Mafi & Muller - Lek Endene | ልክ እንደኔ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 508

  • @binihabesha5096
    @binihabesha5096 5 років тому +115

    አዳዲስ ልጆችን ካላበረታታን እንዴት እነ ቴዲንና እነ አስቴርን መፍጠር እንችላለን? ታዋቂ ዘፋኞች ሲያወጡ አዳዲሶችን ማቅለል አይጠቅመንም ጋይሶች በርቱልን በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነዉ

    • @yadael1526
      @yadael1526 4 роки тому +2

      ትክክል ቴዲንየሚተካግንያለአይመሰለኝም

    • @mufjc2813
      @mufjc2813 4 роки тому

      በትክክል

  • @lennaderjew2871
    @lennaderjew2871 5 років тому +46

    በጣም የወደድኩት ሙዚክ ነው ግን ለምን የሚገበውን ያክል ብዙ እይታ አላገኝም ?

  • @typing185
    @typing185 5 років тому +12

    ልክ እንደኔ ቆንጆ የሀበሻ ቡና የጠጣ አለ👌☕️☕️😘😘😘

  • @mbuguandinguri2668
    @mbuguandinguri2668 5 років тому +11

    I am from Nairobi, Kenya. I like this song. Excellent vocals and instruments: the best instruments i have heard as far as Ethiopian music is concerned, well balanced and rich. This song is uplifting: simply sublime. I feel this song is ideal for events such as wedding ceremonies and parties. There is love and kindness in this song. Big up to the artists and the producer.

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 Рік тому

      Usual 2 hour long haul of the season is the most expensive and most 😅 resort is the best way of making your journey to 😂 and you have to be more comfortable and comfortable than you would expect and you have the option for a good ❤❤❤ if you have the same 3AM 3 from the city ❤❤❤❤❤

  • @sosinaesayas7147
    @sosinaesayas7147 4 роки тому +2

    የእውነት መታየት ያለበት በጣም ገራሚ ሙዚቃ ነው እጅግግግግግግ ያምራል ሁሌ ነው የማዳምጠው

  • @nabeehanabeeha3284
    @nabeehanabeeha3284 5 років тому +3

    የሚገርም ዘፈን ነው የምር በስት ልፋት ነው ያገኘሁት❤❤❤

  • @messitamene1176
    @messitamene1176 5 років тому +2

    ማፊዬ ድምፅህ በጣም ያምራል የሁለታቹም ይመቻል

  • @barakatnaji576
    @barakatnaji576 4 роки тому +6

    እጅጉን የሚወደዱ ስራ ነው የሰራሀው❤❤❤❤

  • @makiyeenatuw4818
    @makiyeenatuw4818 5 років тому +9

    በጣም ኖ ሚያምረው በቱለይ ድምፃችው ዋውውው ብዙ ጠብቃለን❤❤❤😘💚💛❤

  • @MikoMikee
    @MikoMikee 5 років тому +2

    wendme yene anbesa yemigrem sera new yesrahew... i respect you mafiyo............

    • @munamuni3154
      @munamuni3154 5 років тому +1

      Miko Mikee Adnakiw Neg Mikiyo Ngerlg👍👌👈

    • @MikoMikee
      @MikoMikee 5 років тому

      @@munamuni3154 i will

  • @batiylove2517
    @batiylove2517 5 років тому +12

    Waw ነው ያምራል ተመችቶኛል ይመቻችሁ
    😘😘😍😍

  • @ሀናሚዲያ
    @ሀናሚዲያ 5 років тому +10

    ብሰማው ብሰማው አልሰለቸኝም አሪፍ ስራ

  • @ወለተአማኑኤልኂሩትየማርያ

    ማላፍ በጣም ብዙ መስራት ትችላለ የትምርትቤት የሙዚቃ ድምፅህን አውጣው በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ

  • @selminazulfa1355
    @selminazulfa1355 5 років тому +11

    We as well love you Syrian🇸🇾 people 😘😘 hebebe😫

  • @aberamulualem8669
    @aberamulualem8669 5 років тому +3

    ልክ እንደኔ ነሽ ወይ
    ልክ እንደኔ
    ልክ እንደኔ ነሽ ወይ
    ውዴ የኔ 😘😍
    ልክ እንደኔ ነሽ ወይ
    ልክ እንደኔ
    ልክ እንደኔ ነሽ ወይ
    ፍቅር የኔ 😘😍

  • @yidnekachewe.2089
    @yidnekachewe.2089 5 років тому

    Mafi & Muller - Lek Endene @@ደስ የሚል ጥምረት ቢጣ የለችም አንዴ አጣሁት

  • @nuratamam867
    @nuratamam867 7 місяців тому +6

    still lisnening in 2024

  • @makdeskebede489
    @makdeskebede489 5 років тому +11

    ያበደ ነው ዘፈኑ ለእኔ ተመችቶኛል

  • @hanichoyenobelehanichoyeno8664
    @hanichoyenobelehanichoyeno8664 5 років тому +2

    ማፊና ሙለር አሪፍ ዘፈን ነው ድምጻችሁም ዋው ነው

  • @mahletmahi6668
    @mahletmahi6668 5 років тому

    ማፊ ጉራጌኛ ዘፈንህን ሊዬየ ሚለውን በጣም ነው ምወድልህ ያሁኑ ብዙም አይደል

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 років тому

      ማር በሠብስክራይብ ግጪኝ ቤተሠብ እንሁን

  • @joelndiks7535
    @joelndiks7535 5 років тому +4

    I love Ethiopia with all my heart & life. I'm from Southern Cameroons & i feel Ethiopia is 2nd home. Be blessed.

  • @gghhgrv514
    @gghhgrv514 4 роки тому +1

    ልክ እንደኔ ናቸው ቤተሰቤ እና አገሬችው ይናፍቃችዋል

  • @enasfayselenkogagenya9723
    @enasfayselenkogagenya9723 4 роки тому

    በጣም ደስተኛ ነኝ እራሴን ስለሰማሁ ስጦታዬ ሁሌም ትናፍቀኛለህ

  • @gjxifi7f8fiff97
    @gjxifi7f8fiff97 5 років тому +1

    ወውውው በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው በርቱ

  • @deeplisteningnature
    @deeplisteningnature 5 років тому +2

    Mafu&Muler good job 👍🏻 keep it up ልክ እንደኔ ነሽ ወይ 💃🕺

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 Рік тому

      Us president Donald Trump has to do that for his country you will not have to be on his girlfriend for the ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅❤😊❤😊😊😂😅❤😂😂😅😅🥊🦁🥊😘😘😘😘🤩🤩😍😍😍😍

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 Рік тому

      You have the right of the person to do that for you and the rest of us are
      Quite 😂❤❤❤❤❤❤

  • @minilikbirhanu9240
    @minilikbirhanu9240 5 років тому +2

    የሰፈሬ ልጆች አሪፍ ነው፤ ወደ የበለጠ በተለየ ቀለም፣ የተለየ ስልት ይዛችሁ እንደምትመጡ እመኛለሁ፡፡ ጥምረታችሁ ግን ልክ እንደ አንድ ሰፈር ልጅ ቅርርቦሽ ነው፡፡

  • @hewanmoligeta4686
    @hewanmoligeta4686 4 роки тому

    ዋው በጣም የምመቸኝሙዚቃ
    😘😘😘❤❤❤🌹🌹🌹🔥🔥🔥

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 років тому +11

    “ልጅየ ለምን አትጫወትም?”
    “አየ! እናቴ እንዳትጫወትህ አፍህ ባለጌ ነው ፤ሰው ታስቀይማለህ፡” ብላኛለች ይላል ማሞ፤
    እትየ ይመናሹ ይሄን የመሰለ ልጅ ታፍኖ መኖሩ አሳዝኑዋቸው “ እናትህን አትስማት፤ አፍህ ማር ነው፤ ተጫወት፤ ‘በለው ጎተጎቱት፤
    “እንግዲህ ተጫወት ካላችሁኝ አለና ማሞ የጨዋታ ጭብጥ ፍለጋ፤ዙርያ ገባውን ተመለከተ፤ ከፊትለፊቱ ትልቅ ራስ ያለው የትየ ይመናሹ ልጅ ቁጭ ብሉዋል፤
    “እንግዲህ ተጫወት ካላችሁኝ… የሄ አናታም ልጅ እንዴት ሆኖ ተብልትዎ ወጣ?”
    “እውነትም አፍህ ባለጌ ነው” አሉ እትየ ይመናሹ እሳት ጎርሰው ፤
    “ተናግሬ ነበር!” አለና ማሞ ወደ ዝምታው ተመለሰ፤
    የማሞ አድናቂዎች ስወዳቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @HaregHayle-t8e
    @HaregHayle-t8e Місяць тому

    በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው 🎉🎉🎉😂😂😂❤❤❤

  • @natinati1714
    @natinati1714 5 років тому +32

    የዘንድሮ ዘፋኞችና ሙዚቀኞች እንዲህ ጆሮእና አይናችንን መቀለጃ እንዳደረጋችሁ ሌላ ምንም አልላችሁ ትዝብት እንዳልክን ይልቀቅባችሁ😜

    • @bobceell976
      @bobceell976 5 років тому

      Awenti naw laje ashofubn ako

    • @bayeee9642
      @bayeee9642 5 років тому

      ❤❤❤❤ያምራል

    • @munitruwais1414
      @munitruwais1414 5 років тому +1

      ilove you mom& dad ሳሚዬ የቅናት አስመሰለብክክ ለኔ አደኛ ነው

    • @meronniguse8737
      @meronniguse8737 5 років тому

      😂😂😂

    • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
      @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 4 роки тому

      ይህ ግን እንደዛ የሚባል አይደለም ምርጥ ስራ ነው የሰሩት ግጥሙም ቪድዮውም ያምራል

  • @zelalembirhanu9191
    @zelalembirhanu9191 5 років тому +7

    Mulugeta Mesfin(Muller) Keep the Good work man. Jah Bless....

  • @muhammadbah6111
    @muhammadbah6111 5 років тому +3

    I like music Ethiopian and I Ethiopian people am from 🇬🇲 I live in London

  • @ethio972
    @ethio972 5 років тому +3

    Wow the best Ethiopia music 💔❤❤💚✌👌

  • @አላህበቂዬነው-ኸ3ቸ
    @አላህበቂዬነው-ኸ3ቸ 5 років тому +5

    ዋው ይመቻል ልክ እደኔ ነህ ወይ እኔ የሌለ ከንፋለው በሙዚቃው

  • @tajebes
    @tajebes 4 роки тому +3

    i love this music this is my favorite song i never seen this before but i watched it today i love this one

  • @buzebishoftu1156
    @buzebishoftu1156 5 років тому +44

    ልክ እንደ እኔ ሀገሩ እና ቤተሰቡ የናፈቀው 👋 😭

  • @yemareyamlejnegn9770
    @yemareyamlejnegn9770 5 років тому +2

    *ዋው ድሞፃችሁ ያምራል*

  • @እናቴናትአርሴማ
    @እናቴናትአርሴማ 5 років тому +1

    አንደኞች ናቹ በዚሰአት ከዘርኝነት የፀዳ ዜማ መስማት ደስ ይላል ልክ እንደኔ በፍቅር

  • @asa6780
    @asa6780 4 роки тому +1

    ልክ እንደ እኔ

  • @mimilove4543
    @mimilove4543 5 років тому

    Weyene kenzi lejoche fikere yezognale Senate new msemachew betama wedejewalew yene mrete music 😘😍😘😍

  • @tube9207
    @tube9207 4 роки тому

    ምርጥ ስራ ነው እደኔ ነሽ ወይ😉

  • @መቀለሽኮር
    @መቀለሽኮር 5 років тому +1

    ዘፋኝ ለመሆን ድፍረት ነው እሚስፈልገው አሪፍ ነው በርታ ጎበዝ

    • @makdass9708
      @makdass9708 5 років тому

      ኦረ ተይ አታስቂኝ ፎ ሀሀሀ

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS 5 років тому +34

    😀😀ልክ እንደኔ #እስኪ ሰብስክራይብ አርጉ ምንድነው ሁሌ ቋጣሪ አንዳንዴም ስጡ ይሰጣችሗል👍

  • @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ

    ጎቦዞችናቹህ የዋናልብሳቹን ወድጄዋለሁ ልፍያዉን ባያካትም

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ

    ጥሩ ስራ ነው ግን ብዙ አልታየም አዳዲስ ልጆችን ካላበረታታን እነቴዲን ማን ሊተካነው

  • @maretuabebe460
    @maretuabebe460 5 років тому +1

    በጣም ያምራ

  • @myhabesha7040
    @myhabesha7040 5 років тому +1

    Love from Nepal>>

  • @AliAlNaqbi-dh7ed
    @AliAlNaqbi-dh7ed 5 років тому

    የእውነት ወድድድድድ ነው ያረኩት ማፍዬዬዬዬዬ ውስጤ ነህህህህህ

  • @Khader315
    @Khader315 5 років тому +16

    I'm in somalia I love Ethiopia song❤

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 5 років тому

    Wow ✅ ተናባችሁ ነው የሰራችሁት ያምራል

  • @ethionatidnadancer9896
    @ethionatidnadancer9896 5 років тому +5

    Big respect for both of u brothers👍🤗🤗🤗🤗💥🔥🔥🔥🔥

  • @btnyacooltube2742
    @btnyacooltube2742 5 років тому +1

    YABDA NAW WOWWW 👑👑👑

  • @ሄራንፍቅር
    @ሄራንፍቅር 5 років тому +1

    @ይህዘፍን በጣም ነው የምወደው

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 5 років тому +1

    አወ ነኝ😌💖

  • @Filseta
    @Filseta 5 років тому

    ጎጆቤት ወይም የገጠር ቤትጋ መዝፈን በህግ ያሥቀጣል ወይሥ ሀፅያት ነው እንዴ ሁሉም ፎቅና ቪላላይ መዋኛ ቦታ ወይም ናይት ክለብ ውስጥ ነው የሚያሣዩን ያልኖርንበት ሥለሆነ ደሥ አይልም ገጠርውስጥ ብትሠሩት ይሄንን ዘፈን የሥንቱ ትዝታ ይቀሠቀሥነበር 🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆😫😫😫

  • @nabekinabeki9693
    @nabekinabeki9693 5 років тому +1

    Wow Arif newu

  • @wissamasmar6200
    @wissamasmar6200 5 років тому +3

    ሆፕ ኢንተርቴመንት የሚለው 30 ሰከንድ ክላሲካው አንድ ደቂቃ መጨረሻ ላይ የግጥሙን ባለቤት እና ዳይሬክተሮቹን ስም የምፅፉበት አንድ ደቂቃ ዘፈኑ አንድ ደቂቃ በጣም አጠረ እንጂ ጥሩ ነበር

  • @habtisharaya7768
    @habtisharaya7768 3 роки тому

    ልክ እንደኔ ሙዚቃው ከወጣ ጀምሮ መስማት ያላቋረጠ?

  • @dinamoha4760
    @dinamoha4760 4 роки тому

    Betam arif new bertu👌👌👌👌✌🏻👍🏻👍🏻

  • @monerradmanalimonerradmana9285
    @monerradmanalimonerradmana9285 3 місяці тому

    Very good music😢🎉😂❤❤❤❤❤

  • @ፋፊነኝስደተኛዋ-ዸ3መ

    ዋዉ ቆንጆ ነው 🥰🥰

  • @bazagoorg6392
    @bazagoorg6392 5 років тому +1

    እግዜር ይመሥገን እህልም እቅልፍም አልከለከለኝ አነተም አልከለከለህ አታስመስል ነጭነጩን አዉራ ምነዉ ሸዋ ቢጫ ወባ አለ ማን ነበር

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 років тому

      😀😀😀አረ በሳቅ ሰብስክራይብ አርጊኝ ማሬ ጠቃሚ ቪዲዮ አለ

    • @روزاحسين-غ8ط
      @روزاحسين-غ8ط 5 років тому

      ክክክ

    • @bazagoorg6392
      @bazagoorg6392 5 років тому

      @@JoytubeWBS አርጌሻለሁ ዘመዴ

  • @haymanotbiniyam2288
    @haymanotbiniyam2288 5 років тому

    I love you so much Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤💞💞💞💞💞

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +5

    በትልቁ 👍👍

  • @merwamerwa8557
    @merwamerwa8557 5 років тому +1

    Nice music yemitlu eski like

  • @dagimankiya9886
    @dagimankiya9886 5 років тому +3

    ወንድሞቼ አሪፍ ስራ 👍👌

  • @monerradmanalimonerradmana9285
    @monerradmanalimonerradmana9285 3 місяці тому

    Very good music🎉😂❤❤❤

  • @zacktrever1878
    @zacktrever1878 4 роки тому +1

    Not a bad sound from Ethiopia
    Keep it up!
    Gotta catch up to The Weeknd's sound quality

  • @One-lo5ve8dj8j
    @One-lo5ve8dj8j 5 років тому +3

    አሁን ነዉ ዋና መልመድ ጎበዝ ያዉ ክሊፓቹ ዋና ስለበዛዉ መዋኘት ነዉ😂😂😂😂 እንደኔ ልመዱ

  • @tselot3206
    @tselot3206 5 років тому +3

    በጣም አሪፊ ነው በርቱ አሉ እጂ አዴ ቢጫ ወባ ብለው ሚዘፍኑ ደፍሮች

  • @የኔምስክር
    @የኔምስክር 5 років тому +4

    Mafi kezi belaye yemeserate helotawe alke 🤘👏👏👏👏

  • @ouraa-noga9660
    @ouraa-noga9660 5 років тому

    يا سلام أغاني روعة جميلة .أخوكم من المغرب

  • @zuzuowel4534
    @zuzuowel4534 5 років тому

    ለሙዚቃ ስኮምት ያማጀመራዬ ነው ወዉዉ ተማቼኝ

    • @fevenkonjo4216
      @fevenkonjo4216 4 роки тому

      wow. andeya. naw. mule. mareta. sew. baretu

  • @sentayhosintayho6545
    @sentayhosintayho6545 5 років тому

    ዋውውው ያበደ ነው 👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @AyualemWende
    @AyualemWende Рік тому

    የምወደውሙዚቃ❤

  • @eyoabaddisu9526
    @eyoabaddisu9526 5 років тому

    Mafi u de one- - - - -Lekek Endene neshi wey Leke Enden

  • @loveyoumama8591
    @loveyoumama8591 4 роки тому

    ሁሉ ነገሮችሁ ዋው ነው

  • @ethionatidnadancer9896
    @ethionatidnadancer9896 5 років тому +13

    😱😱😱I can't stop hearing this music mafi& muler ur voice is amazing keep it up 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mezertgushuethiocplebrites4259
    @mezertgushuethiocplebrites4259 5 років тому +1

    Ethiopia Selma new Love you Thanks

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 років тому

      god bless Ethiopian and ethiopian ppl

  • @yeneapp1674
    @yeneapp1674 5 років тому +1

    New and old orthodox mezmur # new Orthodox mezmur 2019 mezmur, የማርያም መዝሙሮች , Mirtnesh Tilahun , Tewodros Yosef , Engidawork Bekele , Leulseged Getachew, Mindaye Birhanu , Azeb Kebede and other collection of mezmur !!!!

    • @yeneapp1674
      @yeneapp1674 5 років тому +1

      New and old orthodox mezmur # new Orthodox mezmur 2019 mezmur, የማርያም መዝሙሮች , Mirtnesh Tilahun , Tewodros Yosef , Engidawork Bekele , Leulseged Getachew, Mindaye Birhanu , Azeb Kebede and other collection of mezmur !!!!

    • @ሂዊሂዊ-ደ2ነ
      @ሂዊሂዊ-ደ2ነ 5 років тому

      Gani web

    • @ሂዊሂዊ-ደ2ነ
      @ሂዊሂዊ-ደ2ነ 5 років тому +1

      Betme arfe sera new

  • @amantsamuel1908
    @amantsamuel1908 5 років тому +1

    ድምፅ ዋው ግን ዘፈኑ በልክ እንዴ እኔ ነሽ ወይ አለቀ😜😉

  • @mekdiyehenoktafese8286
    @mekdiyehenoktafese8286 5 років тому +4

    የኔ ወንድ ማፍዬ ስታምሩ እኮ አንደኛዬ

  • @yadamawachole557
    @yadamawachole557 5 років тому +1

    ይመቻል

  • @tigmelaku2490
    @tigmelaku2490 5 років тому

    ዋውባሌ ግን ልክ እደኔነው እዴ ሚወደኝ ቆይ ጠይቀዋለው😋

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 років тому

      kkkkk ማሬ በሠብስክራይብ ግጪኝ ቤተሠብ እንሁን

  • @Amy-ku4wm
    @Amy-ku4wm 5 років тому

    Mafiya bitame arefe music nw hulu nigirachiwe dise yelale bireto

  • @ሰላምነኝደምሴ
    @ሰላምነኝደምሴ 5 років тому

    ምርጥ ነው 👍👍👍

  • @thiruvadanaiictc6205
    @thiruvadanaiictc6205 4 роки тому

    ልክ እኔ ነሽ ወይ 😢😢😥 ወይኔ ስወደው

  • @hewanmoligeta4686
    @hewanmoligeta4686 4 роки тому

    ልክ እንዳተነኝማሬ።❤❤❤😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹

  • @ritasolomon3117
    @ritasolomon3117 5 років тому

    Beautiful melodies and beautiful song

  • @eotc8594
    @eotc8594 4 роки тому

    Best music video

  • @tedybery5808
    @tedybery5808 4 роки тому

    Endene nechi vroye lik endene♣♥😋

  • @titi8767
    @titi8767 5 років тому +3

    wowww aref ser new🖒👌😍😍😍

  • @samrea5584
    @samrea5584 7 місяців тому

    Love my voice ❤😢❤❤

  • @shiramastekebede444
    @shiramastekebede444 5 років тому

    ቆንጆ ስራ ነው በርቱ 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 років тому +1

    Wawwww..yabde.nwe.👈❤💝💝💝💝💝💋

  • @habeshatiktok4506
    @habeshatiktok4506 5 років тому

    I love it ልክ እንደኔ ነሽ ወይ

  • @berrymak7099
    @berrymak7099 5 років тому +1

    ወይ ከድምፁ ወይ ከመልኩ የላችሁበት የዘንድሮ ዘፋኞች ሰትባሉ ዶማዎች እኮ ናችሁ

  • @fikirtube4220
    @fikirtube4220 3 роки тому

    lek endana ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤)❤❤❤

  • @nebyatnebiyimer646
    @nebyatnebiyimer646 5 років тому +1

    የጆሮ አምላክ አስቱካን ከች አድርጎልናል።😘
    የናንተን ነገር እንኳን እዛዉ ተኝታችሁ ተኩሱ🙌

  • @yegosalijyodina2307
    @yegosalijyodina2307 5 років тому +2

    አሪፍ ነው በርቱ👌