Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን አሜን አሜን አምልላኬ አባቴ በበረሀ የምድረበዳ እረዳቴ ለዘር ለፍሬየበቃሀኝየበረዉ የሀሩ ንዳድ ያልበገረህ ከአጠገቤ መ ተህየጠበከኝ ያረስከኝ በፀጋ ያኖርከኝ ስቱን ተናግ እችላለሁ ኡን ጌታ ኢየሱስ የነፍሴ ንጉስ በልቤላይ ንገስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያስማልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዝያብሔር በረከቱን ፀጋውን ያብዛሎት!ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን !🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ለሁላችን ፀሎት አድርጉልን ፈቃዱን እዲገልጥልን:ገብረ እግዚአብሔር።❤❤
ጌታዬ ታሪኬን ቀይረው ሰዉ አርገኝና ሰው ይግረመው አሜን ቀሲስዬ ሁሌ ያንተ ስብከት አምላኬ ያችን ልጅ አጽናናልኝ ብሎ የሚልክህ ነዉ የማመስለኝ
እኔም❤❤❤❤❤❤
Ammmeeennnn
Amen
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ዘመኖትን ይባርክ ከነ ቤተሰቦቾት❤🙏🙏
ፈጣሪየ ሆይ አመሰግንሀለሁ በስቃይ የተዋጠች ነፍሴ ከስቃይ ወጥታ ተስፈኛ እንድሆን በእናንተ ትምህርት ተስፈኛ ስላደረገኝ አመሰግናለሁ ብቻየን ተጥየ ስኖር ከተጣልሁበት ተነሳሁ
ቀሲስ እግዚአብሄር ሁሌ ለእኔ በእርስዎ በኩል እየተናገረ ይመራኛል ያጽናናኛል አለሁልሽ ይለኛል ኑሩልኝ እርስዎን የሰጠነን እግዚአብሄር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን እኔ የቆላ አበባ የሳሮን ጽጌሬዳ ነኝ ሃያልና ገናና ቅዱስ አባቴ እግዚአብሄር ሆይ አቤቱ የኔ ደግ ትሁት የዋህ አዛኝ ሆይ አቤቱ ማንን እንደኔ ወደሃል ማንን ምረሃል የኔ ጌታ የደጋግ አባቶቼ አምላክ የኔም የምናምንቴዋ አምላክ አንተ ነህ በምድረበዳ የምታለመልመኝ ብቸኝነቴን ያስረሳኸኝ የምትናፍቀኝ ዉዱ ጌታዬ አቤቱ እምነትም ጥበብም የጎደለኝ ዉዳቂ ልጅህን እንዴት አገኘኸኝ እንደምን አፈቀርከኝ የኔ ዉድ ፍቅርህን በልቤ አብዛልን ከኔ ጋር ኑር አትለየኝ በነገሬ ሁሉ አንተ ቅደም አባ የኔ ኢየሱስ ናፍቀኸኛል ጎስቋላ ልጅህን ሰዉ አድርገኝ አንተን በማመን አጽናኝ አሜን ❤❤❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ዉድ መምህር ጸጋዉን ያብዛልህ አሜን ❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen Memher Egiziabher Yebarkhi 🙏🙏🙏
❤❤ amen 🙏🙌🙌🙌🙏🙏
❤
ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገንአሜን ጌታየ ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእውነቱ❤
እኔ የሳሮን ፅገሬዳ የቆላ አበባ ነኝ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሀለሁ ! መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏❤️
አአሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው። ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዜብሄር ይመስገን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሁሌም ከኔ ጋራ ነው የኔ ጌታ ❤❤❤ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የማይተወን የማይጥለን አምላክ አለ :: አምላኬ በእኔ ሂወት ድንቅ ታምራቱን አሳይቶኛል :: እናቴ በሰው ቤት ትሰራ ነበር እናም እዛው ቤት ተወለድኩ እናቴ እኔ የአምስት አመት ልጅ ሆኜ ሞተች አባቴን አላውቅም ነበር እዛው ቤት እግዚአብሔር አሳደገኝ አሁን አግብቼ ልጅ ወልጄ ጥሩ ንሮ እኖራለው አባቴን አግኝቼዋለው ምንም ዘመድ አልነበረኝም ነበር :: እኔ ምስክር ነኝ እግዚአብሔር በምድረ በዳ አባት ይሆናል ያበላል ያጠጣል :: ክብር ለአብረሀም ለይሳቅ ለያቆም አምላክ ለእግዚአብሔር ይሁን ::
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
Amen amen amen temsgen temesgen Egezabher yemesgen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
Lord bless you, kisis your my pain killer Amen amen amen
✝️🙏አሜን አሜንአሜን ✝️🙏 ቃለ ሂወት ያሠማልን ❤❤
Amen 🙏🙏🙏 kale hiwet yasemaln memhrachn regm edme ketena gar ysth yglglot thmnhn ybareklh amen 🙏
ኢቺን የምታነቡ ሰዎች ሊረዱት የማይችሉት ብቻዬን ልጋፈጠው የተፈረደብኝ ትልቅ ችግር ውስጥ ጠላቴ ዲያቢሎስ በሰዎች ላይ አድሮ ከቶኛል እና ሀያሉ አምላክ ይርዳሽ ብላችሁ መርቁኝ በምርቃት አምናለሁ 🙏
Lord bless you, my pain killer Amen amen amen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
Kalot yasemalen tsagawun yabezalen bartalen wandimachen Egizhaber tsagawun yabezalen amen amen amen 🥰🥰🥰🥰✝️✝️✝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እኔን ደከማውን ልጀን እቅፍ ደገፍ አደርጉ የዙያል አባታችን እቨ አባታችን አው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ደከማውን ልጀን ይጉበኖይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Amen amen amen kale hiwote ysemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሄር ይመስገን
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin ❤❤❤❤❤❤❤
Eshe yena gata kiberholo lanet yehon ❤❤❤ wendemay Egziabehar bewnt yebarekihe
Amen. Amen. Kale hiwot yasemalen
የሁልግዜ ፀሎቴ ማን አረገላት እግዚአብሔር ረዳት እምባል አርገኝ ነው እምለው ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
Lord bless you, my pain killer
Amen Kalehiwot Yasemalin
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
አሜን!
Kale hiwot yasemalign memihr
Edmeh yirzem memhir Selene yemitawera meselegn eko Kale hiwot yasemalin
ቃልህይወት ያሰማልን ኣባታችን ወንድማችን ,,, ክካሲካሉ በጣም ከፍ ብሎ ረበሸኝ ክድምጾት በታች ቢሆን ጥሩ ነው ኣሁን ግን እኩል ሆኖ ረበሸኝ መስማት ተቸገርኩ ,,፡ ይቅርታ
እባክህ ቀሲስ ስለ ኦርቶዶክስ ማወቅ እፈልጋለዉ ።እኔ ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ አሁን ግን ጴንጤ ነኝ እና ከእምነቴ ከወጣሁ ጀምሮ ምንን ልባረክ አልቻልኩም ጭራሽ የሰዉ እጅ ማየት ጀመርኩ ግራ ገባኝ በጣም እፀልያለዉ ግን ምንም የለም ደሞ ጴንጤ የሆንኩት ጌታ አይቼ እንጂ ምንም ፈልጌ አይደለሁም ግን ግራ ገባኝ እባክህ አግዘኝ
🙏🙏🙏
አሜን !!
Amen Amen Amen🙏
አሜን አሜን አሜን አምልላኬ አባቴ በበረሀ የምድረበዳ እረዳቴ ለዘር ለፍሬየበቃሀኝየበረዉ የሀሩ ንዳድ ያልበገረህ ከአጠገቤ መ ተህየጠበከኝ ያረስከኝ በፀጋ ያኖርከኝ ስቱን ተናግ እችላለሁ ኡን ጌታ ኢየሱስ የነፍሴ ንጉስ በልቤላይ ንገስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያስማልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዝያብሔር በረከቱን ፀጋውን ያብዛሎት!
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን !
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ለሁላችን ፀሎት አድርጉልን ፈቃዱን እዲገልጥልን:ገብረ እግዚአብሔር።❤❤
ጌታዬ ታሪኬን ቀይረው ሰዉ አርገኝና ሰው ይግረመው አሜን ቀሲስዬ ሁሌ ያንተ ስብከት አምላኬ ያችን ልጅ አጽናናልኝ ብሎ የሚልክህ ነዉ የማመስለኝ
እኔም❤❤❤❤❤❤
Ammmeeennnn
Amen
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ዘመኖትን ይባርክ ከነ ቤተሰቦቾት❤🙏🙏
ፈጣሪየ ሆይ አመሰግንሀለሁ በስቃይ የተዋጠች ነፍሴ ከስቃይ ወጥታ ተስፈኛ እንድሆን በእናንተ ትምህርት ተስፈኛ ስላደረገኝ አመሰግናለሁ ብቻየን ተጥየ ስኖር ከተጣልሁበት ተነሳሁ
ቀሲስ እግዚአብሄር ሁሌ ለእኔ በእርስዎ በኩል እየተናገረ ይመራኛል ያጽናናኛል አለሁልሽ ይለኛል ኑሩልኝ እርስዎን የሰጠነን እግዚአብሄር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን እኔ የቆላ አበባ የሳሮን ጽጌሬዳ ነኝ ሃያልና ገናና ቅዱስ አባቴ እግዚአብሄር ሆይ አቤቱ የኔ ደግ ትሁት የዋህ አዛኝ ሆይ አቤቱ ማንን እንደኔ ወደሃል ማንን ምረሃል የኔ ጌታ የደጋግ አባቶቼ አምላክ የኔም የምናምንቴዋ አምላክ አንተ ነህ በምድረበዳ የምታለመልመኝ ብቸኝነቴን ያስረሳኸኝ የምትናፍቀኝ ዉዱ ጌታዬ አቤቱ እምነትም ጥበብም የጎደለኝ ዉዳቂ ልጅህን እንዴት አገኘኸኝ እንደምን አፈቀርከኝ የኔ ዉድ ፍቅርህን በልቤ አብዛልን ከኔ ጋር ኑር አትለየኝ በነገሬ ሁሉ አንተ ቅደም አባ የኔ ኢየሱስ ናፍቀኸኛል ጎስቋላ ልጅህን ሰዉ አድርገኝ አንተን በማመን አጽናኝ አሜን ❤❤❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ዉድ መምህር ጸጋዉን ያብዛልህ አሜን ❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen Memher Egiziabher Yebarkhi 🙏🙏🙏
❤❤ amen 🙏🙌🙌🙌🙏🙏
❤
ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን
አሜን ጌታየ ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእውነቱ❤
እኔ የሳሮን ፅገሬዳ የቆላ አበባ ነኝ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሀለሁ ! መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏❤️
አአሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው። ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዜብሄር ይመስገን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሁሌም ከኔ ጋራ ነው የኔ ጌታ ❤❤❤ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የማይተወን የማይጥለን አምላክ አለ :: አምላኬ በእኔ ሂወት ድንቅ ታምራቱን አሳይቶኛል :: እናቴ በሰው ቤት ትሰራ ነበር እናም እዛው ቤት ተወለድኩ እናቴ እኔ የአምስት አመት ልጅ ሆኜ
ሞተች አባቴን አላውቅም ነበር እዛው ቤት እግዚአብሔር አሳደገኝ አሁን አግብቼ ልጅ ወልጄ ጥሩ ንሮ እኖራለው አባቴን አግኝቼዋለው ምንም ዘመድ አልነበረኝም ነበር :: እኔ ምስክር ነኝ እግዚአብሔር በምድረ
በዳ አባት ይሆናል ያበላል ያጠጣል :: ክብር ለአብረሀም ለይሳቅ ለያቆም አምላክ ለእግዚአብሔር ይሁን ::
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
Amen amen amen temsgen temesgen Egezabher yemesgen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
Lord bless you, kisis your my pain killer Amen amen amen
✝️🙏አሜን አሜንአሜን ✝️🙏 ቃለ ሂወት ያሠማልን ❤❤
Amen 🙏🙏🙏 kale hiwet yasemaln memhrachn regm edme ketena gar ysth yglglot thmnhn ybareklh amen 🙏
ኢቺን የምታነቡ ሰዎች ሊረዱት የማይችሉት ብቻዬን ልጋፈጠው የተፈረደብኝ ትልቅ ችግር ውስጥ ጠላቴ ዲያቢሎስ በሰዎች ላይ አድሮ ከቶኛል እና ሀያሉ አምላክ ይርዳሽ ብላችሁ መርቁኝ በምርቃት አምናለሁ 🙏
Lord bless you, my pain killer Amen amen amen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
Kalot yasemalen tsagawun yabezalen bartalen wandimachen Egizhaber tsagawun yabezalen amen amen amen 🥰🥰🥰🥰✝️✝️✝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እኔን ደከማውን ልጀን እቅፍ ደገፍ አደርጉ የዙያል አባታችን እቨ አባታችን አው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ደከማውን ልጀን ይጉበኖይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Amen amen amen kale hiwote ysemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሄር ይመስገን
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin ❤❤❤❤❤❤❤
Eshe yena gata kiberholo lanet yehon ❤❤❤ wendemay Egziabehar bewnt yebarekihe
Amen. Amen. Kale hiwot yasemalen
የሁልግዜ ፀሎቴ ማን አረገላት እግዚአብሔር ረዳት እምባል አርገኝ ነው እምለው ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
Lord bless you, my pain killer
Amen Kalehiwot Yasemalin
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
አሜን!
Amen
Kale hiwot yasemalign memihr
Edmeh yirzem memhir
Selene yemitawera meselegn eko
Kale hiwot yasemalin