ሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ፤ ክፍል ፪ (St stephen, Part two)
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ የአዲስ ኪዳን የመጀመርያው ሰማእት፤ ክፍል ፪
"ይህም ቃል ሕዝብን ሁሉ ደስ አሰኛቸው፤ እምነትና መንፈስ ቅዱስም የሞላበትን ሰው እስጢፋኖስን ፊልጶስንም ጵሮኮሮስንም ኒቃሮናንም ጢሞናንም ጳርሜናንም ወደ ይሁዲነት ገብቶ የነበረውን የአንጾኪያውን ኒቆላዎስንም መረጡ። እስጢፋኖስም ጸጋንና ኃይልን ተሞልቶ በሕዝቡ መካከል ድንቅንና ታላቅ ምልክትን ያደርግ ነበር። /ሐዋ 6፥5፣ 8/
"And the saying pleased the whole multitude: and they chose Stephen, a man full of faith and of the Holy Ghost, and Philip, and Prochorus, and Nicanor, and Timon, and Parmenas, and Nicolas a proselyte of Antioch: And Stephen, full of faith and power, did great wonders and miracles among the people. /Acts 6፥5፣ 8/
"ከከተማም ወደ ውጭ አውጥተው ወገሩት። ምስክሮችም ልብሳቸውን ሳውል በሚሉት በአንድ ጎበዝ እግር አጠገብ አኖሩ። እስጢፋኖስም፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፦ ነፍሴን ተቀበል ብሎ ሲጠራ ይወግሩት ነበር።" /ሐዋ 7፥58-59/
"And cast him out of the city, and stoned him: and the witnesses laid down their clothes at a young man's feet, whose name was Saul. And they stoned Stephen, calling upon God, and saying, Lord Jesus, receive my spirit." /Acts 7፥58-59/
"በጸሎትም የተጉ ሰዎች እስጢፋኖስን ቀበሩት ታላቅ ልቅሶም አለቀሱለት።" /ሐዋ 8፥2/
"And devout men carried Stephen to his burial, and made great lamentation over him." /Acts 8፥2/
Orthodox tewahedo church, spiritual file.
please visit my blog፦ sintayehugetach...
please visit my facebook፦ / sintayehu.getachew.71
please visit my you tube፦ / sintayehugeta
Amen Amen Amen Yekdus Estifanos Bereketu Ayleyen Amen❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ የቅዱስ እስጢፋኖስ አምላክ ማረን የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏💒💒💒💐💐💐😢😢
እግዚአብሔር ይመስግን ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ እረደቱ ይደረብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የሰማህቱ አባታችን እስጢፋኖስ እረዴት በረከቱ ይደርብን
አቤቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ሆይ በረከትህ እና እረዲኤትህ ይደርብን አሜን በእውነት 🕯🤲🤲🤲
የሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖሰ በረከት ይደረብን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
የአባታችን ቅዱስ እስጥፋኖስ ፀሎት በረከቱ ይርዳን🙏🙏🙏❤❤❤
_የዲያቆናት አለቃ ሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት ከረድኤቱ ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ለዘላለም ይሁን እኔም ወደዚች ምድር የመጣሁባት እለት ናት የቅዱስ እስጢፋኖስ ወዳጆች አስካለ ማርያም ብላቹ በጸሎታችሁ አስቡኝ_ ✝️✝️✝️🤲
አሜን አሜን አሜን የሰማዕቱ የቅዱስ እስጢፍኖስ ፅናቱ እርዴት በርከቱ ይደርብን ❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከት ረደኣት የቁዱስ እስጢፋኖስ ኣይለየም 🤲🤲🤲
Ye Sematu kidus Estifanos bereketu yiderbin kale hiwet yasemalign!
meski Love Ben ቃለ ሂወቱን ያስሜልን
ቃለ ሂውቱን ያስማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን በረከት ምልጃና ፀሎት አይለየን
አሜን አሜን አሜን
የሰማአቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏⛪⛪⛪💐💐💐💐💔💔
በተዋህዶ እምነት ፀንቶ ማመን ለፅድቅ ያበቃል እውነተኛው የፅድቅ መሪ ቅዱስ እስጢፋኖስ ክብር ላንተ ይሁን
አሜን
አቤቱ አምላካችን ሆይ እኛን ሀጥያተኞችን ይቅር በለን, መንገድህን አሳየን . እንዲሁም የ ቅዱሱን እስጢፋኖስ በረከቱ ና ረድኤቱን ይደርብን ኣሜን
አቤቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ሆይ በረከትህና ረደኤትህ ከኛጋር ይሁን....አሜንንንን።።።።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አቤቱ ምረትህና ቸረነትህ ከኛጋረ አይለይ አሜን
Yiqdusanu erdat berkt behulacin lay yiderben ydengl mariyam melja ayilyin amen.amen.amen
አቤቱ የቅድስ እስጢፋኖስ አምላክ ማረን የቅድስ እስጢፋኖስ በረከት ይደርብን አሜን
የቅድስ እስጢፉኖስ እርድኤት በርከት በኛ ላይ ይደር እኛ እኛ ክርስቲአኖች አገራችን በሰማይ ነው በምድር ብንሰቃይ በሰማይ እናርፉለን በእምነታችን እንፅና
አቤቱ የቅዱስ እስጢፋኖስ አምላክ እርዳን ሰላምን አድለን አሜን
የሰማእቱ እስጢፍኑስ ፀለት ልመና ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ለመላው ህዝበ ክርስቲያኑ ይድርስልን እግዚአብሔር አምላክ እንደ ሀጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ በምህርት አይኑ ይጎብኘን አሜን የቅዱስ እስጢፍኖስ በርከት ይደርብን አሜን ፊልሙንም ለተርጎሙልን ለሰሩት ሁሉ ፀጋውን ያብዛላቸው በርከቱ ይደርባቸው አሜን
አሜን፣አሜን፣አሜንንንንንንንንንንንንንን፣ተዋህዶ፣ያደረከኝአምላክ፣ዘላለምተመስገንልኝ፣የአባቶቻችን፣እርስት፣አሳልፈንእዳንሰጥእርዳን፣ሰዉየለንምና፣ፈጥነህዲረስልን
ቅዱሰ እስጢፋኖስ ሆይ በረከትህና ረደኤትህ ከኛጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
ሰማአቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ሆይ እርዳኝ
የቅዱስ። እስጢፍኖስ። ብርክት። በኛላይ። ይደርብን አሜን።
አቤቱ ቅዱስ እስትፋኖስ ሆ እረደትህ እና በረከትህ ይደርብን
የሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ረዳኤትና በረከት ቃል ኪዳን ከኛ ጋር ይሁን፡፡ አባቴ ሆይ በጸሎትህ በምልጃ በረከትህ እኔ ሀጢአተኛውን አስብኝ
የቀዳማይ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ ረድኤት በረከት ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ በሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ጸሎት ይማረን አሜን/፫/🕯
የሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Yesmatu.kedus.sitefanos
Bereket.yedrebn.amen
ክብር ምስጋና ለአምላካች ይሁን አሜን አሜን አሜን የቅዱስ እስጢፍኖስ በረከት ይደረብን
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ እስጢፋኖስ ጸጋና በርከት አማላጂነት ከሁላችን ጋራ ይሁን እግዛበሔር ታላቅ ነው ሁሉም ያስችላል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ክብርና ምስጋና ለጌታችን መዲሀንታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜንንንንንን
አሜን የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከታቸው ረዲኤት ከሁላችንም ህዝበ ክርስቲያን ዉልደ ጥምቀት ለዘልአለም ፀንቶ ይኑር ቃል ህይወት ያሰማልን
*አሜን የቅዱስ እስጢፋኖስ ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን*
የቅዱሣኑ አምላክ የኔን ድጋዉን ልቤን ቀይርልኚ አሜን አሜን አሜን
የሰማእቱ ቅዱስ ስጢፋኖስ ረድኤት በረከት አማላጅነት ንፁህ የሀይማኖት ብርታት በሁላችን ህዝበ ክርስትያን ላይ ይደርብን አሜን የቅዱስ እስጢፋኖስ አምላክ ሆይ በአርአያህ በአምሳልህ የፈጠርከንን ህዝቦችህን ሁሉ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ሰውረን አሜንንንንን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የሰማልን ❤❤❤❤
የአቤታችን ቅድሰ አሰጣፌኖሰ በረከት ይድርብን አሜን አሜን አሜን
ኣቤቱቅዱስእስጢፋኖስ,በረከታችን,ከሁላችን,ህዝበክርስትያን,የለን,ኣሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት ረድኤት ምልጃ ፀሎቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን
በእውነት ደስ ይላል የቅዱስ እስጢፋኖስ በርከት አይለየን አሜን ፫ እናምስግናለን።
*ክብር የድንግል ማሪያም ልጅ አሜን!*
Amen Amen Amen Amen Amen
የሠማእቱ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ረድኤት በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን
ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከትህ በኢትዮጵያ ላይ ይደር አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስማልን
Amen egzabehere yemsegni Amen kale hiwoetn yasemaleni yesemayetewe esetfaenose berekete yederebene yederesene Amen
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የሰመዐልና
ቃል ህይውት ያሰማልን ❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏
አቤታ ጌታ ሆይ የቅዱስ እስጢፋኖስን በረከት አሳድርብን ፀሎታቸው ይጠብቀን አሜን 😢😢😢
ቅዱዱ ጳዉሎስን የመለሰ አምላካችን እግዚአብሔር እኛንም በምህረቱ ያሰበን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱስ እስጢፋኖስ ረድኤት በርከቱ አማላጅነቱ አይለዬን አሜን አሜን አሜን
ክብር ምስጋና ለአምላካችን ለድንግል ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ፫
የአባታችን የቅዱስ እስጢፍኖስ በረከት ረድኤት አይለየን አሜን፫
የሰማአቱ የቅዱስ እስጥፋኖስ በረከት ረዲዕቱ ይደርብን አሜን
ቃልሂወት ያሰማልን የቅዱስ እስጢፋኖስ አምላክ ልባችን ያፅናዉ
የሠማእቱ እሢጢፋኖሥ በረከቱ ይደርብን አሜን
Amen amen amen
Aman.aman.aman.🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏💚💚💚💛💛💛💓💓
በርከቱ ይደርብን አሜንንንንንንን
እግዚአብሔር ሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ይህንን እንዳይና እንድሰማ የፈቀድክልኝ አምላኬ ሆይ ተመስጌን
አወ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እድናይ ስለረዳን
Amen amen amen betam des yemil now btam namesegnalen gzipabhier ye agolgulet zemenatu ytebq ena ab tselotkum zkuruni ahwatey amen
amen amen amen qale hiwet yesbealna semaet dyakon Estifanos bitselotkum nigoyta lemluna
ያባቶች እረዴት በረከት የደርብን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን አሜን አሜን
ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን መድሀኒኣለም
የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከትና ረዲኤት ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን ቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን😭🙏🙏🙏🙏😭
ቃለሂወትንያሰማን
እስጥንፋኖስ ሆይ ቡራኬህ አይለየን
የሰማእቱ እርደኤት በረክት ከሁላችን ጋር ይኑር አቤቱ የሰራዊት ጌታ እስክመጨረሻው አፅናን እባክህን ከክህደት ከምንፍቅና ሰውረን አሜን አሜንአሜን
የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት በላያችን ላይ ያብዛልን አሜን
አሜን አሜን አሜንቃለህወትንያሰማልን
የስማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ እና ረዲኤቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ለየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ፫ የሰማእቱ የቅዱስ እስጢፋኖስ ረዴኤቱ በርከት ይደርብን አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን በእውነት ክብርና ምስጋና ላአምላካችን ይሁን ቃል ህይወት ያስማልን የስማዕቱ የቅዱስ እስጢፋኖስ በርከቱ ይደርብን አሜን
የሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ እረዴት በርከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባቴ ቅዱስ እሲጢፋኖስ ፀሎትና ልመናዎት በረከቶት ይደርብኝ
kibirna misgana lamlakachin yhun yesemaetu esitifanos bereketu begna lay tderi amen
አሜን አሜን አሜን የቅዱሥ እሥጢፋኖሥ በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን
Amen amen
ናይ ኣቦና እስጢፋኖስ በረከት ምስ ኩላትና ዩኩን17
Kale Hewete Yasmalene Ysematue estefanose radete berikete melegew ytebikene amane amane amane
አሜንንንንንንንን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግሥት ሰማያት ያውርስልን የሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በርከት ከሁላችን ጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን +++++++♥
Amen
Amen amen Amen
kal hiwet yasemalin Tesfa mengste semaytin yawursilin
be tswnachi Hayimnotachin Yatsinan
yr kidus Istifanos redat berketu Begna layii le Zelalemu Tsento yinur Amen Amen Amen
ቅዱሥ አባታችን ቅዱሥ እሥቲፋኖሥ ሖይ በረከትን ያሠድርብን አሜን
አሜን አሜን አሜንንንንን❤❤❤
ሠማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ሆይ እረዴኤትህ በረከትህ በኛላይ ይደርብን አሜን፫
Amen Amen Amen Amen Redayte Ena berkatu yedrsan
አሜን አሜን አሜን
የሠማዕቱ የቅዱሥ እሥጢፍኖሥ ረድኤት በረከት ይደርብን
የእግዚአብሔር ጥበቃ ከሁላቸን ጋር ይሁን
ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን የሰማእቱ የቅዱስ እስጢፋኖስ ረድኤቱ በረከቱ አማላጅነቱ አይለየን አሜን
ከከተማውም ወደ ውጭ አውጥተው ወገሩት
ምስክሮቹም ልብሳቸውን ሳኦል በሚሉት ባንድ ጎበዝ እግር አኖሩት።
እስጢፋኖስም ጌታ ኢየሱስ ሆይ ነፍሴን ተቀበል ብሎ ሲጠራ ይወግሩት ነበር።
ተንበርክኮም ይህንን ሐጢያት አትቁጠርባቸው ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ። ሐዋሪት ሥራ.ምዕ.7 ፥58-60 ላይ ይገኛል .
በፀሎት የተጉ ሰዎች እስጢፋኖስን ቀበሩት ታላውም ለቅሶ አለቀሱለት ሐዋ ስራ ምዕ.8፥2 ላይ
ወስብሃት ሉእግዚአብሄር!!
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደርብን
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደርብን
mekedehuys ا Geta
mekedes ا Geta Amen Amen Amen
ቃልይት ያስማልን
አሜን አሜን የቅዱሳን በረከት ይድከሰን
እግዚአብሄር ይሥጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን
የሠማእቱ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን!!!
አሜንአሜንአሜን
አሜን የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት ይደርብን
አሜን አሜን አሜን የሰመአታቱ የቅዱስ እስጢፋኖስበረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
የቅዱስ እስጢፋኖስ በርከት ይተርብን
የሰማእቱ የቅዱስ እስጥፋኖስ በርከቱና እርዴቱ አይልየን አሜን አሜን አሜን
ክብርና ምስጋና ለአባታችን ይሁን
የሰመአቱ ይቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብን አሜንንንን
አሜን አሜን አሜን ♥♥♥
አሜን፫ቃለህይወት ያሰማልን
የስማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረክት ይደርብን አሜን
ክብር ምስጋን ለአምላካችን ይሁን ቅዱሳን ፃድቃን ሰማእታት ረደኤታችሁ ከእኔና የጥምቀት ልጆች ጋር ይሁን አሜን!!!!
Amen Amen Amen o gata hoye Enda yekrtahe bezat mehertn setne Ye qiduse Esfetanose meljew aylyen Erdat berketu Ayelyen Amen...
Ameen Ameen Ameen Yeqedus Isexifanos Tselot Ayilayen Ameen
Ye Kidus estifanos Beracat ina redat yetabekan
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ይህን በረከት እንዳይ እዲሰማ ረቃዲህ ስለሆነልኝ ክበር ንገስልኝ ጌታየ የሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት እና ረእዴት ከሁላችንም ይሁን አሜን ቃል ህይዎት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን የጌታ ስም ከዘላለም እስከ ዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን
የሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ምልጃና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን♡ ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ይሰማልን
Amen Amen Amen