Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ።መልዕክቱ በርካቶች ዘንድ እንዲሰር ሼር፣ኮሜንትና ላይክ ያድርጉ።
አለመታደለችሁ ሁል ግዜ ስለ ብር ስለ ሰደቃ ስለ ሚስት ሀቅ ስለ ሰላት መቼ ነው ስለ ተውሂድ እምታስተምሩት ተውሂድ ከለለ ይህ ሁሉም ስራ ገደል ነው እሚገባው.። ማህበረሰቡ በሽርክ ተጨማልቆ ነገሩ ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን እዲህ አሉ የኢኽዋኖች ዳእዋ ልክ አንገተ እደለው ሰው ነው አሉ ሸይህ
@@haeshasrur1456ተህዊድ ላንተ ስድብ ነው
እኛም ከልብ እናመሰግናለን የሚገርመው ብዙጊዜ በኹጥባም ላይ በሙሀደራም ላይ ነቢያችን ሰለላሁአለይሂወሰለም ደሀእንድነበሩ ነው ሚነገረው ትላንትና የሰማውት ኹጥባላይ ራሱነቢያችን ሰለላሁ አለይሂወሰለም ደሀ እንደነበሩነው። በጣም የሚያስገርም ነገር ነው። አመለካከት ላይመሰራት አለበት በየኹጥባውላይ ነቢያችን ሰለላሁአለይሂወሰለም ሀብታምእንደነበሩመነገርአለበት።
ነቢያችን ሰለላሁአለይሂወሰለም ደሀእንዳልነበሩ መነገር አለበት። ለብዙጊዜያት በኹጥባላይም፣በዳእዋም ደሀእንደነበሩ ሲነገርነበር የዚህ አስተምሮት ውጤትደግሞ በሰውአእምሮ ላይነቢያችን ሰለላሁአለይሂወሰለም ደሀመሆናቸውን ምስል ፈጥሯል ስለዚ ኤሄን ምስል መቀየር ያስፈልጋል። attitude(አመለካከት) ላይ መሰራት አለበት። ለዳኢዎች፣ለመስጂድኽጢቦች ስልጠና መስጠት ያስፈልጋል።
አህመዲን እንዴት ሚሊኒየር መሆን እንደምንችል ደግሞየሆነ ቪዲዮ ብትለቅልንመልካም ነው ብዬአስባለው። ምክንያቱም ብዙሰው how ሚለውን ነገር ነው ማወቅ ሚፈልገው።
ስምና ስራ ሲገጥም አህመዲን ጀበል በጣም ነው የምወድህ ምንም ።ሲናገር በጣም ቁጥብ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ።
ጀበሉ አላህ እድሜህን ያርዝምልን እንኳን ተናግርህ ሲያዩህም ታጀግናለህ።
ዉዱ ኡስታዛችን አላህ ዱኒያ አኼራህ ያስምርልህ ወላሂ ከልቤ እወድሀለሁ ከተኛንበት እያነቃኸን ነዉ
ጀግችን ጀበሉ የእውቀት ሠው በርታልን፡፡
ጀበሉ ለአሏህ ብለን እንወድሀለን:: ጀግናችን ነህ!
አላህ.. ዕውቀትህን ! ዕድሜህን ! ጤናህን... በረከ ያርግል።
ኡስታዝ አመዲን ጀበሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ጠቃሚ ትምህርቶ ነው። ደስ ብሎኛል። ልላው እንደሀሳብ የሙስሊም ፈን ንግድ ነው በሚለው በመዘናገት ትምህርትን ገሽሽ የማድረግ ነገር ሙስሊም ላይ ይታያል። ከዚህ በኋላ ያለትምህርት የሚሆን የለም። የመርካቶ ነጋዴን ብታዩ አብዛኛው ኢ ሜል መላክና መቀበል እንኳ ፈተና ይሆንበታል ቋንቋ ችግር ነው።በዚህ ምክንያት በሙስሊም እጅ የነበረው ንግድ እየተዳከመ ወደ ሌሎች እየሄደ ነው። የፖለቲካ ተሳፎያችንም ካለን የህዝብ ቁጥር አንጻር ደካማ ነው።መብትን ለማስከበር የፖለቲካ ተሳትፎ መጎልበት አለበት ይህ ደግሞ መማር ይጠይቃል። በዚህ ዙርያ ሙስሊም ምሁራን ቢያስተምሩ እላለሁ። ጀዛኩላህ ኸይረን።
በጣም ቆጆ አሳብ ነው እድሜ ይስጥህ የልቤን ነው ያወራኸው
ጀበሉ ጀዛከላህ ይሄ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው . በዚህ ማቆም የለበትም በተለያየ መስጊድና ሚድያ መቅረብ አለበት . ለእኔ የብዙ ግዜ ጥያቄየ ነበር .
ትክክለኛው
እይታ ሲስተካከል ብዙ ነገር ይስተካከላል አቤት ንግግር ማሻ አላህ አላህ ከዚበላይ ለዑማው ምጠቅም ያርግህ ❤❤❤
የልቤን ነዉ የተናገረከው ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ሁሉም ቀልብ ላይ ይረፋ
ኡስታዝ ወሳኝ ነጥብ ነው ያነሳኸው ሊተገበር ይገባል።
እስቲ እንደዚ እየመጣህ ቀልባችንን ጠግናት ኡስታዜ❤❤❤❤❤❤
ብዙ የቤት ስራ አለብን ጥሩ ፕሮግራም ነው
ሱብሀነላ ወላሂ ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ስጠላህ የነበረው አንተን ነው ግን በሰዎች አሳሳችነት ነው
ምርጥ ትምህርት ነው ወለሂ አብዘኝው የሙስሊም ኡማ ልብ የላለው ሃሰብ ነው በርተተተ 🎉🎉🎉
ወላሂ በዉስጤ ሚመላለሰዉን ነው እስታዝና በሚጣፍጥ ኣንደበቱ የገለፀልኝ እንደ ስምክ የሆንክ ሰዉዬ በጣም ነው ምወድክ ወላሂ እንዳንተ ኣይነት ሰዎች ዓለማችን ያስፈልጋታል በዋናነት ኣገራችን ዉስጥ ኢንሻ ኣላህ ኣንድ ቀን ኣገኘሀለሁ ኣላህ ይጠብቅክ እስታዜ
اللهم اجعلنا وارثين ጀግናው ጀበሉ
ስወደው ጀበሉን❤
جزاك الله خيرا ጀግናችን ጀበሉ
ኡስታዝ አላህ ዕውቀትህን ይጨምርልህ እኛንም እንዳንተ አላህ ያንቃን እንደ ግሌ ብዙ ነገሮችን በዚህ ገለፃህ አይቸበታለሁ ያልከው ነገር ሁሉም ትክክል ነው ኡማው መንቃት አለብን ኢስላም በድኑም በዱኒያውም ያደገ አማኝ ያስፈልገዎል ይህንን ገለፃ በ ክፍል 1,2... እያልክ ብታቀርብልን ደስተኞች ነን አላህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኡስታዛችን
Sallallahu Aleyhii wasallam ❤Mashaa Allah TabarakAllah utsaza Ahmedin Jebel Leenacaa koo qaali Nama Rabbii sirrahaa jaalatuu Jzk ❤️❤️❤️❤️❤️❤️☑️☑️☑️☑️☑️
ውድው ኡስታዛችን ጀዛክላ ኽይር እጅግ ማራኪና እውቀት ሰጪ ከተኛንበት አንቂ አስተማሪ የሆነ ቆይታ ነበር ባረከላሁ ፊኩም
በርታ ትልቅ ተስፍ መነቃቃት ነው በልባችን የዘራከው በተንሸዋረረ መነፀር ያየነውን እይታ አስተካክለህልናል ጀዛከላሁ ኸይረን
ጀበሉ ማሻ አላህ ረጅም 11:14 ሐያት ከሰላም ከጤና ጋር እናመሰግናለን 🌟❤🙏
ኡስታዝ በአላህ ስም ልጠይቅህ ወላሂ ተመሰጬ እየሰማሁት ነው ያለቀብኝ ይህን ትምህርት ለወጣቱ በተደጋጋሚ አስተምርልን በአላህ በአላህ. ወላሂ አይኔን እንድገልጥ ነው ያረከኝ
ጡሩ ትሚርት ነው ጃባሉ አለህ ይጨሚሪልህ❤
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዛችን ሙስሊሙ በዲንም በዱንያውም ጠንካራ መሆን ይጠበቅብናል
ኡስታዛችነ፡ አላህ እድሜና ጤና ይጨመርልህ እንዳንተ ያሉ መምህራን ያብዛልን።
ሰላሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቦ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
በጣም ፡ አስተማሪ ፡ ፡ ነው ፡ ሁሉም ፡ ሙስሊም ፡ ሊሰማው ፡ ይገባል
Jezakum MR Jebel🎉🎉🎉🎉😮
Jazakallahu khayran ❤️
ሹክራን የኛ ጀግና አለህ ይጨምሪልህ
አላህ አላህ በደብ በተደጋጋሚ ሊነገር የሚገባው ነው ውስታዝ ጀዛኩም አላሁ ኸይር አላህ ይቀበላቺሁ በጣም ወድጀዋለሁ
የሚገርም እይታ ነው ያሳየኸን ጀዛከላ ኸይር
አለይሂ ሠላቱ ወሠላም
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَا مُحمَّد.
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ❤
እኛ እኮ ለገንዘብ የለን ፍቅር ጥግ ደርሶ ስለ የምነጠጥለው ነገር ነው የማይገባኝ ነገር ቢኖር ሴት ልጅ ያለ ሙርም አትሰፈረ ይሉሀል ነገር ግን ለገንዘብ ስሆን ይለቁተል ገንዘቡ ዱንያ ምንም ነት ይሉሀል ዞሮው ገንዘብ አወጡ ይበላል ያልሰሩ እጆች እንዴት ይመገባሉ በጪሩ እንስራ ነው ጀበሉ ወስኝ ሀሳብ ነው
ሰላሁ አለይወሰለምምምምም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Jebelu...You are Absolutely right. Right information Right time.
ጀዛኪላህ ኸይር
ትልቅ ሀሳብ ነው ያነሳህው አህመዲን ጀበል በዚህ ቀጥልበት። ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
Thanks
ማሻአሏህ ኡስታዙና የአሏህ ጥበቃ አይለይህ
ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኡሰታዞች
Ma shaa Allha ustaz Allah yetebekek
አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ትንታኔ ነዉ
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ዓላ ነብዪና ሙሀመድ ወዓላ አሊ ሰይዲና ሙሀመድ
yeah this is the right thing on the right time, we are far from what Allah creates to us, but from now on inshallah inshallah.... ustaz keep this kind of truth full lecture to us. this is what muslim oma deserves 💪
Mashaallah jezahkellah Ustaze Allah yetebkeke yene jegna ❤❤❤
እኔም አመሰግናለሁ የኔ ወንድም በለ ተራራው ልብ በጠም ነዉ የምወድህ የኔ ጀግና
الهم صلي على نبينا وحبيبنا محمد ❤
ሥለላሁአለይሂወሠለም አላህ የቀልብ ሃብታም ያድርገን ያረብ አተንም አላህ ይጠብቅልን ኡስታዙና ጀበሉ 😍
صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلمصلى الله عليه وسلموحزاكم الله خيرا الجزاء ❤🎉❤🎉❤🎉
ስለ ገንዘብ ጥሩ እይታ ስለ ሰጠሀኝ አብዝቼ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ
ይገርማል አይገልጸውም
Wellahi this is the correct dawa on the correct time We Muslim deserve to be billionaire not only millionaire Jezakillah
❤❤Mashala bartalin ustaaz
እጂግ ምርጥ ምክር ጀዛካላህ
በቲክታክ ቆራርጣችሁ አቅሩበት ወጣቱ እዛ ነው ጀዛኩሙላኸይር
masha'allah ustaza
ጀበሉ ፣ተራራው እንካንም አቀረብክልን🎉🎉🎉🎉🎉 ዛውያ ቲቪ
ሰለለሁ አለህ ወሰለም
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለምረኧዲአላሁአንሁ ጀሚአ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
Masha Allah tabarak Allah ❤❤❤❤
ﷺ ❤❤❤ ustazchen jzk
ሱለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ወረድየላሁ ዐንሁም ወላህ እይታወችህ በጣም አጅብ ናቸው።አብዛኛው ያልተነገረን የነብዩ ሱለላሁ ዓለይሂ ወሰለምን ሀያት ነው አሻግረህ ያሳየኸን
Mashaalah umrii dherra nuuf jiradha
ተራራዉ ለየት ያለ እይታ ጀዛክ አላህ ከይር
Jezakellah kheyr ustaz
አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞች
ጀበሉ አሏህ ይጠብቅልን
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ጀበሉ
Thanks jebel for such a great interview
Hayatk mulu yehun ,jegna Allah bereka yadrgeh❤
መሻአላህ አላህ ይጨምረላችሁ
አሏህ ኽይር ጃዛህን ይክፈልህ ኑርልን ያረብ
ሰለላሁአለይወሰለም ያረሱለላህ
ማሻአላህ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ። ጀዛከላህ!
Mashaalla❤❤❤❤❤❤
በእውነቱ አስፈላጊ የሆነ ጉዳይ ነው ያነሳሀው በርታ
Masha Allah ❤
صلوات ربي وسلامه عليه ❤
የኔ የባለቤት እና የቤተክርስቲያን አካዉንታች ከወለድ ነፃ ነው በጣሙ ቡዙ ኢስላም ያልሆኑ ወለድ አላባ አካዉንት ይጠቃማ
Jezak Allahu khiren, ustazuna for the great work... keep it up ❤
Thank you, I will
maashaa allah❤❤❤
Mashallhe
Aww Allah ye hemrelh
ማሻአላህ የኛሙሁር
ረሱልﷺ❤
MashaAllah❤
JZKALAHE HAYER USTAZACHI
صلي الله عليه وسلم
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ወአለይኩ ሠላም ወራህመቱላሂ በወረካትህ አህለን ወሠህለን
Mashallah
❤መርለባ❤
ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ።መልዕክቱ በርካቶች ዘንድ እንዲሰር ሼር፣ኮሜንትና ላይክ ያድርጉ።
አለመታደለችሁ ሁል ግዜ ስለ ብር ስለ ሰደቃ ስለ ሚስት ሀቅ ስለ ሰላት መቼ ነው ስለ ተውሂድ እምታስተምሩት ተውሂድ ከለለ ይህ ሁሉም ስራ ገደል ነው እሚገባው.። ማህበረሰቡ በሽርክ ተጨማልቆ ነገሩ ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን እዲህ አሉ የኢኽዋኖች ዳእዋ ልክ አንገተ እደለው ሰው ነው አሉ ሸይህ
@@haeshasrur1456
ተህዊድ ላንተ ስድብ ነው
እኛም ከልብ እናመሰግናለን የሚገርመው ብዙጊዜ በኹጥባም ላይ በሙሀደራም ላይ ነቢያችን ሰለላሁአለይሂወሰለም ደሀእንድነበሩ ነው ሚነገረው ትላንትና የሰማውት ኹጥባላይ ራሱነቢያችን ሰለላሁ አለይሂወሰለም ደሀ እንደነበሩነው። በጣም የሚያስገርም ነገር ነው። አመለካከት ላይመሰራት አለበት በየኹጥባውላይ ነቢያችን ሰለላሁአለይሂወሰለም ሀብታምእንደነበሩመነገርአለበት።
ነቢያችን ሰለላሁአለይሂወሰለም ደሀእንዳልነበሩ መነገር አለበት። ለብዙጊዜያት በኹጥባላይም፣በዳእዋም ደሀእንደነበሩ ሲነገርነበር የዚህ አስተምሮት ውጤትደግሞ በሰውአእምሮ ላይነቢያችን ሰለላሁአለይሂወሰለም ደሀመሆናቸውን ምስል ፈጥሯል ስለዚ ኤሄን ምስል መቀየር ያስፈልጋል። attitude(አመለካከት) ላይ መሰራት አለበት። ለዳኢዎች፣ለመስጂድኽጢቦች ስልጠና መስጠት ያስፈልጋል።
አህመዲን እንዴት ሚሊኒየር መሆን እንደምንችል ደግሞየሆነ ቪዲዮ ብትለቅልንመልካም ነው ብዬአስባለው። ምክንያቱም ብዙሰው how ሚለውን ነገር ነው ማወቅ ሚፈልገው።
ስምና ስራ ሲገጥም አህመዲን ጀበል በጣም ነው የምወድህ ምንም ።ሲናገር በጣም ቁጥብ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ።
ጀበሉ አላህ እድሜህን ያርዝምልን እንኳን ተናግርህ ሲያዩህም ታጀግናለህ።
ዉዱ ኡስታዛችን አላህ ዱኒያ አኼራህ ያስምርልህ ወላሂ ከልቤ እወድሀለሁ ከተኛንበት እያነቃኸን ነዉ
ጀግችን ጀበሉ የእውቀት ሠው በርታልን፡፡
ጀበሉ ለአሏህ ብለን እንወድሀለን:: ጀግናችን ነህ!
አላህ.. ዕውቀትህን ! ዕድሜህን ! ጤናህን... በረከ ያርግል።
ኡስታዝ አመዲን ጀበሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ጠቃሚ ትምህርቶ ነው። ደስ ብሎኛል። ልላው እንደሀሳብ የሙስሊም ፈን ንግድ ነው በሚለው በመዘናገት ትምህርትን ገሽሽ የማድረግ ነገር ሙስሊም ላይ ይታያል። ከዚህ በኋላ ያለትምህርት የሚሆን የለም። የመርካቶ ነጋዴን ብታዩ አብዛኛው ኢ ሜል መላክና መቀበል እንኳ ፈተና ይሆንበታል ቋንቋ ችግር ነው።በዚህ ምክንያት በሙስሊም እጅ የነበረው ንግድ እየተዳከመ ወደ ሌሎች እየሄደ ነው። የፖለቲካ ተሳፎያችንም ካለን የህዝብ ቁጥር አንጻር ደካማ ነው።መብትን ለማስከበር የፖለቲካ ተሳትፎ መጎልበት አለበት ይህ ደግሞ መማር ይጠይቃል። በዚህ ዙርያ ሙስሊም ምሁራን ቢያስተምሩ እላለሁ። ጀዛኩላህ ኸይረን።
በጣም ቆጆ አሳብ ነው እድሜ ይስጥህ የልቤን ነው ያወራኸው
ጀበሉ ጀዛከላህ ይሄ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው . በዚህ ማቆም የለበትም በተለያየ መስጊድና ሚድያ መቅረብ አለበት . ለእኔ የብዙ ግዜ ጥያቄየ ነበር .
ትክክለኛው
እይታ ሲስተካከል ብዙ ነገር ይስተካከላል አቤት ንግግር ማሻ አላህ አላህ ከዚበላይ ለዑማው ምጠቅም ያርግህ ❤❤❤
የልቤን ነዉ የተናገረከው ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ሁሉም ቀልብ ላይ ይረፋ
ኡስታዝ ወሳኝ ነጥብ ነው ያነሳኸው ሊተገበር ይገባል።
እስቲ እንደዚ እየመጣህ ቀልባችንን ጠግናት ኡስታዜ❤❤❤❤❤❤
ብዙ የቤት ስራ አለብን ጥሩ ፕሮግራም ነው
ሱብሀነላ ወላሂ ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ስጠላህ የነበረው አንተን ነው ግን በሰዎች አሳሳችነት ነው
ምርጥ ትምህርት ነው ወለሂ አብዘኝው የሙስሊም ኡማ ልብ የላለው ሃሰብ ነው በርተተተ 🎉🎉🎉
ወላሂ በዉስጤ ሚመላለሰዉን ነው እስታዝና በሚጣፍጥ ኣንደበቱ የገለፀልኝ እንደ ስምክ የሆንክ ሰዉዬ በጣም ነው ምወድክ ወላሂ እንዳንተ ኣይነት ሰዎች ዓለማችን ያስፈልጋታል በዋናነት ኣገራችን ዉስጥ ኢንሻ ኣላህ ኣንድ ቀን ኣገኘሀለሁ ኣላህ ይጠብቅክ እስታዜ
اللهم اجعلنا وارثين ጀግናው ጀበሉ
ስወደው ጀበሉን❤
جزاك الله خيرا ጀግናችን ጀበሉ
ኡስታዝ አላህ ዕውቀትህን ይጨምርልህ እኛንም እንዳንተ አላህ ያንቃን እንደ ግሌ ብዙ ነገሮችን በዚህ ገለፃህ አይቸበታለሁ ያልከው ነገር ሁሉም ትክክል ነው ኡማው መንቃት አለብን ኢስላም በድኑም በዱኒያውም ያደገ አማኝ ያስፈልገዎል ይህንን ገለፃ በ ክፍል 1,2... እያልክ ብታቀርብልን ደስተኞች ነን አላህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኡስታዛችን
Sallallahu Aleyhii wasallam ❤
Mashaa Allah TabarakAllah utsaza Ahmedin Jebel Leenacaa koo qaali Nama Rabbii sirrahaa jaalatuu Jzk ❤️❤️❤️❤️❤️❤️☑️☑️☑️☑️☑️
ውድው ኡስታዛችን ጀዛክላ ኽይር እጅግ ማራኪና እውቀት ሰጪ ከተኛንበት አንቂ አስተማሪ የሆነ ቆይታ ነበር ባረከላሁ ፊኩም
በርታ ትልቅ ተስፍ መነቃቃት ነው በልባችን የዘራከው በተንሸዋረረ መነፀር ያየነውን እይታ አስተካክለህልናል ጀዛከላሁ ኸይረን
ጀበሉ ማሻ አላህ ረጅም 11:14 ሐያት ከሰላም ከጤና ጋር እናመሰግናለን 🌟❤🙏
ኡስታዝ በአላህ ስም ልጠይቅህ ወላሂ ተመሰጬ እየሰማሁት ነው ያለቀብኝ ይህን ትምህርት ለወጣቱ በተደጋጋሚ አስተምርልን በአላህ በአላህ. ወላሂ አይኔን እንድገልጥ ነው ያረከኝ
ጡሩ ትሚርት ነው ጃባሉ አለህ ይጨሚሪልህ❤
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዛችን ሙስሊሙ በዲንም በዱንያውም ጠንካራ መሆን ይጠበቅብናል
ኡስታዛችነ፡ አላህ እድሜና ጤና ይጨመርልህ እንዳንተ ያሉ መምህራን ያብዛልን።
ሰላሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቦ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
በጣም ፡ አስተማሪ ፡ ፡ ነው ፡ ሁሉም ፡ ሙስሊም ፡ ሊሰማው ፡ ይገባል
Jezakum MR Jebel🎉🎉🎉🎉😮
Jazakallahu khayran ❤️
ሹክራን የኛ ጀግና አለህ ይጨምሪልህ
አላህ አላህ በደብ በተደጋጋሚ ሊነገር የሚገባው ነው ውስታዝ ጀዛኩም አላሁ ኸይር አላህ ይቀበላቺሁ በጣም ወድጀዋለሁ
የሚገርም እይታ ነው ያሳየኸን ጀዛከላ ኸይር
አለይሂ ሠላቱ ወሠላም
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَا مُحمَّد.
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ❤
እኛ እኮ ለገንዘብ የለን ፍቅር ጥግ ደርሶ ስለ የምነጠጥለው ነገር ነው የማይገባኝ ነገር ቢኖር ሴት ልጅ ያለ ሙርም አትሰፈረ ይሉሀል ነገር ግን ለገንዘብ ስሆን ይለቁተል ገንዘቡ ዱንያ ምንም ነት ይሉሀል ዞሮው ገንዘብ አወጡ ይበላል ያልሰሩ እጆች እንዴት ይመገባሉ በጪሩ እንስራ ነው ጀበሉ ወስኝ ሀሳብ ነው
ሰላሁ አለይወሰለምምምምም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Jebelu...You are Absolutely right. Right information Right time.
ጀዛኪላህ ኸይር
ትልቅ ሀሳብ ነው ያነሳህው አህመዲን ጀበል በዚህ ቀጥልበት። ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
Thanks
ማሻአሏህ ኡስታዙና የአሏህ ጥበቃ አይለይህ
ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኡሰታዞች
Ma shaa Allha ustaz Allah yetebekek
አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ትንታኔ ነዉ
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ዓላ ነብዪና ሙሀመድ ወዓላ አሊ ሰይዲና ሙሀመድ
yeah this is the right thing on the right time, we are far from what Allah creates to us, but from now on inshallah inshallah.... ustaz keep this kind of truth full lecture to us. this is what muslim oma deserves 💪
Mashaallah jezahkellah Ustaze Allah yetebkeke yene jegna ❤❤❤
እኔም አመሰግናለሁ የኔ ወንድም በለ ተራራው ልብ በጠም ነዉ የምወድህ የኔ ጀግና
الهم صلي على نبينا وحبيبنا محمد ❤
ሥለላሁአለይሂወሠለም አላህ የቀልብ ሃብታም ያድርገን ያረብ አተንም አላህ ይጠብቅልን ኡስታዙና ጀበሉ 😍
صلى الله عليه وسلم
صلى الله عليه وسلم
صلى الله عليه وسلم
وحزاكم الله خيرا الجزاء ❤🎉❤🎉❤🎉
ስለ ገንዘብ ጥሩ እይታ ስለ ሰጠሀኝ አብዝቼ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ
ይገርማል አይገልጸውም
Wellahi this is the correct dawa on the correct time
We Muslim deserve to be billionaire not only millionaire Jezakillah
❤❤Mashala bartalin ustaaz
እጂግ ምርጥ ምክር ጀዛካላህ
በቲክታክ ቆራርጣችሁ አቅሩበት ወጣቱ እዛ ነው ጀዛኩሙላኸይር
masha'allah ustaza
ጀበሉ ፣ተራራው እንካንም አቀረብክልን🎉🎉🎉🎉🎉 ዛውያ ቲቪ
ሰለለሁ አለህ ወሰለም
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ❤
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም
ረኧዲአላሁአንሁ ጀሚአ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር