ሳዳት ከማል ይቅርታ እጠይቃለሁ አለ| ሙነሽዶች አደብ አጡ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 11 місяців тому +93

    ኡስታዝ ሳዳት ከማል የተውሒድ አምበሳ ነው ዕድሜውን ያርዝምልን ልጆቹን ከሱ ያስበልጥልን ዘሩ ይባረክልን ምቀኞቹን ያርቅለት ኡታዝዬ አላህ ይጠብቅህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ አሜን❤🎉❤

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 11 місяців тому +1

      አሚን ያረብ

    • @JgfShi-bl1cc
      @JgfShi-bl1cc 11 місяців тому +1

      ጀግና ነበር አሁንግን ተደምሯል

    • @fadiyaRak
      @fadiyaRak 10 місяців тому +3

      Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

    • @aahlam82
      @aahlam82 10 місяців тому +1

      አሚንንን ያረብ

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 10 місяців тому

      @@JgfShi-bl1cc ምን ማለት ነው ደግሞ?

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 10 місяців тому +26

    ኡሰታዛችን ማንም እዳይነካብን አላህ ይጠብቀው

  • @መልካምንግግርሠደቃነው
    @መልካምንግግርሠደቃነው 10 місяців тому +13

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 9 місяців тому +15

    ኡስታዝ አቡ መርየም የተውሂድ ጀግና ሳዳቴ አላህ ይጠብቅህ 💯💯💯💯

  • @MaryamOmar-be8ly
    @MaryamOmar-be8ly 11 місяців тому +38

    ትክክል ነው ደግ አደረገ አላህ ይጠብቀው ኡስታዝ ሳዳት ከማል የተውሂድ አርበኛ ነው

  • @citydubai9621
    @citydubai9621 10 місяців тому +19

    ኡሥታዝ ሣዳት ከማል አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልን ሌሎችም የሡና ወድሞቻችን ይጠብቅልን

    • @fadiyaRak
      @fadiyaRak 10 місяців тому

      አሚንንንንንንን ያረብ

  • @sojoogin8117
    @sojoogin8117 10 місяців тому +24

    እስታዝ ሳዳትከማል ርጂም እድሜ ይስጥህ የኔ አንበሳ

  • @BiluSeid
    @BiluSeid 5 місяців тому +7

    ሳዳት ከማል አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኑርልን ሀቀኛ ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 7 місяців тому +8

    ኡስታዝ ሳዳት ከማል ጀግና. እኮ ነው

  • @MUstefaGelan
    @MUstefaGelan 5 місяців тому +4

    የኔጀግና ኢስቲቃማህን እስከምትሞት አላህ ያድርግልህ

  • @ፋጢመት
    @ፋጢመት 6 місяців тому +5

    ስለላሁአለይሂ ወሰለም
    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን እንዳተአይነቱን ያብዛልን

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 4 місяці тому +5

    ወላሒ ኡሥታዝ ሣዳት ከማል ረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልሐለዉ

  • @abuayubawel5665
    @abuayubawel5665 10 місяців тому +8

    አቡ መሪየም አላህ ይጠብቀው

  • @FezekirrdwanKedir
    @FezekirrdwanKedir 10 місяців тому +11

    ኡስታዝሳዳትከማልአላህይጨምርልህቀጥልበትማሻላህ

  • @IsmailmohammedAllah-sq4on
    @IsmailmohammedAllah-sq4on 10 місяців тому +6

    ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብብ

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 7 місяців тому +3

    ❤❤❤❤ሳዳት ሀቅን ይዝ የሚጎዝ ጀግና ነህ ኡስታዝና እኔ ለአላህ ብየ እውድሀለሁ የኔ ጀግናችን ነህ ውሺቹ ይጮሀሉ አንት መሂድህን ቅጠል አብሳች ይክትሉሀል

  • @ضيفاللهالعولقي-ع6ي
    @ضيفاللهالعولقي-ع6ي 5 місяців тому +5

    አለህ ይጠብቀው ሳዳት ከማል በዚ ነገሩ በጣም ነው ምወደው ባሁንም ግዜ እንደዛ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ከኢብኑ መስኡዶች ጋር ነው ሲባል ትንሽ ቢመለስ ደስ ይለኝ ነበር

  • @ftt3435
    @ftt3435 4 місяці тому +2

    አቡ መሬም አላህ ይጠብቅህ

  • @AaAa-t9y3l
    @AaAa-t9y3l 10 місяців тому +12

    ሳዳት አላህ ይጠብቅህያረብ

  • @MohamedaminAmin-vl3bi
    @MohamedaminAmin-vl3bi 7 місяців тому +6

    ኡስታዝ አንድም ቀን የሰውን አይብ አውጥቶ አየውቅም ግን ሰዎች ራሳቸው ብየወጡት እንጂ

  • @Mohammed-bt2kr
    @Mohammed-bt2kr 9 місяців тому

    ኡሰታዝ ሳዳት አላህ አንተንም ቤተሰቦችህንም ይጠብቅህ አላህ ሁላችንንም በተዉሂድ ላይ ያፀናን

  • @ያረብቀጥተኞዉንምገዲምራኝ
    @ያረብቀጥተኞዉንምገዲምራኝ 10 місяців тому +3

    ኡስታዝ ስደት ካማል የትውሂዲ አርበኞ እርጀም እዲሜ ይስጥህ ከጤና ጋር❤❤

  • @mstayoba2119
    @mstayoba2119 10 місяців тому +9

    ሳዳት እዳተአይነቱ ይብዛ መጨረሻህምይመር

  • @sadikshifa5182
    @sadikshifa5182 11 місяців тому +18

    ጀዛከላህ
    ነሺዳም እኮ አይባለም
    ከዘፈንም የባሰ ነው
    ሕዝቡን ወደ ሽርክ ነው ሚጣሩት

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 11 місяців тому +1

      Yihe Sadat yemmibalew daei lehakika kehualaw be27 ametoch west bepoletikengoch yetetellefe yimwslengal sewyew yedeawa sew mehon ayggebbawm ledeawa ayhonm lezza wbet yellewm deawa sirat fikr mehabba yasfellgewal zelefa sidb mawwared manewwer yemesasselut sewn kegehannem lemadan kehone hassabu bezzih melku ayhonm elallehu wellahu aalem

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 5 місяців тому

      ንፍጥ ጭንቅላት የቀብር አምላኪ ልጅ ሳዳትን ለመተቸት ከናትሽ እምስ ዳግም መውጣት አለብሽ ንፍጣም ቆሻሻ ካፍር ​@@sahirsanam1551

  • @Fir00-py8nq
    @Fir00-py8nq 9 місяців тому +4

    ሳዳትየ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @የሀበሻነኝ
    @የሀበሻነኝ 10 місяців тому +5

    አላህይጠብቅህ ኡስታዛችን ሳዳትከማል እሱየሰውነውርአያወጣም እራሳቸው ሚዲያላይ ወተው የተናገሩትቢሆንእጃ እዲህ የሚቅበዘበዛቸው ተውሂድንለምን አስተማረ ብለውነው አላህ እዳተ ያሉትን ያብዛልን

  • @ZaenulZaenul-u9w
    @ZaenulZaenul-u9w 10 місяців тому +7

    ወላሂ አልሀምዱሊላህ ነሽዳ አልወድም ትትዝ አትበሉኝ እራቴን ምሳየን ልብላበት 😂😂😂😅 ጉድ

    • @سميرة-ه9ب
      @سميرة-ه9ب 10 місяців тому +1

      ግንአሻጉሊት አይጠሙ

    • @Saada98-zy5en
      @Saada98-zy5en 4 місяці тому

      የዉደታዉ ጥናት በነሺዳ እያነጠነጠ ምሳን ልብላበት አላለም ክክክክክክ የአህባሾች ኢባዳ ይሄን ይመስላል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 3 місяці тому

    ኡስታዝ ሳደት ከማል አላህዬ ይጣብቅልን❤❤❤❤❤

  • @FoziyaMohammed-s2t
    @FoziyaMohammed-s2t 5 місяців тому +1

    ኡስታዜ ኑርልን አሏህ ይጠብቅህ አቡ መሪየም

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 3 місяці тому +1

    ኮንዶሚኒየምሥ የደረሠው ወለድ ይሆናል ወይ?

  • @Sdfa-mn6mc
    @Sdfa-mn6mc 5 місяців тому +1

    ኡስታዝ ሳደት ከማል ሣ ወሏ ከቤታቸዉ ገብተን ነዉራቸዉን አሏወጣነዉም ሚዲያላይ ይዘዉት ቢወጡጂ ሽርክና ቢደአቸዉን አሏህ እንዳተ ያሉትን ጀግኖች ያብዛልን

  • @ሁሴንነኝየሐራው
    @ሁሴንነኝየሐራው 9 місяців тому

    አቡ ኑህ አላህ ይጠብቅህ የተሁድ አርበኛ አንበሳ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅💯💯💯

  • @GdjRjc
    @GdjRjc 2 місяці тому +1

    ሳዳት አላህ የጠየቀው
    ግን ትንሽ እየከበደኝ ነው ማለቴ ከነ እብኑ መስኡ ተያይዞ እየሠራ ነው ይባላል

  • @bahjagewar9524
    @bahjagewar9524 10 місяців тому +4

    Ustaz Sa’àdat Kamal fiqrr❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rabeah12.12A
    @Rabeah12.12A 3 дні тому

    እስቷዝ ሰዳት ጀግናኮነው አለማስራጃ አይቃሰቀስም አላህ ዪጣብቅክ

  • @hayatAli-n1u
    @hayatAli-n1u 9 місяців тому +2

    የሳዳት አይነት ዳኢ አንድ አስር ቢኖር ሙነሺዶች እዚ ደረጃ ባልደረሱ ነበር ወላሂ በሳዳት ከማል ዳዕዋ ከሽርክ ያወጣዉ ህዝብ ቤቱ ይወቀዉ

    • @Rabiya-b6e
      @Rabiya-b6e 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉 መሸአለ እኔበጠምነው ምወደቹ ኡስተዞችን

  • @SaniaBh-z7s
    @SaniaBh-z7s 4 місяці тому

    ጀዘከላሕ ኸይረ ኡሥታዝ ሣዳት ከማል ሀቅን በማሥተማር አሁንም ቀጥልበት አላሕ በሀቅ ላይ ይም ራን አሚን

  • @Fedila.fedila
    @Fedila.fedila 4 місяці тому

    ኡሰታዞች አላህ ይጠብቃቹ ጄዛክ አላህ

  • @HawaSiraj-i8u
    @HawaSiraj-i8u 3 місяці тому

    ኡስታዛችን ሳዳት ከማል እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና ሺ አመት ኑርልን

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 10 місяців тому +5

    ኑሮ ሰለተውድድ ይሆናል ምሳና አራት ማይበላው

    • @طيبةبنتاحمد
      @طيبةبنتاحمد 10 місяців тому +1

      ይህ ያሰብላል በትክክል የነብዩ ሰላለሁ አሊይሂ ወሰለምን መናፈቅ አይደለም

  • @JemilaUjra
    @JemilaUjra 8 днів тому

    አላህ ይጠብቅህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @NuradinAlewi
    @NuradinAlewi 4 місяці тому

    ኡሥታዝ አለሕ ይጠብቅሕ

  • @HayatYusuf-vn1vm
    @HayatYusuf-vn1vm 10 місяців тому +4

    ኡስታዝ ሳደት ከማል አለህ ይጠብቅ

  • @panther_love
    @panther_love 9 місяців тому +1

    ۖ قَالَ أَعُوذُ بِاللَّهِ أَنْ أَكُونَ مِنَ الْجَاهِلِينَ

  • @SpjooG9u
    @SpjooG9u 3 місяці тому

    ሳዳቱ አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ ያሉትን አላህ ያብዛልን የተወሂድ አባት ነህ አላህ ይቀበልህ

  • @AbdelahKedir-y3w
    @AbdelahKedir-y3w 3 місяці тому +1

    Sadat kemal is the best tewhid teacher

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad 4 місяці тому

    S a w ❤❤

  • @mufuredi9482
    @mufuredi9482 10 місяців тому +1

    Allah yitebikih ustaz

  • @SeidKifle
    @SeidKifle 2 місяці тому +1

    Masha alah sadat kemal alah ytebkih

  • @ኻሊድተመስገን
    @ኻሊድተመስገን 5 місяців тому +1

    ፈመን አዝለሙ ሚመኒፍተራ አለሏሂ ከዚባ ሊዩዲለናሰ ዓለሏሂ ከዚባ(በአሏህም ላይ ውሸትን ከሚቀጥፍ በላይ በዳይ ማን አለ? ያለ እውቄት ሰዎችን ሊያጠም።)

  • @Alemmena
    @Alemmena 4 місяці тому

    ኡሰታዝ ሳዳትከማል የዘመናችንጀግና ነው ለሀቅየቆመ ለባጢል ቦታየሌለው የባጢልሰወች እሱንሲያዩ የሚደነግጡ አይነትሰውነው አሌላህ ይጠብቀው

  • @SitieSherif
    @SitieSherif 7 місяців тому

    ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የሱና አምበሳ የተውሒድ ጀግና

  • @AbuamrulahSultan
    @AbuamrulahSultan 10 місяців тому +1

    ዉዱ ኡሥታዝ ሣአዳት
    አህሠንት
    ዱና አኼራህን ያሣምርልህ

  • @HarunMoha.
    @HarunMoha. 8 місяців тому +1

    Alah ytebkh ustaz

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 10 місяців тому +3

    የኔ ሚሰኪን እራትና ምሳ አላሰበላህ አሉ የነብዩ ሙሀባ ቂልነህሳ እባክህ ያንተሰ ጠና

  • @azizafuad3939
    @azizafuad3939 10 місяців тому +2

    ❤❤❤❤🎉

  • @heruubesti5154
    @heruubesti5154 Місяць тому

    እባካቹ አላህ ፋሩና ነብስያቹን አሸንፋቹ ዝም ብላቹ የተውሂድ ጀግና የሆነውን ሳአዳት ተከተሉ ስንታችን ነን ከተዘፈቅንበት ቢዳአና ሽርክ የመውጣት ሰበብ የሆነን ሳአዳትን የምተቹ ሰዎች ወይ ነብስያችን ና ሴጣን ወዴት እየመሩን ነው 😢😢😢😢😢 ያስለቅሳል ሳአዳትን አላህ ይጠብቅልን

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s 11 місяців тому +7

    አንቺ ባለዩቲዮባ አላህን ፍሪ አቡ መሬምን ፎቶግራፍ አንሺ ለራሥሽ ብየ ነው

  • @MehbubaHpxjfif
    @MehbubaHpxjfif 6 місяців тому +1

    ዘፈነእጂ ምን አጠፋ ታዲያ መሰሎቹስ የገርማል

  • @AYUMuse-qh4ks
    @AYUMuse-qh4ks 8 місяців тому +2

    የተወሂድ አንበሳ አላህ ይጠብቅህ

  • @ZABORAAol
    @ZABORAAol Місяць тому

    ኡስታዝ ሳዳት ከማል እርሜህን አላህ ያስረዝመዉ

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 3 місяці тому

    ማሸአላህ

  • @Saadh-v5q
    @Saadh-v5q 4 місяці тому

    የቁጥርማነሰ ስውንአይጎዳም እላህ ያጠክርህ ጅግና አበሳ የትውልድ አስተማራችን ስዳት ማማል ክክፍነር አላህይጠብቅህ አስትማሪያችን

    • @NuredinAwelu
      @NuredinAwelu 4 місяці тому

      ሳዳት አበሳ አልክ አንተም እሱም እውነትም አበሳዎች ናችሁ ኮሜንት ከመፃፍህ በፊት አማርኛን ተማር

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad6516 3 місяці тому

    አላህይጠብቅህኡስታዝአቡመሪም

  • @seidmohammed-tr8cp
    @seidmohammed-tr8cp 10 місяців тому +2

    ኡሥዝ አላህይጠብቅህ እውነት ነው ሥንቶቻችንነን ትዳር የፈታነው

  • @Faituma
    @Faituma 4 місяці тому

    አላሁ አክበር ወላሂ ትክክል ኡሥታዝ ሣዳት ከማል የተውሂድ አርበኛ ነው

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 3 місяці тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቢ

  • @lAmirAbdulkadir
    @lAmirAbdulkadir 4 місяці тому

    አሚን! አላህይጠብህ።

  • @FuadtemamYasin
    @FuadtemamYasin 9 місяців тому +1

    Alah akidachenn yetebekln
    Amin

  • @مدينه-ج8ض
    @مدينه-ج8ض 4 місяці тому

    ትክክልኡሥታዝየ አላህይጨምርልህ

  • @MohamedaminAmin-vl3bi
    @MohamedaminAmin-vl3bi 7 місяців тому

    ኡስታዝ ሳዳትን አለህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Cdg-m1w
    @Cdg-m1w 9 місяців тому +1

    ሰአዳ።ክማል።አላህ።ይጠብቅህ

  • @KamilaKamila-p5s
    @KamilaKamila-p5s 9 місяців тому

    የተወሂድ,ጀግና,መሰሉ,ያብዛልን,ኡስታዝ,ሳአዳት,ከማል

  • @Faituma
    @Faituma 4 місяці тому

    አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 4 місяці тому

    ልክነውእሡየታናገረውባደባባይእሚወጡትንእጅ።በሚሥጥርአላወጣም።ሣዳት

  • @HamzaDelil-l4p
    @HamzaDelil-l4p 15 днів тому

    ሳዳቴ የልቤ ኩራቴ ❤❤❤

  • @MohammedMola-pp5xe
    @MohammedMola-pp5xe 5 місяців тому

    አቡ መርየም አሏህ ይጠብቅህ እስከ መጨረሻው በተውሂድ ላይ ያኑርህ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 10 місяців тому +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد
    سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم

  • @ኻሊድተመስገን
    @ኻሊድተመስገን 5 місяців тому

    እኛጃሂሎች እንዳንከተል በጭፍን አጥማሚዎችን በኢፋ ማሳወቁ በማስረጃ አግባብ ነው ብየ አምናለሁ።

  • @ዙዙነኝየመንቶችእናት
    @ዙዙነኝየመንቶችእናት 11 місяців тому +4

    እዴ የምን ምሳእና እራት አመጣቹህ🙄ጉድ ነዉ ዘድሮ እማነሰማዉ የለም ያአላህ እዝነትህን

    • @REHAM.1r
      @REHAM.1r 11 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @AaAa-ty2hp
      @AaAa-ty2hp 10 місяців тому

      በነሱ ቤት ቀለዱ

  • @JemalNursefa
    @JemalNursefa 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @panther_love
    @panther_love 9 місяців тому

    يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اجْتَنِبُوا كَثِيرًا مِّنَ الظَّنِّ إِنَّ بَعْضَ الظَّنِّ إِثْمٌ ۖ وَلَا تَجَسَّسُوا وَلَا يَغْتَب بَّعْضُكُم بَعْضًا ۚ أَيُحِبُّ أَحَدُكُمْ أَن يَأْكُلَ لَحْمَ أَخِيهِ مَيْتًا فَكَرِهْتُمُوهُ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ تَوَّابٌ رَّحِيمٌ

  • @AlewyaEbrahim-z7i
    @AlewyaEbrahim-z7i 4 місяці тому

    Sadat kemal👍👍👍👍

  • @AbdulShukur-p3x
    @AbdulShukur-p3x 11 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤إنالله وإنا اليه راجعون...
    .‎ ‎اَللــَّهُـمَّ اغْــفِــرْ لَــه و ارْحَــمْه، واَدْخِلْهُ الجَنَّة مَعَ الأبْرار،، اللّهُمَّ اجْعَلْ قَبَرهُ رَوْضَةً مِنْ رِيَاضِ الجَنَّةَوَلاَ تَجْعَلْ قَبَرَهُ حُفْرَةً مِنْ حُفْرِ النِّيرانْ
    آميــــــن يـا رب الــعالمــيــــــــن

    • @sojoosojoogoj2477
      @sojoosojoogoj2477 10 місяців тому

      😊ጅ😊😊😊😊😊ዽ😊ዽዽዽ
      😊😊ዽ😊😊😊ዽጅ😊ዽ😊ዽዽ😊ዽ😅😅ዽ😊😊😊ዽ😊ዽ😊ዽጅ😊ዽ😊😊ዽዽ😊ዽ😊ዽዽዽጅ😊ዽ😊ዽ😊ዽዽዽዽጅ😊ዽ😊😊ዽዽዽዽዽዽ😊😊ዾዽጅጅጅጅጅዽዽ😊ዽዽዾዽዽ😊ዽዽ

      ዽጅዽ😊ዽዽዽ😊😊ዾዽ😊ጅዽዾዾዾጆጅዽዾዽዽ😊ዽዽዾዽዽዽ😊😊ዾ

    • @sojoosojoogoj2477
      @sojoosojoogoj2477 10 місяців тому

      😊ጅ😊😊😊😊😊ዽ😊ዽዽዽ
      😊😊ዽ😊😊😊ዽጅ😊ዽ😊ዽዽ😊ዽ😅😅ዽ😊😊😊ዽ😊ዽ😊ዽጅ😊ዽ😊😊ዽዽ😊ዽ😊ዽዽዽጅ😊ዽ😊ዽ😊ዽዽዽዽጅ😊ዽ😊😊ዽዽዽዽዽዽ😊😊ዾዽጅጅጅጅጅዽዽ😊ዽዽዾዽዽ😊ዽዽ

      ዽጅዽ😊ዽዽዽ😊😊ዾዽ😊ጅዽዾዾዾጆጅዽዾዽዽ😊ዽዽዾዽዽዽ😊😊ዾ😊

  • @JmalIbrahim-m6m
    @JmalIbrahim-m6m 29 днів тому

    እስታዝአላህይጠብቅህ

  • @seada-q6w
    @seada-q6w 21 день тому

    ሰደትከማል አላህ ስራሀን ይደድልህ

  • @CudFjd
    @CudFjd 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MubarkMube
    @MubarkMube 4 місяці тому

    አላህ መልካም ስራህንአላህ ይቀበልህ

  • @SamiraTajali
    @SamiraTajali 9 місяців тому +1

    ኡስታዝ ሳዳት አላህ ይጠብህ ሀቀኛ❤❤

  • @عليعلي-ب5ص2ح
    @عليعلي-ب5ص2ح 11 місяців тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @QubeYssadik
    @QubeYssadik 11 місяців тому +3

    ምስዬ ልብላት መክሰስ ረስቶዋል አላሕ ሒዳያ ይስጠን😅

  • @Ansaa-d5j
    @Ansaa-d5j 9 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Kimj-v1y
    @Kimj-v1y 2 місяці тому

    የወብያ ነገር ተደብቀው ለጃህሎች መጮህ በእነሱ ጀግንነት😂😂😂😂😂

  • @HabilMikal
    @HabilMikal 10 місяців тому +1

    ነብዩ ሰ,ዓ,ወ ያስጠነቀቁትን ሐሜትን ሃላል እያደረገ ነው ያለው ይሄ ሰው ያልሆነ ማስረጃ እየጠቀሰ ሱብሓነላህ ። ሁለቱንም የጠቀሳቸው ማስረጃ እኮ ሐሜት አደለም ነብዩን ሰ,ዓ,ወ እንዴት እንደተራ ሰው ያያቸዋል ሴቶቹ መጥተው እኮ ምክር ነው እንጂ የፈለጉት የነሱን ዓይብ ለማወጅ አነበረም ወደ ነብዩ ሰ,ዓ,ወ የሄዱት ። አላህ ሂዳያ ይስጠን ሁላችንንም ።

    • @Abdulkadiribnuadem
      @Abdulkadiribnuadem 10 місяців тому

      አረዳድክ ነው

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 5 місяців тому

      ጅል የአዝማሪ ወዳጅ ለምን ወዳጆችህን ቀፎዎችን አጋለጣቸው ነው. ?

  • @ShukriyaMuhammed-b8n
    @ShukriyaMuhammed-b8n 4 місяці тому

    Austazachn sadat already ytbkh amin

  • @NuredinAwelu
    @NuredinAwelu 4 місяці тому

    የወሀብያ ጭፍራዎች አላህ እስኪፈርድባችሁ ተሳደቡ ሳዳት ቅማል ሆነ ሌሎቻችሁ ጠብቁ ኢንሻአላህ

    • @jemelaahmad6516
      @jemelaahmad6516 3 місяці тому

      አፍርብይአችዝርግባችአፍአይነሳምዝግ

  • @HelloUae-n2u
    @HelloUae-n2u 5 місяців тому

    Yetewuhidu arbegna wondim sadati allahyitebkh

  • @SelmaSelma-b7f
    @SelmaSelma-b7f 23 дні тому

    ክክክክክክ ያ አላህ

  • @سعيدمحمد-ر5س9ك
    @سعيدمحمد-ر5س9ك 10 місяців тому

    የማይገናኝ እርእስ ነው ደሊልህ

    • @MdAlam-m1j2c
      @MdAlam-m1j2c 10 місяців тому

      ምኑ ነው ማይገኛኘው እየሰማን ያልሰማ አንሁን

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d 10 місяців тому +1

    እረረረረረረረረረረረ 😂😂😂😂 ነሺዳዉ ምን አለ እደዉ እራብ ይግደልህ