Samra ( ሳምራ ) ሙሉ ፊልም 2024 New Ethiopian movie

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • ሰላም ውድ የዶልፊን መልቲሚዲያ ቤተሰቦች ይህንን ቻላናችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ
    ፊልሞችን ይመልከቱ ሰብስክራይብ ስላረጉ እናመሰግናለን።

КОМЕНТАРІ • 865

  • @saraT22
    @saraT22 4 місяці тому +440

    ማነው ከመምህር ተስፋዬ አበራ የህይወት ገጠመኝ 1 ሰምቶ ይቅር ባዩን ገፀባህርይ ሊያይ የመጣው 💕💕💕

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    በእውነት ይሄን ፊልም ልከታተል የጃልኩት መምህር ተስፋዬ ጋር ስምቸ ነው የመጣሁት እናም ቆንጆ ፊልም አስተማሪ ነው በእውነት ቀጥሉበት ቀጣይም ስሩልን !!!

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss 4 місяці тому +50

    በእውነት የመምህር ተማሪዎች በመሆናችሁ እኔንም ጨምሮ በጣም ነው ደስ ያለኝ እኔም ከዚያ ነው የመጣሁት ❤❤❤❤❤❤ ዳይሬክተሩ እናመሰግናለን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 4 місяці тому +86

    ከመምህር ተስፋዬ ከህይወት ገጠመኝ 1 ላይ ሲናገር ሰምቼ ነው የመጣሁት
    መታገስ ዋጋ ያስከፍላል መጨረሻም ዋጋ ያሰጣል ብቻ መገፋትም መታገስም ለመልካም ነው አሪፍ ፊልም ነው እናመሠግናለን

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 4 місяці тому +61

    በመምህር ተስፋየ ተጋብዠ ነው የመጣውት❤❤❤
    ፊልም አላይም ነበር ልማርበት🥰🥰🥰🥰

  • @TsigeredaWerku
    @TsigeredaWerku 4 місяці тому +36

    👏👏👏በጣም ጥሩና አስተማሪነዉ ቀጥሉበት የመምህር ተስፋዬ ተማሪነኝ ተጋብዤ ነዉ የመጣሁት እናመሰግናለን መምህር🙏🙏

  • @MohammedPaa
    @MohammedPaa 4 місяці тому +46

    ከመምህር ከሒይወት ገጠመኝ ሰምቼ ነው እኔም የመጣሁት የሚገርመው እኔም ሙሉፊል አላይም መምህር እነተኛ ክርስቲያን እደዚህ ነው ስላለ ነው ለማየት የጣሁት❤❤❤❤

  • @biruktawitmeselu
    @biruktawitmeselu 4 місяці тому +108

    ከመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ስሰማ ነው ለማየት የቻልኩት። እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጫህ እና ትምህርትህ የሚገርም ነው ወንድማችን።

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 4 місяці тому +158

    ከመምህር ተስፋዬ አበራ የህይወት ገጠመኝ ሰምቼ ተጋብዤ ነው የመጣውት❤

  • @sarakebede3234
    @sarakebede3234 4 місяці тому +25

    በመምህር ተስፋየ ተጋብዠ ነው የመጣውት በጣም ደስ የላል❤❤❤❤❤❤

  • @haya3088
    @haya3088 4 місяці тому +6

    የኛ እቁ መምህር አተኮ ትለያለህ እኛን በሚረዳንና በንናስበው ልክ ነው የምታስተምረን እፅብ ድቅ ነው ከዚህ ሁሉ ስራህ አኳያ ይህን አይተህ ለኛ እድንማርበት ጋበዝከን እናመሰግናለን መምህሬ እኛንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ቸሩ አምላካችን ይራራልን ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ስጠኝ❤❤❤❤❤

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 4 місяці тому +80

    ከመምህር ተስፋዬ ከመምህረ ሰምቼ ነው የመጣሁት❤❤😊

  • @Desta12829
    @Desta12829 4 місяці тому +26

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ደስ ስሉ እኔም ከመምህሬ ነው የመጣሁት

  • @MINTESNOTTOLOSA
    @MINTESNOTTOLOSA 4 місяці тому +51

    አለን መምህር ተስፋዬ

  • @mignotmulugeta9991
    @mignotmulugeta9991 4 місяці тому +14

    ገና የመምህር ተስፍዬን ትምህርት እንደጨረስኩ ነው ወደዚህ የመጣሁት መምህራን በዚህ አጋጣሚ አመስግኑት

  • @Alamalam-ky4ie
    @Alamalam-ky4ie 4 місяці тому +31

    እይታ የለውም ነበር ልበል ሁሉም ሰው የመጣው ከመምህር ተስፋየ አበራ የህይወት ገጠመኝ ግብዣ ነው የመጣው ከኔ ጀምሮ 😊😊

  • @maeza-cc6lu
    @maeza-cc6lu 4 місяці тому +6

    መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ይህን ፊልም ሰለ ጋ ብስክን❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ 3 місяці тому +6

    የኔእቁ. መምህር ተስፈየ ተማሪወቹ በዝተንለታን ደስስል 🌾🌾🌾🌾

  • @OmorOmor-ki9ql
    @OmorOmor-ki9ql 3 місяці тому +9

    የመምህር ልጆች ትለያላች ታዛዥነታችሀሁ በሄዳችሁበት ሰርዓታችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ስደት ከብዶኛል አልቻልኩም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kalehiwettube429
      @kalehiwettube429 3 місяці тому

      አይዞሽ እመቤቴ ታስብሽ የኔ እህት

  • @ገብርኤልአባቴ-ዸ7አ
    @ገብርኤልአባቴ-ዸ7አ 4 місяці тому +9

    ዋው አብዝሐኛው መምህር ተስፋዬ ተማሪወች ነን መቸም መምህርን እማያቁ ማነው እሱ ብለው እደሚሄዱ ተስፋ አረጋለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @سندالراشد
    @سندالراشد 4 місяці тому +48

    አሲ ከመምህራ ተስፋየ ልጅች ሁላቸህም ስተነችሁ🥰

    • @AfhhfChbvh-gr1xc
      @AfhhfChbvh-gr1xc 4 місяці тому +2

      ሁላችንም የመምህር ልጆች ነን❤❤

    • @sarahusen8675
      @sarahusen8675 3 місяці тому

      ምንድነው የምትሉት ?

  • @surathehabesha
    @surathehabesha 6 місяців тому +30

    በኩራት የእኔ ድርሰት ነዉ በዬ አፌን ሞልቼ እምናገርበት ፊለም ነዉ እዉነት ሙሉ ክሩ እጃችሁን ቁርጥማት አይንካዉ ደስብሎኛል የእዚህ ፊልም ደራሲ መሆኔ ደስ ብሎኛል ደራሲ ሱራፌል መርሹ

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 4 місяці тому +4

      ኦ ጎበዝ ደራሲ ነህ ሱሬ ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነወ በመምህር ተስፋዬ አበራ ጋባዢነት ነዉ የተከታተልኩት ፊልሙን

    • @kodiyishukoor3584
      @kodiyishukoor3584 4 місяці тому

      ዋው ያንተ ድርሰት ነው ሱሬ ተባረክ ጎበዝ በርታ ምርጥ ድርሰት ነው❤❤

    • @hevhevigh5693
      @hevhevigh5693 4 місяці тому

      @@surathehabeshaሱራፌል ወድሜ ጎበዝ ደራሲነህ በርታ እኛ የምምህር ተሰፋዬ አበራ ተማሬዎች ፊልም ሰናይ መነጸራችን ይለያል በግንዛቤ የክፉው እርኩሰ ሰጣን ሴራ ሰለምናቅ ለይተን ነው የምንማርበት ሱራፌል የመምህር ተሰፋዬ ገጠመኝ አዳምጥ ቡዙ ታተርፍበታለህ ነፍሥህንም ሰጋህንም ታድንበታለህ ግራ የታጋባህበት ነገር ሁሉ ይገለጸልሀል

  • @Mamush-l3o
    @Mamush-l3o 4 місяці тому +22

    መ ምህር ተሰፋዬ እናመሰግናለን

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 4 місяці тому +51

    ✋ከመምህር ተስፋዬ

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 4 місяці тому +8

    🎉❤❤❤ከመምህር ተስፍየ ተጋብዝ የመጣ እንደኔ😢😢😢❤❤

  • @KidstNegn-en9wi
    @KidstNegn-en9wi 4 місяці тому +21

    አቤት መታደላችን የመምህር ተስፋዬ ልጆች ቃሉን አክብረን መተናል

  • @bezawitlemma1745
    @bezawitlemma1745 4 місяці тому +21

    ከመምህር ተስፋዬ አበራ1 ኛ የህይወት ገጠመኝ ሰምቼ ነው የመጣሁት🙌🙌

  • @BelaynshWeroku
    @BelaynshWeroku 3 місяці тому +3

    ተመልካች ሁሉም ስለ መምህር ነው ሚፅተፈው
    እኔ ግን አልሰማሁትም ነበር ❤❤

  • @DasachDash
    @DasachDash 3 місяці тому +3

    ዛሬ ገና ድራማ ስጨርስ በመምህር ተስፋየ ጋባዥነት እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ🙏🙏አስተማሪ

  • @Mihret_27
    @Mihret_27 4 місяці тому +7

    መምህር ተስፋዬ ቆንጆ ፊልም ነዉ ትማሩበታላችሁ ብሎ ሰያስተምር ሰምቼ ነዉ የመጣሁት❤❤❤

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu 3 місяці тому +6

    እኔ ራሱ ከመምህር ተስፋየ ሰምቼ ነው ያየሁት ግን በሌላ እሜል ነበረ የሰማሁት በመጀመርያ የሂወት ገጠመኝ 12017 ከፈተና ገጠመኝ ወደ ሂወት ገጠመኝ በተቀየረበት ቀን😍😘መምህር እድመና ጤና ኣብዝቶ ይሰጥህ እኔ ያወቁህ 4ዓመት ከ10ወር ሆነኝ ሃዘንም ደሰታም በገጠመኝ ያንተ ትምህርት የሰማሁት ነው ማሳልፈው ተመሰገን ያንተ ተማሪት በመሆኔ የድንግል ማርያም ልጅ ኣመሰግነዋለው😘😍

  • @kukiwonda7004
    @kukiwonda7004 4 місяці тому +15

    ከመምህር ተስፋዬ አበራ የሂወት ገጠመኝ ተምህርት ሰምቼ ነው ላይ የመጣሁት❤❤❤

  • @ghhh2223
    @ghhh2223 4 місяці тому +4

    ወይኔ ደስ ስትሉ ሁሉም መምህር ተስፍየን የምትከታ ተሉናችሁ. እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ተማሩ የመምህርን ትምህርት በጣም ጠቃሚነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaTeshome-q4f
    @HanaTeshome-q4f 4 місяці тому +3

    ከመምህር ተስፋ ያበራ የይወት ገጠመኝ ሰምቼ ነው የመጣሁት የእውነት ፊልሙ በጣም አስተማሪ መምራችን እግዚአብሔ ር ይስጥልን

  • @حنا-ي7ت
    @حنا-ي7ت 3 місяці тому +2

    ወይኔ የኛ ተማሪዎች ስላገኝኋችሁ ደስ ብሎኛል የመምህር ፍሬዎች❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fesehabayu-d9g
    @fesehabayu-d9g 4 місяці тому +28

    ከመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ላይ ተጋብዤ ነው በጣም ደስ ይላል ፡፡❤❤❤ አርቲስቶች እንደዚ የሁነ ፊልም ስሩ በጣም እናመስግናለን፡፡❤🎉

  • @FasikaTesgaye-i5l
    @FasikaTesgaye-i5l 3 місяці тому +8

    ይገርማል ይህን ፊልም አያየሁ ኮሚንት አያነበብኩ ነበር ሁሎም አንደ አኔ ከመምህር ተስፍየ ተጋብዠ ነው የሚል ነው

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 4 місяці тому +13

    ገና ላየው ነው ከመምህር ተስፍየ ገጠመኚ ሰምቼ ጨርሼ መጣሁ ወይ ጉድ ሁሉም ኮመት ከመምህር ተስፍየ ሰምቼ ነው የመጣሁት ይላል በርቱ አይታቺሁ መለስ በሉ በዝሁ እዳቀሩ 😊

  • @KedstBelay
    @KedstBelay 3 місяці тому +6

    እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ለካ ሁሉም የመምህር ተስፋዬ ልጆች ናቸው ደስ ይላል🥰🥰🥰🥰

  • @ጌጤተጋፋው
    @ጌጤተጋፋው 4 місяці тому +51

    ከመምህር ተስፋዬ የሕይወት ገጠመኝ ነው ተጋብዤ የመጣሁት❤❤

    • @AaSs-z9r
      @AaSs-z9r 4 місяці тому +1

      እኔግን አልገባኝም የምትሉት እኔ ከኤፍቢ አይቼነው የመጣሁት

    • @RibekaAbebe
      @RibekaAbebe 4 місяці тому

      እኔም 🙏

    • @nahomteklu9231
      @nahomteklu9231 3 місяці тому

      Me too betselot asbg eritreawing❤

    • @fikeradise5827
      @fikeradise5827 2 місяці тому

      እኔም❤

  • @amaamm4692
    @amaamm4692 3 місяці тому +7

    መህምር ተሰፋ ሰምቸነው የመጣሁት መምህር በጣም አሰተማሪነው 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @Azeb-ci6kh
    @Azeb-ci6kh 3 місяці тому +8

    ከመምህር ተስፍ ነው ትጋብዝ ነው የመጣሁ ❤❤

  • @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
    @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ 4 місяці тому +25

    ከመምህራችን ስምታቹ እንደኔ ያያቹ👍

  • @እማፍቅርየጌታየእናትከልጅ

    መምህርየ እድሜና ጤና ትስጥህ የምትወዳት እማፍቅር እመቤታችን ድግል ማሪያም❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ጓልዓጋመእየ
    @ጓልዓጋመእየ 4 місяці тому +6

    መምህር ተስፋየ ናመስግናለን ስለ ጋበዝከን እሱ የወደድው ፊልም ማ ማያት ኣለብኝ ብየ ነው የመጣሁት እንጂ ፊልም ማየት ካቆምኩ ቆይቻለው😊

  • @cellnetcellnet9646
    @cellnetcellnet9646 3 місяці тому +4

    ዎውውውውው በጣም ደስ ይላል ማጫራሻው ያምራል ጥቅሜኛ ሳው እና እዉናቴኛ ፍቅር ያለ ሳው ይላያያል ጥቅሜኛ ሳው ማቼም ግዛው ነው ላማኔኛዉም ማጫራሻው ያምራል ❤❤❤❤

  • @mulye8211
    @mulye8211 4 місяці тому +9

    እኔም ይቅር ባዩን ልጅ ላይ ነው የመጣሁት ከመምህር ተስፋዬ አበራ ተጋብዠ🥰🥰🥰❤️❤️

  • @Heufu-rb8fv
    @Heufu-rb8fv 3 місяці тому +7

    ኮሜቱ ሁሉ ከመምህር ተስፋዬ ጋር ነው የመጣሁት ነው እሚለው እንዴት ደስ እዳለኝ እኔም መምህርን ሰምቼ ነው የመጣሁት😂❤❤❤❤

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 3 місяці тому

      በጣም🤦ሁላችንምክዛ ነው የመጣነው ፍልም ማየት ቆየው እሱ ስል እመጣለው

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 3 місяці тому +2

    ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን መምህርዬ ሁላችንም መምህር ነው የጋበዘን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 4 місяці тому +14

    እኔም ከመምህር ተስፋዬ አበራ የህወት ገጠመኝ ተጋብዠ ነዉ የመጣሁት እናንተም ገጠመኛችንን ገብታችሁ ሕወታችሁን ቀይሩበት ልክ እንደኛ❤❤❤

  • @ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ
    @ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ 4 місяці тому +9

    የመምህር ተስፋየ ልጆች በይበልጥ በግብዣ የመጣቹህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenNhom
    @HelenNhom 4 місяці тому +6

    ሰላም የመምህር ተስፋየ ተማሪዎች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ሰላም ላሃገራችን ሰላም ለምድራችን ይላክልን ፈጣሪያችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ❤❤❤

  • @hjii1398
    @hjii1398 4 місяці тому +41

    ከመምህር ተስፋይ ነው የመጣሁት🤗

  • @hajashajas1340
    @hajashajas1340 4 місяці тому +25

    ከመምምህር ተስፋየ ከመምህርየ ሰሚቼ ነው የመጣሁት❤❤

  • @6Tgcy
    @6Tgcy 4 місяці тому +6

    ከመመህር ተስፍይ ነዉ የመጣሁት ❤ ብዙ ኣልወድም ኣለዳምፅም ነበርኩ ድሪማ 😍

  • @WedyWedy2000
    @WedyWedy2000 4 місяці тому +7

    😊በመምረ ተሰፈዬ ተጋብዜነው ያየሁት አደኘ ነው❤❤❤

  • @SaharSa-p4r
    @SaharSa-p4r 3 місяці тому +8

    ከምምህር ተስፍዬ አይቼ ነው የመጣውት🎉🎉🎉

  • @አያሌውደደደ
    @አያሌውደደደ 4 місяці тому +13

    እኔማ ዛሬ ሰማሁ ከመምህር ተሰፋየ ከሂወት ገጠመኝ እዩት ብሎ ነበር ❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈትእህተሚካኤል

    የመምህር ተስፍዬ ልጆች ታዛዥ ናችሁ❤❤❤❤

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና

    ከመምህር ተሰፋየ ገጠመኝ የመጣቹ አጃቹ ወደላይ😊

  • @RozaZImamu
    @RozaZImamu 4 місяці тому +29

    ከመምህር ተስፋዬ የህይወት ገጠመኝ ተጋብዤ ነው

  • @NigistAyalew
    @NigistAyalew 4 місяці тому +42

    ከ መምህር ተስፋዬ ነው የተላኩት❤

  • @Ledyadamtew7352
    @Ledyadamtew7352 4 місяці тому +11

    የመምህር ተስፍዬ ልጆች ደስ ስትሉ እኔም ተጋብዥ ነው የመጣሁት እስኪ ልየው

  • @Hana-gm1ob
    @Hana-gm1ob 4 місяці тому +11

    ከመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ተጋብዥ ነው የመጣሁት ❤❤ጭራሽ አማረኛ ፊልም አላይም ነበር

  • @MolM-wz9kn
    @MolM-wz9kn 4 місяці тому +16

    እኔም እደናተ ውዱ መምህራችንተስፋየአበራ ተጋብዞኝነው እደገባሁከፈትሁ

  • @nunuabate1667
    @nunuabate1667 4 місяці тому +11

    አለን የመምህር ተስፋዬ ተማሪወች✋💚💚💙😘😘😍

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005 4 місяці тому +12

    ሲገርም አብዛኛው ሰው በመምህር ተስፋየ ግብዣ ነው የመጣው ከኔም ጭምር

  • @selambirhanu-ky7gs
    @selambirhanu-ky7gs 4 місяці тому +4

    በለው ሁሉም የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪ ነው ደስ ይላል እናመሰግናለን መምህራችን🙏❤

  • @CvCv-yv6fj
    @CvCv-yv6fj 3 місяці тому +4

    ዋዋዋዋ ዮሲየ ጅግና ነህ ጋሺየም ጅግና ኖት🎉❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ምኪም የሲራህ ሰጠህ መጨርሽ😮😮😮😢

  • @صليعلىمحمد-ت5ط
    @صليعلىمحمد-ت5ط 4 місяці тому +13

    በስላሴ ስም ከመምህር ሰምቼነዉ የመጣሁትእሚለዉ አበዛዙ እሰይ ብዝት በሉ ዬኛዉድ መምህር ልጆቺ

  • @haya3088
    @haya3088 4 місяці тому +4

    ከመምህር ተስፍየ ተጋብዞ የመጣ ገና ላየው ነው እመለሳለሁ ❤❤❤❤❤

  • @ethiovib4426
    @ethiovib4426 4 місяці тому +23

    ኣማርኛ ፊልም ከተውኩት ቆይቻለው ግን መምህር ተስፋየ ስለ ጋበዘን ብቻ ኣይቻለው። ማን ነው እንደኔ?

  • @wepa8376
    @wepa8376 4 місяці тому +15

    እኔም ከመምህር ተስፋዬ የህይወት ገጠመኝ ተጋብዤ ነው የመጣሁት

  • @የመሲሑ
    @የመሲሑ 4 місяці тому +4

    ከመምህር ተስፋዬ አበራ ሠምቸ ነው የመጣሁት ዋው ደስ የሚል ፊልምነው 👌❤

  • @FerenjoMengistu
    @FerenjoMengistu 4 місяці тому +14

    እኔም ከመምህር ተስፋዬ አበራ የህይወት ገጠመኝ ሰምቼ ተጋብዤ ነዉ የመጣዉት

  • @hahahajaj2782
    @hahahajaj2782 4 місяці тому +4

    መምህር ተስፋዬ እናመሰግናለን ስለጋበዝከን❤❤❤❤❤

  • @fikrereta636
    @fikrereta636 2 місяці тому +1

    እኔ ፊልም ብዙም አይደለሁም ነበር መምህር ተስፋዬ ግቡና እዬት ስላለ ነው እናመሰግናለን መምህራችን

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 4 місяці тому +14

    ከመምህር ተስፋየ የህይወት ገጠመኝ ስያብራራልን ጋብዞን ነው ከመምህር ተስፋየ ሰምታቹ የመጣቹሁ እጅ አውጡ😂❤👍👍

    • @GEr-d6q
      @GEr-d6q 4 місяці тому

      አለን

    • @اللهم-ش4ع
      @اللهم-ش4ع 4 місяці тому

      እኔ 🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚❤❤❤❤❤❤

    • @zdtube5432
      @zdtube5432 2 місяці тому

      አለን ✋😂

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM 2 місяці тому +1

    ኩሚቱቺ ሁሉ መምህር ተስፋየ መምህር ተስፋየ ነው የሚለው የእውነት የመምህር ፍሪወቹ ትለያላችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aasqqasass
    @aasqqasass 4 місяці тому +15

    እኔም ከመምህር ተስፋየ ገጠመኝ ተጋብዠ ነው የመጣሁት

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 4 місяці тому +10

    ማነው ከመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ላይ ሰምቶ የመጣ🙋🙋🙋

  • @Mihireyarsema
    @Mihireyarsema 3 місяці тому +3

    እኔም ከመምህር ተስፋዬ ሰምቼ ነው መምህር የወደደውን እኔም ማየት አለብኝ ብዬ ነው ❤

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube7243 4 місяці тому +8

    መምህር ተስፋዬ ጋዞኝ እንጂ አማርኛ ፊልም አላይም አ/ት አማኑኤል ከሌለበት እናመሰግናለን አርቲስቶቻችን

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 2 місяці тому +1

    ከመምህር ተስፋዬ ቤተሰብ ነው የመጣሁት እናመሰግናለን መምህራችን ስለጋበዝከን 🙏😍

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
    @እግዚአብሔርእርኛዬነው 7 місяців тому +59

    በጣም ነው የወደድሁት እኔም😢😢 እዲህ አድቀን ሁሉም ያልፍል ብዬ ከመዳም ጋር እታገላለሁ😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር መጨርሻችንን ያሳምርልን👏👏👏👏

  • @سندالراشد
    @سندالراشد 4 місяці тому +19

    አመምህራ ተስፋ ዬ ስመቸ ነው የመጣህት

  • @Aysha-k4w
    @Aysha-k4w 3 місяці тому +2

    መምህረ ተስፈየ ተማሪወች ነን🫶✍️🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Haymekoko
    @Haymekoko 4 місяці тому +5

    መምህረዬ ገጠመኝ እደጨረስኩ መጣሁ ትዛዝ አክባሪ ነን የመምህር ልጆች ክበሩልኝ❤❤

  • @በምነትየሚካኤልልጅ-ሐ1ቸ
    @በምነትየሚካኤልልጅ-ሐ1ቸ 2 місяці тому +1

    የመምህር ተስፋየ ተማሪዎች ሁሊችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ 🤲🤲🤲

  • @HabtamAddise
    @HabtamAddise 4 місяці тому +5

    ከመምህር ተስፋዬ ተጋብዠ ነዉ የመጣሁት❤❤❤❤

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 4 місяці тому +7

    መምህርዬ ቆንጆ ግብዣ ነው

  • @meazakassahun4110
    @meazakassahun4110 4 місяці тому +8

    ከመምህር ተስፋዬ አበራ የህይወት ገጠመኝ 1 ሰምቼ ተጋብዤ ነው የመጣውት❤

    • @اللهم-ش4ع
      @اللهم-ش4ع 4 місяці тому

      🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋❤❤❤❤❤❤

  • @WndesenGatnet
    @WndesenGatnet 4 місяці тому +9

    ከመምከር ተስፋዬ የህወት ገጠመኝ ተጋብዤ ነው የመጠሁት

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 4 місяці тому +7

    የመምህርዬ❤ ግብዣ ነው ላዳምጥ

  • @abdoulsalammohamed6001
    @abdoulsalammohamed6001 7 місяців тому +8

    Thank you for uploading this movie. No loud music, clear image, and the ending was amazing .👍👍👍👍👍

  • @MekdiDemese
    @MekdiDemese 3 місяці тому +1

    ❤ ዬመምህር ተስፋዬ ልጆች ብቻ ናቸው ያሉት❤❤❤❤ደስ ሲል

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 4 місяці тому +5

    እኔም ከመምህር ተስፋዬ አዳምጬ ነው የመጣሁት❤🎉

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 7 місяців тому +28

    ተመስገን 100% አንድ መልክት ያለው ፊልም ይገኛል ቆንጆ እና አስተማሪ ነው ሁላችሁም በብቃት ነው የተወናችሁት እናመሰግናለን ደና ነገር መስራት ተመልካቹን ማክበር ነው❤

  • @fikeradise5827
    @fikeradise5827 2 місяці тому +1

    እዉነት በጣም ደስ የሚል መልክት አለው መምህር ተስፋዬ የጋበዙን ያለ ምክንያት አልነበረም በጣም እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @senaitdesalegn885
    @senaitdesalegn885 3 місяці тому +3

    መምህር ተስፈየ ሰለ ጋበዘከነ አናምሰግለ