም

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 Рік тому +2

    እንዳለቀስን አንቀርም ብቻ እንጸልይ አምላከ ቅዱስ ዳዊት ምህረቱን ይላክልን

  • @biniabay8066
    @biniabay8066 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያስተካክለዋል አይዞህ ወንድሜ

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Рік тому

    ድንቅ ፀጋ ነውእሜን ጌታ ሆይ የይቅርታን ቸርነት አብዛልን አንተን የምናይበት. ይሰማእትነት ፀጋን ስጠን እግዚአብሔር እንደ ምህረቱ እንጅ እንደበላችን እይሁንብን አሜን ይቅር ይበለን ራራልን ይማረን

  • @genetbaltengus5696
    @genetbaltengus5696 Рік тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር እግዚአብሔር ምነው ጌታየ ድርስልን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @Daniel-md7vg
    @Daniel-md7vg Рік тому +4

    ፍቄ እናመስግናለን በርታ ይነጋል ብዙ እንገብራለን ግን እናሽ ንፍለን እውነት ስለሆነ ግኡታ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому +2

    ፍቄ 🙏እውነት ነው አረ ጌታ ሖይ ና 😭😭😭😭😭😭😭

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 Рік тому +2

    ማረን አባት ሆይ ይቅር በለን
    ምንም ብናስቀይምህ ያንተው ነን
    እኛን ምስኪን ልጆችህን በንስሀ እንባ እጠበን

  • @anaa8174
    @anaa8174 Рік тому +1

    😂😂😂 አቤቱ ማረን እደሀፄታችን ሳይሆን እደቸርነት አምላኬ ሆይ

  • @gig9732
    @gig9732 Рік тому +2

    ጸጋውን ያብዛልሕ💔

  • @Gebrihertube3211
    @Gebrihertube3211 Рік тому +1

    እእእእ ጌታ ሆይ 😰😰😰😰😰

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Рік тому +2

    አይዞ ቀን ይመጣል

  • @hananhanan2418
    @hananhanan2418 Рік тому

    kala heyawatan yasemah dear fika

  • @user-ys3sc8sv5i
    @user-ys3sc8sv5i Рік тому +1

    እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭ሰለ ቅዱሳን እባ ብለህ ቶሎ ና ጌታ ሆይ

  • @sumanbalkarsingh1656
    @sumanbalkarsingh1656 Рік тому

    እግዚአብሔር ቀን አለው😥😥😥😥😥😥😥

  • @bezabeza9644
    @bezabeza9644 Рік тому +1

    እፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Рік тому +1

    ጻድቅ የለምንና ከጎናችን አብተው ማረን

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Рік тому +1

    አልቅሠን አንቀርም😭😭😭😭😭😭😭

  • @nitart4949
    @nitart4949 Рік тому +1

    Ere mita fetari hoy ere mita😭

  • @zainozaino7530
    @zainozaino7530 Рік тому +1

    Egezo merana kerstos 😭😭😭😭😭😭

  • @azaluazalu4402
    @azaluazalu4402 Рік тому

    geta hoyi ante dirasilign🤲🤲🤲🤲🤲 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @officialgirmabeshada3781
    @officialgirmabeshada3781 Рік тому

    አርፍ ተውኔት ነው። 🎞📺📷🙏🙏🙏🙏

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Рік тому +1

    ፈጣሪ ቶሎ ናልን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @KM_Game_Zone
    @KM_Game_Zone Рік тому

    Amazing

  • @user-hw4kf4wx3y
    @user-hw4kf4wx3y Рік тому +2

    ቀን አለ እሱ ኢፈርዳል😭😭😭😭😭

  • @user-ks8pj8hk2w
    @user-ks8pj8hk2w Рік тому

    አይዞኝ ይኸም ያልፋል

  • @abebayehubitew1667
    @abebayehubitew1667 Рік тому

    አዎ ፈጣሪ ሆይ ቶሎ ና

  • @emmu_tiru1157
    @emmu_tiru1157 Рік тому

    Ere na 🙏 🙏 🙏

  • @btbt4487
    @btbt4487 Рік тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Everythin12
    @Everythin12 Рік тому

  • @yeab9421
    @yeab9421 Рік тому +1

    😭😭😭

  • @mulatguadie965
    @mulatguadie965 Рік тому

    Yena geta akeberhalew . endeh akesen ankerem fetari enbacenen yabeselenan

  • @hananhanan2418
    @hananhanan2418 Рік тому

    😢😢😢

  • @chuchubekele8499
    @chuchubekele8499 Рік тому

    So sad

  • @samrisamri4452
    @samrisamri4452 Рік тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 Рік тому +1

    Fike bewunet Allah Hulunim yawuqal
    Muslim bihonim ke kirstyan wegenoch yemileyegnin Hig Aldegifewum
    Biher zer leyiten Aladeginim betimihir betim abirenachewu yetemarinachewu temarywoch adigenim be bizu mahiberawy Gudayoch yeminkewunachewu yekewenachawu bizu FIREYAMA AMETATOCHIN YASALEFINEWU KE KIRISTYAN WEGENOCHE GAR BEMEHON NEWU
    AWO YENANTE ENIBA YEGNA NEWU
    HAZENACHU YEGNA NEWU
    FETARY SELAMUN YAMTALIN

  • @yalemtesfa
    @yalemtesfa Рік тому

    Geta hoy tolo na efffffff

  • @mengistunega237
    @mengistunega237 Рік тому

    ጥበብን መሬት ላይ ስናያት !!!!

  • @user-xs7bi4ok4h
    @user-xs7bi4ok4h Рік тому

    ፍቃድ ከበደ የቄራው አምበሳ እናመሰግናለ

  • @wacaalewalloo5224
    @wacaalewalloo5224 Рік тому

    mite kkkkkkkkk no ali mitam kkkkkkkkk

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Рік тому +1

      ሸኔ ደም ጠጪ ደም ናፈቀህ ገዳይ ያራመኔ አሳዳጊ የበደላቹ ተርጉምላቹው

    • @hagerehagere7843
      @hagerehagere7843 Рік тому

      እግዚአብሔር ይፍረድልን።

  • @tizazukelbesa962
    @tizazukelbesa962 Рік тому

    😂😂አይ አሜx ይህ ሁሉ ለቅሶ ኦሮሞ ለምን በቋንቋዬ ልገልጋል በለ ያሳዝናል መልካም የሀዘን ዘመን ይሁንልህ

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Рік тому +1

      እንግዲህ አባትሽ ፅንቱ ይስጣቸው ታገደዋል

    • @user-uk2ps7dx5f
      @user-uk2ps7dx5f Рік тому

      እህት ያልተረዳሺዉ ነገር አለ Affan kenyaatin Amanta Kenya yom dhowamne oromiya kessa jira mana betakisitana kidases mastaf kidusis jira isan mall Akka yadani hin hubana obolleti tiyya sinodosi bakka lamaa qoduf yaddaniti malle sinodosin tokko Amanta Kenya Affan dandenyun dhagenyun Amanachu qabna በቃ ባጭሩ አስረዳዉሽ ካልገባሽ ጠይቂኝ እሺ

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Рік тому +1

      ሸኔ አራመኔ አሳዳጊ የበደላቹ በሰው ድም ምትኖሩ እውነት የማትፈልጉ በሆዳቹ እንጂ መች ሀይማኖት አላቹ ፈርሀ እግዛብሄር ቢኖራቹ እንዲ ባልሰራቹ እመኑኝ እራሳቹ ከፍ እዳደርጋው እግዛብሄር ሲቀጣቹ ዝቅ ትላላቹ ወይኔ ከማን ነው ምትኖሩ በመግደላቹ አለም አውቆዋል ኮ አሁን ውጭ ቢትሄዱ ኦሮሞ ካላቹ ምንም አያስገባቹም ምክንያቱም ያለም ህዝብ ገዳይ እንደሆናቹ አውቆዋል በምድርም በሰማይ ታገኑታላቹ መሀይ ሚራራ አንጀት የሌላቹ ውይ እርሰምቼም አይቼም አላቅም ይህም ስለ መልካም ኦሮሞ አሉ እራሳቸው ዝቅ አድርገው ፈጣሪያቸው ሚፈሩ ለእውነት የቆሙ እግዛብሄር ይጠብቃቹ

    • @hagerehagere7843
      @hagerehagere7843 Рік тому

      በኦሮምኛ ይሰበካል ይቀደሳል። እንደዛም ሆኖ ክፋታችሁ በዛ እንጂ ወንጌል እንዱተማረ አልሆናችሁም። አሁንም በቁዋንቁዋ ሰበብ ህዝብን መከፋፈል ይዛችሁዋል። እግዚአብሔር በወሬ ሳይሆን አይቶ ይፈርፋልና እሱን እንጠብቃለን። እባክህ ጌታ ሆይ ናልን። አንተን ለማያውቁና ለማይፈሩህ ጨካኞች አሳልፈህ አትስጠን። ማረን ጌታ ሆይ። ድረስልን። እነሱ ታንክ አላቸው። እኛ አንተ እግዚአብሔር አለኸን።

  • @haimanotgbremedhin6493
    @haimanotgbremedhin6493 Рік тому

    😭😭😭

  • @samifasil9165
    @samifasil9165 Рік тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Рік тому

    😭😭😭😭😭😭