🛑ማስተር አብነት በ አፋር ክልል ከባድ የሆነ አስደንጋጭ ክስተት/መጅሊሱ ጠንከር ያለ አቋሙን እፋ አድርጓል/Zad media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 63

  • @GgGg-g1l5h
    @GgGg-g1l5h 9 годин тому +2

    ማሻአላህ መጅልሱ በጣም ደስ ይላል አላህ ያጠንክራችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbuBilal-i3r
    @AbuBilal-i3r 12 годин тому +2

    አላ ህ ፍርዱን ፍረድ

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 22 години тому +7

    መጅሊሱ ገና ዛሬ አስደሳች መግለጫ ሰጠ አልሃምዱሊላህ አዎ አሁን ደስአለን ወላሂ ድል ለሙስሊሞች ያረብ ኡስታዘና አቡኪ አላህ ይጠብቅህ ያላህ አሚንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍💪💪💪👏👏👏👏

  • @ZizuAli-k9k
    @ZizuAli-k9k 8 годин тому +1

    ያረቢ በረህመትክ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 17 годин тому +2

    ማሰተር አብነት አላህ ይጠብቅህ አላህ ያግዝህ እንክዋን ተረፍክልን

  • @zulfa6303
    @zulfa6303 5 годин тому +3

    እንደ ጴንጤዎች ተጀመረ እንዴ አረ ተዉ አታሰድቡን
    ማስተር አብነት አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እስልምናም ይወፍቅህ❤❤

    • @EeEe-q9j
      @EeEe-q9j 4 години тому

      አሚንያረብ😢😢😢ካይስልምእንዳይሞት😢😢

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 19 годин тому +2

    አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ አተረፈው

  • @SemeruNuri-c6r
    @SemeruNuri-c6r 4 години тому

    አላህይ በቃችሁ በለን ያረብ እዘንልን አንተ አዛኝ ነህ እንደ እኛ ሳይሆን እንዳንተ እዝነት አዘንልን ያረህማን

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 4 години тому

    ኢንሻ አላህ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው የሙስሊሞቺግንሁሌም እኛን እንደጨቆኑ እኛ ግን አለን አልሃምዱሊላህ ቢገሉንም እየበዛንነው ይህም ያልፍል ማስተር አብነት አላህ ሂዲያ ይስጠው

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 17 годин тому

    ሱብሃአላህ የሚገርም ታሪክ ነዉ

  • @IbrahimDawit-o7y
    @IbrahimDawit-o7y 22 години тому +2

    Ustatha yee Allah yetebekeshe❤

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 17 годин тому +1

    በትክክል መጅልሳችን ጠንካራ ሁን ጠንካራነታችዉን አሳዩን ለሙሰሊሙ ኡማ ሰለቆማችዉ መጠንከርና ለዲናችን መሰራት አለባችዉ

  • @FatumaSeid-d7m
    @FatumaSeid-d7m 20 годин тому +1

    ላኢላሀኢላህሙሀመድረሡላ

  • @sdzgs6262
    @sdzgs6262 16 годин тому +1

    ማሻአላህ ማጅለሱ ዴስ አለለን አላህ ይወከለን ግን ለምን ሀገራችንን የመሬት መንቀጥቀጥ ትምህርት አይሆንም ወዴ አላህ እንመለስ

  • @zurettube638
    @zurettube638 21 годину тому +1

    ሀቅ ምርር ይላቸዋል ኢንሻአላህ ለኸይር ነው

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ፍትሕ ለህቶቻችን ፍትሕ ለአክሡም ሙስሊም ተማሬወች

  • @ToybaAli-uk3hl
    @ToybaAli-uk3hl 21 годину тому +2

    እሽወንድሜ

  • @IbrahimDawit-o7y
    @IbrahimDawit-o7y 22 години тому +1

    Meryachen Meglesachen Allah yetebekew Allhuakber🎉

  • @YaasiinBati
    @YaasiinBati 19 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @HabibaTadese
    @HabibaTadese 21 годину тому +1

    ያረብ

  • @FatumaSeid-d7m
    @FatumaSeid-d7m 20 годин тому +1

    ሂጃቧንምትለብሣለችትምርቷንምትማራለች❤❤❤❤❤❤❤

  • @RehanaMohammed-p8u
    @RehanaMohammed-p8u 12 годин тому +1

    ድሉለፉትህነዉወልአቂበቱሊልሙተቂን

  • @KedirMehamed-nn1th
    @KedirMehamed-nn1th 20 годин тому +1

    ትክክል ነው እኔ በኤፍሬም ዘፈን ነበር ማወጣው አተ ባልከው ያስኬዳል አብዛኛው እደማረጋገጫ ይሗን ዘድ ጬፈራ ቦታ ለምን ይነሳባቸዋል

  • @molo-n7h
    @molo-n7h 9 годин тому +1

    ከማል አዉርጀዋለሁ ግንይጠቅማችሗልእዴ እኔአተናአነርን አስቤነዉያወረድኩትአቡን እናንገረኝ

  • @lc09o95
    @lc09o95 5 годин тому +2

    እእእ ሼህ ነዉ ያልከዉ ክክክክክክ የጴንጤዎች መስሎኝነበር ወላሂ አኡዙቢላህ እዬ ጨፋ ሼህ ሆኖ መጣ ማለትነዉ ክክክክክ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 17 годин тому +1

    በአሁን ሰአት አሰተማሪዎች በማርክ ሰበብ ተማሪዎችን እያባለጉ ነዉና ለዛ ነዉ ተማሪዎች ተገላልጠዉ እንዲታዩ የተፈለገዉ

  • @Ail-y5l
    @Ail-y5l 21 годину тому +1

    ሞት አትፍሩ ሙስሊሞች ካልሞትን መብታችን ለማስጠበቅ መሰዋት ግድነው እኔ አለሁ

  • @ToybaAli-uk3hl
    @ToybaAli-uk3hl 20 годин тому

    ያለጢፍፍፍፍያረብያአላህ

  • @mmm-gc2bj
    @mmm-gc2bj 11 годин тому

    👍👍🎉

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp 14 годин тому +1

    ምን አያስደስትም መጂልስ እስከዛሪ ምን እየሰሩ ነበር ሙስሊሙ በጣም ቁጣው ሲቀሰቀስ ያንን ለማርድ ነው መጂልስ መግለጫ የሚሰጠው ዝም ካለ ሙስሊሙ ዝም እነሱም ይህ ነው እውነቱ መግለጫ መስጠት እጂ ምንም የሚያስተካክለው ነገር የለም ተግባር እጂ መግለጫ አንፈልግም ግን ሁሉም የስራውን የሚያገኜበት ቀን ስላለ ችግር የለውም ይህ ስህር የሚባለው ነገር እኔም ግራ ይገባኛል ጭራሽ በዚህ ደርጃ እሩቅያ ሊሆን አይችልም ብዙ እህቶች እሩቅያ ሲደርግላቸው አውቃለሁ ባይኔ አይቻለሁ ግን ጭራሽ በዚህ ኦላይ ተቀምጠው ጭራሽ አምስት ስድስት ሰውም አይችላቸውም እንኳንስ በኦላይ ያሱበሃን አሏህ ሲጀምር ለሩቅያ የሚቀሩ ሰዎች የቁርአን አያዎች እራሱ የተመርጡ ናቸው ግን ውስታዝ ለምን በዚህ ደርጃ እንደመጡ አላውቅም ግን ጭራሽ በኦላይ ሰይጣን አይወጣም ሃ ሲባል ሰይጣን ያለበት ሰው ቁርአን ሲሰማ ከሚቀራበት ቦታ ተነስቶ ነው የሚጠፋው እንኳንስ በኦላይ ዝም ብለው እሩቅያ ሊደርግላቸው

  • @ሙስጠፋያመዞሪልጅ
    @ሙስጠፋያመዞሪልጅ 19 годин тому +1

    ፍትህ ምንጠይቃማንነዉ

  • @HeboMos
    @HeboMos 20 годин тому

    ❤🎉

  • @muhden3594
    @muhden3594 22 години тому

    Wl wr wb

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 7 годин тому

    😢😢😢❤

  • @NuraRamat
    @NuraRamat 22 години тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @روضة-س9غ
    @روضة-س9غ 31 хвилина тому

    ዛድ:ምንድነዉ:የልከን:ስለፓስተር:አብነት:ስታወረ:አልገባኝም❤❤

  • @MaryamMob
    @MaryamMob 20 годин тому

    ላላ ሀቂቃ እውነትነው በየኢጃዛቤቱ ያለጉድ ብታይ ሲቀጥል ሀበሻ ብቻ ሳይሆን ሊቭላይ የሚቀሩት እልፍ አላፍ ታላላቅ አሊሞች አረቦችም ጭምርናቸው

  • @rihanamohammed4990
    @rihanamohammed4990 18 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JemilaOusman
    @JemilaOusman 5 годин тому

    ቪፒኤን ሳውዲ ላይ አይፈቀድም ያስቀጣናል

  • @adamsson2
    @adamsson2 20 годин тому +2

    አስላሙ ዓይለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ ። ብሰውየይ ወይም ሼኹ የተባለው በሱ ላይ ጥራቄ አለኝ 1ኛ ስምዋን እና መልክዋ እንዴ ሊያውቅ ይችላል? ደጃል ካልሆነ ልክ እንዴ ጴንጤዎች ማለት ነው። ማነ ነገረው? የሄ ሰውየ ሹብሃ ኣለበት ፡ ስምሽ እና መልክሽ እንገርኣለሁ ካለ ደጃል ነው ምክንያቱም የሷ ቀሪን ልእርሱ ቀሪን ይነግረዋል በዛ ነው ማወቅ የሚችሉ ፡ ቀሪኑም ዝም ብሎ ከሱ አየሰራም ሽርክ ካላደረገ ፡ ለአላህ ስል ነው የምነግራቹ እንደዚህ አይነት ሩቂያ የሚያደርጉ አትሂዱ ሰውየ ሹብሃ አለበት ረውሃኒ የሚባል ሊሆን ይችላል ረውሃኒም ስህተት መሆኑ ዑለማ ተናግረዋል። ሱና ኣትብቀን እንያዝ ባረለኣሁ ፊኩም

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 20 годин тому

    ደሞ😂😂በቲክታክመጡ😂😂😂😂

  • @ማድያዋኬና
    @ማድያዋኬና 16 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 21 годину тому

    ጭንቅ ላቱ ,ይሰራል ወይ አክር ዘመን ,

  • @rahmeehr5584
    @rahmeehr5584 21 годину тому

    Wushetenow diiram😂😂😂😂😂😂😂😂😂auuuuzuubiilahii kiizabi 😂😂😂

  • @AsterRedi
    @AsterRedi 5 годин тому

    Are tew sheku yeqeld new yemimeslew titok lemesrat new

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ወዱ መዳሜ ከልክሎኛል ቢ ፒኤን መክፈት ለምንደሁ ባላቅም ወድሜ😅

    • @Temrseid-lp8wg
      @Temrseid-lp8wg 20 годин тому

      ታድለሽ. ተይየሚልወድምአለሽ. ማሻአላህ

  • @ZnatZnat-e9k
    @ZnatZnat-e9k 5 годин тому

    መጅልሱ ከማዉራት መች ዘለለ ወላሂ አንድም ቀን ስተገብር አተን አናቅም እኔማ ይህሺማግሌ ስወራ እት እደምቃጠል እያስመሰሉ እመኖር ከወበሩላይ መዉረድ እኛም ተቆም መሪ አለን ብለን በተስፋ አንኖርም ካፊሮች እየተነሱ እደፈሉጉ ባለደረጉን ነበር

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 22 години тому

    እኔ ጥያቄ አለኝ ለክርስቲያኖች ብዙ ኮመት ላይ ምትሳደቡት ግን ጤነኛ ናችሁ እንዴት ነው በክርስትና እራቆት ሂዱ ይባላል እንዴ piles በቅንነት ነው ወይስ የፖለቲካ አጀዳችሁ ማስፈፀሚያ በየቦታው ሙስሊም መሆን አለበትን?

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 21 годину тому +1

    እውነት ነው ወይስ ሳክስ ነው? ደሞ ፀይም ነሽ አላት እንደዚ የሚለው ጠቋይ ነው። ጂኒ ከሆነ እራሱ ነው ሚናገረው ቀጣፊ በለው

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 20 годин тому

      ውሸቴነው እደዛብሎነገርየለም

    • @Temrseid-lp8wg
      @Temrseid-lp8wg 20 годин тому

      ደበዚህመጡ. እስልምናመጨዋቻአረጉት. ያአላህ

    • @sdzgs6262
      @sdzgs6262 15 годин тому

      እውነት ነው በዚህ መልኩ እንዴት ይሆናል ጠቋይ

  • @hudaHuda-b8i
    @hudaHuda-b8i 20 годин тому

    አረ ዲን አታሰድቡ ጴንጤ ሆናቹብን የምንህነው ይደበራሉ እንዴ ቢያንስ የሙስሊምስም እናማላ አትጠቀሙ መልክሽ ጠይምነው ስምሽ እንትናነው ብሎ ነገረ የለም ሳያዩ እዛው ጨረሱት

  • @روضة-س9غ
    @روضة-س9غ 36 хвилин тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 10 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ikramkasim5537
    @ikramkasim5537 15 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤