😍ዊናን ከቤት አሶጣሁት😍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 617

  • @Buchagrace
    @Buchagrace 12 годин тому +244

    ዊናዬ ጠንካራችን ነክ ማርያምን እንወድካለን እንካን መጣክልን ወድሜ ምቶድት በላይክ አሳዩኝ

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb 12 годин тому +107

    እዝ ቤት ያለ ፍቅርኮ ይለያል ፈጣር መጨረሻቹ ያሳምረው❤❤❤

    • @Slamnaw
      @Slamnaw 12 годин тому +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Yene mar ngr 😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉TMSGN 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @2-nl9dw
      @2-nl9dw 11 годин тому

      በጣም

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 12 годин тому +65

    እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው🙏♥ዊናዬ ጠንከር በል እንወዳችኃለን❤😘

  • @Abgrace7381
    @Abgrace7381 12 годин тому +44

    ዊና ወንድመቺኒ እንኳን ደነ መጣ❤❤

  • @NEIMA-c9l
    @NEIMA-c9l 12 годин тому +110

    ዛሬእኳ ላይክ በሉና አስደስቱኝ

  • @JgjJfd-v4u
    @JgjJfd-v4u 10 годин тому +36

    አረ በማርያም መቶሺ እናስገባቸው😢🎉

  • @Hyal-rz3fn
    @Hyal-rz3fn 5 годин тому +7

    የርዲናዊና መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በጣምነውየምወዳችሁ

  • @manala778
    @manala778 6 годин тому +7

    እግዚአብሔር መልካም ነው ለበጎ ነው ዊናዬ ጠንከር በል እዮብ ያሁሉ መከራ ሲመጣበት ለበጎ ነው ብለዋል

  • @UserUser-c9r8o
    @UserUser-c9r8o 5 годин тому +5

    ዊናዬ የኔ አባት ሁሉም ለበጎ ነዉ በርታልን የኔ ዉዶች እንወዳቹዋለን እኛም👌👌👌❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EyuelXO_grace
    @EyuelXO_grace 12 годин тому +20

    ዊና የኔ መካሪ ከበሪልን ❤❤❤❤❤

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 12 годин тому +53

    ዉናዬ የኔ ሰዉ ❤❤❤

    • @rahelabebe-zr3ed
      @rahelabebe-zr3ed 11 годин тому

      አቺ ምቺ

    • @rahelabebe-zr3ed
      @rahelabebe-zr3ed 11 годин тому

      ባነሳሽ

    • @Samera1-xw7km
      @Samera1-xw7km 11 годин тому

      አች ልክስክ አፈርብይ እና ሁለተኝጰየሀሚን ስም በደ ታነሽ

  • @Etutube22
    @Etutube22 12 годин тому +20

    ዊናዬ የኔ ጠንካራ ወንድም🥺ዬርዲዬ ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 12 годин тому +12

    ዊናዬ የኔ አስተዋይ ዮርዲዮ ከጎን ስለሆንሽ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 😢❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 12 годин тому +28

    ፍቅርን መግለጺ ስትችል ዊናዬ. እዮ ልባምሴት

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 12 годин тому +30

    ዊናዬ ይቺን መሳይ ደርባባ ንግስት ይዘህ ወደ ፊት ነው እጂ ወደ ሆላ የለም. ዳይ ወደ መቶ ሽ ዊናዬ ሁሉም ለበጎ ነው የኔ ቀና

  • @መልኩ
    @መልኩ 9 годин тому +9

    የኔ ቆንጆ ዮ እንዳንች ያለ ልብ ለሁሉም ሴቶች ይስጠን እንደዚህ በሀዘንጌዜ ከጎን መሆን እግዚአብሔር ያበርታህ ውይናየ እወዳችኋለሁ የኔ ልዮወች

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso 11 годин тому +31

    እውነትም ልባም ሴት ነሽ ዮ።

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 12 годин тому +6

    ልባም ሴት የኤግዚአቢሔር ስጦታ ናት ረዱየ ዊናየ ወንድሜ ፈጣሪ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ❤❤❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 12 годин тому +18

    የዊና ንግስት ትለያለች እኮ ዊናዬ የኔ የዋህ ወድም ሲከፍህ አልወድም. የትንሽ ትልቁ

  • @rahima1683
    @rahima1683 12 годин тому +17

    ዊናዬ ወድሜ አይለያችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🙏💝

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 10 годин тому +3

    ያኔ ቆንጆ ተባረክ እውነት ነው በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ነው🙏ዊነ ጎበዝ በርታ ምስትህን በሸንጎ መመስገን ትልቅነት ነው❤

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 12 годин тому +23

    የኔ ጀግና የኔ ጠንካራ እባክህን አትጥፋ በእመቤቴ ጠንካራ ሆነህ አሁንም ናልን ጀግናዬ የዮዉርድ ንጉስ የኔ እርግብ ደርባባዬ ይበቃል ማዘኑ መተከዙ እባክህን ጠንክር ዊናዬ የኔ ዝምተኛ 👏👏👏👏👏👏

    • @MmMm-uh7yw
      @MmMm-uh7yw 9 годин тому

      ግን በማርያም ምን ሞቶበት ነዉ ከሚዲያ ራቅ ብየነበረ የቆየሁት ንገሩኝ

    • @AlemMelaku-b9cyoutube
      @AlemMelaku-b9cyoutube 9 годин тому

      @MmMm-uh7yw የኔ ውድ እህቱ ናት

    • @Fedila-h2w
      @Fedila-h2w 7 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ባናናዋነኝየማሜሸጋአፍቃሪ

    ዊናየ አይዞክ😢😢በርታ

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 10 годин тому +3

    ዊይና እኳን ደህና መጣህ አይዞህ በርታ ጠካራ ሁን ሁሉም ነገር ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው ወድሜ ዊይና ጠካራ ሁን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @نصرهحبشه
    @نصرهحبشه 12 годин тому +7

    ዩርዲ ያኔ ቆጆ ያኔ ፍልቅልቅ ዊና በርታ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 12 годин тому +23

    ዊናዬና ዮርዲ ዬ አድ ለይ ስላማጡ ዳስ ያላው ብቻ ለይክ😊😊😊
    ዳሞ 100k ማቼ ነው😢😢😢

  • @alemgena-po4fj
    @alemgena-po4fj 12 годин тому +7

    ዊና ፈጣሪ ያፅናክ አንተም ተጠንቀቅላት እሺ ልባም ናት❤❤

  • @TesafnshGetachw
    @TesafnshGetachw 12 годин тому +11

    ሁሉም ለበጎ ነዉ በርታልን ወንድማችን

  • @ጨርቃፋምልይ
    @ጨርቃፋምልይ 2 години тому

    ውናዬ የኔ ማልካም አይዞክ የኔ ጣንካራ ❤❤ስታምሩ አይልያቹ ❤❤🙏🙏🙏

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጸ2ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ጸ2ዘ 12 годин тому +4

    ayzone wendem egzibher yetbkihi yordi melkam set nashi berch ❤❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 12 годин тому +1

    አይዞህ ዊይና እግዚአብሔር ያጠንክርህ❤

  • @ኝኝ
    @ኝኝ 12 годин тому +2

    የኔ ጠካራ ወድሞ🔥🔥💪💪 ወሪቀ ይፈተናል እጀ አይሸሹም 🔥🔥🔥💪💪 አንተም እደዚ የኔ ውቦች እግዚአብሔር ይጠብቃቸው 💝💝

  • @كنفيكن-ع9ه
    @كنفيكن-ع9ه 4 години тому

    አይዞህ ዊናታ ጠንከርበል ፈጣሪያበርታህ😢😢😢😢

  • @zeynebtemam5657
    @zeynebtemam5657 11 годин тому +3

    አላህ ይጠብቃቹ በርቱልኝ❤❤❤

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 11 годин тому +2

    ዊናዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kenaabuzunesh
    @Kenaabuzunesh 5 годин тому

    Nufii jiradhuu biroo ok gotanii si jabesuu jajabdhuu

  • @EeEe-v8n7j
    @EeEe-v8n7j 12 годин тому +5

    ዊናዬ እካን ሰላም መጣህ ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @ooos7229
    @ooos7229 12 годин тому +5

    ዊናየ የኔ ውድ ወንድም በርታልኝ ዛሬ አንደኛ ነኝ😂

  • @zemizemYouber-rr8pf1dh7g
    @zemizemYouber-rr8pf1dh7g 5 годин тому

    አብሽር ዊነዬ በርተ አየዙሁ ሁሉም አለህ የፈቀዳው ነው አለህ ለሚወደው ሰው ይፈትነወል አይዞሁ🎉

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 години тому

    እግዚአብሔር መልካም ነዉ
    በመከራም ቀን መሽጊያ ነዉ እዉነት ነዉ😢😢 አይዞህ ዊይና❤

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 12 годин тому +4

    ዊና ምርጥ ልጅ ሁላችሁም በፋቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤

  • @alahamdulilahalakulihal
    @alahamdulilahalakulihal 12 годин тому +10

    አንደኛ ነኝዴ ሆ😂😂😂😂

  • @Fadela-s9s
    @Fadela-s9s 12 годин тому +3

    ❤❤❤❤❤ wnayeeee uùuffff dase alnye sayekkkiiii

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx 5 годин тому

    ፈጣርይ ያበርታህ ወድማችን አይዞህ ጠካራሁን

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 6 годин тому

    ዊናየ የኔወድም ሀዘንህን ወደኋላ ትተህ ጉዞ ወደፊት የኔፍልቅልቆችስውዳቸሁ❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 8 годин тому

    ዊናየ አይዞክ ወድማችን ሰለመጣክልን በጣም ደሰ ብሎናል እግዚአብሔር ያበርታክ የጠንክርክ ዊናየ አተ ደግሞ ጠንካራና አሰተዋይ ልጅ ነክ ዊናየ ብዙ ነገሮች ያሳለፍክ ልጅ ነክ ዊናየ ወድማችን ግን የፈጣሪ ሰራ ነዉ ምንም ማድረግ አችልም 😢😢😢😢

  • @عايشه-ر4ي
    @عايشه-ر4ي Годину тому

    አይዞህዊይናየ🎉🎉

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 4 години тому

    🎉🎉🎉🎉 ዊና አብሽር ወድም አቺም እቁሴትነሽ🎉🎉🎉

  • @HiwotSimon
    @HiwotSimon 9 годин тому

    ኡፉ ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ የሚያፅናና ምንም የለም ተባረኬ እግዚአብሔር መታመኛችን ነው ዊናዬ ጌታ ጨምሮ ያፅናናህ❤❤❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 12 годин тому +1

    ❤❤🎉😢የወርዲየ የኔማር አችመልካም ሴትነሽ ዊይናየ ጠካራሁን የኔጀግናወድም ሁሉም ለበጎነዉ ከጎንህደሞ ንግስቶ አለች ብዙ ሰዉአለንችሁ❤❤❤❤❤

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 12 годин тому +1

    እንዴት ሰነበታችሁ ልጆቼ ዊናዬ ፍቅረኛህን ስማት ዊናዬ እህትህን ቀብረሃት ይሆናል ዊናዬ አፈር ያለበሱ ብዙ ቤተሰቦቻችን አሉ ስለዚህ እግዚያብሔርን አመስግነው እሺ አጠገብህም ውብ የሆነች ሴት አለች ስማት እሺ ዊናዬ በርቱ

  • @TgstZewudu
    @TgstZewudu 5 годин тому

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዊና አይዝህ

  • @XnsDhdh-n5r
    @XnsDhdh-n5r 12 годин тому +3

    wina wandime ayizoh❤❤❤❤

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 6 годин тому

    የኔ እንቁወች አንድ ላይ ስለመጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤🎉🎉

  • @መቅድወሎየዋ
    @መቅድወሎየዋ 6 годин тому

    ወይናየ አይዞህ ፈጣሪ ያበርታህ 😢

  • @RahmetKebede
    @RahmetKebede 10 годин тому

    ዊናዬ አይዞህ ሁሉምነገርፈጣሪየፈቀደዉነዉየሚሆነዉ በርታልን እንወድሀለን

  • @ኤዱ
    @ኤዱ 12 годин тому +1

    ዊናየ ጀግናነህ ጎበዝ ብርቱ ነህ ደሞ ይችንየመሠለች ሴት ሰቶሀል😢😢😢

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 5 годин тому

    አረ ዊና 100 k እናስገባው ኣይዛቹ በርቱ የኔ ውዶች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-yarebi
    @user-yarebi 11 годин тому +1

    ዊና ስላየንህ ደስ ብሎናል❤❤❤❤

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru 6 годин тому

    ዊናዬ ወድማችን እንኳን መጣህ አይዙህ ሁሉም ያልፋል 😊😊😊

  • @nelatube
    @nelatube 12 годин тому +1

    ዊና ወንድማችን ነገሮች ሁሉ ከፈጣሪ ናቸው ...በርታልን እንዎድሀለን!

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 6 годин тому

    የምር ትልቅ ስጦታ ነው ተባረኪ🎉🎉🎉🎉

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 4 години тому

    ዊናየ ፈጣሪ ያፅናህ😢😢😢

  • @HagzSgsy
    @HagzSgsy 5 годин тому

    ውናየ እንኳን ዳህና መጣ❤❤❤❤❤

  • @Semira-p8b
    @Semira-p8b 11 годин тому +1

    Wenaye bereta ❤ yoredi yeni konjo ❤❤❤

  • @MeronYekiya
    @MeronYekiya 9 годин тому

    ዋው እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸግያ ነው 1ኛ አሰተዋይ ሴት ሰጦታ መሰጠት ካልቀር እንዱሁ ነው።❤❤

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove 12 годин тому +4

    ስለመጡ ደስ ያላችሁ እስኪ❤

  • @Wiyti
    @Wiyti 6 годин тому

    Unkan danaa maxach❤❤bartaa winaa💪💪

  • @TvifGhct
    @TvifGhct 5 годин тому

    በጣምጠልቼካለዉ ሄሉንጥለካት አሥመሣይ

  • @adisa-q6g
    @adisa-q6g 12 годин тому +1

    ታድለክ ምርጥ ስጦታ አች ግን ይመችሽ የምር❤❤❤❤

  • @Munayementawochumam
    @Munayementawochumam 9 годин тому

    ወንድሜ አይዞህ እሺ ውዴ አላህ ይሰብርህ

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe 2 години тому

    ዊናየ እግዚአብሔር ይበርታ አይዞህ ለሁሉንም ግዜ አለው እኔ እናቴን😢 አቤቴን😢2 ወድሞቸን 😢 አጥቻለሁ ግን እግዚአብሔር የፈቀደው ነው 😢😢😢😢

  • @FdcJcxc
    @FdcJcxc 12 годин тому +1

    ይወርድየ የኔ ልባም ሴት አበርችዉ ዊናን. ❤❤❤❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 12 годин тому +1

    ዊናዬጠንካራ የኔ ወንድሜ በሁሉ እግዚአብሔር መልካም ነው😢😢😢

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 8 годин тому

    አግዚብሔር ይጠብቂቹ ታመረላቺ❤

  • @محمدللا-غ6ح
    @محمدللا-غ6ح 12 годин тому +3

    የኔ ወድም አላህይገዝህ😢

  • @ወለተሀና-ቐ3ጀ
    @ወለተሀና-ቐ3ጀ 6 годин тому

    ደስ ሲል ስጦታዉ የቅዱስ ዳዊት አምላክ ሃዘናችሁ ያቅልላችሁ

  • @TjggTihy
    @TjggTihy 11 годин тому

    በሉ ይህን ጀግና 100 k እናስገባው በዛሬው ቢዶ

  • @drtt2855
    @drtt2855 12 годин тому +1

    ዊናዬ የኔ ወንድሜ ጠንካራ❤♥️
    የሩዱየዬ የኔ ቆንጆ❤

  • @Jani19-v2d
    @Jani19-v2d 5 годин тому

    Yene wudochii kifu akachu love uff yene ayizo😢😢

  • @erekyakder
    @erekyakder 7 годин тому

    ዊና ወንድሜ አይዞህ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 9 годин тому

    የወርዲዬ ማርያምን ልዩ ሴት ነሽ ፍቅር በተለይ የእዉነት ማፍቀርሽ የሚፈተነዉ በጥሩ ጊዜ ብቻ ሳይሇን በመጥፎዉም ሰአት ከጎንህ ነኝ ስትይ ነዉ❤❤🎉🎉🎉ዊናዬ የኔ ወንድም 😢😢በርታ ጠክር❤❤

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ 12 годин тому

    ማርያምን ዊናዩ አይዞህ በረታ ለበጎ ነዉ😢❤❤❤

  • @tsaga-e3m
    @tsaga-e3m 12 годин тому +1

    Wina wodime ukani basalami maxachu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 6 годин тому

    ዊናዬ የኔ ጠንካራ ወንድም የርዲዬ ለባም ሴት ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ አይለያችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 7 годин тому

    ❤❤❤የኔ ቆንጆ ተባረኪ ምርጥ ስጦታነው የኔ ማር 🥰🥰

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 9 годин тому

    ዊናየ የኔወድም የኔመልካም አብሽሪልኝ አላህ ያጠክርህ. አተኮ ጀግና ነህ. አላህ የወደደውን ይወስዳል አብሽሪልኝ. ደሞ ከጎንህ ምርጥ አሳቢ ቆጅየ ልጅ አለች ❤❤❤❤ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ❤❤

  • @hayatmoh3730
    @hayatmoh3730 12 годин тому

    ዊናየ አይዞህ ወድሜ አላህ ያበርታህ

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 11 годин тому

    የኔ ዉዶች ስታምሩ በእዉነት እግዚአብሔር መልካም ነዉ እግዚአብሔር አይሳሳትም ስለሆነም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዊና አይዞህ በርታ😢

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 12 годин тому

    ዊናየ የኔ መልካም ሰው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @KhadigaOthman
    @KhadigaOthman 12 годин тому

    ጠክር አይዞክ ዊናየ ጥናቱን ይሥጥክ

  • @almanal8814
    @almanal8814 12 годин тому

    ዊናየ አብሽር ሁሉምነገር ለበጎነው ዮርዲየ የኔ ደርባባ የዊናታ ንግስት

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 5 годин тому +1

    በካራሁኑ አብሽሩ

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g 5 годин тому

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 11 годин тому

    ዉናዬ የኔ ሰዉ🎉🎉🎉

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    ዊናዬ እንኳን ሰላም መጣህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat 11 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ

  • @Alem-lf6kb
    @Alem-lf6kb 10 годин тому

    የኔ ጀግና የኔ ጠነንካራ አባክህ ጠንክር

  • @SelamFantu-k7n
    @SelamFantu-k7n 12 годин тому

    ዊና አሁንም ፈጣሪ ያጠንክርክ አቤት ፍቅር አገላለፅ❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 12 годин тому

    እረ በስመአብ በእውነት ትለያላቹ አይለያቹ😊❤ዊናዬና ዮርዲ የኔ ምርጦች❤❤❤