Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አገልግሎቱ ላላገኙት እንዲደርስ ሼር እናድርግ። Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK
እኔ ግን የማህበረ ቅዱሳን አንድ የማስተላልፈው ነገር አለኝ እሱም እስቲ ወደ ቆላማ ቦታ ሄዳችሁ ጎብኙ እኛ አገር ጅሩ አርሴማ ትባላለች እዛው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ቤተ ክርስቲያን አለ ዋሻው አለ ግን ቤተ ክርስቲያኑ ሊፈርስ ነው ሌላው ትምህርት የለም ቅዳሴ በሳምት ቅዳሜን ሊታጎል ይችላል በቃ ብቻ እሁድ ብቻ ነው ህዝቡ ስብከት አያገኝም በህገ ልቦና ብቻ እየተጓዘ ነው እኔ ከራሴ ልምጣላችሁ ንስሀ ሳይረጅ የሚገባ አይመስለኝም ነበር ውዳሴ ማርያም የመሳሰሉት ሁሉም ፀሎት አይመስለኝም እኔ ገልብጬ ነበር የማነበው ዝም ብዬ ግዜ ካለኝ ዝም ብዬ እንደ ንባብ ነበር የማነበው ሌላው ለስም አጠራራቸው ክብር ይግባቸው እና አጋእዚተ አለም ስላሴ እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አይመስሉኝም ነበርየማስባቸው ልክ እንደ አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት ነበር የሚመስለኝ እስከዝህ ድረስ ነው እውቀትን የቀሰምኩት በስደት በማዳም ኢንተርኔት ነው በስልኬ በትንሹም ቢሆን የተረዳሁት እሺ እዛስ ማን ያስተምራቸው እናተ ካልደረሳችሁ ማን ይድረስ ማህበረ ቅዱሳን ይህን ቢያስብበት መልካም ይመስለኛል መምህራኖች እባካችሁ ከተማ ከተማ ብቻ አይሁን ስራችሁ
@@እናቴአርሴማጠብቂኝ23 እውነትሽን ነው እህቴ ግን እውነት እልሻለው ወንጌል ከተሰበከለችው በላይ እነሱ ልባቸው ንጹህ ነው ።
@@እናቴአርሴማጠብቂኝ23 ኸረ በጭራሽ እህቴ የማህበረ ቅዱሳን አገልግሎት ከተማ ከተማ ብቻ አይደለም መረጃውን ካለሽ ።
@@እናቴአርሴማጠብቂኝ23 ጎበዝ ጥሩ አይተሻል። ስትመለሺ አንቺም መምህር እንደምትሆኚ ተስፋ አደርጋለሁ
እልልልልልልል
የዲያቆን ሄኖክ ስብከት እኮ ምግብ ነው ፈትፍቶ ነው የሚያጎርሰን ።እግዚአብሔር ይባርከው
እውነት ነው እኔ እራሱ እየጣፈጠኝ ነው ምጨረሰው ፀጋውን ያብዛለት
እውነት ነው እግዝያብሄር ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጠው በተለይ ስለእመቤታችን ስያስተምር ኡኡፍፍ አንጀት አርስ ነው
@@ህይወትኃይሌ Subscribe and share: ua-cam.com/video/qprpfEqVSG4/v-deo.htmlአገልግሎቱ ላላገኙት እንዲደርስ ሼር እናድርግ። Ethiopia: ዐውደ ስብከት በብጹዕ አቡነ እንድርያስ ሊቀ ጳጳስ Abune Endriyas Sibket
@@teshaletilahun4229 እሺ አድርጊያለሁ አመሰግናለሁ
Yileyal Egiziabhair yibarkew
ዲያቆን ሄኖክ ቅርብ ግዜ ነው ያወኩህ በጣም የመሰማት/የማስተማር ፀጋው አላቸው ብዬ ከማስባቸው አገልጋዮች መሃል ነህ የእኛ አገልጋዮች በቂ ክፍያ ቀርቶ ክፍያ ራሱ በአግባቡ የሚያገኙ አይመስለኝም በቅርብ አመታት ውስጤን ሲያብከነክነኝ ነበር አሁን ወደ ሚድያው እየወጣችሁ ነው አሉን ለካ እንድንል ሆነናል ያሉትን ችግሮች በግልፅ ለምዕመናን አቅርቡ በምንችለው ሁሉ ማገዝ ግዴታችን ነው ከደሞዛቸው ጀምሮ በምድር ስንኖር የሚያስፈልገን ነገር አለ ተደጋግፈን አገልጋዮቻችንን መጠቀም አለብን ለማህበረ ቅዱሳን ትልቅ ክብር አለኝ በርቱ
ማኅበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን! እጅግ በጣም እምንወደውና ምናከብረው መምህር ዲያቆን ኄኖክ ኃይሌን ስላቀረባችሁልን።
ይሄን ሁሉ ለእኛ ለድኅነት ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ያርዝምል
ዛሬ ሦስት ሥላሴ ናቸው እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ጾማችንም ሁለተኛ ሳምንት ነው አንተ የልጅ አዋቂ ረቂቅ ነህ ሄኖክ ኃይሌ ለመምህራችን ለ ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን ለመተግበር እግዚአብሔ ር ይርዳን አሜን
ድንቅ ሀሳብ ነው ዲ/ን ሄኖክ የሰጠው ማህበረ ቅዱሳን ሲሰራበት የነበረው ለወደፊት በበለጠ ምክሩ ስራ ላይ እንደሚውል ተስፋ አለኝ
እንደዚህ ያሉ በእውቀት የተሞሉ : በዚህች አለም ምን እየተካሄደ እንዳለና የቤተ ክርስትያን አስተዳደር ወዴት መሄድ እንዳለበት የሚያውቁ : በራስ መተማመን ያላቸው ጤናማ ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች በብዛት ያስፈሉጉናል:: ከልጅነትህ ጀምሮ አውቅሀለሁ ብዙ እንደተለመጥክም አያለሁ ....እመቤታችን አንደበትህን አትለውጥብህ::
እንቁ መምህራችን በእውነት ያንተ ትምህርት ምክር ሁሉ ነገርህ እኔ ሂወት ላይ አስተዋጾ አለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ በቤቱ ያጽናህ
አሜን መምህር በጣም ነዉ የምወድክ የማከብርክ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
አንተ ድንቅ የኾንክ ልጅ ንኡስ እም አኃው ጥበበ ክርስቶስ የናኘኽ የቃኘክ ነቅዓ ጥበብ የኾነው ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅኽ ፡፡ ፍጻሜ ፍቅሬ ወትሕትና የኾነው የቀራኒዮ በግዕ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ፈሳሽነት የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ኹሉን አቀፍ ተደራሽነት ያስፋልን ለዚኽም በአገልግሎት ላይ ላሉት እንደ ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ የንስር ዓይንን ይስጥልን፡፡አቤቱ አምላካችን ክርስቶስ ኢየሱስ ሆይ የማኅበሩን የቴሌቭዥን ሚዲያ ሥርጭት አስፋልን
እዳተ አይነቱን ያብዛልን በጣሜ ነውየመታብራራው እድሜህ ያርዝመው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
ዲያቆን ሄኖክ ያብዛህ እምነታችን እዳተአይነት ያስፈልጋታል
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን እውነት ነው የኦርቶዶክሳዊያን የቴሌቭዥን ስርጭት ያስፈልጋታል :: ለሎቹ ብዙ ሚዲያ ተፈቅዶ የእኛ ትንሽ መሆኑ በጣም ያሳዝነኛል
እውነት ነው @ Wedase
እውነት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሰኔና ሰኞ ገጠመ መምህር ሄኖክ ዛሬ ያለው ነገር እና መምህር ዘመድኩን ያሉት ነገር ገጠመ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ትንሳኤሽ ቀርቦአል ። እድሜና ጤና ይሰጠን እንጅ።።
በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያንን ለመታደግ እግዚአብሔር ያነሳሳው ስብስብ ነው:: በ80ዎቹ የነበሩት አገልጋዮች ሌሊቱን ሙሉ ሲሰሩ አድረው ጠዋት ኪዳን አድርሰው የጠዋት ዩንቨርስቲ ክፍል ተኝተን ካደርነው እኩል ይማሩ ነበር:: የሚገርም ጥንካሬ የነበራቸው እህትና ወንድሞች ነበሯት:: እርግጠኛ ነኝ አሁን ያሉትም ታታሪዎች ይሆናሉ ብዬ አምናለሁ:: በርቱ!!!
ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን መምህር በትክክል
እነደገና እድል ኖሮ እንደገና ብፈጠር ወነድ ሆኜ አንተን መሆን ነበር የምፈልገው ኡፍፍፍ እድሜና ጤና ይስጥክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል መልክት ነዉ
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ልዩ ነች መምህሮቻችን ልዩ ስጦታ ያላቸው በእውነት እንዴት መታደል ነው በዚ ሃይማኖት መኖር እግዚአብሔር ይመሰገን እንቁ መምህሬ እድሜና ጤና ጥበብን ናሞገሰን አብዝቶ ያድልልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክ !!!!!!!
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያበዛላቹ
እግዝያብሄር ይጠብቅህ ዲን ሄኖክ ያገልግሎት ዘመንህን እግዝያብሄር ያርዝምልን
ማህበረ ቅዱሳኖች እጅግ በጣም ጎበዞች ናችሁ እዴት እደምወዳችሁ እኮ አጠይቁኝ በርቱ ውድ የተዋህዶ አርበኞች እጅ ለጅ ተያይዘን እምነታችን እናስከብር እጠብቅ ዲያቆን ሄኖክ በርታ እጅግ ምሁርነህ በርታ ሌሎቹም እደ አንተ እየወጡ እየፃፉም እንበርታ ሄኖክ አገትህ ላይ ምንም የለም እሳ ምነው ምን ነካህ በስምአብ የተዋህዶ ልጆች በርቱ ዛሬ ደስ ትላላችሁ ገብታችሁዋል እሰይ ይበል ብያለው እዲህ እየገባችሁ ተከታተሉ ውድ እህት ወድሞቸ በርቱ እንበርታ
የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቃቹ አሜን ፫
አሜን ቃለይወት ያሰማልን ድንግል ትጠብቅልን ኢውቀቱን ጨምራ ጨማምር ትስጥልን ለመምህራችን 💚💛💓
ቃለ ሂወት ያሰማልን በርቱልን
ዲ/ን ሄኖክ ስለምሰጠው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን በነገሮች ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እመብርሃን ጥላከለላ ትሁንህ ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫ ወንድሞቻችን በርቱልን
ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን እግዚአብሄር ይጨመርብት ገና ብዙ እንጠብቃለን ከናንተ ። መምህሮቼ ቃል ህይወት ያስማልን። አሜን
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
እቁ መምህሬ ኑርልን ለተዋህዶ አገልጋይሁልግዜ ም የህይወት ምግቤ ማርና ቅቤ ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Amen Amen Amen
Amen saagale jireenyaa isaan dhagesisuu Simboowaan Tawedi
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ዲ ሄኖክ የማህበረ ቅዱሳን አገልግሎት ይባርክልን
ባለ ምጡቅ አዕምሮ ያለህ መምሕር ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ እግዚያብሔር ጸጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነትጋ እመኝልሀለሁ❤
memhirachin tewedaju rejem edemye yestilen betam yeminakebirh tsegawn yabzaleh
በጣም ደስስስ የሚል መረሃ ግብር ነው በእውነት መምህራችን ጸጋውን ደራርቦ ይስጥልን በጣም እጅግ ተወዳጅ ሀሳብ ነው። 😍😍 እግዚአብሔር ይስጥልን ያአሰባችሁትን ቅዱስ እግዚአብሔር ያሳካልን !!
በእውነት ለመምህራችን ዲ/ቆ ሄኖክ ሀይሌ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜና ጤና ያድልልን ሀሳብህን እግዚአብሔር ይፈጽምልህ እንደ አንተ የቤተክርስቲያን የሚቆርቆር የሚደክም የግሌን ባበረክት የሚለውን ያብዛልን አሜን
መሀበርቅዱስን፣እግዛብሄር፣ውልታቸሁንይክፍላቸሁ፣በጥምጥሩስራነው፣የምትስሩት፣፣፣በየሀገሩስብክትሊኖርይገባል፣
መምህራችን ያነሳሀው ሓሳብ ሚገርም ነው እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝምልን።
በእውነት የትንሽ ትልቅ ምጡቅ አእምሮ ያለክ የማከብርህ መምህር ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ቤተክርስቲያንን ገና ያልተነካች ባለ ብዙ ሀብት ነች ንግግሮችህ ፈትፍተህ እኮ ነው ምታጎርስ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ ፀጋውን እውቀቱን ጨማምሮ ይስጥህ የአዛኝቷ ልጅ
ቃል ህይወት ያሰማልን
እንቁ ትሁት መምህራችን በርቱልን
ድንቅ ሃሳብ ተባረክ የኔ ወንድምበርታልን ገና ብዙ እንጠብቃለን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በርቱልን ማበረ ቅድሳን
ዳቆን ሄኖክ የህይወትን ቃል ያስማን በቤቱ ያጽነልን
Waaldaa quluquulotaa Keenaa Gudaa Qabduu dhumaa dhugaatii Gooftaan sin yaa Ebisu Firiiwaan Abbotaa Keenyaa Nuuf Jabaadhaa 🕊D.N Henok Maloo Dadeetii Guddaa Qabdaa Jechii Si hin Ebisu Afaan Oromottin Nuuf Jabaadhu Mee Wan Tottaa tokko tokoortii
እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ይጠብቅ መምህራችን።
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር! የታሰበውን ሚዲያ እውን ሁኖ እንድናየው የሁላችንም ሀላፊነት አለብን እግዚአብሄርም ይርዳን
Amen kal hiwot yasemalen
አሜን አሜን አሜን
ወንድማችን ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ ፈጣሪ በቸርነቱ ፀጋህን ያብዛልን ዕድሜና ጤና ይስጥል እናመሰግንሀለን።
አሜን
ሄኖኬ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤️❤️🙏🙏
በስመአብ አቤት አጋጣሚ ያለ ነው☺
ቃለሁውት ያሰማልን መምህራችን ኑሩል
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
ለተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💕💕💕💕💕🙏🙏🙏
ስወድህ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛል በወጣትነት የመረጠ ጌታ
ስሜንሽዋ፣በእውንትሃገርስብክትያለው፣አይመስልምእባካችሁ፣፣ጎብኜት
እውነችሽነው እኔም የሰሜን ሸዋ ልጅነኝ በእግዚያብሔር ቸርነት እንጂ ህዝቡ ሀይማኖቱን ጠብቆ የኖረው ስብከት የለ ኧረ ስንቱ😭
እውነት ነው እኛም ጋር ስብከት የለም ለስሙ ከተማ ነች እንጂ ስብከት ትምህርት የለም ህዝቡ በእግዚአብሔር ፍቃድ ሀይማኖታቸውን ይወዳሉ በፅኑ እምነት ይጠብቃሉ እንጂ እና እባካችሁ በምትችሉት አቅም ብትረዱአቸው ጥሩ ነው ብዬ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ
መምህሬ የአንተን ትምህርቶችን ለመከታተል በየሄድክበት ቻናል እንክራተታለው በእውነት ከእድሜን ደቂቃ እንኳን ያላበከንክ ድንቅ መምህር ነው ፀጋውን ጥበብን ያብዛልህ አሜን።
እናመግናለም መምህር
ዘመንህ ይባሪክ
አቦኮ እዴት ፀጋ የበዛልህ ድንቅ መምህር ነህ ጨምሮ ያብዛልህ🙏😍💖🙏💒
እፁብ ድንቅ ነዉ
በርቱልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶዎች!!!!
ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ አፈ ወርቅ እኮ ነህ የማይጠገቡ ናቸው ትምህርቶችህ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን
Ere Tebarek ❤❤❤
ዋው በጣም በጣም ድንቅ ውይይት ነው በእውነት በወቅታዊ ቡቤትክርስትያናችን ጉዳይ ያስተላለፋችሁት ክበቀም በቂ ትንታኔ ነው ጋዜኛውም አስፈላጊ ነጥብ ነው የጠየከው እፌን ሳልዘጋ ነው የስማሆችሁ ። ክብ ከልብ እናመስግናለን ከተግባር ጋር ግፉበት ። ዶ/ን ሄኖክ ሀይሌ የተዋህዶ እንቁአችን ነህ እውቀቱን ያብዛልህ ከእድሜና ክጤና ጋር በርታ በርታ። እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ። ቃል ህይወት ያስማልን። አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀስ ብለህ በቀዘቀዘ ድምፅ ስብከት ትመግበናለህ እኔ አተ ስታስተምር በጣም ነው የሚገባኝ
እናመሰግናለን ማህበራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ያስፋልን ዲያቆን ሄኖክ ሃይል የምትወድህ የቤተክርስቲያናችን እንቁ ኑርልን
ቃለሂወትያስማልንውድመምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Igzyabher ybarkk memhrachn
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህሬ ፀጋውን ከዚ የበለጠ ያብዛልክ
Mahebere kedousan egeziabeher agelegelotachoun yebark
ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ሁሉንም ያሳካው እማምላክ ታበርታችሁ
ቃለ ሕይወት ያስማን መምህራችን ዲ/ን ሔኖክ ሃይሌ
በትክክል በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዳቆን ሄኖክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
መምህር ዲያቆን ሄኖክ እኔ በቅርብ ቀን ንው ያወኩህ ምእመናኑን ስታስተምር የተለየ እኔጃ ልገልፀው የማልችለው ንገር ንው ስአቱ አልቆ ስትስንባበት በጣም ንው በሌላ ደሞእየተከታተልኩኝ የምስማህ በተለይ በተለይ ስለእመቤቴ እኔጃ እመቤቴ በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ ከሚመጣብህ ከሚንሳብህ ፍተና ሁሉ ትጋርድልህ ባለህበት እንድትፀና ከልጅዋ ጋር ምልጃዋን ታስማልህ ትምህርትህ በጣም በደንብ ለስው በማይከብድ ሁኔታ ተስምቶ የማይጠገብ ትምህርትህን ለኦርቶዶክሶች እንድትመግበን ተልከሃልና እናትና ልጅዋ ይመልከቱልን በጣም ቃልህ ይጣፍጣል አክባሪህና ተከታታይህ ንኝ አሁንም እመቤቴ ትጠብቅልን 👏🏽👏🏽👏🏽
የቃለ ህይወት ያሰማልኝ ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እድሜና ጤናን ይስጥልኝ ትምህርትህ እጅግ ልብ የሜነካ ብቻ አላውቅም ቴሌግራም ልይ አገልግሎት አቊርጠሀል
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፣ እግዚአብሔር ይስጥልን ።
ቃለ ህወት ያስማልን
እንቁ መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
በርቱልን ፡፡እድሜ ይስጥልን መሥህራችን
Ame kalehiwotn yasemaln Diyakon Henok Bettkle yekidsa abatochachn tarik hulgize yemasbew neber Egiziabher Amlak yrda Betekrstiyan bahyre tbebat atmeremerm ejig tlk nat!🙏🙏🙏
በእውነት ግሩም አገላለፅ ነው የበዛውን እውቀት ያድልህ ወንድማችን
Ye agelgelot edmehen yarzemelen
diakon henok egziabehar erejem edma ena tena yeseteh yagelegelot zemeneh yebarek
Tebark!
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እንደዚህ አይነት አሳብ ጥሩ ነው እውነት ነው ማሳደግ ይጠበቅብናል አምላክ አይለያቹ በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አገልግሎቱ ላላገኙት እንዲደርስ ሼር እናድርግ።
Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK
እኔ ግን የማህበረ ቅዱሳን አንድ የማስተላልፈው ነገር አለኝ እሱም እስቲ ወደ ቆላማ ቦታ ሄዳችሁ ጎብኙ እኛ አገር ጅሩ አርሴማ ትባላለች እዛው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ቤተ ክርስቲያን አለ ዋሻው አለ ግን ቤተ ክርስቲያኑ ሊፈርስ ነው ሌላው ትምህርት የለም ቅዳሴ በሳምት ቅዳሜን ሊታጎል ይችላል በቃ ብቻ እሁድ ብቻ ነው ህዝቡ ስብከት አያገኝም በህገ ልቦና ብቻ እየተጓዘ ነው እኔ ከራሴ ልምጣላችሁ ንስሀ ሳይረጅ የሚገባ አይመስለኝም ነበር ውዳሴ ማርያም የመሳሰሉት ሁሉም ፀሎት አይመስለኝም እኔ ገልብጬ ነበር የማነበው ዝም ብዬ ግዜ ካለኝ ዝም ብዬ እንደ ንባብ ነበር የማነበው ሌላው ለስም አጠራራቸው ክብር ይግባቸው እና አጋእዚተ አለም ስላሴ እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አይመስሉኝም ነበር
የማስባቸው ልክ እንደ አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት ነበር የሚመስለኝ እስከዝህ ድረስ ነው እውቀትን የቀሰምኩት በስደት በማዳም ኢንተርኔት ነው በስልኬ በትንሹም ቢሆን የተረዳሁት እሺ እዛስ ማን ያስተምራቸው እናተ ካልደረሳችሁ ማን ይድረስ ማህበረ ቅዱሳን ይህን ቢያስብበት መልካም ይመስለኛል መምህራኖች እባካችሁ ከተማ ከተማ ብቻ አይሁን ስራችሁ
@@እናቴአርሴማጠብቂኝ23 እውነትሽን ነው እህቴ ግን እውነት እልሻለው ወንጌል ከተሰበከለችው በላይ እነሱ ልባቸው ንጹህ ነው ።
@@እናቴአርሴማጠብቂኝ23 ኸረ በጭራሽ እህቴ የማህበረ ቅዱሳን አገልግሎት ከተማ ከተማ ብቻ አይደለም መረጃውን ካለሽ ።
@@እናቴአርሴማጠብቂኝ23 ጎበዝ ጥሩ አይተሻል። ስትመለሺ አንቺም መምህር እንደምትሆኚ ተስፋ አደርጋለሁ
እልልልልልልል
የዲያቆን ሄኖክ ስብከት እኮ ምግብ ነው ፈትፍቶ ነው የሚያጎርሰን ።እግዚአብሔር ይባርከው
እውነት ነው እኔ እራሱ እየጣፈጠኝ
ነው ምጨረሰው ፀጋውን ያብዛለት
እውነት ነው እግዝያብሄር ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጠው በተለይ ስለእመቤታችን ስያስተምር ኡኡፍፍ አንጀት አርስ ነው
@@ህይወትኃይሌ Subscribe and share: ua-cam.com/video/qprpfEqVSG4/v-deo.html
አገልግሎቱ ላላገኙት እንዲደርስ ሼር እናድርግ።
Ethiopia: ዐውደ ስብከት በብጹዕ አቡነ እንድርያስ ሊቀ ጳጳስ Abune Endriyas Sibket
@@teshaletilahun4229 እሺ አድርጊያለሁ አመሰግናለሁ
Yileyal Egiziabhair yibarkew
ዲያቆን ሄኖክ ቅርብ ግዜ ነው ያወኩህ በጣም የመሰማት/የማስተማር ፀጋው አላቸው ብዬ ከማስባቸው አገልጋዮች መሃል ነህ የእኛ አገልጋዮች በቂ ክፍያ ቀርቶ ክፍያ ራሱ በአግባቡ የሚያገኙ አይመስለኝም በቅርብ አመታት ውስጤን ሲያብከነክነኝ ነበር አሁን ወደ ሚድያው እየወጣችሁ ነው አሉን ለካ እንድንል ሆነናል ያሉትን ችግሮች በግልፅ ለምዕመናን አቅርቡ በምንችለው ሁሉ ማገዝ ግዴታችን ነው ከደሞዛቸው ጀምሮ በምድር ስንኖር የሚያስፈልገን ነገር አለ ተደጋግፈን አገልጋዮቻችንን መጠቀም አለብን ለማህበረ ቅዱሳን ትልቅ ክብር አለኝ በርቱ
ማኅበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን! እጅግ በጣም እምንወደውና ምናከብረው መምህር ዲያቆን ኄኖክ ኃይሌን ስላቀረባችሁልን።
ይሄን ሁሉ ለእኛ ለድኅነት ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ያርዝምል
ዛሬ ሦስት ሥላሴ ናቸው እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ጾማችንም ሁለተኛ ሳምንት ነው አንተ የልጅ አዋቂ ረቂቅ ነህ ሄኖክ ኃይሌ ለመምህራችን ለ ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን ለመተግበር እግዚአብሔ ር ይርዳን አሜን
ድንቅ ሀሳብ ነው ዲ/ን ሄኖክ የሰጠው ማህበረ ቅዱሳን ሲሰራበት የነበረው ለወደፊት በበለጠ ምክሩ ስራ ላይ እንደሚውል ተስፋ አለኝ
እንደዚህ ያሉ በእውቀት የተሞሉ : በዚህች አለም ምን እየተካሄደ እንዳለና የቤተ ክርስትያን አስተዳደር ወዴት መሄድ እንዳለበት የሚያውቁ : በራስ መተማመን ያላቸው ጤናማ ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች በብዛት ያስፈሉጉናል:: ከልጅነትህ ጀምሮ አውቅሀለሁ ብዙ እንደተለመጥክም አያለሁ ....እመቤታችን አንደበትህን አትለውጥብህ::
እንቁ መምህራችን በእውነት ያንተ ትምህርት ምክር ሁሉ ነገርህ እኔ ሂወት ላይ አስተዋጾ አለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ በቤቱ ያጽናህ
አሜን መምህር በጣም ነዉ የምወድክ የማከብርክ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
አንተ ድንቅ የኾንክ ልጅ ንኡስ እም አኃው ጥበበ ክርስቶስ የናኘኽ የቃኘክ ነቅዓ ጥበብ የኾነው ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅኽ ፡፡ ፍጻሜ ፍቅሬ ወትሕትና የኾነው የቀራኒዮ በግዕ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ፈሳሽነት የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ኹሉን አቀፍ ተደራሽነት ያስፋልን ለዚኽም በአገልግሎት ላይ ላሉት እንደ ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ የንስር ዓይንን ይስጥልን፡፡
አቤቱ አምላካችን ክርስቶስ ኢየሱስ ሆይ የማኅበሩን የቴሌቭዥን ሚዲያ ሥርጭት አስፋልን
እዳተ አይነቱን ያብዛልን በጣሜ ነው
የመታብራራው እድሜህ ያርዝመው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
ዲያቆን ሄኖክ ያብዛህ እምነታችን እዳተአይነት ያስፈልጋታል
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን እውነት ነው የኦርቶዶክሳዊያን የቴሌቭዥን ስርጭት ያስፈልጋታል :: ለሎቹ ብዙ ሚዲያ ተፈቅዶ የእኛ ትንሽ መሆኑ በጣም ያሳዝነኛል
እውነት ነው @ Wedase
እውነት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሰኔና ሰኞ ገጠመ መምህር ሄኖክ ዛሬ ያለው ነገር እና መምህር ዘመድኩን ያሉት ነገር ገጠመ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ትንሳኤሽ ቀርቦአል ። እድሜና ጤና ይሰጠን እንጅ።።
በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያንን ለመታደግ እግዚአብሔር ያነሳሳው ስብስብ ነው:: በ80ዎቹ የነበሩት አገልጋዮች ሌሊቱን ሙሉ ሲሰሩ አድረው ጠዋት ኪዳን አድርሰው የጠዋት ዩንቨርስቲ ክፍል ተኝተን ካደርነው እኩል ይማሩ ነበር:: የሚገርም ጥንካሬ የነበራቸው እህትና ወንድሞች ነበሯት:: እርግጠኛ ነኝ አሁን ያሉትም ታታሪዎች ይሆናሉ ብዬ አምናለሁ:: በርቱ!!!
ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን መምህር በትክክል
እነደገና እድል ኖሮ እንደገና ብፈጠር ወነድ ሆኜ አንተን መሆን ነበር የምፈልገው ኡፍፍፍ እድሜና ጤና ይስጥክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል መልክት ነዉ
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ
እምነታችን ልዩ ነች መምህሮቻችን ልዩ
ስጦታ ያላቸው በእውነት እንዴት መታደል
ነው በዚ ሃይማኖት መኖር እግዚአብሔር
ይመሰገን እንቁ መምህሬ እድሜና ጤና
ጥበብን ናሞገሰን አብዝቶ
ያድልልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክ !!!!!!!
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያበዛላቹ
እግዝያብሄር ይጠብቅህ ዲን ሄኖክ ያገልግሎት ዘመንህን እግዝያብሄር ያርዝምልን
ማህበረ ቅዱሳኖች እጅግ በጣም ጎበዞች ናችሁ እዴት እደምወዳችሁ እኮ አጠይቁኝ በርቱ ውድ የተዋህዶ አርበኞች እጅ ለጅ ተያይዘን እምነታችን እናስከብር እጠብቅ ዲያቆን ሄኖክ በርታ እጅግ ምሁርነህ በርታ ሌሎቹም እደ አንተ እየወጡ እየፃፉም እንበርታ ሄኖክ አገትህ ላይ ምንም የለም እሳ ምነው ምን ነካህ በስምአብ የተዋህዶ ልጆች በርቱ ዛሬ ደስ ትላላችሁ ገብታችሁዋል እሰይ ይበል ብያለው እዲህ እየገባችሁ ተከታተሉ ውድ እህት ወድሞቸ በርቱ እንበርታ
የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቃቹ አሜን ፫
አሜን ቃለይወት ያሰማልን ድንግል ትጠብቅልን ኢውቀቱን ጨምራ ጨማምር ትስጥልን ለመምህራችን 💚💛💓
ቃለ ሂወት ያሰማልን በርቱልን
ዲ/ን ሄኖክ ስለምሰጠው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን በነገሮች ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እመብርሃን ጥላከለላ ትሁንህ ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫ ወንድሞቻችን በርቱልን
ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን እግዚአብሄር ይጨመርብት ገና ብዙ እንጠብቃለን ከናንተ ። መምህሮቼ ቃል ህይወት ያስማልን። አሜን
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
እቁ መምህሬ ኑርልን ለተዋህዶ አገልጋይ
ሁልግዜ ም የህይወት ምግቤ
ማርና ቅቤ
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Amen Amen Amen
Amen saagale jireenyaa isaan dhagesisuu Simboowaan Tawedi
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ዲ ሄኖክ የማህበረ ቅዱሳን አገልግሎት ይባርክልን
ባለ ምጡቅ አዕምሮ ያለህ መምሕር ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ እግዚያብሔር ጸጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነትጋ እመኝልሀለሁ❤
memhirachin tewedaju rejem edemye yestilen betam yeminakebirh tsegawn yabzaleh
በጣም ደስስስ የሚል መረሃ ግብር ነው በእውነት መምህራችን ጸጋውን ደራርቦ ይስጥልን በጣም እጅግ ተወዳጅ ሀሳብ ነው። 😍😍 እግዚአብሔር ይስጥልን ያአሰባችሁትን ቅዱስ እግዚአብሔር ያሳካልን !!
በእውነት ለመምህራችን ዲ/ቆ ሄኖክ ሀይሌ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜና ጤና ያድልልን ሀሳብህን እግዚአብሔር ይፈጽምልህ እንደ አንተ የቤተክርስቲያን የሚቆርቆር የሚደክም የግሌን ባበረክት የሚለውን ያብዛልን አሜን
መሀበርቅዱስን፣እግዛብሄር፣ውልታቸሁንይክፍላቸሁ፣በጥምጥሩስራነው፣የምትስሩት፣፣፣በየሀገሩስብክትሊኖርይገባል፣
መምህራችን ያነሳሀው ሓሳብ ሚገርም ነው እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝምልን።
በእውነት የትንሽ ትልቅ ምጡቅ አእምሮ ያለክ የማከብርህ መምህር ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ቤተክርስቲያንን ገና ያልተነካች ባለ ብዙ ሀብት ነች ንግግሮችህ ፈትፍተህ እኮ ነው ምታጎርስ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ ፀጋውን እውቀቱን ጨማምሮ ይስጥህ የአዛኝቷ ልጅ
ቃል ህይወት ያሰማልን
እንቁ ትሁት መምህራችን በርቱልን
ድንቅ ሃሳብ ተባረክ የኔ ወንድምበርታልን ገና ብዙ እንጠብቃለን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን በርቱልን ማበረ ቅድሳን
ዳቆን ሄኖክ የህይወትን ቃል ያስማን በቤቱ ያጽነልን
Waaldaa quluquulotaa Keenaa Gudaa Qabduu dhumaa dhugaatii Gooftaan sin yaa Ebisu Firiiwaan Abbotaa Keenyaa Nuuf Jabaadhaa 🕊
D.N Henok Maloo Dadeetii Guddaa Qabdaa Jechii Si hin Ebisu Afaan Oromottin Nuuf Jabaadhu Mee Wan Tottaa tokko tokoortii