Ethiopia Sheger FM Mekoya - በሰላም ጀምሮ በሞት የተጠናቀቀው ምርጫ ( ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው - 1997 ምርጫ | መቆያ | TizitaZArada

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 3

  • @creaseldaklass
    @creaseldaklass Місяць тому +3

    Awo.hadya.zone.mulu.lamulu.tashanfowal

  • @Eyobinabirhane89
    @Eyobinabirhane89 9 днів тому

    በ 1997 አ ም እኔ ገና 8 አመቴ ነበር አባቴ ነፍሱን በገነት ያኑረውና በዛ ሰአት ቀንደኛ የ ቅንጅት ደጋፊ ነበር እናም በኛ አካባቢ የነበሩ የደርግ ወታደር ከነበሩት ጓደኞቹ ጋር ሆና በምሽት ሲጭበረበር የተመለከተውን የካርድ ቅየራ በቡድን ሆኖ ተቃወመ ቀን በምርጫ ሰአት ከምርጫ አስፈፃሚዎቹ ጋር ሲደባደብ ጠብመጃቸውን ከዃላ እየቀማ መልሶ እያስፈራራ በገጠሪቱ የምትገኘውን ከተማችንን ብቻውን ሲያምሳት አስተውያለሁ። እናቴ እኔንና ታላቅ እህቴን ይዛ አባቷ ቤት ወሰደችን አባቴ ለሊቱን ሙሉ የምርጫውን ካርድ የሚቀይሩትን እያስጨነቀ አድሮ በማግስቶ ከአካባቢው ተሰውሮ ከ ወር ቦሀላ ቤት መምጣቱን አስታውሳለሁ። በሰአቱ ባያመልጥ ኖሮ አሰድሜ ልኩን ሊያስሩት ወይም ሊገድሉት ይችሉ ነበር። ከዛ ቦሀላ ኢህአዴግ በሚገዛበት ዘምን ሙሉ ስራ በመንግስት እንዳይቀጠር ታወጀበት 1997 የተካሔደው ምርጫ ቀድሞ የሚያስታውሸኝ ይህንን ነው።

  • @creaseldaklass
    @creaseldaklass Місяць тому +1

    Woy.1997batam.yskatetal.ene.bhrdar.nbarku.mklkeya.srawet.abal.shon.hzbe.margagat.aschagron.nbar.ehadeg.meta.yelal.ena.gin.embe.alen