🔴ታላቅ ቅናሽ አዳዲስ የገቡ የአክሱም ፈትል ቀሚሶች ዋጋ በኢትዮጽያ Axum traditional clothing price in Ethio

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 24

  • @Rita-Media
    @Rita-Media  5 місяців тому +1

    አድራሻ አዲስ አበባ 22 ወርቁ ህንፃ ፊት ለፊት አመለ ገበያ ውስጥ ሐጎስ ጥበብ 👉09 14 75 84 63

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 5 місяців тому +2

    You bring again this is the lovely material and lovely guy. Thanks very much. I like this guy I talk to him. He is a good person.

  • @almaz3950
    @almaz3950 5 місяців тому +5

    ላይክ ሳብስክራብ እስኪ አርጉላት የሄን የመሰለ የሀበሻ የብህል ልብስ እያሳየቻቹ ነው።

    • @Rita-Media
      @Rita-Media  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ እህቴ!

  • @tigisttachbele
    @tigisttachbele 5 місяців тому

    Wow ቆንጆ ዕቃ ነው ❤❤❤

  • @ea576
    @ea576 5 місяців тому +2

    መጥታችሁ እዩት ምርጥ ዕቃ የፈለገ Natural organic cotton ሃጎስ ጋር እለ ሃቀኛ ስው ነው ምርጥ የፈለገ ብቻ ይምጣ ደግሞ ጥልፉ እጅ የስራውም አይመስልም የጥበብ ብዛት የሚታይበት ምርጥ ሥራ ይዞ አለ እኔ ለ እህቴና ለራሴ ወስጄ ምርጥ ነው እጅ ይባረክ ብለናል::

    • @Rita-Media
      @Rita-Media  5 місяців тому

      እደዚህ ያየ ሰው ሲመሰክር ደስ ይላል አዎ ሐጎስ የዋህ ግልፅ ታማኝ ሰው ነው የእውነት

    • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
      @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 21 день тому

      እኔም እገዛለሁ ግን እኔ ሙስሊም ነኝ መስቀሉን አልፈልገውም​@@Rita-Media

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 5 місяців тому

    Wow its very beautiful 😮

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha 26 днів тому

    ❤❤

  • @fatleh
    @fatleh 5 місяців тому +2

    በጣም ያማምራል ግን ያበሻ ቀሚስ ላይ መስቀሉ ለዉን ይዘቀዘቃል ግን

  • @mikiaszenebe2914
    @mikiaszenebe2914 2 місяці тому

    እንኳን 50.000 5.000 አልገዛም በጣም ስንት የተራበ የተቸገሩ ሰዎች አሉ እነሱን ማብላት ያፀድቃል

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 21 день тому

    የለበሽው ዋጋው ስንት ነው ወዲጀዋለሁ

    • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
      @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 21 день тому

      በቃ ዋጋውን አወኩት የለበሽው በጣም ዋው ነው ባተሰብ ልኬ መስቀሉን አስወግዶ እንዲሰራልኝ እፈልጋለሁ ሙስሊም ስለሆንኩ አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ አዲርጌሻለሀ ቆንጁት

    • @Rita-Media
      @Rita-Media  21 день тому

      እሺ እማ አመሰግናለሁ ደውይለት ይሰራልሻል

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 5 місяців тому

    ዋጋቸዉ ስንት እህት

  • @HyatHayat-mu9nm
    @HyatHayat-mu9nm 5 місяців тому

    55 ሺ 😮😮

  • @Getahunniguss
    @Getahunniguss 5 місяців тому

    Gobeze neshe berche

  • @Zewditukassa
    @Zewditukassa 4 місяці тому

    ቀጭን ጥበብብ

  • @bleanmeomken
    @bleanmeomken 5 місяців тому

    የወሎ ነው አብዛኛው

    • @Ruta4475
      @Ruta4475 5 місяців тому +4

      😀😀😀 yemin abash wello sijemer wello tilif yetabatachu awqachut::
      ye axsumn tilif alem miyaqew new::

    • @CousinDances
      @CousinDances Місяць тому

      No 😂😂