Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ነጋሽ ተባረክ የችግሩ መነሻ መድረሻው ከቤተክህነት ውስጥ እግዞታ ቀረ ሁሉም ፖለቲካ ውስጥ ገብቷል ስለዝህ መፍትሄው መፀለይ መፆም ነው ግን ፆሙ ከልባችን ነው ነጋሽ ሁሉ አንተ ጨርስከው እግዚአብሔር መፍትሄ ይስጥ
የሰው ልጅ ወደ አውሬነት የተቀያረ ነው አላህ ይጠብቀን
እውንት ነው ፆማቻነን ይባረክልን አማላካችን ለሃገራችን ሰላም ለአባቶቻችንን ክረሰቶሰን እያሰቡ አንድ እንዲያደረግልን እፀለያሎህ በከንቱ ከሞሞት ያደነን አማላካችን ለሞቱት ነብሰ ይማረ::
ነጋሽ ቅዱስ ሚካአኤል በረከቱን ያብዛልህ።
ነጋሽዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ልጅ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤❤❤
ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ ባለፈው ባሳሰብከው መሰረት ለሀርቡ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አንድ ሺህ ብር አስገብቻለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤
ስክሪን ሹት አድርጎ በውስጥ መስመር መላክ ይበጃል
በወጣ፣ይተካልሸ 🙏
ለሰጭ እግዚአብሔር ይስጥልን ነገር ግን እንዲህ በአደባባይ ይህንን ያህክ ሰጠው ማለቱ "ወዳሴ ከንቱ እንዳይሆን " እግዚአብሔርን ሰጭው ስለምትተዋወቁ ብድሩን ከፈጣሪ መቅበሉ ይበጃል ይቅርታ ግን 🙏🏼
@@bethelehem4989 እግዜብሄር አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ።
በርታልን ቤተክርስቲያን እንዳንተ አይነት ሰው ያስፈልጋታል ወንድማችን!
ወንድሜ ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ❤❤❤ አስተዋይ ልቦና ይስጠን
አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🤲የ ሀርቡ ከተማ አስተዳደር ከልብ እናመሰግናለን የእስልምና እምነት አባቶችም ለደረጋችሁት የማረጋጋት ስራ እናመሰግናለን ድሮም ክርስቶስን የሸጠዉ ይሁዳ ሐዋርያ ነበር 😢የቤተክርስቲያን ሳይሆን የግል ጉዳይ ማራመድ የተም አያደርሰንም የምንጀምረዉን ፆም በሰላም ያስፈፅመን 🤲🙏ነጋሽ ወንድማችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ 🤲🙏በርታልን
ከናሁ ቲቪ ጀምሮ የምወደው ጋዜጠኛ መጋሽ በዳዳ
ነጋሽ እባክህ ለአርሲ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጆሮ ስጡልን አለቁ ሐብት ንብረታቸው ተለይቶ እየተዘረፉ ነው ሒወታቸውንም እያጡ ነው በአርሲ አርባ ጉጉ አሰኮ ወረዳ ሰለፈጠራችሁ እነሱስ ማን ይስማቸው 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
በርታ ወንድሜ ማንም ምንም ቢል ጉዳዪ ከእግዚአብሔር ጋር የመገናኘት ጉዳይ ነውና በርታ
ወንድም ነጋሽ እኒህ አባት ተብየ ( ጳጳስ) ተብየ ሳይገባቸው በዘር ማሟያ የገቡ ናቸው እጅግ በጣም ሲበዛ ዘረኛ ማን አለብኝ ባይ ናቸው በህዝቡ አትፍረድ ከቻልክ ጠጋ ብለህ ምዕመናኑን አናግር እሳቸው የሚፈልጉት በፊት ወደነበሩበት አውሮፓ መጥተው ማስተዳደር ነው እንጅ ኢትዮጵያ ማገልገል አይደለም ፣ሲቀጥል ጳጳስ ክሆኑ 1አመት አልሆናቸውም ግን ይሄ ሁለተኛ ምድባቸው ነው ነጋሽየ እግዚአብሔር ይሁናችሁ ምዕመናኑ ።
በተቆርቋሪነት የምታነሳቸው ነገሮች ጥሩ ናቸው። አንዳንድ ጉዳዮችን በትክክል ብታጣራ ሰዎች ተደራጅተው ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ አይጠፉህም። አብዛኛው የሚወክል ነው ወይ የሀሰት ክሶችን በቤተክርስቲያናችን አዲስ አይደለም ስለሆነም በደንብ አጥርተህ ብታቀርብ። ወገንተኝነታችን ለቤ/ን ብቻ ቢሆን
የሰዉ ልጆች ሆይ እባካችሁ በእግዚአብሔር ካሜራ ዕይታ ዉስጥ ነን እና እግዚአብሔርን በመፍራት እንኑር እላችኋለሁ ።
የሀገረ ስብከቱ ስራ አስኪያጅ እጅግ የተማሩ ብርቅዬ የቤተክርስቲያን አባት ናቸው። ጳጳሱ በቃ ይቀየሩ ህዝብ ካልፈለጋቸው እኔ መልካም ሀሳብ ይመስለኛል ወደሚመጥናቸው ቦታ መቀየር በቃ
ስላም ለአንተ ይሁን
ልክነህ አገላለፁህ
ለምን ግን አባቶቻችን ለምን በቃ አይሉም ታቦት አዉጥተዉ በቃ ብለዉ በእንባና በልመና እረ በፈጠራችሁ ምነ እየሆንን ነዉ አረ በቃ በሉ እግዚሀቤር በቃችሁ ይበለን
አባ ፀጋ ዘአብ የታገዱበት ምክንያቱ ምንድነው ????ሚዲያ ላይ ስለወጡ ነው ?? ለምን ነካ አድርገህ አለፍከው ግልፅ አድርጉት
ጌታሆይ የሆነብንን አሰብ አልቀናል ምን አለን መቼ ሰው እንደምንሆን እንጃ በጣም ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሆን ብለዉ ነዉ ከዚ በፊት አላህ ዋክበር ብለዉ ስላረዱ አሁን ክርስቲያን ነዉ እዲባል በስመ አብ ብለዉ ያረዱት ሰይጣንምኮ በስመ አብ ይላልኮ
ኣየ ነጋሽ.. ጦርነት የሰበከ sino -ደስ...❤️❤️☦️☦️ኣትፈርስም 🇪🇹🇪🇹 ሃሃ
እደምናለህ ወንድሜ እባክህ መልክ ላባቶች አድርስልን በነበርነበት ባሳለፍነው ዘመን ክብረ ባሕል ሆኖ ታቦታችን ወይም ፅላታችን ለንግስ በሚወጡበት ስሀት አገራችን ባርኮ ሕዝባችን ተባርኮ ለአድስሀት እኳን ለማቆም አባቶችም ምምኖም ፈርቶ ተቀጥቅጦ ክብር ሰጦ ነበር ባርኮ የሚገባው አሁንካስራምስት አመት በላይ ሆኖቸዋል ሰጭውን አምላክ የሰጠንን ለመስጠት ታቦቱን አቁመው ለረዥም ሰሀት ሊባረክ የሄደው ተማሮ እዲመለስ እያረጉት ነው ሰይጣን ያሰማራቸው ሰውች በየቤቴክርስቲያናችን ተሰግስገዋል ይከሆነ ጀምሮ አገራችን ሰላም አጣች ምክኒቱም አምላካችን ሰጭጅ ተቀባይ አይደለም የሚሰጥ አምላክ ሊለምን አይገባውም ሰውን ማሳሰብ ብቻነው የሚጠበቅባቸውጅ ታቦቱ አቁመው ማቀጥቀጥ ሰውንም በፀሀይ ማማረር አይገባም እስከመቸነው ትምርት የማይወስድት ሁለሰሀት አውጥተው ስምትስሀት ነው የካ ሚኬኤልን ያስገቡት አንድ ወጌል ስይሰብኩ በመለመን ብቻ ግዜውን ጨረሱት ምምኑኮ ወጌል የሚሰብከው አጦነው ወደተሳሳተ መገድ እየተጓዘ ያለሁ አቃለሁ ሁልግዜም ትነግራለህ አሁን ግን የሁሉም ምምን ጥያቄነው አድርስልን እባካቹ አምላካችን አታስቀይሙብን ሳንፈልግ ታቦት ሳናስገባ እየተመለስነነው።
ሰላም የሚመጣው ነጋሽ ሚዳያ ዘረኝነት ትተህ ስብእዊነት😊 ስታስተምር ነው ትውልድ የሚገነባው::
ወንድሜ ያለ እድሜዬ በንዴት ላረጅ ነው አረርኩ ቆሰልኩ አይይይ ቅዱስ ቁርባን ተቀበሉ በሞተ እቀናለው ሞት ወዴት አለሽ
ወይ ነጋሽ ከጎፋዎች ት/ት መውሰድ፣እኮ ነውምዕመናን መናፍቅ ሆነዋል እየተባለላቸው ጉዳያቸው አይደለም ምክንያቱም ውስጥ ያሉ መቅዶንዮስ፣ንስጥርሮስ፣አርዮሶች ናቸው ግን ደሞ ቃል አለው እግዚአብሔር ለናቱ፣ለቅዱሳኑ እትዮጵያን ህዝብ ማርልኝ ብለውታልናሰምቷችዋል እና መታገል ነው በፀሎት በስግሰት.....
ችግሩ የሓይማኖት አባቶች ናው የአእነሱ ፀሎት አልሰማ ብላል ምከንያቱም እነሱም በዓለማዊ ሂወት ተሸንፈዋል እንጂ እኮ እንካን የሓይማኖት አባቶች ድሮ አባቲቻችን ዝናብ በፀሎት ዝናብ ያዘንቡ ነበር ችግሩ። የነሱ ናዉ ፀልዩም። አያሰሙም የኢ/ያ ነገር ከባድ ናወ። እግዛብሄ ምረት ይስጠን
Enen yedekemegn wendem atnfafesk yedekam new 😢😢😢 Ewint new yemnayewe ena yemn semawe hulu yadekemale ufff😢😢😢😢 ayezok ande kn dekamek fere yaferale ayezok beretaln❤❤❤
Bitsue abune Negash..
ያ ሁሉ አስቃቂ ግድያ ሲፈፀም የኣትዮጵያ ሕዝብ የሚገደለው አማራ ወይም ኦርቶዶክስ ብቻ ነው እያለ ዝም በማለቱ አሁን መንግሥት ሕዝብ እርስ በርሱ እንዲጨራረስ ያወጣው እቅድ መሆኑ ግልፅ ስለሆነ እስቲ አሁን እንኳን ነቅቶ በአንድ ላይ ኢትዮጵያን ለማዳን ይነሳ
ነጋሽ ወንድሜ ጥሩ ስራ ትሰራለህ በዚህ ጉዳይ ግን ለአንድ ወገን አትቁም መረጃውን አጣራ
Hei NegasheYodia abyssnia selke ayserame endete new yemnagegnachewe? Pls
አባ ፀጋዘአብን የታገዱቀት ህዝቡ ደግሞ እሳቸው ካልተመለሱ በጳጳስ ስም የሚነግዱት የሳዊሮስ ተላላኪዎች አካባቢውን ለቀው ይውጡልን።አባ ፀጋዘአብ ወደሀገረስብከታቸው ባስቸኳይ ይመለሱ አግጃለሁ የሚሉት የሳዊሮስ ተላላኪዎች አጃችሁን ከቤተከርስትያን ላይ አንሱልን
እባክሽ ወንድሜ ስህተታቸውን መቃወም አግባብ ነው ነገር ግን በተ ክ/ያን በሰጠቻቸው የክህነት ማዕረጋቸው መጥራት ግዴታ ነው ቤ/ያን አውግዛ ባለየቻቸው አገልግሎት ላይ እስካሉ ድረስ በነጠላ ስማቸው መጥራት ትልቅ ስህተት ነው በመጀመሪያ እናንተ ክርስቲያን ምሰሉ አንድ አማኝ ሁሉንም ሊያከብር ይገባዋል ባይ ነኝና ።
አጥማቅውን ካህን አንቀው የገደሉ አሰተዳዳር አውቃለው ግን አውደምህረት ላይ ይቆማል በድፍረት አንድ ቀን ትሰማለክ ጉዱን.....
Aye Terageewe Eskimeta new yezeruten yachedalu Ayeeeee Aykere Aykere!!!!!!
0:10
ውድ ወንድሜ ነጋሽ ሰው መሆን አቅቶን ነው ወርደን ወርደን ሰው ሞተብን ትውልድ አጣን እናት ልጇን አጣች አንልም አናለቅስም ወደ እግዚአብሄር ማረን ልብን ስጠን አንልም በየት ይታረቀን ታድያ በየቀኑ አቤሎች ይሞታሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ለዝቋላ አባቶች ለምን እንደዚህ አልጮሁም ማጅራታቸውን ያረዳቸው ማን ነው ?
እነሱ ሰው ማረድ ይሄ ስለተቀረፀ እንጂ ስንት ህፃናትን ነው በደብተራ እየታዘዙ ለሀብትና ንብረት ሲያርዱ የኖሩት አሁን ለየት የሚለው በስመአብ መጨመሩ ብቻ ነው ያ የተዋረሱትን ልምምድ ነው ወደፊት ለፊት ይዘውት የመጡት
ጋዜጠኛ፡ ነጋሽ፡ በጣም፡ የማዝነው፡ በአብ፥ በወልድ፥ በመንፈስ፡ ቅዱስ፡ የምናምን፡ ክርስትያኖች፡ ሌላውን፡ ክርስትያን፡ የምንከስና፡ የምናሳድድ፡ ክፉው፡ መንፈስ፡ ጠልፎናል!!! በፍቅር፡ ተመካከሩ፡ ተወቃቀሱ፡ ይላል፡ ቃሉ!!!
አንዱ ማን ሆኖ ነው ሃይማኖት ከ ሃይማኖት የምያጋጨው???
ብሩክ የሆንክ ሰው
😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ግን የምለው
Esti part4;5;6ye sinidu ena ye gashun interview akiribilin ena demo b denib yeteyek
ሰው በሂወቱ እያለ ማቃጠል መን ያልተደረገ ነገር አለ
😢😢😢😢😢
እባካችሁ ዬነጋሽን ስልክ ቁጥር ፃፋልኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔❤❤❤❤
Political in church
ሰው በሂወት እያለ ሲቃጠል ስታይ ምን ብለህ ነበር ? ወይስ ዝም ነው ያልከው ? ለምን በዛን ጊዜ ልክ አሁን እንደኮሰኮሰህ ምርር ብለህ አልተነጋርክም ? የትግራዩ ወጣት ፖለቲከኛ እንዴት ከፍና ዝቅ እያደረክ ነበር የምትጠይቀው በዛን ሠዓት !! ያኔ ለምን የፖለቲካ ? ዛሬ ለምን የሃይማኖት አቅራቢያ ሆንክ ? እውነት ያለው ሰው ሁሌ አቋሙን አንድ ነው !! አሁን የሚሰማ የለም ።
ጋዜጠኛ፡ ነጋሽ፤ ክርስቶስ፡ ደሙን፡ አፍስሶ፥ ተሰቃይቶ፥ በነፍሱ፡ ዋጋ፡ ከፍሎ፡ ክርስትያኖች፡ ክፍፉሉን፡ እንተው! ክፉው፡ መንፈስ፡ በዘዴ፡ ከፋፍሎ፡ መጽሐፍ፡ ቅዱሱን፡ አስትቶን፤ ሌላው፡ እምነት፡ ሰፍቶ፤ እምነት፡ የሌላቸው፡ አገራችንን፡ ይወርሳሉ!!!
Orthodox FANNON መደገፍ ካላቆመች ድረስ ሰላም እንደት ይመጣል 😮😮😮 ??????????
አቶ ነጋሽ፣ እውነት የዚህ አይነት የጭካኔ ድርጊት መንግስት መር ሴራ መሆኑ ጠፍቶህ ነው?
ነጋሽ ተባረክ የችግሩ መነሻ መድረሻው ከቤተክህነት ውስጥ እግዞታ ቀረ ሁሉም ፖለቲካ ውስጥ ገብቷል ስለዝህ መፍትሄው መፀለይ መፆም ነው ግን ፆሙ ከልባችን ነው ነጋሽ ሁሉ አንተ ጨርስከው እግዚአብሔር መፍትሄ ይስጥ
የሰው ልጅ ወደ አውሬነት የተቀያረ ነው
አላህ ይጠብቀን
እውንት ነው ፆማቻነን ይባረክልን አማላካችን ለሃገራችን ሰላም ለአባቶቻችንን ክረሰቶሰን እያሰቡ አንድ እንዲያደረግልን እፀለያሎህ በከንቱ ከሞሞት ያደነን አማላካችን ለሞቱት ነብሰ ይማረ::
ነጋሽ ቅዱስ ሚካአኤል በረከቱን ያብዛልህ።
ነጋሽዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ልጅ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤❤❤
ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ ባለፈው ባሳሰብከው መሰረት ለሀርቡ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አንድ ሺህ ብር አስገብቻለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤
ስክሪን ሹት አድርጎ በውስጥ መስመር መላክ ይበጃል
በወጣ፣ይተካልሸ 🙏
ለሰጭ እግዚአብሔር ይስጥልን ነገር ግን እንዲህ በአደባባይ ይህንን ያህክ ሰጠው ማለቱ "ወዳሴ ከንቱ እንዳይሆን " እግዚአብሔርን ሰጭው ስለምትተዋወቁ ብድሩን ከፈጣሪ መቅበሉ ይበጃል ይቅርታ ግን 🙏🏼
@@bethelehem4989 እግዜብሄር አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ።
በርታልን ቤተክርስቲያን እንዳንተ አይነት ሰው ያስፈልጋታል ወንድማችን!
ወንድሜ ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ❤❤❤ አስተዋይ ልቦና ይስጠን
አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🤲
የ ሀርቡ ከተማ አስተዳደር ከልብ እናመሰግናለን
የእስልምና እምነት አባቶችም ለደረጋችሁት የማረጋጋት ስራ እናመሰግናለን
ድሮም ክርስቶስን የሸጠዉ ይሁዳ ሐዋርያ ነበር 😢
የቤተክርስቲያን ሳይሆን የግል ጉዳይ ማራመድ የተም አያደርሰንም
የምንጀምረዉን ፆም በሰላም ያስፈፅመን 🤲🙏
ነጋሽ ወንድማችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ 🤲🙏
በርታልን
ከናሁ ቲቪ ጀምሮ የምወደው ጋዜጠኛ መጋሽ በዳዳ
ነጋሽ እባክህ ለአርሲ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጆሮ ስጡልን አለቁ ሐብት ንብረታቸው ተለይቶ እየተዘረፉ ነው ሒወታቸውንም እያጡ ነው በአርሲ አርባ ጉጉ አሰኮ ወረዳ ሰለፈጠራችሁ እነሱስ ማን ይስማቸው 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
በርታ ወንድሜ ማንም ምንም ቢል ጉዳዪ ከእግዚአብሔር ጋር የመገናኘት ጉዳይ ነውና በርታ
ወንድም ነጋሽ እኒህ አባት ተብየ ( ጳጳስ) ተብየ ሳይገባቸው በዘር ማሟያ የገቡ ናቸው እጅግ በጣም ሲበዛ ዘረኛ ማን አለብኝ ባይ ናቸው በህዝቡ አትፍረድ ከቻልክ ጠጋ ብለህ ምዕመናኑን አናግር እሳቸው የሚፈልጉት በፊት ወደነበሩበት አውሮፓ መጥተው ማስተዳደር ነው እንጅ ኢትዮጵያ ማገልገል አይደለም ፣
ሲቀጥል ጳጳስ ክሆኑ 1አመት አልሆናቸውም ግን ይሄ ሁለተኛ ምድባቸው ነው ነጋሽየ
እግዚአብሔር ይሁናችሁ ምዕመናኑ ።
በተቆርቋሪነት የምታነሳቸው ነገሮች ጥሩ ናቸው። አንዳንድ ጉዳዮችን በትክክል ብታጣራ ሰዎች ተደራጅተው ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ አይጠፉህም። አብዛኛው የሚወክል ነው ወይ የሀሰት ክሶችን በቤተክርስቲያናችን አዲስ አይደለም ስለሆነም በደንብ አጥርተህ ብታቀርብ። ወገንተኝነታችን ለቤ/ን ብቻ ቢሆን
የሰዉ ልጆች ሆይ እባካችሁ በእግዚአብሔር ካሜራ ዕይታ ዉስጥ ነን እና እግዚአብሔርን በመፍራት እንኑር እላችኋለሁ ።
የሀገረ ስብከቱ ስራ አስኪያጅ እጅግ የተማሩ ብርቅዬ የቤተክርስቲያን አባት ናቸው። ጳጳሱ በቃ ይቀየሩ ህዝብ ካልፈለጋቸው እኔ መልካም ሀሳብ ይመስለኛል ወደሚመጥናቸው ቦታ መቀየር በቃ
ስላም ለአንተ ይሁን
ልክነህ አገላለፁህ
ለምን ግን አባቶቻችን ለምን በቃ አይሉም ታቦት አዉጥተዉ በቃ ብለዉ በእንባና በልመና እረ በፈጠራችሁ ምነ እየሆንን ነዉ አረ በቃ በሉ እግዚሀቤር በቃችሁ ይበለን
አባ ፀጋ ዘአብ የታገዱበት ምክንያቱ ምንድነው ????
ሚዲያ ላይ ስለወጡ ነው ??
ለምን ነካ አድርገህ አለፍከው ግልፅ አድርጉት
ጌታሆይ የሆነብንን አሰብ አልቀናል ምን አለን መቼ ሰው እንደምንሆን እንጃ በጣም ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሆን ብለዉ ነዉ ከዚ በፊት አላህ ዋክበር ብለዉ ስላረዱ አሁን ክርስቲያን ነዉ እዲባል በስመ አብ ብለዉ ያረዱት ሰይጣንምኮ በስመ አብ ይላልኮ
ኣየ ነጋሽ.. ጦርነት የሰበከ sino -ደስ...❤️❤️☦️☦️ኣትፈርስም 🇪🇹🇪🇹 ሃሃ
እደምናለህ ወንድሜ እባክህ መልክ ላባቶች አድርስልን በነበርነበት ባሳለፍነው ዘመን ክብረ ባሕል ሆኖ ታቦታችን ወይም ፅላታችን ለንግስ በሚወጡበት ስሀት አገራችን ባርኮ ሕዝባችን ተባርኮ ለአድስሀት እኳን ለማቆም አባቶችም ምምኖም ፈርቶ ተቀጥቅጦ ክብር ሰጦ ነበር ባርኮ የሚገባው አሁንካስራምስት አመት በላይ ሆኖቸዋል ሰጭውን አምላክ የሰጠንን ለመስጠት ታቦቱን አቁመው ለረዥም ሰሀት ሊባረክ የሄደው ተማሮ እዲመለስ እያረጉት ነው ሰይጣን ያሰማራቸው ሰውች በየቤቴክርስቲያናችን ተሰግስገዋል ይከሆነ ጀምሮ አገራችን ሰላም አጣች ምክኒቱም አምላካችን ሰጭጅ ተቀባይ አይደለም የሚሰጥ አምላክ ሊለምን አይገባውም ሰውን ማሳሰብ ብቻነው የሚጠበቅባቸውጅ ታቦቱ አቁመው ማቀጥቀጥ ሰውንም በፀሀይ ማማረር አይገባም እስከመቸነው ትምርት የማይወስድት ሁለሰሀት አውጥተው ስምትስሀት ነው የካ ሚኬኤልን ያስገቡት አንድ ወጌል ስይሰብኩ በመለመን ብቻ ግዜውን ጨረሱት ምምኑኮ ወጌል የሚሰብከው አጦነው ወደተሳሳተ መገድ እየተጓዘ ያለሁ አቃለሁ ሁልግዜም ትነግራለህ አሁን ግን የሁሉም ምምን ጥያቄነው አድርስልን እባካቹ አምላካችን አታስቀይሙብን ሳንፈልግ ታቦት ሳናስገባ እየተመለስነነው።
ሰላም የሚመጣው ነጋሽ ሚዳያ ዘረኝነት ትተህ ስብእዊነት😊 ስታስተምር ነው ትውልድ የሚገነባው::
ወንድሜ ያለ እድሜዬ በንዴት ላረጅ ነው አረርኩ ቆሰልኩ አይይይ ቅዱስ ቁርባን ተቀበሉ በሞተ እቀናለው ሞት ወዴት አለሽ
ወይ ነጋሽ ከጎፋዎች ት/ት መውሰድ፣እኮ ነውምዕመናን መናፍቅ ሆነዋል እየተባለላቸው ጉዳያቸው አይደለም ምክንያቱም ውስጥ ያሉ መቅዶንዮስ፣ንስጥርሮስ፣አርዮሶች ናቸው ግን ደሞ ቃል አለው እግዚአብሔር ለናቱ፣ለቅዱሳኑ እትዮጵያን ህዝብ ማርልኝ ብለውታልናሰምቷችዋል እና መታገል ነው በፀሎት በስግሰት.....
ችግሩ የሓይማኖት አባቶች ናው የአእነሱ ፀሎት አልሰማ ብላል ምከንያቱም እነሱም በዓለማዊ ሂወት ተሸንፈዋል እንጂ እኮ እንካን የሓይማኖት አባቶች ድሮ አባቲቻችን ዝናብ በፀሎት ዝናብ ያዘንቡ ነበር ችግሩ። የነሱ ናዉ ፀልዩም። አያሰሙም የኢ/ያ ነገር ከባድ ናወ። እግዛብሄ ምረት ይስጠን
Enen yedekemegn wendem atnfafesk yedekam new 😢😢😢 Ewint new yemnayewe ena yemn semawe hulu yadekemale ufff😢😢😢😢 ayezok ande kn dekamek fere yaferale ayezok beretaln❤❤❤
Bitsue abune Negash..
ያ ሁሉ አስቃቂ ግድያ ሲፈፀም የኣትዮጵያ ሕዝብ የሚገደለው አማራ ወይም ኦርቶዶክስ ብቻ ነው እያለ ዝም በማለቱ አሁን መንግሥት ሕዝብ እርስ በርሱ እንዲጨራረስ ያወጣው እቅድ መሆኑ ግልፅ ስለሆነ እስቲ አሁን እንኳን ነቅቶ በአንድ ላይ ኢትዮጵያን ለማዳን ይነሳ
ነጋሽ ወንድሜ ጥሩ ስራ ትሰራለህ በዚህ ጉዳይ ግን ለአንድ ወገን አትቁም መረጃውን አጣራ
Hei Negashe
Yodia abyssnia selke ayserame endete new yemnagegnachewe? Pls
አባ ፀጋዘአብን የታገዱቀት ህዝቡ ደግሞ እሳቸው ካልተመለሱ በጳጳስ ስም የሚነግዱት የሳዊሮስ ተላላኪዎች አካባቢውን ለቀው ይውጡልን።አባ ፀጋዘአብ ወደሀገረስብከታቸው ባስቸኳይ ይመለሱ
አግጃለሁ የሚሉት የሳዊሮስ ተላላኪዎች አጃችሁን ከቤተከርስትያን ላይ አንሱልን