'ባለፈው መፀፀት'የዋኒያ ሰልጣኞች/የ4ተኛ እና የ5ተኛ ዙር ምርቃት|ክፍል10| ምእራፍ 1|ep10|season1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • በሶብር የጠበቃችሁት የ6ተኛው ዙር ስልጠናችን ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል።
    በኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ የተካሄደው የ5ቱም ዙር ስልጠናዎች በአላህ ፍቃድ ስኬታማ በሆነ መንገድ አጠናቀን ሰልጣኞቻችንም ካስመረቀን ዋል አደር ብለናል።
    አሁን አንድ (surprise) በጣም ተወዳጅ ኡስታዝ ስልጠናው ውስጥ ያካተትን ሲሆን ስልጠናውንም በጋራ ከኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ጋር የሚሰጡት ይሆናል
    እሱም ኡስታዝ መሀመድ ያቁት ነው
    እየደወላችሁ ተመዝገቡ 0935608888.
    "ሰልጥነው ህይወትዎን በኢስላም ያስውቡ"
    ዋኒያ
    for more/ለበለጠ መረጃ
    በአድራሻዎቻችን ያናግሩን👇
    ☎️ 0935608888
    💼join our Telegram channel 👇
    t.me/WANIA_ISL...
    join our ticktok channel
    vm.tiktok.com/...
    join our Facebook page 👇

КОМЕНТАРІ • 47

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 9 днів тому +25

    ሱበሀን አላህ ሰላሳ ቦታ እየሔድን 50K 100K እናስገባቸው እያልን እናጨበጭባለን ሙስሊሙን የሚጠቅምበት ቦታግን ዜሮ ነን አላህ ወደሚጠቅመን ይምራን ሁላችንንም ያረብ

  • @zeynebahmed3108
    @zeynebahmed3108 10 днів тому +19

    አላህ ረዥም እድሜ ፣ሙሉ አፍያ፣ አላህ ዘንድ ተቀባይነት ካለው ስራ ጋር ይወፍቅህ

    • @RtY54-sf5ry
      @RtY54-sf5ry 10 днів тому

      ፕሀነነኲዶዶዼኵዾቦሉልተቱዡዽዹዹዹዹዹዺዥዹዡዽዢዃኲነ

    • @asmabiru6036
      @asmabiru6036 9 днів тому

      አሚን

    • @jemalulhabeshi
      @jemalulhabeshi 9 днів тому

      አሚን

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 10 днів тому +7

    ማሻ አላህ አቡኬ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ይስጠን ልክ ብለሀል

  • @Mohamed-wollo
    @Mohamed-wollo 9 днів тому +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 6 днів тому

    ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ የበላይ ያድርግክ አጸለአላህ ብዬ ወድካለሁ በርቱልን❤❤❤

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 8 днів тому

    ማሻ አሏህ ምርጥ ፕሮግራም ኡስታኡና አሏህ ይጠብቅህ

  • @ጀሚላሱሩር
    @ጀሚላሱሩር 8 днів тому

    ማሻኣላህ,ተባረክ,አላህ,ኡስታዜ,አላህ,ይጠብቅልን

  • @LubabaNurye-i4u
    @LubabaNurye-i4u 10 днів тому +6

    በርቱ ጥሩ ስራ ነው ማሻ አላህ

  • @mrms9748
    @mrms9748 3 дні тому

    ❤❤❤ማሸአላሀ አላሀ ይጨምርለቹ አቡኪ አላሀ ይጣብቅህ እንወደሀለን❤❤❤

  • @EmranAbdella-n4t
    @EmranAbdella-n4t 9 днів тому

    Mashalhe mashalhe Alhe ytebklin hulavhimem enyamem chemer Bdua atersu,

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 9 днів тому +3

    ውድ እህታችን ኡስታዛችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 7 днів тому +1

    ሱበሀነላህ

  • @SofiyaAliMohammad
    @SofiyaAliMohammad 8 днів тому

    ماشاء الله تبارك الرحمن

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei 5 годин тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ

  • @EdtZdt
    @EdtZdt 8 днів тому

    ማሻአላህበስተመጨረሻአይሠማም

  • @GoodfjcGfh
    @GoodfjcGfh День тому

    Usitaze allh yitabkih❤❤🎉🎉

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ

    አህለንን ጀግናችን

  • @aminaMuhammad-ep2if
    @aminaMuhammad-ep2if 7 днів тому

    አቡኪ የራሱ ቻናል ጠፊቶብኛል 😢❤❤

  • @abdrezaqkedr7514
    @abdrezaqkedr7514 10 днів тому

    ሀቢቤዋ❤❤❤❤

  • @LubabaNurye-i4u
    @LubabaNurye-i4u 10 днів тому +1

    ዋንያዋች

  • @waanofiwaanofi3876
    @waanofiwaanofi3876 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @BINT722
    @BINT722 10 днів тому

    Mashallah begugut NW mtbkachu🎉

  • @Hyah-o5p
    @Hyah-o5p 10 днів тому

    ማአላህ አላህይጨምረላችሁ ❤❤❤

    • @RtY54-sf5ry
      @RtY54-sf5ry 10 днів тому

      ዠ።ኤ😢🎉😮😮😮😅😅😅ርኢ

  • @Dubiashowዱባይሾዎtube
    @Dubiashowዱባይሾዎtube 9 днів тому

    ሴትዋ አቅራቢ መልክቱ አሪፍ ነበር ግን መፃፍ የምታነቢ ነው የሚመስለው ፍራቻ ነው መሰል አብሸር በርቺ

  • @Hikma-en6pb
    @Hikma-en6pb 10 днів тому +1

    Waniya

  • @gggg-q5l3v
    @gggg-q5l3v 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 9 днів тому

    ማሻአላህ

  • @MadinaIbrahim-zo1jw
    @MadinaIbrahim-zo1jw 9 днів тому

    Mashallah

  • @EfygsDhjdd
    @EfygsDhjdd 4 дні тому +2

    Ere ebakachu sltenachu mewsed efelgalehu wey adrashachu askemtulgn or slkachu askemtulgn please

    • @WaniaTrading
      @WaniaTrading  4 дні тому

      0935608888 በዚህ ይውሉልን 6ተኛ ዙር ምዝገባ ላይ ነን

  • @Dubiashowዱባይሾዎtube
    @Dubiashowዱባይሾዎtube 9 днів тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን የስር ቤቱ ኑጉስ አልፎ የዋንቲያ ኑጉስ ብልህስ እረጅም እድሜ ከአፊያ ይወፍቅህ ውድ ዋትያ አዘጋጆች በርቱ እኔ ከመዳም ቤት እንቅልፌ ተነስቼ ወደስራዮ ስገባ ኤርፎን እና ስልኬ ስራ ስጀምር የናተን ፕሮግራም በፍቅር ነው ምከታተላቹ ከዳዊት ድርምስ ወደ ዋትያ ሀ ቢና

    • @WaniaTrading
      @WaniaTrading  9 днів тому +1

      እናመሠግናለን እህታችን!❤

  • @LubabaNurye-i4u
    @LubabaNurye-i4u 10 днів тому

    አህለ

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi 9 днів тому +1

    ሁላችሁም ሰብስክራይብ አድርጉ

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 9 днів тому

    ቦታው ለመገኘት መስፈርቱ ምንድን ነው

  • @Fadya-h3v
    @Fadya-h3v 9 днів тому

    ጫጫታ አለው

  • @Nasrimustefa532
    @Nasrimustefa532 10 днів тому

    Islaama
    Best Education Qur'an

  • @Lubabayimam12
    @Lubabayimam12 9 днів тому

    ❤❤❤