sorry guys....... this is not love but delusion of love .... he is sick not in love ሰወች ፋቅር ቢሆን ምኞቴ ነው ግን ይህ የ አእምሮ በሽታ ነው ፡፡probablly schizophrenia with erotomania ነው፡፡ just help him get treatment
The way he answered you is like " he has done with humanity and people. He want to be left alone" leave the man alone. Why don't you people respect his privacy. If he went to eat lunch home that means he has a good family to cook for him.
እንደ እኩያው ለማ አትበለው ሁለት ፀጉር እኮ አብቅሏል ጋሽ ለማ ነው ማለት ያለብህ ከብር ይገባዋል ላባታችን የኔአባት❤❤
kekerebeta new atakabdu
ይሄን ምስኪን ምን አርግ ነው ምትሉት ለምን ሂወቱን አይኖርበትም ማንም እየሄደ መሸቀያ ያረገዋል ያሳዝናል
?
ሄደህ መርዳት ትችላለህ፣ አንተ ቁጭ ብለሽ አውሪ፣ ወሬ
Betam
እነኚህ ዉሻ ዱርየወች የዉሸት ታሪክ እየፈጠሩ ሠዉየወን ሊገሉት ነዉ..እግዘአብሄር ይይላቸዉ
ሠዉየዉ በሽተኛ ነዉ ..በቃ ሌላ ታሪክ የለወም🎉
አሁን ከእናንተ ትልቅ ነገር እጠብቃለሁ ከቤተሰብ ጋ በመተባበር ለውጥ እንዲያመጣ ፈጣሪ ያግዛችሁ ለሱ ምን ይሳነዋል
ጠበል ይዘኸው ሄድ ደህና ይሆናል 😢😢😢😢 ማርያምን በጣም ነው የሚያሳዝነኝ
ፍቅር እሰከ መቃብር🎉 respect❤
ወይኔ የኔ አባት ሲያሳዝን 😥😥😥😥
ደደብ ነሽ? የዉሸት ታሪክ እኮ ነዉ..ዱርዬ ጋር ልትገሉት ነዉ እንዴ...
ፀበል የሚወሰደዉ የለም እዴ እሰኪ በግድ ቢሆንም ይወሰድ ወደራሱ እዲመለሰ❤❤
አጋንንት ለመጨመር ነው ወደ ፀበል ሚወሰደው እንዴ
@@BesatuArega balage
የኔ አባት አላህ መጨረሻውን ያሳምርለት
ተራ በተራ እየሄዳችሁ ትጨቀጭቁታላችሁ ግን ምንም የምታደርጉት ነገር የለም ወይ ፀበልም መውሰድ ጥሩ ነበር
ሌቦች ናቸዉ እኮ...
የኔ አባት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የኔ ባል አረብ አገር ለኑራችን ስሰራ እሱ 3አመት ቁየሽ ብሎ እኔና ልጄን ጥሎ አገባ ጋሽ ለማ ደሞ ለማትመጣው ይጠብቃል❤😢
እች አለም እንዲህ ናት አንዱ እያለው ጠግቦ ያገባል አንዱ በእውነተኛ ፍቅር ፀንቶ ይጠብቃል 😢
ከፈቀደልሽ ጊዜ አሳልፈሽ ይሆናል
ምሳትበላለህ ትላለህ እንዴ ለምን እዘህ ብላአላልከውም😢አበሻእኮ ነው ይግደረደራል😢ድራፍቱን እየጠጣልህ አይደል 😢😢😢በውነት ባለየሁት ይሻል ነበር 😢😢
ሰላም ሄናየ ይህ ትልቅ ታሪክ ነው ለመስማት ጉዋጉቻለው ትክክለኛውን ነገር
ይህን ሚስኪን በፍቅር የተጎዳ ስው ምን አርግ ነው የምትሉት ቤተስቦች በጣም እንድሚከባከቡት በሚዲያ የማንንም ረዳትም እንደማይፈልጉ ተናግረዋል እባካችሁ ተውት
Antes min eyadereg new?
Betaam new yetebekut ehen video besmam
አንተ ራስሀ አስጨነከው ነውኮ ብሮ የህፃን ጥያቄ ነው ምትጠይቀው
ቀላል ለዩቲቭ ነው እኮ እንጂ አዝኖለት አደለም ሁሏም
so so so so atebel sew yesekebehal yaselechal . goro getehem arada ayasebelehem . yekasanches lege negh demo fara minamen beleh endateseyemegh boss
አንት እግዚአብሔር ይስጥህ ከቻልክ ፅብል ወሰደው
በቅድሚያ ጆሮ ላይ ያለውን አወጣው ቢያንስ የጨዋ ኢትዮጵያዊ ሰነስረዓት ያዝ
ፀበል ዉሰዱት
Why i cant download this vedio
ትክክለኛ አፍቃሪ ❤
እሚያስፈራራው ሰው ቢኖርስ እንዴ ለዛ ባይሆንስ መናገር ማይችለው እንደ ሀሳብ
ጸበል ብትወስዱት😢😢😢
አጋንንት ለመጨመር ነው ወደ ፀበል ሚወሰደው
በጣም ያሳዝናል
እባካችሑ ተባብራችሑ ወደ ጤናው እተንዲመለስ እርዱት
🎉🎉🎉
😢😢😢😢
Respect!!!
Yengeta seyasazen
😢😢😢😢😢😢
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ቢያንስ የሚያፈቅራትን ሴት አድራሻ ብትፈልጉለት የተሻለ ነው
ሰላሙን ነሳቹት ጨቀጨቃቹት ለራስህ ጥቅም ብለህ አተም እያስጨነከዉ ነዉ የሚለጥፍ ነገር ይለጥፍህ ደሞ ሁለት ጸጉር አብቅሎ እያየሀዉ ላማ ስትል አታፍርም ትንሽ ትትና ኳን የለህም ክብ ሚባል ነገር አለ ኮ
❤❤❤
ፍቅር አይደለም ተለክፎ ነው በፍቅር ምክንያት ተለክፎ ነው ፀበል ውሰዱት ከቻላቹ እባካችሁ
ሩቃ ወይም ቁርአን ቢያስቀሩለት በእርግጠኝነት ይድናል።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
sorry guys....... this is not love but delusion of love .... he is sick not in love ሰወች ፋቅር ቢሆን ምኞቴ ነው ግን ይህ የ አእምሮ በሽታ ነው ፡፡probablly schizophrenia with erotomania ነው፡፡ just help him get treatment
ወይ አቶ ለማ የናንተ ብር መሰብሰቢያ ሆኑ አይደል
Gofa sefere
ሂና ትልቅ ስራ ነው ያቀረብክ
ለይት ያለ "contitent" እንጠብቃለን።✌️✌️🙏
ለማየየ የፍቅር ሰዉ
ይሕማ ድብን ያለ መተት ተደርጎበት ነው።
The way he answered you is like " he has done with humanity and people. He want to be left alone" leave the man alone. Why don't you people respect his privacy. If he went to eat lunch home that means he has a good family to cook for him.
ሶብሀን አላህ😢😢😢
እዉነተኛአ ፍቅር ከባድነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
ቅብርር ያለ ደስ ሲል ተውት በቃ አታስጨንቁት እሱ በራሱ አለም እየኑረ ነው
አለም ቢዘግበው እና ድንቃድንቅ መዝገብ ቢዘገብ
😪😪😪😪😪💔💔💔💔
ሰዎች እባካቹ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🎉🎉
ግን ቢያያት ያውቃታል በሽታ ሆነበት😢
ጸበል ቢጠመቅ ይህ ሰው ከዚህ ሂወቱን ሁሉ ከተጫወተበት የመስተፍቅር መንፈስ ይድን ነበር
ክፍል 2 ሶስት የምትለው ተከታታይ ድራማ ነው እንዴ ሰብሰብ አጠር መጠን አድርገህ አቅርብ ወዳጄ
ይሄንን ሰውዬ ለምንድነው ፀበል የማይወስዱት ? ከቻላችሁ ወደ ፀበል ውሰዱት
አጋንንት ለመጨመር ነው ወደ ፀበል
Heneye respect
ራስህን መምሰል ያቀተህ ይህን ክቡር ባለታሪክ ምን አድርግ ትለዋለህ
የዘፈነለት ሐይለየሱስ ግርማ ነው
Tekele
አንዴትአባነው ምትመቸው ደስ ትላለህ
የሚወዳት ሴት በህይወት አለች ወይ😢😢😢😢
አዎ ከሄደችበት አሜሪካ መታ ስታናግረው እረስቷታል እሡየቆመው የትላንታቸው ወጣትነታቸው ላይ ሰለሆነ አላስታወሳትም አሉ
በጣም ያሳዝናል
Lamen baremel abele atosdutm tasero woyem aganetuwa esuwane eyemealeche yemetekomebat bota yehonal selaze egunm egerunem asero barmele mawosad esu 47amet yekomaw sayedakemw aten dakamahe 😊😊😊
ሳይካቲሪስት ጋ ውሰደው
በዚህ ቪዲዮ ለይ ታራክ ብኖር አርፍ ናሀበር ግልጽ አድርጎ ሚየስራደ
Ante rasih eyekeretsikew aydel ende????? Nigigirih rasu yastelal
ያአላህሳሳዝንሚርካኒቡህውትካለችትገርማለችእልልልአሳክማችው😂😂😂
ሁሉም ሄዶ እየቀረፀ ይነግድበታል እስኪ የነፈስ ይሆናቹኋል ህክምና ነገረ ቢደረግለት
Yhe vlog new tarik aydelem
ቆዩ አረቄ ለምድነው ምታዙለት ቢራ
እንዲያወራ ነው 😂
ፀበል በትወስዱት
አጋንንት ለመጨመር ነው ወደ ፀበል ሚወሰደው
ቤተሰቦቹ ግን ምን ሆናቹ ነው ችላ ያላቹት 😢😢 ጸበል ውሰዱት የአባቶች ምክር ያስፈልገዋል
ቴራፒ ያድርግ ሎጅቷ ሞተች ብላቹ የውሸት ቀብር አሳዩት ኦንዲቆርጥለት 😊
ዳግም ልትረብሸው
ፅበል ይህን ሰው ለምን አይወስድትም
አጋንንት ለመጨመር ነው ወደ ፀበል ሚወሰደው
ወደሚዲያ ስላወጡት ነው መሸቀያ ምትሉት ኢሄንም ማረጋቸው ትልቅ ነገር ነው😮
ሳይካትሪስት ጋ ውሰዱት ከዚህም የባሰ ድኖልኛል ቤተሰብ የት ናቸው
kmanchester ተመለሰክ
ሄና ሚገርም ነገር ነው ያቀረብሽሁ
Lezi sew miyasfelgew tsebel nw
esachewn hule menged lay agegiachewalew
Yeyesus dem.yfewsh
መጠጥ አትጋብዙት አሉ እኮ ቤተሰቦቹ መዳኒት የሚወስድ ከሆነ ጥሩ ላይሆን ይችላል
Abat bihonelegn be geta ankabakibe new manorew yene miskin
Gin yamyfeqerat Sate bahiywat tinor yihon
Sefera
Hihe sew Yante Abat naw aydale😂
ወንድሜ ሀያ አመት ብቻ አይደለም በትንሹ ሰላሳና ከዛ በላይ ነው ዝም ብላችሁ አታውሩ ታሪኩን በደንብ ከስሩ አጣሩ
እኔ የምልክ አትቅረፁት ስትል ሰማይ ልበል?አንተ ምን እያረክ ነው ምን አይነት ደነዚ ነክ
ምናባህ ትሸቅልበታለህ ባለጌ
?????
ቤተሠቦቹ ምንም እርዳታ አንፈልግም ብለዋል ለማ የራሡ የሆነ ዶክተር አለዉ ቤተሠብም አለዉ ስለዚህ አልተቸገረም ፀበል ዉሰዱት ምናምን የምትሉት የሚወስደዉ መቸ አጣ
ተባረክ እንኮን አሰደሰትከዉ ሰዉ ወሬኛ ነዉ
አወእኔማርያምን እኔእራሱእዛቦታላይ ቆሞ አየዉነበር አሁን ደሞ በይቱብ አየሁት ቆይቷል ካየሁት እኔአሁን ሀረብሀገር ከመጣሁ 5አመት ሆነኝ ሲሳዝን ሚስጊን
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭መሸቀያ ከምታረጉት ቁርአን አስቀሩበት አንድሰውበጤናውእንደዚህአይሆንም
እኔምለው አንጀቱን በመጠጥ ለምን ታቃጥሉታላችሁ ኑሮ ያቃጠለው ይበቀዋል ከቻላችሁ የሚጠግን ምግብ አብሉት
ንግግሩ ቅ ኔ ነው ቆየሁ!!!
እንደዚህ ስታረጉ ቪዲዮ መቅረጽ ምን ያረጋል ደግ እንድትባሉ እይታ እንድታገኙ በጣም የምትገርም ጌጃ ነገር ነው ሴታሴት ነገር እርካሽ ነገር ነው ቪዲዮ ሳታረግ ስለፈጣሪ ብለህ ከሆነ ህክምና አትወስደውም የሚያስፈልገውን አታረግለትም ያቅምህን በጣም ታሳዝናለህ በሽተኛው አንተ ነህ ህክምና ሂድ
ተራ በተራ ቢዝነስ ስሩበት ያሳዝናል
ለምን መጠጥ መጋበዝ አስፈለገ ባልበላአጀቱ ምነው አረተው
አታሥክድ አባትህ ናቸዉ ተከባከባቸዉ
Haileyesus Girma new yezefenelet....not Haileyesus Feyisa
መሸቀያ ከምታደርጉት ህክምና ብትወስዱት