ትረካ - ማፍያው ቤተሰብና የዶ/ር አሸብር ነገር | አርአያ ተስፋማርያም |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 146

  • @amharicbooks
    @amharicbooks  4 місяці тому +41

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

    • @dofakemal7686
      @dofakemal7686 4 місяці тому +9

      ሙሉ መጽሐፉን ለምን አትተርኩትም

    • @amharicbooks
      @amharicbooks  4 місяці тому +4

      ​@@dofakemal7686
      ታዛዥ ነን 🤛
      በቅርብ ቀን ሙሉን ለማቅረብ እንሞክራለን።

    • @TheGadegj
      @TheGadegj 3 місяці тому

      ለማያቃቹህ ይህማ በጣም ትንሹ ነው

    • @פנטהמנגיסטו
      @פנטהמנגיסטו 3 місяці тому

      22

    • @lizamichael382
      @lizamichael382 Місяць тому

      ሰላም ሀይለስላሴ ወሎ ተርቦ ልጆቻቸውን ከለንደን ኼክ ለ ልደታቸው ያሰሩ ነበር መንግስቱ 1989 ኢትዮጵያ ተርባ የአፍሪካ መሪዎች ጠርቶ ሻባኝ ዊሲኪ ይራጭ ነበር አንተ ፀረ ትግራይ የኢትዮጵያ መሪዎች ሌባ ጨካኝ። 17ዓመት መንግስቱ ኸጃንሆይ ሚኒስትር ወጣት የረሸነ ሸይጣን ነበር።። ወረኛ ትግራይ ሲሆን ብቻ።።።

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 3 місяці тому +4

    አርአያ ተስፋማርያም(እያሩሳሌም አርአያ ) እጀግ ሀቀኛ ጀግና ሰው ነው።

  • @User7707-g7d
    @User7707-g7d 4 місяці тому +14

    ትረካው መልካም መነሻ ነው። ስለ ዶ/ር አሸብር ከፊትም ከኋላም በርካታ ያልተካተቱ መረጃዎችን ለማሰባሰብ ብትሞክር ሀገርህን እንዳገለገልክ ማመን ትችላለህ። ለሳዱ የተላሉፈው የጥርስ ህክምና ክሊኒክ በአሸብር ይዞታ ሥር እያለ "አምባሳደር ክሊኒክ" ይባል ነበር።

  • @TsegayAlemu-i3f
    @TsegayAlemu-i3f 4 місяці тому +13

    በጣም ነዉ ያስደሰትከኝ የነዚህን ሌቦች ቤተሰቦች ብዙ ጉድ አላቸዉ። የትእምትን ገንዘብ ዘርፈዉ እስካሁን እየተዝናኑበት ያለዉ። ገንዘቡን መመለስ አለባቸዉ።

  • @asniyegetamehret4206
    @asniyegetamehret4206 3 дні тому

    አይይይ ዶ/ር ልዑል ለካስ የአሟሟትህ ታሪክ እንዲህ ነበረ 😭😭

  • @YordaJo
    @YordaJo 4 місяці тому +4

    አዎ በትክክል በጣም ስምቸ ነበሪ ልጆችም ጠይቀ ነበሪ በጣም

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 3 місяці тому +3

    በዚሁ መፅሐፍ ላይ ስለ አባ ጳውሎስ ስለተባለው ካድሬ የተፃፈውን የዝሙት ሕይወት ብትተርክልን ብዙ ኢትዮጵያውያን በወያኔ ቄስ ተብዬ ማፊያዎች ሲሰራ የነበረውን ጉድና የቤተክርስቲያን ዝርፊያ በማወቅ ሐገርና ሕዝብ ላይ የተሰራውን ግፍና በደል ሊረዳ ይችላል።

  • @nagashyihune4118
    @nagashyihune4118 3 місяці тому +4

    አውነት ነው የሚትናገ ቀጥል

  • @sky-fq4dl
    @sky-fq4dl 4 місяці тому +13

    በጣም እውነተኛ ታሪክ

  • @gelau777
    @gelau777 4 місяці тому +16

    ምርጥ! አሸብር ነውጠኛ የስልጣን ሱስ ያለበት

  • @labanfustom7449
    @labanfustom7449 3 місяці тому +4

    Fact 💯

  • @ShemiDay
    @ShemiDay 3 місяці тому +1

    ዩቲቭ በሪቱ ጥሩ ተርኮች ተመጠለቹ

  • @tsegayedinagde4188
    @tsegayedinagde4188 Місяць тому

    ጀግና!

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w 4 місяці тому +5

    ARAYA TESFAMSRIAM IS AS GREAT TIGRAWAY AS DR. HAILU ARAYA OF DERGUE.

  • @TesfayeTesfayenegawliben
    @TesfayeTesfayenegawliben Місяць тому

    የዚህች አገር ጉድ ዝንተ ዓለም ቢጎለጎል ማለቂያ መቋጫ የለውም ቢሆንም ፍርፋሪ አውሬዎች የበግ ለምድ ለብሰው በጎች መሓል መኖራቸውን ለሰኮንድም ቢሆን መወንጋት የለብንም
    ለማንኛውም ወንድማችን ዓይናማው አርአያ ተ/ማርያም መጋረጃውን ገልጦልናል
    ከልብ አመሠግነዋለሁ
    ብዕሩ ይትባ!!!!

  • @ewi3400
    @ewi3400 4 місяці тому +25

    የእርጉም ስብስብ፣ ድራሻቸው ይጥፋ!!!!!

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 4 місяці тому +1

      ከባንዳ ይሻላሉ ሀገር ከባዳ ጋር ሆነዉ አይሸጡም የሀገር አልፎ አፍሪካን ሠጥ ያረጉ ጀግኖች ናቸዉ ኦንደገዱ አልሸሹም ድራሻቸዉ ኦንካን ሊጠፉ ብዙ ትውልድ አፈሩ በረህኞቹ ይጠፉሉ አሉ ሥትላቸዉ ኦንደምድር አሸዋ በዙጂ

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 місяці тому +3

    ወጣቱን በጫት እና በድረግ ገለውታል አደንዝዘውታል

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 4 місяці тому +6

    የሚገርም ነው በዚህ ትግል መሀል ሆኖ ነው ስንት ትላልቅ ስራዎችን የሰራው ህወሃት ግን ደግሞ ተላላኪዎች እድሜ ልካቸውን ተላላኪ እንደሆኑ አብይም ያውቀዋል ።

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 3 місяці тому +1

    Wow! *What a Nation?

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie 4 місяці тому +9

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አሁንም ላሟን ይመኛሉ እነጉዱ ገና ተመልሶ መጣ አለች አርትስቶ ፍርድ አለ በስማይ ክመንትዮች ባንጠብቅም

  • @LiliyanTeshome
    @LiliyanTeshome Місяць тому

    Gudu yiketilal😊

  • @Mengst420
    @Mengst420 3 місяці тому +4

    አሸብር ብለህ ሰው ጠርተህ ደግ ነገር አትጠብቅ አብይ ብለህ አሸብር ስብሀት ብለህ አሸብር አይ ሀገር የጠፋ ህዝብ ከንቱ ሀገር

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 3 місяці тому +3

    ከዜም በላይ ነው ግፍቸው ምስኬኑ የትግራይ ህዝብ እንደተራቡ እጅ እግራቸው የደሀ ልጆች ከህይወት መዝገብ ላይ ተሰራዘዋል እነሱ ወደ አሜራካ ሸሽተው ተንደላቀው ይኖራሉ

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 3 місяці тому +3

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጲያ ውርደት ለሆድ አደር ብልፅግናዎች

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 4 місяці тому +6

    Anbelivebel, story😭💔

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 4 місяці тому +22

    ስብሀት ነጋ የማባል የሂትለር ልጅ ሲሞት መቼም መሬት የምትተፋው ይመስለኛል ብር ስላለው መቼም ማርስ ላይ ካልተቀበረ

  • @ahmedjama7757
    @ahmedjama7757 3 місяці тому +5

    ስሙ አሸብር ሆኖ ተግባሩ
    ይሔ ባይሆን ነበር የሚገርመው
    እንደዚ በማለቴ ሌላኛው አሼ ለምን ይደብረዋል
    እድሉን ስላላገኝ እንጂ እሱም ያው ነበር የሚሆነው ችግሩ የሚጀምረው ወላጅ ለልጁ አሸብር የሚል መጠሪያ ስም
    የሰጠ ግዜ ነው😅

  • @eliasgermay5063
    @eliasgermay5063 4 місяці тому +5

    Leba ye leba lejoch ye amhara telat

    • @MelatTakie
      @MelatTakie 3 місяці тому

      Endeeee yahola telacha yet yaderesehe yehon be Tigray hizb,

    • @MelatTakie
      @MelatTakie 3 місяці тому

      Men malt new ye leba lijuch????

  • @007eakonchu3
    @007eakonchu3 4 місяці тому +6

    Tplf game over.

  • @epherembayisa4912
    @epherembayisa4912 3 місяці тому +2

    ይህ የተፈጸመው ድርግት እውነት ከሆነና በማስረጃ የሚደገፈውን በሚመለከተው ክፍል ተጣርቶና በህጋዊው መንገድ አስፈላጊውና ለሰፊው ኢትዮጵያ ሕዝብ ትምህርት ሰጪ በሚሆን ውሳኔ ጭምር ቢሰጥበት/ቢያሰጥበት ይገባል ።

    • @Ethiopia19974
      @Ethiopia19974 3 місяці тому +2

      ይህ እውነት እኮ ነው በመፅሐፍም ከሕዋሓት ጓዳ ተብሎ ተፅፏል ነገር ግን አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ በሆነበት ሃገር ስለምን አይነት ፍርድ ነው የምታወራው ?

    • @Suraraw
      @Suraraw 2 місяці тому

      ​@@Ethiopia19974እኮ ሞኝ በለው ያሾፋል እንዴ

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 4 місяці тому +5

    በቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ በሰራው አሳፋሪ ተግባር ብቻ ...ሞት ይገባው ነበር ።

  • @kediryasin3334
    @kediryasin3334 2 місяці тому

    Arya iadiaman tana yisitik hulani talki

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 4 місяці тому +6

    Enezih erkusoch zerachew kemidir metfat alebet yealem tenk nachew

  • @WeldieslasieAmare
    @WeldieslasieAmare Місяць тому

    ምን ያህል ጀግና እንደሆነ ያረጋገጥኩት ምን ያህል እነደምትጠሉት በማረጋገጥ ነው::እንኳንስ ከእናንተ ከዋሾዎቹ አለተፈጠርኩ :እንኳንስ ከጀግናዎቹ ከትግራይ ተፈጠርኩ ከነጀግናው አቦይ ስብሃት!!

  • @me_212
    @me_212 4 місяці тому +1

    ተከስተ... በ አዲስ አበባ.... መቀሌ... ደብረዘይት ላውንጅ (ሆቴል ).....አለው ካልክ....ስሙን ንገረን???????... መቼም ያን የምያክል ንብረት ስም አልባ አይሆንም 😜

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 4 місяці тому +12

    የአቢይ መንግሥት እንዲህ አይነት የትግራይም ሆነ የቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላትን ከታሰረበት በእድሜ ከለላ እንዲፈታ ከማድረጉም በላይ ወደውጪ ያከማቸውን የኢትዮጵያ ገንዘብ እያለበት ሊዝናና ሲፈቀድለት የሕዝብ ወገን የሆኑትን የ84 አመት የደቡብ አዛውንት አባታችን የአቶ ታንቱ ልጅ በእስር ቤት እየተሰቃዩ እንዲገኙ ተደርጓል።

    • @wenshettamerate642
      @wenshettamerate642 4 місяці тому

      Denkoro

    • @andenetyemetal4102
      @andenetyemetal4102 4 місяці тому +2

      ትክክል እውነተኞች በግፍ እንዲሰቃዩ እየተደረገ ወንጀለኞች በነጻ ይለቀቃሉ የአሁኑ ከበፊቱ የባሰ ሆኖአል

    • @wenshettamerate642
      @wenshettamerate642 4 місяці тому

      @@andenetyemetal4102 tewe enji !!! Tadios tant ye tigray enate berehab betemot ene mene agebaje ? Sile yeneber denkor mahyem new🤬 zare yejune eyageje new GIZE LE KULU 🙏 geta yeferdal😋

    • @veracity8968
      @veracity8968 Місяць тому

      ለዚህ ነው አብይን እማንለቀው እኛ ላይ በተሰራው ግፍ ተሳልቅዋል ሞት ይጥራውና እንደ አብይ ባለለጌ መረሃ የሌለው ዱርዬ ወንበዴ ነብስ ላ ሸረኛ በአማራ ሞት የተሳለቀ መሪ ኢትዮጵያ ገጥምዋት አያውቅም !!!!

  • @californa6827
    @californa6827 2 місяці тому

    አሸብራ የሰልጣን ሱሰ ከለበት ለምን የቦክሰ ፌዴረሺን ቦታ ይሰጠው በአንድ ድንጋይ ሁለት ጥርሰ ይተክላሉ ማንም አይነቅላቸውም ሼባው አልፍታም አለ እሰቲ ለአብቾ ልቀቁለት አርአያ ወላሂ ጀግና ነህ

  • @girmaykebede3842
    @girmaykebede3842 3 місяці тому +2

    ምን ዓይነት ልበ ወለድ ነው ?

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 4 місяці тому +6

    ዶር አሸብር እኮ የስብሀት ነጋን ልጅ ክርስትና ለማንሳት ለምኖ ተፈቅዶለት አበልጅ ሆኖአል አሉ።😂

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j 3 місяці тому +3

    እነሱስ ጊዜ ጣላቸው ከነ ታሪካቸው አሁን ያለው የጠቅላይ ሚስተሩና ተከታዮቹ ከነሱ ይሻላሉ ብላቹ ነው እንደውም የብልፅግና ባለ ስልጣናት ገና 10 አመት ሣይሞላቸው እጃቸው በደም የጨቀየ ነው መጨረሻቸው ሞት ነው የነሱም

    • @kukutilove
      @kukutilove 3 місяці тому

      አርአያ ውሸታም ነው
      ያኔ ሰረቆ ወየኔ ስላሰረው ነው የሌለ ውሸት የሚፅፈው

    • @sihnewondimu2640
      @sihnewondimu2640 23 дні тому

      ​@@kukutilove😊

  • @Mengst420
    @Mengst420 3 місяці тому +3

    አይ አብይ እዚህ ላይ ነበር ማኖ የነካው ይሄን ውሻ የፈታ ቀን ሀገሬ የቁልቁለት መንገድ ጀመረች

    • @veracity8968
      @veracity8968 Місяць тому

      አብይ እኮ የኤርትራ ደም አለበት ፈጽሞ አማራ ደምም የለውም !!!! ይእናቱ ስም ና ፎቶ ወቶም አያውቅ !!!! አብይ ጸረ ኢትዮጵያውያን ነው !!!! በተለይ ጸረ አማራ !!! ለኤርትራውያንማ ስስልብ አለው እናቱ ኤርትራዊ ናት ይሄኔ ደብቆ ኖ

  • @THEFIXER1
    @THEFIXER1 2 місяці тому +1

    youtube ከምጠቀምባቸው ምክንያቶች ዋናው እየሆነ የሚገኝ amharic books

  • @solomonayele849
    @solomonayele849 4 місяці тому +6

    War criminals Nibhat Nega.

  • @TesfayeAbesha
    @TesfayeAbesha 2 місяці тому

    ሰውየው፣ከበስተጀርባው፣ሰው፣እነዳላው፣በደብ፣እናውቃለን፣ስለዚህ፣ከነኮማቴዎቹ፣ካልተባረረ፣ለሚቀጥለው፣ኦሎፒክ፣ከዚበላይ፣ዉርደትይመጣል።

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 місяці тому +3

    የሰሩትን በዝርዝር tv ላይ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ወደፊት መቅረብ አለበት የገደሉትንም በግልፅ መታየት አለበት

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 3 місяці тому +2

    Yasaznal anget ybelal 100 amet laynor yhe hulu gf be nxuhanu lay mefexem y gf gf new mdre leba meles hone enezih ytewut vaires new Hzbun le mekera sdet mot rehab yaderegut ye egachewn agntewal.

  • @TheDelmul
    @TheDelmul 4 місяці тому +1

    Araya Tesfamariam is one of the Top lair

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 4 місяці тому +4

    ሰብሀት ነጋና ግብርአበሮቹ በሰሩት ግፍ የትግራይ ህዝ እዳ ከፈለ : በነሰ የተፈፀመበት ግፍ አልበቃህ ያለው የአማራ ህዝብ እልቂት እደቀጠለ ነው !

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p Місяць тому

    የሚቻል ሆኖ የሚበሰብስ ሥጋው ማርስ እንኳን ቢያርፍ ነብሱ የት ትገባ ይሆን አቦይ ስብሀት ከእድሜው ወርዶ የልጅ ልጆቹ ከሚሆኑት ሴቶች ልጆች የሚዞምተው

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte884 3 місяці тому +1

    ወይ የተበተነው ዱቄቱ አሁን ደሞ ተሰብስቦ ማፊያ ሆነ....ገና ።

  • @adonay7097
    @adonay7097 3 місяці тому

    ቱሪናፋ

    • @veracity8968
      @veracity8968 Місяць тому

      ንፍጣም ናቹ ከሃቅ የተጣላቹ ቱ

  • @KorentiHailu-q2s
    @KorentiHailu-q2s Місяць тому

    ሀገርቷንና ንብረቷን ያቆረቆዘውን ሙሰተኛን መልሶ ስልጣን ላይ ማስቀመጥ ሀገርቷን እስክሸጥ እየተጠበቀ ነው?

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 3 місяці тому

    አርአያ:ተስፋ:ማሪያም:አንተ:ቀዳዳ:ኢህድጎች:ስልጣን:ስላሌሰጡህ:በንዴት:የጻፍከው:ልብ:ወለድ:ትረካ:ነው::በዚችው:በመጽሀፍህ:ሽያጭ:ተዳደር:: ሹል:አፍ:ይህን:ሁሉ:ነገር:ሲደረግ:የት:ነበርክ?

    • @Ethiopia19974
      @Ethiopia19974 3 місяці тому +1

      የወያኔ ፋንድያዎች እውነቱ ሲነገራችሁ እንደ አጋንንት ያስጮኸቹሃል። ዝም ብለህ ከዘሠዶችህ ጋር እየተንደባለልክ አናፋ

  • @yidnekachewharegot6299
    @yidnekachewharegot6299 4 місяці тому +1

    ስለ ህዝብህ አሁን የሚደርስበት ብትታገል ይሻላሃል ሽፍላና...ጠርታቹሁ አትጠሩም እና አሁንም ቆም ብለህ ብታስብ ይሻላሃል።

  • @negattibulla215
    @negattibulla215 2 місяці тому

    ስብህት ነጋ ማፈሪያ የሴት ልጅ ነው ባለጌ ሁለት እህት ኣማቾችን ደፍሮ ካስገደለ በሃላ አራዊት እንጂ ሰው አይደለም ቆሻሻ ወራዳ ነው::

  • @robel6702
    @robel6702 4 місяці тому +1

    Abet Weshet 🫣

  • @iloveethiopia3275
    @iloveethiopia3275 4 місяці тому +1

    ተከስተን አታውቀውም ማለት ነው

    • @akeebay21
      @akeebay21 2 місяці тому

      አይገርምም አያቁትም

  • @me_212
    @me_212 4 місяці тому +1

    እስኪ የ ተከስተን ሪል እስቴት ሰሙን ንገረን???? ከረሜላውስ ማን ይባል???ይሄን ካልመለስክ ቀጣፊ ነህ.

  • @assefagidena8796
    @assefagidena8796 3 місяці тому

    ውቨታም ጋዘጠኛ ምን ቢደረግ ዪሻላል

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 3 місяці тому

    tgryochu yalserut gf ylem enezih vairesoch nachew leboch be Dehaw Dem techawetu .

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal4102 4 місяці тому +1

    ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ አሁን ማውራቱ ምን ፋይዳ አለው እነኝህ ወንጀለኞች ላይ እርምጃ መውሰድ እንጅ አረመኔው ስብሃት ለሰራው ወንጀል በበሽታ እየተሰቃየ እየከፈለ ነው ልጁም ዋጋውን አግኝቷል ሌሎችም እንደየ ስራቸው እግዚአብሔር ይከፍላቸዋል የንጹሃን ደም በከንቱ አይቀርም።

  • @semirhassen9824
    @semirhassen9824 4 місяці тому +1

    If crime lie and meeting was exported Tigray will be rich .

  • @FIRAOL612.abc12-_
    @FIRAOL612.abc12-_ 3 місяці тому

    ባልጠፋ ሰው አርአያ ተስፋማርያምን ስትጠራ አሳፋሪ ነህ።ደጺ አንገቱ ተቆርጦ ወገቡ ተከፋፍሎ ያለ ነውረኛ ነው።

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish 3 місяці тому

    በጣም ይገርማል ስብሓት ነጋ ማለት በትግራይ እየኖረ ስለኣማራነት በትጋት የሰራና ትግራይ ያደማ ለኣማራ ጥቅም ግን ሙሉ እድሜው መስዋእት የከፈለ ነው። ስብሓትና መለስ ዜናዊ በኣማራ መከበርና ሃወልት በሰራላቸው ነበር ነገር ግን በውሸትና በፈጠራ የተመሰረተው የኣማራነት ትርክት ተነስቶ መለስ የመሰረተውና ስብሓት ከበረከት ስምኦን ሆኖ እስከ ኣብይ ትግራይን እያደማ ከቆየና በመታሰሩ በመንፈስ የሀወሓት ኔትዎርክ ሲመሩ ከቆዩ በውሃላ ከተፈታ በውሃላ ደሞ ህወሓትን መከፋፈልና ለማፈን እየሰራ ነው ። እንዲህ ከሆነ ለኣማራ ምንድነው የጎዳው?

    • @veracity8968
      @veracity8968 Місяць тому

      😂😂😂😂 አይ ወያኔ እናንተ የሰይጣን ብኩር ልጆ ች!!! አሁን በቅርብ ፋኖ አማራነት ምን እንደሆነ እናሳያቹሃለን ኮተታም ቁልዋቅላም ትግሪ ሁላ

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 2 місяці тому +1

    ይሄ ጥናዣም ሽማግሌ የኢትዮጵያ ማፊያ ሞላጫ ሌባከነ
    መላ ቤተሰቡ እንዴት ነጻ ይሆናል

    • @veracity8968
      @veracity8968 Місяць тому

      አስበው ሚስቱ የኤርትራና የጣልያን ክልስ ምን ያህል ቂም ቅዋጥራ በኢትዮጵያ ላይ ያላትን ጥላቻ ይዛ ነው ሃገራችንን ከኤርትራዊው አቦይ ስብሃት ጋር ሲዘርፉ የኖሩት !!! ብተለይ አማራ ሲያዩ ደማቸው የሚፈላ ውራዶች ናቸው የሃገራችንን ቁልፍ ይዘው የነበሩት !!! አሁን ፋኖ ጠራርጎ ካላባረረልን ያለውንም የነሱ የብኩር ልጆች ኢትዮጵያ አትተርፍም !! ድል ለፈኖ ሌላ መድኛ የለም !!!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому

    ጥቁር ጎድ ፋዘር ቢባል ይመረጣል ሰዉበላዉ አብይ ከእስር ለቆ ከአገር ያስወጣዉ ስብሀት ነጋ ተብየ።

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ Місяць тому

    አርአያ ተስፋማርያም የተባለ የተዋረደ የውሸት ስልቻ ሰው ነኝ ብሎ ሲናገር መስማት አይኑን በጨው ያጠበ ውሸታም መሆኑን እየገለፀ ነው።

  • @ksteve-nn1mk
    @ksteve-nn1mk 4 місяці тому +2

    is Araya T.Mariam the drugist? hope i am wrong!

  • @belachewkejela2759
    @belachewkejela2759 4 місяці тому

    Tell a delusion

  • @peace8494
    @peace8494 3 місяці тому

    እኔ የሚገርመኝ ይሄንን የምታምኑ ሰዎች 😂 አረአያ ትላንትና ደብረፂዮን አንገቱ ተቆርእ እያለ ሲበጠረቅ የነበረ ሰው የፃፈውን ፅሁፍ እወነት ብላቹ ትቀበላላቹ ? ምንም ማሰተዋል የሌላቹ ናቹ ሰር የሰደደው ጥላቻቹ እወነትን ጋርዶባቹሃል

  • @genygen5351
    @genygen5351 4 місяці тому +1

    Wushet gn aystelachuhum, BESMEAB 🤔

  • @TheDelmul
    @TheDelmul 4 місяці тому +1

    እረ እረፉ ካልዋሻቹ አማራ አትሆኑም ማለት ነው

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 4 місяці тому +2

      Swallow your crime.

    • @ketselazelalem1646
      @ketselazelalem1646 3 місяці тому

      ይሄ ትንሿ በጣም ትንሿ ታሪካቹ ነው ሁሉም የሰራችሁት ግፍ ና ዘረፋ ጭፍጨፋ የናንተ መታወቂያ ነው ለታሪክ ተሰንዶ ተቀምጧል

    • @caretoall8805
      @caretoall8805 3 місяці тому

      ከብት ነህ ልበል አታገናዝብም፣ ፀሀፊው እኮ የአገርህ ሰው ነው።
      አንባቢው የተፃፈውን ነው የሚተነትልልህ።

  • @AsterLeges-x1j
    @AsterLeges-x1j 4 місяці тому

    Sterumba

  • @Nuria-m8h
    @Nuria-m8h 3 місяці тому

    እነደዝህ እያላቹህ መርዛቹሁን በውሸት እየረጫቹህ ሚስኪኑ ትግራይ ህዝብ ከኤርትራ ተባብራቹህ አስጨረሳቹሁን አወደማቹሁን ግን ተራቹን ደረሰ እየወደምክም እየተጨፈጭፍቹህ ናቹህ ተራ ነው የዩቱብ ጡረተኛ ሁላ አታባሉን

    • @veracity8968
      @veracity8968 Місяць тому

      ያስጨረስዋቹ እነኝህ ዘረኞች ዘረቢስ የህሕዋት ነብስ በላዎች በዘሩ መርዝ ነው !!! ፕሮፍ አስራት ነፍሳቸውን ይማረው ለራሱ ለመለስ ነግረውት ነበር " ይሄ የዘር ፖለቲካ ሃገር ያፈርሳል እራዋን ትግራይን ይበላታል " ብለው ቢነግሩት እስር ቤት ወረወራቸው ለሞትም ዳረጋቸው እማይሞት መስሎት ያው ትግራይ እንዳሉት አመድ ላሰች !!!

  • @HagosSinkie
    @HagosSinkie 4 місяці тому +1

    በዉሸት ትርክት ለሚዝናና ኣድማጭ የተዘጋጀ

  • @esayastamrat2743
    @esayastamrat2743 4 місяці тому +1

    አቤት ውሸት!

  • @michaelt5773
    @michaelt5773 4 місяці тому

    It is shame and downright disgusting to quote Aria Tesfamariam and uses his testimony Aria is a known Liar 😢

  • @me_212
    @me_212 4 місяці тому +2

    አራአያ የሚሉት ኮተት...😂😂😂😂ዘንድሮም አለ.

    • @Beld865
      @Beld865 4 місяці тому +3

      😂😂😂😂😂 ለምን ጠላኸው? ብዙ ጉዳችሁን ስለዘረገፈው ነው አይደል?

    • @me_212
      @me_212 4 місяці тому +1

      ​@@Beld865ባክህ እኔ ራሴን ብቻ ነው የምወክለው...እናንተ... እኝ... እነሱ.... እያልኩ በመንጋ አላስብም.... ሰውዬው የማይሆን ሰዉ መሆኑን ሰለማወቅ ነው.

    • @aberadabi1617
      @aberadabi1617 4 місяці тому +1

      ኮተትስ አንተ!!

    • @me_212
      @me_212 4 місяці тому

      ​@@aberadabi1617እኔ ስለማውቀው ነው.... አንት እኔን ታውቀኛለህ.... የማታውቀዉን ሰዉ መሳደብ ያለመሰልጠን ምልክት ነው.

  • @moe3000
    @moe3000 3 місяці тому +1

    Wushetam. kitregna. I don't like sibhat. But you are the worst human.

  • @berhaneyebeyen5
    @berhaneyebeyen5 4 місяці тому +1

    አርኣያ ተስፋማርያም ደብረፅዮን በጦርነቱ ተገድሎ ከአንገቱ በላይ በአንድ ቤተክርስቲያን ተቀብሮዋል ከአንገት በታች አካል በሌላ ቤተክርስቲያን ተቀብረዋል ብሎ ዜና የዘገበ በውሸት የተካነ ነው ።

  • @askaleTekia
    @askaleTekia 4 місяці тому +3

    ጨራሽ ኣርኣያ የፀፈዉ ተረት ተረት ታቀርባለህ

    • @demebullo1093
      @demebullo1093 4 місяці тому +5

      ምነው ጉዳችውን ስላወጣ ነው. ደነዝ ነህ

    • @rebka5068
      @rebka5068 4 місяці тому +2

      አሰፋሪ ዝም ብለህ አዳምጥ ተምች

    • @azebhumblot9430
      @azebhumblot9430 4 місяці тому +1

      ወይ ምድረ ደነዝ አርአያ ማለት እኮ ያየውን ፉልም የተፈጥሮ ክፍቱን በህልሙ ያየውን ያልሞተውን ሞተ ተሰቀለ እያለ የሚያሽቃብጥ ቱልትላ እሱ 🤮ስታነብ ትንሽ አታፍርም ምድረ ቱልትላ

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 3 місяці тому

      ተረት ተረት አልሽ እነሱ ከዛም በላይ ናቸው ይብላኛ ለምስኬኑ ትግራይ ህዝብ መላው ኢትዮጵያው ለምን ጠላቸው

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl 4 місяці тому +3

    አርዓያ ማለት ቀዳዳ ነው።

  • @edilawitfuji5098
    @edilawitfuji5098 4 місяці тому

    ተርት ተርት አውራ የሻቢያ ቅጥረኛ ምንጭ አርአያ ስትል አታፍርም በሱ መረጃ እኮ ደ/ፅዮን ከሞተ ቆየ አገቱም ሌላ ቦታ ተቀብሮልብሎል ወሸት አይሰለቻቹም

  • @nuryahya4223
    @nuryahya4223 4 місяці тому

    ድምጽህ ለንባብ አይሆንም

  • @user-ov8qv3hp9d
    @user-ov8qv3hp9d 4 місяці тому

    A man gossiper lol