ከበፊት ፍቅረኛዋ ጋር አሁንም ግኑኝነት እንዳላት ባል ሰረሰበት 😳

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ከበፊት ፍቅረኛዋ ጋር አሁንም ግኑኝነት እንዳላት ባል ሰረሰበት 😳
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 206

  • @GeneteGeneteGenete
    @GeneteGeneteGenete 9 місяців тому +13

    የኛ ጀግና በርታልን እግዚአብሔር ከፊት ከኋላ ህ፡ይከተልህ ወድሜ፡እናተ የኛ የመዳምቅመሞች እባ፡ጠባቂ ከኢትዮ ፖሊሶች ፡መቶ ፐርሰንት እናተትበልጣላቹ የእዉነት እነሱ እኳን ያልደረሱበትን ነው ምደርሱምርጦች❤❤❤❤❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 місяців тому +1

      🙏

    • @zainasied615
      @zainasied615 9 місяців тому

      በትክክል ለሀገር ለወገን የሚቆርቆሩ ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቅልን❤❤🙏

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 2 місяці тому

      በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 місяці тому

      ደሚሪኝማ

  • @NorsanaAbpet
    @NorsanaAbpet 9 місяців тому +11

    እኔ የምለው ማግባት ማለት እኮ መሰብሰብ ነው አንቺ ለሱ እሱ ላቺ ነው ይደብራል ሀጢያት ነው ትዳር እያላችሁ የምትወሰልቱ ልብ ይስጣችሁ

  • @ArsenalYenom
    @ArsenalYenom 9 місяців тому +11

    ማነው ትዳር አልጋ በአልጋ ነው ያለው ትዳር ውስጥ ብዙ ፈተና አለ ሁሉም ነገር ችሎ መለፍ ምንያክል ትልቅነት ነው ረዥም እድሜ ለአባቶቻችን ማን እንዴ አናቴ ❤️❤️🌹 እማ እወደሻለሁ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 місяців тому

      Betkkl

    • @SemiraEthiopian
      @SemiraEthiopian 2 місяці тому

      በትደር መቸችል መላት በዝ መልኩ አደላም በቤት ውስጥ በሉ ቁሳቁሶች እንጅ ትደር ያላት ከሌላ ወንድ ወይም ኩሌላ ሴት ስመግጡ እሄን በትደር መችቸል ይባለል ነውራኝ ነች

  • @user-sd5hi8sw2d
    @user-sd5hi8sw2d 9 місяців тому +19

    ወንዶች ዝሙተኛ ስት ጋር አትኑሩ ሴቶች ዝሙተኛ ወንድ ጋር አትኑሩ

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 9 місяців тому +13

    ወነዶች ግን ለምን የሚስቶቻችሁን ስልክ የማየት መብት አላችሁ አደለደ ለምን በራሳችሁ መገድ አታዩም

  • @user-xz1ub7hv7g
    @user-xz1ub7hv7g 2 місяці тому +3

    እኔ በጣም ይገርመኛል ሀጥያት መሆኑ ብቻ አይደለም ለምን ታማኝ መሆን አልችልም በተለይ ደግሞ ሴት ልጅ መሆን ራሱ ክብር አለው እኮ ፈጣሪ ይቅር በለኝ ፈጣሪ ሆይ

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 2 місяці тому +2

    ዉይ ግን እኮ በሚያፈቅሩት ሰዉ ባመኑት ሰዉ መከዳት ህመሙ ይኸዉ ከሌላ ጋ እየተኛ ባሌ ዛሬ ከተለየሁት 5ቀኔ አምላኬ ሆይ አንተን ሚፈራ ለቤቱ ለልጆቹ ታማኝ አክባሪ የሆነ ባል ስጠኝ ለወደፊት አሁንኳ የስደት ሂወቴን እስክጨርስ ማንንም አልፈልግ የተጎዳሁትን ተጎድቼ እሱን መርሳት ብቻ ነዉ ምፈልገዉ

  • @agerebelay2409
    @agerebelay2409 9 місяців тому +7

    ሶፊ እግዝያብሄር ይባርክህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 9 місяців тому +5

    ባለጌን ማባረር፣ በአንዲት በባለጌ ምክንያቶ፣ ለሴቶች ያላችሁን አመለካከት እንዳያበላሽባችሁ መጠንቀቅ እና ህይወትን መቀጠል ጥበብ ነዉ🙏

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 8 місяців тому +1

    ወይኔ ልጁ ለሴት ልጅ ያለው ክብር እናቴጋር ስላደኩ ነው ሴትን እማከብረው አለ ተባረክ እሳ እኮ ርካሽ ቆሻሻናት ጥብናት ስታስጠላ ታናዳለች አይዞህ ያተ ያለው ይሸብታን እጂ ማንም አይበላውምአይዞህ😢😢😢

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 8 місяців тому +5

    ባልየው ትግስቱ

  • @agerebelay2409
    @agerebelay2409 9 місяців тому +6

    ጀግና ነህ የልጅ አዋቂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 9 місяців тому +6

    ነብስ ይማር ትዳር

    • @halima7993
      @halima7993 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 місяці тому +3

    ሰው ከክብሩ እንዴት ይወርዳል ያማል ትዳር እያለን 💔💔💔

  • @user-jy7wp5jr1e
    @user-jy7wp5jr1e 9 місяців тому +4

    አንደ ሰዉ አጣን ታማኝ ሴትም ዉንዱም አንደ አይነት😢😢😢😢

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 2 місяці тому

    ሶፊዬ እንወድሃለን ያኛዉ ቻናልህን ነበር ማዉቀዉ ይሄን ዛሬ ገና አየሁት ሰብስክራይብ አሁኑኑ❤

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 3 місяці тому +1

    አታምነኘም አላለይም ደፈር ባሌዮው ትግስት ወላህ የልጀት ጋጠወጥነት ጥፊ ይገባት ነበር

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 9 місяців тому +5

    ደደብ አይነቷ አራዳ ነች! how in earth, የሰዉ ልጅ፣ በአንድ አፍ ሁለት ምላስ ይዞ መኖር ይቻለዋል?!

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 9 місяців тому +9

    ይህ ነገር ማየትም መስማትም አስጠላኝ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 9 місяців тому +4

    ምን ነው ሁሉን መታረመስ በለጌ😢😢😢😢😢

  • @nanimanima3163
    @nanimanima3163 3 місяці тому +2

    በዚህሰአት ስለፍቅርከማሰብ የመዳምንሳህንማጠብይሻልልፍቅርነብስይማር

  • @titayemuluneh6354
    @titayemuluneh6354 9 місяців тому +5

    ይች ባለጌ ነች

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 9 місяців тому +6

    ባለጌ ነች ልጅቷ ደግሞ አታፍርም እንዴ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 місяці тому +1

    ደረቅ የደበቀቹ ነገር ስላለ ነው ማፈርያ አታፉርም አንድ መምረጥ እግዚአብሔር አትፈራም ይቅርታ በይ የስው ሂይወት ማበላሽት ነው

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 9 місяців тому +3

    መፍትሄዉ ፍች ነዉ! አልጋ ካረከሰች በኋላ ምን እንዲሆን ታስባለህ?

  • @GetalewDemas-ny3jd
    @GetalewDemas-ny3jd 9 місяців тому +4

    ትገደል የሚል😂😂😂

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 8 місяців тому +2

    ባል የሚስቱን ስልክ ሚስት የባሏን ስልክ ታላየች ችግር አለ የምን ቁልፍ ነው እኔ የባሊን እይዛለሁ እሱ የኔን ይይዛል

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j 2 місяці тому

      አረ አይደለም በል ማደሜ እንኳን ስልኬን ተይወለች ምንም የሚየሰፍር ድብቅ ነገር በስልኬ አለስቀምጥም ቁርኣንና ሀዲስ እንጂ

  • @user-yb4cc6vp3e
    @user-yb4cc6vp3e 3 місяці тому +2

    ልጁን ትግስቱን አለማዲነቅ አይቻልም በጣም ምርጥ ውዲም

  • @sarasaralema6453
    @sarasaralema6453 9 місяців тому +7

    ከባድ ነው በጣም እንደው ማነው ታማኝ ጭራሽ ተረጋጋ ትላለች ቀለዋጭ😢😢😢በርታልን ወንድማችን ገና ስንት ነገር እናያለን እግዞ😢😢😢

    • @user-vg6kn7nb2v
      @user-vg6kn7nb2v 8 місяців тому

      😂😂😂😂ያቺሰዲብቀላዋጪአልሺ😂😂😂😂😂

  • @askaltegegn9287
    @askaltegegn9287 5 місяців тому +4

    ትዳር ዘሎ ገብቶ ዘሎ የሚወጡበት እቃቃ ጫወታ አደለም ይህን ስል መጋጨት የለም ማለቴ አደለም መታገስ መተሳሰብ ግልፅነት ከውሽት መራቅ ችግሮችን በመነጋገር መፋታት ነው አዱ ለዱ መርዳዳት ወላጆቻችን እደዛ ሁነው ነው እርጅም አመት በትዳር የቆዩት

  • @tellthetruth6501
    @tellthetruth6501 2 місяці тому

    ምነው የኔ ብትሆን ኑሮ ይቺ ?
    ድፍረትዋ ይገርማል ፡ትሳደባለች!!!

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 9 місяців тому +4

    ጉድ ጉድ ዞሙታኣ ደም ኣታፎርም

  • @user-tn8gg1yi5r
    @user-tn8gg1yi5r 6 місяців тому +2

    አቤት ሴቶች እረ በመደሀኒለም ተው

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 9 місяців тому +3

    " ዘራፍ አትበል" ብላዉ አረፈቾ!

  • @user-vt3ry6zi1f
    @user-vt3ry6zi1f 9 місяців тому +6

    ወየዉ የባልየዉ ደምፅ ደሰ ሲልልልል❤❤ ማሻአላህህህህ

    • @Mdakib-hz2ie
      @Mdakib-hz2ie 6 місяців тому +1

      ቱ😂😂😂😂የስራሽን

  • @alemneshgushaw6164
    @alemneshgushaw6164 9 місяців тому +8

    የኔ አባት እንዴት እንደምወድክ❤ ግርግር እና ጫጫታ ቦታ አልወድም ❤እናም ዝምታክን እርጋታክን ሳይ ደስ ይለኛል ❤እራስክን ጠብቅ ሰላምክ ይብዛልን ❤ሰሞኑን ከስደት ስለምመለስ ፈልጌ አፈላልጌ ፕራንክ ስለማረግክ ተጠንቀቅ😂

    • @kadejahqqql
      @kadejahqqql 9 місяців тому

      ❤❤❤❤😢😢

    • @zainasied615
      @zainasied615 9 місяців тому

      😂😂😌😌😌😉

  • @user-tx1mg1dk8j
    @user-tx1mg1dk8j 9 місяців тому +3

    እረ አትንበጫበጭ ድጋሚ እንዳታገኛት ባለጌናት አንድ ጥፊ ያስፋልጋታል

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 8 місяців тому +3

    ጀግና ጋዜጠኛ ራስህን ጠብቅ የኢትዮጵያ ሰው አብዛኞቹ የሰው ጅብ ናቸው😢 ቆይ ይህ ቻይናል ያንተ አይመስለኝም ።በዛንኛው ነበር የምከታተለው😊 እረ ተው አብዛኞቹ ሴቶች ሁለት ባል አልተፈቀደም😮

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 8 місяців тому +4

    ልጁ ግን ለሴት ያለው ክብር ደስ ይላል

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  8 місяців тому

      🙏🙏🙏🙏

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 9 місяців тому +4

    ምነዉ ፊቷን ድፍን አገር ቢያዉና ወንዶች ልጆቻችን ቢድኑ!!!

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 2 місяці тому +2

    በጥፊመደረግምነበር

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c 3 місяці тому +1

    ልጂ ትግስታኝነው❤❤❤

  • @user-ys5nc7gb5i
    @user-ys5nc7gb5i 6 місяців тому +1

    ይሄ ነገር ከባድነውማለትነው😂😂😂ቆይማ🏃🏃ላቋ.....

    • @bashbash2086
      @bashbash2086 5 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 2 місяці тому

      🙉🙉🙉🙉

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 2 місяці тому

      ቅሌት

  • @user-ub5vy5fi9n
    @user-ub5vy5fi9n 5 місяців тому +1

    ዘላን የሆነች ትዳር ምን እንደሆነ ከቤተሠቦቹዋ አልተማረችም እንዴ

  • @አለም-ቐ3ቨ
    @አለም-ቐ3ቨ 9 місяців тому +6

    አረ እፈሪ

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 9 місяців тому +1

    ባለትዳር ሁኖ ምንድነው መልከሥከሥ🙄🙈 ደሞ አታምነኘም ብላ ትገግማለችደ🙄

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 7 місяців тому +1

    ሁኔታዋ አንገፍግፎት ነበር ይመስላል ብልህ ሴት አይደለችም ሰዉ ግን ትዳር ረክሶበታል ልበል?

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 8 місяців тому +1

    አህለንሶፊ ልታፋታንነዉ ትላለችእዴ ገልቱ በበላት

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  8 місяців тому

      🙏🙏🙏🙏

  • @feteletilahun1013
    @feteletilahun1013 9 місяців тому +2

    ለወሬ አትቸኩሉ ሰረሰበት😂😂😂😂

    • @Tube-vt5se
      @Tube-vt5se 9 місяців тому

      😂😂😂 ደረሰባት ማለታቸው ነው😂

    • @Tube-vt5se
      @Tube-vt5se 9 місяців тому

      ደብሪኝ እማ❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 9 місяців тому +3

    በጥፉ አልሳት ይችን ልክስክስ

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 7 місяців тому +1

    ነብስ ይማር ፍቅርና ትዳር ዘንድሮ ጋዜጠኛዉ ግን በጣም ጎበዝ ኣምላክ ይባርክህ።

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 9 місяців тому +3

    ልክስክስ፡ነች፡ትልከስከስ፡ተዋት።

  • @KuWait-bw2li
    @KuWait-bw2li 9 місяців тому +3

    Yene wandme batem hegrmel 😢😢😢

  • @halima7993
    @halima7993 4 місяці тому

    ወኔ እኔም ለፈትን መሰል እህቶቸ ምን ጉድ ነው ታደ ወሎ አተህድም ሶፊ ኮቻ ደሴ ገራዶ ሂድእስኪ እኔም ላጣራ ሙት ይሻላል ከሴት ጋረ ተህደ

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 9 місяців тому +2

    ግን ሴቶች ምን ነካቹሁ ትዳር ከያዛቹሁ ወዲያ ሚልከሰክሳቹሁ😢ሆ

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 9 місяців тому +3

    💔💔💔sorry brother ❤️❤️⭐️🌟

  • @sumayaintalaoromo2715
    @sumayaintalaoromo2715 9 місяців тому +2

    Thank you

  • @Uhdb-mh2hq
    @Uhdb-mh2hq 9 місяців тому +3

    ሠላም

  • @yeshyesh1879
    @yeshyesh1879 9 місяців тому

    ፍቅርየ ነብስ ይማር አባቴ ስጊልየ ግልግል እፍፍፍ የምን ጭቅጭቅ

  • @sumayaintalaoromo2715
    @sumayaintalaoromo2715 9 місяців тому +2

    Thank you so much

  • @dawitmamo8892
    @dawitmamo8892 9 місяців тому +2

    Fes yalebet Zilay Aychilm Chirash Tinchachalech Ende Sesegna

  • @ziyadasultan56
    @ziyadasultan56 8 місяців тому +2

    ነብስ ይማር ትዳር😢

    • @Mdakib-hz2ie
      @Mdakib-hz2ie 6 місяців тому

      😂😂😂😂😢😢

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 2 місяці тому

    አረጉድድአላህየከንተጨብቀን

  • @Redemptionsongsforall
    @Redemptionsongsforall 9 місяців тому +2

    ከምፅፋቸው ግጥሞች አላለም ጭራሽ.....ከአብነት አጎናፍር አስታራቂ አልበም (Vol-3, 2007 ዓ.ም) አጾለሌ እሚለውን ሙዚቃ ጋበዝኩህ ብሮ።

  • @naima-nj5yf
    @naima-nj5yf 9 місяців тому +2

    😊😊😊😊😊😊 አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @AminatEndris-b6z
    @AminatEndris-b6z 2 місяці тому

    የኔወድም

  • @shgjhfhd5649
    @shgjhfhd5649 9 місяців тому +2

    Sofe selam new yeen wandem❤❤❤

  • @user-oq3tb7kv1j
    @user-oq3tb7kv1j 8 місяців тому

    sofiye.allah ye tabikih wadahalow wademe

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 9 місяців тому +3

    😮😮😮ስንት ይቱብ ነው ያለህ ግን ኣንተ ልጅ? ቁምነገር የሚል ይቱብ አለህ እኮ ግራ ኣታጋባን እንጂ

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  9 місяців тому +1

      🙏2 new awo

  • @SenyTsegaye
    @SenyTsegaye 3 місяці тому +1

    አንአንድ ባለገ ሴቶችአሉ

  • @AlganeshWeldegergsh
    @AlganeshWeldegergsh 2 місяці тому

    Sofiyey meln aelebet tension biyeweru

  • @Mamaye57
    @Mamaye57 9 місяців тому +2

    Mish balasi wude 😂😂😂😂

  • @منصحي
    @منصحي Місяць тому

    Yaa dhalaa amaa😢😢😢

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 місяці тому +1

    👍👍👍👍👍👍❤በርታ

  • @AlganeshWeldegergsh
    @AlganeshWeldegergsh 2 місяці тому

    Antenna dengay aemtith kochi matli

  • @EmanKedr-wy2qx
    @EmanKedr-wy2qx 9 місяців тому +2

    Sofi ante gobez neh

  • @EmanKedr-wy2qx
    @EmanKedr-wy2qx 9 місяців тому +2

    Berta

  • @user-lb9pj4es1w
    @user-lb9pj4es1w 9 місяців тому +2

    ደግ አረክ

  • @etaferahuhawade9160
    @etaferahuhawade9160 3 місяці тому

    Endawu emiserut atitachihu new ye Ethiopian hizb bilgna emtastemrut ere eferu

  • @AwalKhan-fo5uu
    @AwalKhan-fo5uu 3 місяці тому

    ሀየሀየሀየ.ምድነዉ.😂😂

  • @lamrottefera-yu1rz
    @lamrottefera-yu1rz 8 місяців тому

    አረ ሲቶች ታመኑ ለሜታመኑላችሁ ያሳዝናል😮😮😮😮😢😢

  • @kenumulaw8007
    @kenumulaw8007 8 місяців тому +2

    ማን እደመጀመራ ፍቅር አረ እኔ በደብ ነው የማወራው እኔም ሌላ ይወት ነዉ የምኖረዉ እሱም ሌላ ሔወት ነው ግንሳናወራ ባንዉል መሽቶ አይነጋም❤❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  8 місяців тому

      🙏🙏🙏🙏

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 8 місяців тому

      ለምን😢

    • @Kedija-hu7dx
      @Kedija-hu7dx 2 місяці тому

      ሣህ👍

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j 2 місяці тому

      አረ አሁን የለሽበት ህይወትሽ እንደይበለሽ ጥንቃቄ አድርጊ

  • @MrsSomia-vt3kv
    @MrsSomia-vt3kv 9 місяців тому +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hananwerebabotube
    @hananwerebabotube 8 місяців тому

    አይ ፍቅር😢😢😢😢😢

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c 3 місяці тому

    አፈራ ብይ😂😂 ሌበ

  • @monam49
    @monam49 9 місяців тому +2

    😢😢❤❤❤😢😢

  • @منصحي
    @منصحي Місяць тому

    SoFi keti Kun UA-cam ?

  • @أمياسر-ح3ش
    @أمياسر-ح3ش 9 місяців тому +2

    ❤❤❤

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 9 місяців тому +2

    ❤❤❤😢

  • @user-zs3rg3iz3f
    @user-zs3rg3iz3f 8 місяців тому

    ርከሽ ነት እቺ ጥፍቱዎም አተምንም

  • @etaferahuhawade9160
    @etaferahuhawade9160 3 місяці тому

    Tiyatr alsh hahaha metifo atastemiru lehzibu

  • @user-if7fn6el7t
    @user-if7fn6el7t 9 місяців тому

    Anitemi wedi honeki silu getan deme newu mifelawu ede seti erigimani fitireti yelemi getan ke dayinoseri eko yikefalu melikachewu eji mileyayewu libachewu temesasayi newu

  • @baddieenn1988
    @baddieenn1988 8 місяців тому

    Getaa mesikere new tidare qalidee hone ende be yesusime 😭😭😭 ere godi new 💔💔✅

  • @etaferahuhawade9160
    @etaferahuhawade9160 3 місяці тому

    Ena ye hig amakari nachewu enesu wed hig athadim dram

  • @SemuSm-uy8vg
    @SemuSm-uy8vg 2 місяці тому

    በናንተ ምክንያት ትዳር ጠላሁ

  • @SenyTsegaye
    @SenyTsegaye 3 місяці тому

    እች ባለገ ነች

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 9 місяців тому +2

    She is so rude

  • @memebh5054
    @memebh5054 9 місяців тому +2

    Aynweta.balge.tedar.keber.alwe

  • @user-zs3rg3iz3f
    @user-zs3rg3iz3f 8 місяців тому

    😢😢😢😢ሴት እንኳን ከልተማነ ወንድ ?😂😂😂😂😢

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 3 місяці тому

    መልካም ውርደት ኑሮ