Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ድንቅ መልክት ይገርማል ልብ ላለው ሠው በተለይ መፍትሄው
ፕሮፌሰር ጀዛከሏህ ትክክል ኖት
جزاك الله خيرا استاذنا الله يحفظك الله يطول عمرك يا رب اللهم احفظ بلادنا اثيوبيا يارب
ሱብሀን አላህ በጣም ትልቅ መልክት ነው
መጂሊስ በኢት ሙስሊሞች ላይ ተጨውቶብናል አላህ ይገላግለን መጂሊስ የተሰገሰጉ ሆዳም የምንግስት ካድሬ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اهلن وسهلان اخونا عبدالرحيم الله يحفظك أحسنت الله يطول عمرك يارب العالمين جزاك الله خيرا 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ሱብሀን አላህ
† “ደግሞም ሄዶ ያንኑ ቃል ጸለየ።” (ማርቆስ 14፥39)የመጀመሪያዋ ቅድስት ቤተክርስቲያን በታምራት ለታነጸችበት መታሰቢያ በዓል እንኳን አደረሳችሁ። ከበዓሉ በረከት ለመሳተፍ ያበቃን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው።"ሰላምታ የተገባሽ እናታችን ቤተ ክርስቲያን ሰላም ሰላም እንልሻለን፤ በመኻከላችን ሰላምን አድርጊ፤ ከፍጹም ጠላት እኛን ጠብቂ፤ ልመናሽም ከእኛ ጋራ ይኹን።"(ከአባ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ተአምኆ ቅዱሳን መጽሐፍ) ክቡር ደሙ በነጠበባቸው ቦታዎች በተሠሩ ገዳማትና አብያተክርስቲያናት እኛ በማናውቃቸው ልዑል እግዚአብሔር በሚያውቃቸው ቅዱሳን በየበረሃው ወድቀው ያሉ ስውራን ዘወትር በእንተ ፍቅረ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኬንያ፤ እስእለኪ ማርያም በሃሌ ሉያ፤ ኀዘና ስምዒ ወብካያ፤ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ።ትርጉም፦ ልዩ ድንቅ በሆነ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ፍቅር፤ የሀገራችን የኢትዮጵያን ኀዘኗን ለቅሶዋን እንድትሰሚ፤ ሃሌ ሉያ እያልኩ እለምንሻለሁ፡፡ (መዝሙረ ዳዊት ፷፯(፷፰)፥፴፩፣ ፸፫(፸፬)፥፲፬፤ ኤርምያስ ፲፫፥፳፫፤ አሞጽ ፱፥፯) እያሉ የሚያቀርቡትን ጸሎት ተቀብሎ፤ የአዳምን ልጆች በቋንቋና በብሔር አለያይቶ፤ እርስ በርስ እንድንጨካከን፣ በግፍ እንድንተላለቅ በማድርግ፤ ከአምልኮተ እግዚአብሔር፣ ከሕገ እግዚአብሔ በማውጣት፤ ከርሱ ጋር የሲኦል የገሃነመ እሳት የዘላለም ስቃይ ውራሾች እንድንሆንለት እየፈተነን ካለ እውነተኛ የነፍስ የሥጋ ጠላታችን ያድነን።በሀገራችን የተሾሙትና ወደፊት የሚመረጡትን ሥጋውያን መሪዎች፤ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያደረባቸው፣ ድሀ ተበደለ፣ ፍርድ ጎደል ብለው ያለ አድልኦ በቅንነት በታማኝነት የሚዳኙ፣ የሚያስተዳድሩ፣ ለሀገር ብልጽግና፣ ዕድገት መስፋፋት፣ ነፃነትና ክብር ጠንክረው የሚሠሩ ያድርግልን።የቤተክርስቲያን አባቶችንም፤ በጸሎታቸው፣ በጎችን፣ ጠቦቶችን፣ ግልገሎችን፤ ወደ ለመለመው መስክ ወደ ንጹሕ ውኃ ምንጭ የሚያሰማሩ፣ ከነጣቂ ተኩላ የሚጠብቁ፣ ለንስሐ ለሥጋወደሙ የሚያበቁ፣ ለቤተክርስቲያናችን ቀና አስተዳደር፣ ለስብከተ ወንጌል መስፋፋት ቅድሚያ የሚሰጡ ያድርግልን።በአምላክ እናት በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ በቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት፣ ለአበው ቅዱሳን፣ ለነቢያት፣ ለሐዋርያት፣ ለጻድቃን፣ ለሰማዕታት በገባላቸው ቃል ኪዳን፤ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላሙን ፍቅሩን ያድልልን። በቀሪው ዘመናችን ፈጣሪያችን የሚፈቅደውን፣ በነፍስ በሥጋ የምንጠቀምበትን በጎ ሥራ ሠርተን፤ የመንግሥቱ ወራሾች ለመሆን ያብቃን።
ያሳዝናል ወላሂ ከታሰሩት በውጪ ያሉት በጭቀት አለቅን ያረብ
ያአላህ
ትክክል ነው የተናገሩት ፕሮፌሠር
ጀዛከላህ ጀዛ
والله صحيح كلامك يا استاذنا
የኔ ልዮ አለኚታየ እድሜህን አላህ እረዘም ያድርግልኚ
ያአላሕ
ዋለኩምሠላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
يا سلام مشالله تبارك الله الله اكبر هذا كلام العقل
Allah yetebeqeh ya perofesor ewnet nw yalew muslem yalehon fateha lemdo be umra yehedu nber sem eyqeyer Baraka Allahu fek
አላህ እድሜያቹን ያረዝምልን
ይህ ፕሮግራም በመንግስት ጣቢያዎች ጭምር መሰራጨት አለበት።
መንግስት ምሁራን አዋቂ ሰዎች የውጭ ጉዳይ መመደብ አለበት እንደ ፕሮፌሰር አይነቱ
Masha Allah alek ant mehon yenberebeh be mejelisu meserat lelaw jahel ya werew nw ejam sedet enwedalen yaret dares be honen
👍👍👍👍👍
እህላን
ትክክል ፕሮፔሰር አደም
ኸይር አሰማን ለይክ ሼር አትርሱ
ላይክ ሸር አርጉ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ልብ የሚነካ ታሪከ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
➕
👍👍👍👍❤❤❤🇪🇹🇪🇹👍👍🕌🕌🕌🇸🇦
Tkkl
Vn
አህለን ወሣህለን ላይክ ሸረ አድረጉ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭🤔🤔🤔🤔😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹
ለይክ አትርሱ
Tekikil
በላይክክክክክ 👍👍👍👍👍👍
እረ ሣውድ አረቢያ ላለን ወገኖቻችሑ ድምፅ ሑኑን እባካችሑ
አሀለን
👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷👅👅👅👅
አህለን
💔🇪🇹😓🇪🇹🤔🇪🇹
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
አህለን ሽኩና
እኚኽን ድንቄ አባት ነበር መሾም ለሪያድ እንባሲ
Ullum wunet new
√በዝ ግሩፕ በጉራጊና ቋንቋ ብንም ዘዬ(ብእነሞሪና፡በምስቃኒና፡በጉቲና፡በጎማሪና:በኸዢና፡በሶዲና፡በቸኺና በእንደጋኚና::በአበሽጊኛ᎐᎐᎐ወዘተ)ተቁርዓን ተሓዲስ ተኡለማ ምንጭ ያነን ትምሕርት ንትመነቴ ብንም ወረዳ ያነሁ ጎፔ ኸተማተንዳ በዝ ግሩፕ ተቅራቀሮ::ፕሮፋይሌን ስትጫኑት ወደ ቪድዮ ይወስዳችኋል ከቪድዮ ላይ ድስክሬብሽን ስር በተቀመጠው ሊንክ ጆይን ብላችሁ በመግባት ከኛው ጋር መማማር እንደምትችሉ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው::
ክክክክክአዩሙስሊም፡ሚዳግዜዉየቅልፍአለመሆኑንያልተገነዘባችሁአሁንይሄንማንሊያየዉአመጣችሁት፡ያብይንባሪያእያመጣችሁትለጥፋላችሁ❌👹ሙሳናኢሳነብዩ፡እኮንቢመጡዉሰላምአይመጣምያለሰዉ❌👹ዛሬየሰላምየፍትህ፡ጠያቂአረጋችሁት🗡️🗡️❌❌❌❌🤸🤸🤸👎👎😈
አህለን አቡ ሀሩን
ድንቅ መልክት ይገርማል ልብ ላለው ሠው በተለይ መፍትሄው
ፕሮፌሰር ጀዛከሏህ ትክክል ኖት
جزاك الله خيرا استاذنا الله يحفظك الله يطول عمرك يا رب اللهم احفظ بلادنا اثيوبيا يارب
ሱብሀን አላህ በጣም ትልቅ መልክት ነው
መጂሊስ በኢት ሙስሊሞች ላይ
ተጨውቶብናል አላህ ይገላግለን
መጂሊስ የተሰገሰጉ ሆዳም የምንግስት ካድሬ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اهلن وسهلان اخونا عبدالرحيم الله يحفظك أحسنت الله يطول عمرك يارب العالمين جزاك الله خيرا 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ሱብሀን አላህ
† “ደግሞም ሄዶ ያንኑ ቃል ጸለየ።”
(ማርቆስ 14፥39)
የመጀመሪያዋ ቅድስት ቤተክርስቲያን በታምራት ለታነጸችበት መታሰቢያ በዓል እንኳን አደረሳችሁ።
ከበዓሉ በረከት ለመሳተፍ ያበቃን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው።
"ሰላምታ የተገባሽ እናታችን ቤተ ክርስቲያን ሰላም ሰላም እንልሻለን፤ በመኻከላችን ሰላምን አድርጊ፤ ከፍጹም ጠላት እኛን ጠብቂ፤ ልመናሽም ከእኛ ጋራ ይኹን።"(ከአባ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ተአምኆ ቅዱሳን መጽሐፍ)
ክቡር ደሙ በነጠበባቸው ቦታዎች በተሠሩ ገዳማትና አብያተክርስቲያናት እኛ በማናውቃቸው ልዑል እግዚአብሔር በሚያውቃቸው ቅዱሳን በየበረሃው ወድቀው ያሉ ስውራን ዘወትር በእንተ ፍቅረ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኬንያ፤ እስእለኪ ማርያም በሃሌ ሉያ፤ ኀዘና ስምዒ ወብካያ፤ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ።
ትርጉም፦ ልዩ ድንቅ በሆነ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ፍቅር፤ የሀገራችን የኢትዮጵያን ኀዘኗን ለቅሶዋን እንድትሰሚ፤ ሃሌ ሉያ እያልኩ እለምንሻለሁ፡፡ (መዝሙረ ዳዊት ፷፯(፷፰)፥፴፩፣ ፸፫(፸፬)፥፲፬፤ ኤርምያስ ፲፫፥፳፫፤ አሞጽ ፱፥፯) እያሉ የሚያቀርቡትን ጸሎት ተቀብሎ፤ የአዳምን ልጆች በቋንቋና በብሔር አለያይቶ፤ እርስ በርስ እንድንጨካከን፣ በግፍ እንድንተላለቅ በማድርግ፤ ከአምልኮተ እግዚአብሔር፣ ከሕገ እግዚአብሔ በማውጣት፤ ከርሱ ጋር የሲኦል የገሃነመ እሳት የዘላለም ስቃይ ውራሾች እንድንሆንለት እየፈተነን ካለ እውነተኛ የነፍስ የሥጋ ጠላታችን ያድነን።
በሀገራችን የተሾሙትና ወደፊት የሚመረጡትን ሥጋውያን መሪዎች፤ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያደረባቸው፣ ድሀ ተበደለ፣ ፍርድ ጎደል ብለው ያለ አድልኦ በቅንነት በታማኝነት የሚዳኙ፣ የሚያስተዳድሩ፣ ለሀገር ብልጽግና፣ ዕድገት መስፋፋት፣ ነፃነትና ክብር ጠንክረው የሚሠሩ ያድርግልን።
የቤተክርስቲያን አባቶችንም፤ በጸሎታቸው፣ በጎችን፣ ጠቦቶችን፣ ግልገሎችን፤ ወደ ለመለመው መስክ ወደ ንጹሕ ውኃ ምንጭ የሚያሰማሩ፣ ከነጣቂ ተኩላ የሚጠብቁ፣ ለንስሐ ለሥጋወደሙ የሚያበቁ፣ ለቤተክርስቲያናችን ቀና አስተዳደር፣ ለስብከተ ወንጌል መስፋፋት ቅድሚያ የሚሰጡ ያድርግልን።
በአምላክ እናት በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ በቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት፣ ለአበው ቅዱሳን፣ ለነቢያት፣ ለሐዋርያት፣ ለጻድቃን፣ ለሰማዕታት በገባላቸው ቃል ኪዳን፤ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላሙን ፍቅሩን ያድልልን። በቀሪው ዘመናችን ፈጣሪያችን የሚፈቅደውን፣ በነፍስ በሥጋ የምንጠቀምበትን በጎ ሥራ ሠርተን፤ የመንግሥቱ ወራሾች ለመሆን ያብቃን።
ያሳዝናል ወላሂ ከታሰሩት በውጪ ያሉት በጭቀት አለቅን ያረብ
ያአላህ
ትክክል ነው የተናገሩት ፕሮፌሠር
ጀዛከላህ ጀዛ
والله صحيح كلامك يا استاذنا
የኔ ልዮ አለኚታየ እድሜህን አላህ እረዘም ያድርግልኚ
ያአላሕ
ዋለኩምሠላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
يا سلام مشالله تبارك الله الله اكبر هذا كلام العقل
Allah yetebeqeh ya perofesor ewnet nw yalew muslem yalehon fateha lemdo be umra yehedu nber sem eyqeyer Baraka Allahu fek
አላህ እድሜያቹን ያረዝምልን
ይህ ፕሮግራም በመንግስት ጣቢያዎች ጭምር መሰራጨት አለበት።
መንግስት ምሁራን አዋቂ ሰዎች የውጭ ጉዳይ መመደብ አለበት እንደ ፕሮፌሰር አይነቱ
Masha Allah alek ant mehon yenberebeh be mejelisu meserat lelaw jahel ya werew nw ejam sedet enwedalen yaret dares be honen
👍👍👍👍👍
እህላን
ትክክል ፕሮፔሰር አደም
ኸይር አሰማን ለይክ ሼር አትርሱ
ላይክ ሸር አርጉ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ልብ የሚነካ ታሪከ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
➕
👍👍👍👍❤❤❤🇪🇹🇪🇹👍👍🕌🕌🕌🇸🇦
Tkkl
Vn
አህለን ወሣህለን ላይክ ሸረ አድረጉ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭🤔🤔🤔🤔😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹
ለይክ አትርሱ
Tekikil
በላይክክክክክ 👍👍👍👍👍👍
እረ ሣውድ አረቢያ ላለን ወገኖቻችሑ ድምፅ ሑኑን እባካችሑ
አሀለን
👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷👅👅👅👅
አህለን
💔🇪🇹😓🇪🇹🤔🇪🇹
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
አህለን ሽኩና
እኚኽን ድንቄ አባት ነበር መሾም ለሪያድ እንባሲ
Ullum wunet new
√በዝ ግሩፕ በጉራጊና ቋንቋ ብንም ዘዬ(ብእነሞሪና፡በምስቃኒና፡በጉቲና፡በጎማሪና:በኸዢና፡በሶዲና፡በቸኺና በእንደጋኚና::በአበሽጊኛ᎐᎐᎐ወዘተ)ተቁርዓን ተሓዲስ ተኡለማ ምንጭ ያነን ትምሕርት ንትመነቴ ብንም ወረዳ ያነሁ ጎፔ ኸተማተንዳ በዝ ግሩፕ ተቅራቀሮ::
ፕሮፋይሌን ስትጫኑት ወደ ቪድዮ ይወስዳችኋል ከቪድዮ ላይ ድስክሬብሽን ስር በተቀመጠው ሊንክ ጆይን ብላችሁ በመግባት ከኛው ጋር መማማር እንደምትችሉ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው::
ክክክክክአዩሙስሊም፡ሚዳግዜዉየቅልፍአለመሆኑንያልተገነዘባችሁአሁንይሄንማንሊያየዉአመጣችሁት፡ያብይንባሪያእያመጣችሁትለጥፋላችሁ❌👹ሙሳናኢሳነብዩ፡እኮንቢመጡዉሰላምአይመጣምያለሰዉ❌👹ዛሬየሰላምየፍትህ፡ጠያቂአረጋችሁት🗡️🗡️❌❌❌❌🤸🤸🤸👎👎😈
አህለን አቡ ሀሩን
አህለን
አህለን
አህለን