Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔም ነበርሁ በዚህ ህይወት ከዚህ ከሃጢያት ከወጣሁ 6አመት ሆነኝ አሁን በስደትነኝ የራሴን ሂወት አየሁት በውስጥሺ ያቺ ልጅ እምታስቆርበዋ ሴት እኔም ሆቴል አድሬ ጥዋት ልጄን አቆርብ ነበር ግን በሰአቱ ገብቶኝ ሣይሆን ልጅ ስለሆነ መቁረብ አለብኝ ብየ ነበር እማደርገው አሁን ግን በስደት ሁሉን ነገር አየሁ በቅዱስ ሚካኤል አማላጂነት ሣይገባኝ ፈጣሪም ያለፈው ዘመኔን ሣይፀየፍ ዛሬ እኔም በስደት ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለሁ መጨረሻየን ያሳምርልኝዘድ ፀልዩልኝ ወለተኪዳን
እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እሰይ ደስ ሲል እህቴ እንኳን ለቅዱስ ቁርባኑ በቃሽ በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር ያስብሽ
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ እኛን ኃጢያትኞቹን ከነድ እሳት አድንን
እግዚአብሔር ይመስገን
betam asetmar new ehitachin ye egzihabihern fiker asayetshignal lhulachenm fetsameyachenn yasamerln
በእውነት የእህታችንን መጨረሻ ያሳመረ ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን ቅድስት ኪዳነ ምህረት የሕይወት መንገድ ነች ለእኛም ትቅደምልን
Amen emebeta mariyam behulachnm bet tgobgnen
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን. አሜን በእውነት
አሜን አሜን አሜን
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ፀጋህን ያብዛልህ የእህታችን ገጠመኝ ለብዙ ሰው አስተማሪ ነው
እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪነው ክብርና ምስጋና ይድረሰው ከዚህ ሁሉ አውጥቴ ለዚህ ስላበቃሽ መጨረሽን ያሳምርልሽ እህታችን ብዙ ትምርት አግኝተናል✝️እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን🙏መምህር በጣም እናመሰግናለን💒✝️
አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይለል እህትየ ተባሪኪ ድንግል ማርያም ካቺ ጋራ ትህኑ👏👏👏👏💖💖💖❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ደከመኝ ስለቸኝ ሳትል የስደተኞች እህቶችህ 24 ሰአት ሰምተነው የማጠግበው ገጠመኝ ምተቀርብልን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎትህ ዘመንህን ያርዝምልን አሜን እህታችን እናመሰግናለን ቡዙ ትምህርት ከእህታችን ተምረናል ላቺ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሁንም በርቺልን እህታችን መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ ጉሩም ድንቅ ነው ያንቺ ሂወት ይቀይረው ቸሩ መድኃኔዓለም የኛንም ሂወት ይቀይርልን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ቸርነቱ ተመስገን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ በመጨረሻው ዲያቢሎን ድል ስላደረግሽው ደስ ብሎኛል ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርክ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይስጥህ አቤቱ ጌታ ሆይ ሌሎቱንም የጠፍትን ልጆችህን እንዲመለሱ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን አሜን መምህር ተስፋ ስላሴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏 አመሰግናለሁ
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን ጎበዝ በርቺ
እኳን በሰላም መጣችሁ መምህራችን እና እህታችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ኑኑኑኑ እንማር እ/ር አምላክ መጨረሻሺን ያሳምረው እና መሰግናለን
ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እና እህታችን እናመሰግናለን በረከታችሁ ለኛም ይድረሰን ያንችን ህይወት የቀየረ አምላክ የኛንም ህይወት ይቀይርልን አሜን፫//እልልልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሰማልን መምህሬ ናፍቀህኝ ነበር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እህታችን ለዚ የደረሰሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልል 👏👏🌹👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችን እህታችን አዎ እህታችን በትክክልነው ስለቃልች ቤት የተናገርሽዉ የማውቅውስለሆነ ነው በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እህታችን እድሉን ስናገኝ እንመሰክራለን እሺእናመሰገናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደና መጣህልን ውድ መምህራችን እና እህታችን በእውነት ደስ እሚል ገጠመኝ በጉጉት ነው የጠበቅናችሁ ኑ የመምህር ተማሬዎች ይህ ጣፋጭ የሆነ ትምህርት እንማር👈
በእውነት መምህራችን እናመሰግናለን እህታችንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ይህን የመሰለ ታሪክ ስለነገርሽን
እግዝአብሔር ይመሰስገን ሙሽራው ስለአረገሽ ቃለህውት ያሰማልን መምራችን አሜን
በእውነት መምህር እግዚአብሔር የበለጠ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ ለማያምኑ ከባለ ታሪኮቹ አፍ ሲሰሙ ያምናሉ እኔ በበኩሌ ሰዎቹ ባይቀርቡም በእምነት ነው የምማርበት በርታልን አመተ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡን 🤲 🤲 🤲
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏😭
@@almaayerga6339 ኝእእእይዥእእእእእእኅኝች
የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን በእውነት እንዴት ድንቅ የሆን የነፍስ የህይወት ትምህርት እና ምስክርነት ነው እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ የማናውቀውን እንድናውቅ አደረግሽን ከዛ ወጠሽ አሁን ያለሽበት ደግሞ ግሩም ነው እህታችን👏👏👏 በቤቱ ያፅናሽ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛላችሁ 👏👏👏
በስመአብ የሚገርም ታሪክ ነው እኀታችን በእውነት ከዛ ወተሽ አሁን ያለሽበት ህይወት የሚገርም ነው ይህን ያደረገ አምላክ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫❤🌿መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤ 🌿
QaaQ0Qqq0⁰0₩!
@@ariamrezene3584 ንረሞረሕሐሠሐሐሐሐሠኆኆሦሔሗሖሐሗሗሕሗሗዝኀሐሠነሠመሠችቿሠተነአሰሐሯሮሬኀኀኘነዐቸሸሖሠሧሐሠሐኀሐኗቀሠሰነወወዘ
@@ariamrezene3584 ቋንቋሽ አልገባኝም ጠቋር ያስተማረሽ ነው ። አማርኛ ካልቻልሽ ትግርኛሽን ብትጽፊ እናውቀው ነበር ።
@@meronalimu1057 በለው በቋንቋ ተግባብታቹ ነው የጻፍሺላት ወይስ እያሾፍሽባት ነው ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ይህን ጉባኤውን ይባርክልን የህታችን ምክር በጣም ደስስስስስ ነው የሚለው ለመምራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉ ነገረ ለዚ የበቃሸ ኣምላኽ እህታችን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራች እህታችን አሜን/፫/ወለተ ዮውሃንሰ በላቹ በጸሎታቹ አሰቡኝ
አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አሜን አሜን አሜን፣ አህታችን፣፣በጣም፣ደሰሰ፣አህታችን፣ጀግና፣በርቱልን፣አሜን አሜን፣ መምህራችን፣ቃለህደወትያሰማልን፣💛💚❤👏👏👏🌻🌼
እህታችን በርች! መምህር ከህታችን ጋር ተጨማሪ ቃለምልልስ መደረግ አለበት
አሜን አሜን አሜን በእውነት የሁላችንም ፍጻሜአችን ያሳምርልን በእውነት መምህራችን አንተም የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን እህታችንም እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን በቤቱ ያጽናሽ ያጽናን በእውነት
እሰይ የሚገርም ታሪክ ነው እህቴ በቤቱ ያፅናሽ የሰው ልጅ መጨረሻ ስያምር ደስ ይላል እድለኛ ነሽ እህቴ አንችን ያዳነሽ አምላክ እኛምን ያድናን🙏ቃለ ሕይወት ዘማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
በእውነት በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ። ብዙ ተምረናል ። እህታችን በጣም እናመሰግናለን ። መምህር ተስፋዬ ሁሌም ስለምታስተምረን በጣም በጣም እናመሰግናለን። የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባረክ።🙏💚💛❤💕
እህታችን በጣም እናመሰግንሽ አለን የህይወት ታሪክሽን ስላካፈልሽን ፀጋውን ያብዛልሽ አትርሽን በፆለትመምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃልሕዎት ያስማል እህታችን እንኳን ለህበቃሽ በረከትሽ ይደርብን እህታችን በእውነት የሁላችን ሒወት የሚነካ ነው ያስተማስሽን
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህር በጣም ደስ እሚል አስተማሪ ነው እህታችን በቤቱ ያፅናሽ እኛንም ለንስሀ ይበለን አቤቱ ፈጣሪየ ሆይ ይቅር ይበለን
መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ እማ ፍቅር ከክፍ ነገር ትጠብቅክ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል በርከት ይድረበን🙏🤲🏻💒👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
መምህር እግዚአብሔር እድሜህን ጤናህን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እህታችን እግዚአብሔር ያክብርሽ ለእኛም መጨረሻውን ያሳምርልን ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያበርታን በፀሎት አስቡን፥ተክለ ዮሃንስ፥ በለው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው በርታልን መምህራችን እህታችን አንችን ከዛ ህይወት ያወጣሽ እግዚአብሔር እኛንም ከማንፈልገው ህይወት ያውጣን የሚያስጨንቀንን ሰይጣን ያስወግድልን በእውነት እህት ወንድሞቼ በፀሎታትሀ አስቡኝ ጨንቆኛል እህተ ማሪያም እያላችሁ 😢😢
ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን መምህር እድሜከጤና ጋር ይስጥልን በጣም አስተማሪ ታሪክ እናመሰግናለን
እህታችን ላአንቺ የደርስ እግዚአብሔር ለኛም ይድስልን መምህራችን ስለምታስተምርን ትምህርት እናመስግናለን
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ሰምቼ አላውቅም ወይኔ እንኳን ለዚህ ቀን ሰአት አደረሰሽ የኔ እህት እድሜ ጤና ይስጥሽ ሁላችንም እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰን
ወይ ትህትናሽ ❤️ መምህር ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ይጠብቀን አሜን
መምህር ተስፋ ስላሴ እህታችን የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች እንኳን ለታላቁ መልዓክ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ በዓል አደረሳችሁ
ውድ እህታችን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ክብር አበቃሽ አንችን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን አሜን፫
በእውነት መምህር በጣም በጉጉት ነው የሰማሁት በድሜ በጤና ይጠብቅልን እህታችን ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልሽ በረከታችሁ ይደርብን አሜን
ሰላም እንዴት ናችሁ እህታችን እንኳ ወደ ዚህ የተቀደሰ ህይወት ተመለሽ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
እህታችን በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው ካንቺ ህይወት የተማርኩት በተለይ ያንን አስራት የሚያወጣውን ልጅ አሁን ላይ ማግኘት አለመፈልግሽ ምን ያህል በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ እንዳለሽና እንደ ፀናሽ ነው የተገነዘብኩት እኔ መፅናት ያልቻልኩ ደካማ ስለሆንኩ በእውነት ለመፅናት በእግዚአብሔር ፍቅር ም0ፅናት እንዳለብኝ ካንቺ ትምህርት ወስጃለሁኝ እግዚአብሔር አምላክ እንዲያፅ0ናኝ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁልን እህታችን እርሱ ቸሩ መድሃኒያለም መጨረሻሽን ያሳምርልን መምህር ላንተም ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ህወትህን ቤትህን ትዳርህን ልጃችህን ይጠብቅልህ ይባርክልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን።
ሰለማይነገርዉ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናን መጨረሻችን ያሳምርልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እመቤቴ ደንግል ማርያም ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት እህታችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ስታብራሪ ጎበዝነሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር የልፋትህን ይክፈልህ አባቴ ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ክፉ ነገር አይንካህ ሺህ ዓመት ኑሩልኝ
አሜን በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ያቀረብክልን። እህታችንንም እግዚአብሔር ይወድሻልና መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።
ስደትን በጣም ነው የምወደው እምህረት ቤቴ ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ታስፈልገናለህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
እህታችን እንኳን ለዚህ ቅድስና ህይወት አበቃሽ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
እህታችን በአንች የደርሰው የጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስስሙ የተባርከ ይሁን በውነት
Amen ! Amen ! Amen !!!
እፁብ ድንቅ ነው❤❤❤ መምህራችን ቃል ሔይወት ያሰማልን❤❤❤
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት እስከፍፃሜው በቤቱ እንድንሮ እግዚአብሔር ይፍቀድልን ነበሩ ጠፉ ከመባል ይሰውረን አሜን እህታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ብዙ ነገር ተምራሌው በእውነት አመሰግናለው በፀሎትሽ አስቢኚ 🙌🙌🙌 እማምላክ ትጠብቅሽ በርቺ ❤🕊
ጌታ ይመስገን እህታችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ አንችን የመለሰ አምላክ ሁላችን ከታሰርንበት ይፍታን መካሪና አስተማሪ የሆንከው መሞህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
እህታችን እናመሰግናለን በእውነት ትልቅ ምክር ነው የሰጠሸን ፀጋውን ያብዛልሸ@ መምህራችን እድሚክን ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርይመሰገን በእውነት ቃለህውትን ያሰማልን
የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም ያችን ታሪክ የቀየረ አምላክ የኛንም ታሪክ ይቀይርልን እህታችን ታሪክሽን እድንማርበት ሰላካፈልሽን እናመሠግናለን
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው የገለጥሽልን በጣም አመሰግናለሁ። መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እህትችን በእወነት ትለቅትምህርትነው ቃለህይወትያስማልን አሜን መምህርችን ቃለህይወትያስማልን አሜን ዝማሬን መላእህክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
ቃላህዉትን ያልማልን ተስፈስላሴ እህታችን እንደልቨወ በቤቱ ያፀንቨ ትልቅ ትምህርት በተለይ አልጋስር የደበቁቨ እህት ይን ፍቅር የመልስልን እናቱችችን ደገ ነችዉ
እህታችን በረከትሽ ይደርብን እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ስራው በጭለማ ዉስጥ ላለነዉም እግዚአብሔር ያዉጣን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏ለዝማሬው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏 እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ጠራሽ እድለኛ ነሽ በግዜ ነቅተሻል ያሰብሺውን እናቴ ማርያም ታሳካልሽ የህይወት ታሪክሽን ለኛ እንድንማርበት ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን🙏 እኛንም ይጥራን ከወደቅንበት ከሀፂያት ባህር ውስጥ ያውጣን🙏🙏🙏
እህታችን አምላክ ቅዱሳን ፍጻሜሽን ያሳምርልን አምላካችን ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እናመስግናልን በረከትሽን ያሳድርብን
በእውነት እህታችንና መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በጣም ብዙ ትምህርት ተምረንበታል መጨረሻ ችንን ያሳምርልን ፫
Amen amen amen.
እግዚአብሔር የአንችን ታሪክ የቀየረ የኔንም ታሪኬን ይቀይረው በቤቱ ያፅናሽ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን አሜን ፫
እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ , ትዳርን የተረዳሽበት አረዳድ በጣም ደስ ይላል።ፍቅር እየተባለ ክርስትና ቦታ ሳይሰጠው ብዙወቻችንን ዋጋ እያስከፈለን ነው።ህይወትሽ በጣም አስተማሪ ነው ።እግዚአብሔር ቆንጆ ትዳር ሰጥቶሽ ዲያቆን ልጅ እንዲኖርሽ እመኛለሁ።መምህር ግርማ ,መምህር ተስፋየ ፀጋችሁ ይብዛ ! አሜን !!!!!!!!!!
Kalkidan ኣንቺ ራስሽ ጎበዝ ነሽ፡ ክርስትናን የተራዳሺው በትክክል መንገድ ነው፡ እንደ እናንተ የመሰሉ እህቶች ምድሪቱን ይውረሱዋት፡ ሁላችንን ፍጻሚያችንን የሳምርልን፡ በናንተ መክንያት እግዚኣብሄርን እናመሰግነዋለን
AMEEN AMEEN AMEEN
😭😭
😢አዎብዙ ዋጋ ከፍለናል መጨረሻችን ያሳምርልንና
እህታች በርች በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ያስተላለፍሽው መምህር ተስፋዬ አበራ (ተሰፋ ስላሴ )ስላሴ ይጠብቅህ እስከ ቤተሠቦችህ
እግዚአብሔር አንችን የሰማ እኛንም ይስማን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እህታችን የህይወት ታርኪሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እንኳን ከዛ ህይወት እንኳን እግዚአብሔር መለሰሽ
ስለኡውነት በጣም ጥሩ ት/ም ነው እ/ግ ልባችንን ይክፈት።
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ምን ይከፈልዋል ወለታው ተመሰገን ነው ለሁላችን እደዚ ይገለጥልን ልቦናችን ለመምህራችን እድሜና ጤናህን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ
መድሃኒያለም ይክበር ይመሥገን ቸርነቱ የማያልቅ ምህረቱ የበዛ የኔ ለዩ አባቴ እህታችንን እንዳከበርክ እኛንም አሥበን።
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በእውነት ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እድፍና ቆሻሻን የማይጠየፍ እንድንነፃ ነጭ ነጭ ልብስ እንድንመስልን እንድንሸት ያደረገን ሰማያዊ ህይወትን እንድታገኝ ያደረገሽ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን እህቴ ፀሎትሽ ይደረሰኝ በረከትሽ ይደርብኝ አሜን፫
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅ ነበር የእህታችን ታሪክ እጅግ በጣም አሰተማሪ ነው ለማያምኑ ሰዎች ከባለ ታሪኮቹ አፍ ሲሰሙ ያምናሉ መምህር ተሰፋዬ እኔ ባንተ ትምህረት ብዙ ተምርያለሁ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር እቅፍ አርጋ ትጠብቅህ
አሜን ሰሉዬ አለሺ ውዴ ❤
@@meazagaltgray9338 አዎ እንዴት ነሸ መአዛዬ
መምህር ዬ እንዴት ነህ በጣም አስተማሪ ግጠመኜ ነው።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አስተማሪ ታሪክ ነው እህታችን እግዚአብሔር የሚወዳቸውን ልጆች እንዳይጠፉ ይሰበስባል እንኳን ልቅድስና ህይወት አበቃሽ እግዚአብሔር እመስገን
እናመሰግናለን እህታችን ህይወትሽን ስላካፈልሽን አንቺን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይጎብነን በቤቱ ያፅናሽ መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን
በእዉነት ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመሥገን እህታችን እኳን እግዚአብሔር ከሣጡ አወጣሽ አባቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ዘላለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ግሩም ነው አንዳዲዬ ወደው አይደለም ሲገቡ እንደቀላል ይመስላቸውና በዛው ቀልጠው እሚቀሩ አሉና ከእንደዚህ አይነት ነገሮች ይሰውረን በቅዱስ ቃሉ ፀንተን በቤቱ ያኑረን እፍፍፍ ክቡር ስጋው ደሙን ተቀበልን የሚሉ ሰዎች በጣም ያስቀኑኛል በረከታችሁ ይደርብኝ አሜን፫
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir ahate Baxam tamrebatalaw gazaber yiimasgan barkatsh yiidarban
ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ጦርነቱ ርሀብ ችግሩ ሁሉ የባዕድ አምልኮ ውጤት ነው። ትውልዱ ሁሉ ከ እግዚአብሔር ኮብልሎአል እንዴት ፀሎታችንን ሊሰማ ይችላል? እዚጋ የቤተክርስቲያን ሰው እንመስላለን እዚጋ ደግሞ እርስ በእርስ በመተት እንማተታለን መቼ ነው ግን የምንነቃው??? አቤቱ የተክለሀይማኖት አምላክ እግዚአብሔር ትዉልዱን ይማርልን የጠፋውን ህዝብ ወደ ልቦናው ይመልስልን። እህታችን እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነዉ በቤቱ ያፅናሽ አስከ መጨረሻው ።
Abissiniya , ኡነት ነው፡ እንደ እናንተ የመሰሉ ሰዎች ምድሪቱን ይውረሱዋት፡ ይህ ሃሳብ ከእግዚኣብሄር ነው፡ እናመሰግናለን
አቤቱ ጌታ ሆይ የልቦናችን አይን አብራልን የእህታችንን ህይወት የቀየርክ ጌታ እግዚአብሄር የኔንም የዐፅያተኛ ባሪያህን ህይወት ቀይር አሜን
⛪️በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ ብሎናል። አንቺን የመለሰ እግዚአብሔር እኛንም ይመልሰን። እህታችን ብዙ ተምረናል ብዙ እራሳችንን እንድንመረምር አድርጎናል። መምህሬ እቺን የመሰለች ትጉህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።ቤተሰቦቼ ለኢትዮጵያ ፀልዩ ።💚💛❤⛪️
በእውነት ሰለ ሁሉም ንገር እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ የአንችን እድል ለእኔም የድለኝ በጸሎት አስቢኝ ወለተ ኪዳን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ
እጅግ በጣም የሚያሠተመር ነው የእህታችን ታሪክ አሥተማሪነውየሁላችንም መጨርሻችንን ያሣምርለን እግዝያቤሄር ልባችን ያብራልን🤲🤲
እንኳን ደና መጡ መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት የሰይጣንን ተንኮል እንድናቅ ከወጥመዱ እንድንድን አድርገውናል🙏🙏
ውድ መምህራችን ቃል ህውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ
ሰላም ለእናንተ ይሁን የእማ ፍቅር ቤተሰቦች እህቴ አሜን ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን በሃይማኖት ያፅናን አሜን
መምህረችን እንደዝህ ትምህረት አመጥታህ ሰል ምትቅረበልን እነመሰገንህልን እህታችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልሸ ይህ ገጠመኝ አሰታምረ እነ የነፈሰ ተምህረት ነው
እህታችን በጣም በርትተሻል እግዚያብሔር ይመስገን በዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እንዲገባን አድርገኸናል
እህቴ እውነት ድንግል ማርያም ታፅናሽ ታበርታሽ ታጠንክርሽ ብዙ አስተምረሽናል ዘመንሽ ሁሉ በልዑል እግዚአብሔር የተባረከ የተቀደሰ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የመሰለ አስተማሪ ገጠመኝ ያሰማን እግዚአብሔር ክብር ይገባዋል በጣም አስተማሪ ነዉ ሁላችን ይህን መገድ አልፈነዋል በደብ ነዉ የገለጥሽዉ በእዉነት ተገርሜ ያሳልፍሁት ሰለሆነ እንኮን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃሽ በርች በፀሎት አስቢን እህታችን። ፅጌ ማሪያም ወለተ መሠሪያመሰ ወለተ ሀና መምህር እግዚአብሔር ቃለሂወት ያሰማለሰን
እህታችን እንኳን ደስ ኣለሽ ለዚህ ክብር ያበቃሽ ኣምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመሥገን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም መጨረሻ ያሣምርልን በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሒወት
አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን እንዱሁን እህታችን እናመስግናለን ክዛ ህይውት ውስጥ ላውጣሽ እምላክ ሌሎቹንም ያውጣቸው እኛንም ውድዛ ህይውት እንዳገባ ይጠብቀብ ፀጋውን ያብዛልሽ በርክትሽ ከሁላችን ይድርስ🌿
ሰላም መምህር እና እህታችን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አቤት የመናፍስት ክፋት የአሁኑ ደግሞ ይለያል ፈጣሪ ሰላም ይስጠን አሜን💚💛❤🤲🤲🤲ለአንች የደረሰ አምላክ ለኛም አለሁ ይበለን
መምህራችን እግዚአብሔር አምለክ ጤና ሰለም እድሜህን አብዝቶ ይስጥህ
ቃልህወት ያሰማልን መምህር እህታችን ያዳንነ አምላኪ ይክበር ይሜሰገን
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን ሁላችንም በቤቱ ያፅናን፡፡እግዚአብሔር የሁላችንም ፍፃሜ ያሳምርልንመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በፀጋ ይጠብቅልን።
ግሩም ትምህርት ነው የወሰድኩት እውነት ነው አሁን ላይ ትውልዱ እራሳቸው የቤተክርስትያ ስረአት ሳይጠብቁ ቤተክርስትያኑን እነሱ የሚጠብቁት ነው የሚመስላቸው ቤተክርስትያኑን ከራሳችን ውስጥ አፍርሰን ህንፆ ለመጠበቅ የምንሮጠውን ልዑል እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ወደቤቱ ይመልሰን አሜን፫። ስደት እንድወጣና ይህን አይነት ህይወት እንዳገኝ የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ይሁን ይደረግልን
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን ለኛ ወንድ የማናውቅ ኣስተማሪ ነው ኣናመሰግናለን በእዉነት ፀጋዉ ያብዛልሽ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ በእውነት ይህንን ያደረገ ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
አሜን አሜን አሜን እህታለምዬዬዬዬዬ አምላኪ ጌታዬ ፈጣሬዬ የዲግል ለጂ መጀመሬያዬን ሳይሆን ,,,መጨረሻየን አሳምረዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
እህቴ በቤቱ ያጽናሽ ካንች ባንኮች ውስጥ ህይወቴን አየዋት ለኔም እሱ መድሀኒያለም እንድረዳኝ በጸሎትሽ አስቢኝ እህቴ መምህር ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የሰራዊት ጌታ መድሀኒያለም አሜን ፫
ቃለ ሕይወትን ያስማልን መምህር
እኔም ነበርሁ በዚህ ህይወት ከዚህ ከሃጢያት ከወጣሁ 6አመት ሆነኝ አሁን በስደትነኝ የራሴን ሂወት አየሁት በውስጥሺ ያቺ ልጅ እምታስቆርበዋ ሴት እኔም ሆቴል አድሬ ጥዋት ልጄን አቆርብ ነበር ግን በሰአቱ ገብቶኝ ሣይሆን ልጅ ስለሆነ መቁረብ አለብኝ ብየ ነበር እማደርገው አሁን ግን በስደት ሁሉን ነገር አየሁ በቅዱስ ሚካኤል አማላጂነት ሣይገባኝ ፈጣሪም ያለፈው ዘመኔን ሣይፀየፍ ዛሬ እኔም በስደት ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለሁ መጨረሻየን ያሳምርልኝዘድ ፀልዩልኝ ወለተኪዳን
እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እሰይ ደስ ሲል እህቴ እንኳን ለቅዱስ ቁርባኑ በቃሽ በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር ያስብሽ
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ እኛን ኃጢያትኞቹን ከነድ እሳት አድንን
እግዚአብሔር ይመስገን
betam asetmar new ehitachin ye egzihabihern fiker asayetshignal lhulachenm fetsameyachenn yasamerln
በእውነት የእህታችንን መጨረሻ ያሳመረ ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን ቅድስት ኪዳነ ምህረት የሕይወት መንገድ ነች ለእኛም ትቅደምልን
Amen emebeta mariyam behulachnm bet tgobgnen
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን. አሜን በእውነት
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ፀጋህን ያብዛልህ የእህታችን ገጠመኝ ለብዙ ሰው አስተማሪ ነው
እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪነው ክብርና ምስጋና ይድረሰው ከዚህ ሁሉ አውጥቴ ለዚህ ስላበቃሽ መጨረሽን ያሳምርልሽ እህታችን ብዙ ትምርት አግኝተናል✝️እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን🙏መምህር በጣም እናመሰግናለን💒✝️
አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይለል እህትየ ተባሪኪ ድንግል ማርያም ካቺ ጋራ ትህኑ👏👏👏👏💖💖💖❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ደከመኝ ስለቸኝ ሳትል የስደተኞች እህቶችህ 24 ሰአት ሰምተነው የማጠግበው ገጠመኝ ምተቀርብልን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎትህ ዘመንህን ያርዝምልን አሜን እህታችን እናመሰግናለን ቡዙ ትምህርት ከእህታችን ተምረናል ላቺ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሁንም በርቺልን እህታችን መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ ጉሩም ድንቅ ነው ያንቺ ሂወት ይቀይረው ቸሩ መድኃኔዓለም የኛንም ሂወት ይቀይርልን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ቸርነቱ ተመስገን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ በመጨረሻው ዲያቢሎን ድል ስላደረግሽው ደስ ብሎኛል ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርክ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይስጥህ አቤቱ ጌታ ሆይ ሌሎቱንም የጠፍትን ልጆችህን እንዲመለሱ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን አሜን መምህር ተስፋ ስላሴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏 አመሰግናለሁ
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን ጎበዝ በርቺ
እኳን በሰላም መጣችሁ መምህራችን እና እህታችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ኑኑኑኑ እንማር እ/ር አምላክ መጨረሻሺን ያሳምረው እና መሰግናለን
ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እና እህታችን እናመሰግናለን በረከታችሁ ለኛም ይድረሰን ያንችን ህይወት የቀየረ አምላክ የኛንም ህይወት ይቀይርልን አሜን፫//እልልልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሰማልን መምህሬ ናፍቀህኝ ነበር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እህታችን ለዚ የደረሰሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልል 👏👏🌹👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
መምህርችን እህታችን አዎ እህታችን በትክክል
ነው ስለቃልች ቤት የተናገርሽዉ የማውቅው
ስለሆነ ነው በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
እህታችን እድሉን ስናገኝ እንመሰክራለን እሺ
እናመሰገናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደና መጣህልን ውድ መምህራችን እና እህታችን በእውነት ደስ እሚል ገጠመኝ በጉጉት ነው የጠበቅናችሁ ኑ የመምህር ተማሬዎች ይህ ጣፋጭ የሆነ ትምህርት እንማር👈
በእውነት መምህራችን እናመሰግናለን እህታችንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ይህን የመሰለ ታሪክ ስለነገርሽን
እግዝአብሔር ይመሰስገን ሙሽራው ስለአረገሽ ቃለህውት ያሰማልን መምራችን አሜን
በእውነት መምህር እግዚአብሔር የበለጠ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ ለማያምኑ ከባለ ታሪኮቹ አፍ ሲሰሙ ያምናሉ እኔ በበኩሌ ሰዎቹ ባይቀርቡም በእምነት ነው የምማርበት በርታልን አመተ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡን 🤲 🤲 🤲
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏😭
@@almaayerga6339 ኝእእእይዥእእእእእእኅኝች
የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን በእውነት እንዴት ድንቅ የሆን የነፍስ የህይወት ትምህርት እና ምስክርነት ነው እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ የማናውቀውን እንድናውቅ አደረግሽን ከዛ ወጠሽ አሁን ያለሽበት ደግሞ ግሩም ነው እህታችን👏👏👏 በቤቱ ያፅናሽ
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛላችሁ 👏👏👏
በስመአብ የሚገርም ታሪክ ነው እኀታችን በእውነት ከዛ ወተሽ አሁን ያለሽበት ህይወት የሚገርም ነው ይህን ያደረገ አምላክ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫❤🌿
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤ 🌿
QaaQ0Qqq0⁰0₩!
@@ariamrezene3584 ንረሞረሕሐሠሐሐሐሐሠኆኆሦሔሗሖሐ
ሗሗሕሗሗ
ዝኀሐሠነሠመሠችቿሠተነአሰሐሯሮሬኀኀኘነዐቸሸሖሠሧሐሠሐኀሐኗቀሠሰነወወዘ
@@ariamrezene3584 ቋንቋሽ አልገባኝም ጠቋር ያስተማረሽ ነው ። አማርኛ ካልቻልሽ ትግርኛሽን ብትጽፊ እናውቀው ነበር ።
@@meronalimu1057 በለው በቋንቋ ተግባብታቹ ነው የጻፍሺላት ወይስ እያሾፍሽባት ነው ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ይህን ጉባኤውን ይባርክልን የህታችን ምክር በጣም ደስስስስስ ነው የሚለው ለመምራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉ ነገረ ለዚ የበቃሸ ኣምላኽ እህታችን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራች እህታችን አሜን/፫/
ወለተ ዮውሃንሰ በላቹ በጸሎታቹ አሰቡኝ
አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አሜን አሜን አሜን፣ አህታችን፣፣በጣም፣ደሰሰ፣አህታችን፣ጀግና፣በርቱልን፣አሜን አሜን፣ መምህራችን፣ቃለህደወትያሰማልን፣💛💚❤👏👏👏🌻🌼
እህታችን በርች! መምህር ከህታችን ጋር ተጨማሪ ቃለምልልስ መደረግ አለበት
አሜን አሜን አሜን በእውነት
የሁላችንም ፍጻሜአችን ያሳምርልን በእውነት
መምህራችን አንተም የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን
እህታችንም እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
በቤቱ ያጽናሽ ያጽናን በእውነት
እሰይ የሚገርም ታሪክ ነው እህቴ በቤቱ ያፅናሽ የሰው ልጅ መጨረሻ ስያምር ደስ ይላል እድለኛ ነሽ እህቴ አንችን ያዳነሽ አምላክ እኛምን ያድናን🙏ቃለ ሕይወት ዘማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
በእውነት በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ። ብዙ ተምረናል ። እህታችን በጣም እናመሰግናለን ። መምህር ተስፋዬ ሁሌም ስለምታስተምረን በጣም በጣም እናመሰግናለን። የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባረክ።🙏💚💛❤💕
እህታችን በጣም እናመሰግንሽ አለን የህይወት ታሪክሽን ስላካፈልሽን ፀጋውን ያብዛልሽ አትርሽን በፆለት
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃልሕዎት ያስማል እህታችን እንኳን ለህበቃሽ በረከትሽ ይደርብን እህታችን በእውነት የሁላችን ሒወት የሚነካ ነው ያስተማስሽን
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህር በጣም ደስ እሚል አስተማሪ ነው እህታችን በቤቱ ያፅናሽ እኛንም ለንስሀ ይበለን አቤቱ ፈጣሪየ ሆይ ይቅር ይበለን
መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ እማ ፍቅር ከክፍ ነገር ትጠብቅክ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል በርከት ይድረበን🙏🤲🏻💒👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
መምህር እግዚአብሔር እድሜህን ጤናህን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እህታችን እግዚአብሔር ያክብርሽ ለእኛም መጨረሻውን ያሳምርልን ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያበርታን በፀሎት አስቡን፥ተክለ ዮሃንስ፥ በለው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው በርታልን መምህራችን እህታችን አንችን ከዛ ህይወት ያወጣሽ እግዚአብሔር እኛንም ከማንፈልገው ህይወት ያውጣን የሚያስጨንቀንን ሰይጣን ያስወግድልን በእውነት እህት ወንድሞቼ በፀሎታትሀ አስቡኝ ጨንቆኛል እህተ ማሪያም እያላችሁ 😢😢
ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን መምህር እድሜከጤና ጋር ይስጥልን በጣም አስተማሪ ታሪክ እናመሰግናለን
እህታችን ላአንቺ የደርስ እግዚአብሔር ለኛም ይድስልን መምህራችን ስለምታስተምርን ትምህርት እናመስግናለን
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ሰምቼ አላውቅም ወይኔ እንኳን ለዚህ ቀን ሰአት አደረሰሽ የኔ እህት እድሜ ጤና ይስጥሽ ሁላችንም እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰን
ወይ ትህትናሽ ❤️ መምህር ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ይጠብቀን አሜን
መምህር ተስፋ ስላሴ እህታችን የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች እንኳን ለታላቁ መልዓክ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ በዓል አደረሳችሁ
አሜን አሜን አሜን
ውድ እህታችን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ክብር አበቃሽ አንችን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን አሜን፫
በእውነት መምህር በጣም በጉጉት ነው የሰማሁት በድሜ በጤና ይጠብቅልን እህታችን ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልሽ በረከታችሁ ይደርብን አሜን
ሰላም እንዴት ናችሁ እህታችን እንኳ ወደ ዚህ የተቀደሰ ህይወት ተመለሽ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
እህታችን በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው ካንቺ ህይወት የተማርኩት በተለይ ያንን አስራት የሚያወጣውን ልጅ አሁን ላይ ማግኘት አለመፈልግሽ ምን ያህል በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ እንዳለሽና እንደ ፀናሽ ነው የተገነዘብኩት እኔ መፅናት ያልቻልኩ ደካማ ስለሆንኩ በእውነት ለመፅናት በእግዚአብሔር ፍቅር ም0ፅናት እንዳለብኝ ካንቺ ትምህርት ወስጃለሁኝ እግዚአብሔር አምላክ እንዲያፅ0ናኝ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁልን እህታችን እርሱ ቸሩ መድሃኒያለም መጨረሻሽን ያሳምርልን መምህር ላንተም ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ህወትህን ቤትህን ትዳርህን ልጃችህን ይጠብቅልህ ይባርክልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን።
ሰለማይነገርዉ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናን መጨረሻችን ያሳምርልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እመቤቴ ደንግል ማርያም ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት እህታችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ስታብራሪ ጎበዝነሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር የልፋትህን ይክፈልህ አባቴ ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ክፉ ነገር አይንካህ ሺህ ዓመት ኑሩልኝ
አሜን በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ያቀረብክልን። እህታችንንም እግዚአብሔር ይወድሻልና መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።
ስደትን በጣም ነው የምወደው እምህረት ቤቴ ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
መምህራችን በእውነት ታስፈልገናለህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
እህታችን እንኳን ለዚህ ቅድስና ህይወት አበቃሽ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
እህታችን በአንች የደርሰው የጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስስሙ የተባርከ ይሁን በውነት
Amen ! Amen ! Amen !!!
እፁብ ድንቅ ነው❤❤❤ መምህራችን ቃል ሔይወት ያሰማልን❤❤❤
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት እስከፍፃሜው በቤቱ እንድንሮ እግዚአብሔር ይፍቀድልን ነበሩ ጠፉ ከመባል ይሰውረን አሜን እህታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ብዙ ነገር ተምራሌው በእውነት አመሰግናለው በፀሎትሽ አስቢኚ 🙌🙌🙌 እማምላክ ትጠብቅሽ በርቺ ❤🕊
ጌታ ይመስገን እህታችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ አንችን የመለሰ አምላክ ሁላችን ከታሰርንበት ይፍታን
መካሪና አስተማሪ የሆንከው መሞህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
እህታችን እናመሰግናለን በእውነት ትልቅ ምክር ነው የሰጠሸን ፀጋውን ያብዛልሸ@ መምህራችን እድሚክን ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርይመሰገን በእውነት ቃለህውትን ያሰማልን
የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም ያችን ታሪክ የቀየረ አምላክ የኛንም ታሪክ ይቀይርልን እህታችን ታሪክሽን እድንማርበት ሰላካፈልሽን እናመሠግናለን
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው የገለጥሽልን በጣም አመሰግናለሁ። መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እህትችን በእወነት ትለቅትምህርትነው ቃለህይወትያስማልን አሜን መምህርችን ቃለህይወትያስማልን አሜን ዝማሬን መላእህክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
ቃላህዉትን ያልማልን ተስፈስላሴ እህታችን እንደልቨወ በቤቱ ያፀንቨ ትልቅ ትምህርት በተለይ አልጋስር የደበቁቨ እህት ይን ፍቅር የመልስልን እናቱችችን ደገ ነችዉ
እህታችን በረከትሽ ይደርብን እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ስራው በጭለማ ዉስጥ ላለነዉም እግዚአብሔር ያዉጣን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏ለዝማሬው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏
እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ጠራሽ እድለኛ ነሽ በግዜ ነቅተሻል ያሰብሺውን እናቴ ማርያም ታሳካልሽ የህይወት ታሪክሽን ለኛ እንድንማርበት ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን🙏 እኛንም ይጥራን ከወደቅንበት ከሀፂያት ባህር ውስጥ ያውጣን🙏🙏🙏
እህታችን አምላክ ቅዱሳን ፍጻሜሽን ያሳምርልን አምላካችን ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እናመስግናልን በረከትሽን ያሳድርብን
በእውነት እህታችንና መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በጣም ብዙ ትምህርት ተምረንበታል መጨረሻ ችንን ያሳምርልን ፫
Amen amen amen.
እግዚአብሔር የአንችን ታሪክ የቀየረ የኔንም ታሪኬን ይቀይረው በቤቱ ያፅናሽ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን አሜን ፫
እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ , ትዳርን የተረዳሽበት አረዳድ በጣም ደስ ይላል።
ፍቅር እየተባለ ክርስትና ቦታ ሳይሰጠው ብዙወቻችንን ዋጋ እያስከፈለን ነው።
ህይወትሽ በጣም አስተማሪ ነው ።
እግዚአብሔር ቆንጆ ትዳር ሰጥቶሽ ዲያቆን ልጅ እንዲኖርሽ እመኛለሁ።
መምህር ግርማ ,መምህር ተስፋየ ፀጋችሁ ይብዛ ! አሜን !!!!!!!!!!
Kalkidan ኣንቺ ራስሽ ጎበዝ ነሽ፡ ክርስትናን የተራዳሺው በትክክል መንገድ ነው፡ እንደ እናንተ የመሰሉ እህቶች ምድሪቱን ይውረሱዋት፡ ሁላችንን ፍጻሚያችንን የሳምርልን፡ በናንተ መክንያት እግዚኣብሄርን እናመሰግነዋለን
AMEEN AMEEN AMEEN
😭😭
😢አዎብዙ ዋጋ ከፍለናል መጨረሻችን ያሳምርልንና
እህታች በርች በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ያስተላለፍሽው መምህር ተስፋዬ አበራ (ተሰፋ ስላሴ )ስላሴ ይጠብቅህ እስከ ቤተሠቦችህ
እግዚአብሔር አንችን የሰማ እኛንም ይስማን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እህታችን የህይወት ታርኪሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እንኳን ከዛ ህይወት እንኳን እግዚአብሔር መለሰሽ
ስለኡውነት በጣም ጥሩ ት/ም ነው እ/ግ ልባችንን ይክፈት።
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ምን ይከፈልዋል ወለታው ተመሰገን ነው ለሁላችን እደዚ ይገለጥልን ልቦናችን ለመምህራችን እድሜና ጤናህን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ
መድሃኒያለም ይክበር ይመሥገን ቸርነቱ የማያልቅ ምህረቱ የበዛ የኔ ለዩ አባቴ እህታችንን እንዳከበርክ እኛንም አሥበን።
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በእውነት ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እድፍና ቆሻሻን የማይጠየፍ እንድንነፃ ነጭ ነጭ ልብስ እንድንመስልን እንድንሸት ያደረገን ሰማያዊ ህይወትን እንድታገኝ ያደረገሽ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን እህቴ ፀሎትሽ ይደረሰኝ በረከትሽ ይደርብኝ አሜን፫
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅ ነበር የእህታችን ታሪክ እጅግ በጣም አሰተማሪ ነው ለማያምኑ ሰዎች ከባለ ታሪኮቹ አፍ ሲሰሙ ያምናሉ
መምህር ተሰፋዬ እኔ ባንተ ትምህረት ብዙ ተምርያለሁ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር እቅፍ አርጋ ትጠብቅህ
አሜን ሰሉዬ አለሺ ውዴ ❤
@@meazagaltgray9338 አዎ እንዴት ነሸ መአዛዬ
መምህር ዬ እንዴት ነህ
በጣም አስተማሪ ግጠመኜ ነው።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አስተማሪ ታሪክ ነው እህታችን እግዚአብሔር የሚወዳቸውን ልጆች እንዳይጠፉ ይሰበስባል እንኳን ልቅድስና ህይወት አበቃሽ እግዚአብሔር እመስገን
እናመሰግናለን እህታችን ህይወትሽን ስላካፈልሽን አንቺን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይጎብነን በቤቱ ያፅናሽ መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን
በእዉነት ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመሥገን እህታችን እኳን እግዚአብሔር ከሣጡ አወጣሽ አባቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ዘላለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ግሩም ነው አንዳዲዬ ወደው አይደለም ሲገቡ እንደቀላል ይመስላቸውና በዛው ቀልጠው እሚቀሩ አሉና ከእንደዚህ አይነት ነገሮች ይሰውረን በቅዱስ ቃሉ ፀንተን በቤቱ ያኑረን እፍፍፍ ክቡር ስጋው ደሙን ተቀበልን የሚሉ ሰዎች በጣም ያስቀኑኛል በረከታችሁ ይደርብኝ አሜን፫
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir ahate Baxam tamrebatalaw gazaber yiimasgan barkatsh yiidarban
ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ጦርነቱ ርሀብ ችግሩ ሁሉ የባዕድ አምልኮ ውጤት ነው። ትውልዱ ሁሉ ከ እግዚአብሔር ኮብልሎአል እንዴት ፀሎታችንን ሊሰማ ይችላል? እዚጋ የቤተክርስቲያን ሰው እንመስላለን እዚጋ ደግሞ እርስ በእርስ በመተት እንማተታለን መቼ ነው ግን የምንነቃው??? አቤቱ የተክለሀይማኖት አምላክ እግዚአብሔር ትዉልዱን ይማርልን የጠፋውን ህዝብ ወደ ልቦናው ይመልስልን። እህታችን እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነዉ በቤቱ ያፅናሽ አስከ መጨረሻው ።
አሜን አሜን አሜን
Abissiniya , ኡነት ነው፡ እንደ እናንተ የመሰሉ ሰዎች ምድሪቱን ይውረሱዋት፡ ይህ ሃሳብ ከእግዚኣብሄር ነው፡ እናመሰግናለን
አቤቱ ጌታ ሆይ የልቦናችን አይን አብራልን የእህታችንን ህይወት የቀየርክ ጌታ እግዚአብሄር የኔንም የዐፅያተኛ ባሪያህን ህይወት ቀይር አሜን
⛪️በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ ብሎናል። አንቺን የመለሰ እግዚአብሔር እኛንም ይመልሰን። እህታችን ብዙ ተምረናል ብዙ እራሳችንን እንድንመረምር አድርጎናል። መምህሬ እቺን የመሰለች ትጉህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።ቤተሰቦቼ ለኢትዮጵያ ፀልዩ ።💚💛❤⛪️
በእውነት ሰለ ሁሉም ንገር እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ የአንችን እድል ለእኔም የድለኝ በጸሎት አስቢኝ ወለተ ኪዳን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ
እጅግ በጣም የሚያሠተመር ነው የእህታችን ታሪክ አሥተማሪነውየሁላችንም መጨርሻችንን ያሣምርለን እግዝያቤሄር ልባችን ያብራልን🤲🤲
እንኳን ደና መጡ መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት የሰይጣንን ተንኮል እንድናቅ ከወጥመዱ እንድንድን አድርገውናል🙏🙏
ውድ መምህራችን ቃል ህውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ
ሰላም ለእናንተ ይሁን የእማ ፍቅር ቤተሰቦች እህቴ አሜን ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን በሃይማኖት ያፅናን አሜን
መምህረችን እንደዝህ ትምህረት አመጥታህ ሰል ምትቅረበልን እነመሰገንህልን እህታችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልሸ ይህ ገጠመኝ አሰታምረ እነ የነፈሰ ተምህረት ነው
እህታችን በጣም በርትተሻል እግዚያብሔር ይመስገን በዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እንዲገባን አድርገኸናል
እህቴ እውነት ድንግል ማርያም ታፅናሽ ታበርታሽ ታጠንክርሽ ብዙ አስተምረሽናል ዘመንሽ ሁሉ በልዑል እግዚአብሔር የተባረከ የተቀደሰ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የመሰለ አስተማሪ ገጠመኝ ያሰማን እግዚአብሔር ክብር ይገባዋል በጣም አስተማሪ ነዉ ሁላችን ይህን መገድ አልፈነዋል በደብ ነዉ የገለጥሽዉ በእዉነት ተገርሜ ያሳልፍሁት ሰለሆነ እንኮን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃሽ በርች በፀሎት አስቢን እህታችን። ፅጌ ማሪያም ወለተ መሠሪያመሰ ወለተ ሀና መምህር እግዚአብሔር ቃለሂወት ያሰማለሰን
እህታችን እንኳን ደስ ኣለሽ ለዚህ ክብር ያበቃሽ ኣምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመሥገን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም መጨረሻ ያሣምርልን
በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሒወት
አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን እንዱሁን እህታችን እናመስግናለን ክዛ ህይውት ውስጥ ላውጣሽ እምላክ ሌሎቹንም ያውጣቸው እኛንም ውድዛ ህይውት እንዳገባ ይጠብቀብ ፀጋውን ያብዛልሽ በርክትሽ ከሁላችን ይድርስ🌿
ሰላም መምህር እና እህታችን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አቤት የመናፍስት ክፋት የአሁኑ ደግሞ ይለያል ፈጣሪ ሰላም ይስጠን አሜን💚💛❤🤲🤲🤲ለአንች የደረሰ አምላክ ለኛም አለሁ ይበለን
መምህራችን እግዚአብሔር አምለክ ጤና ሰለም እድሜህን አብዝቶ ይስጥህ
ቃልህወት ያሰማልን መምህር እህታችን ያዳንነ አምላኪ ይክበር ይሜሰገን
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን ሁላችንም በቤቱ ያፅናን፡፡እግዚአብሔር የሁላችንም ፍፃሜ ያሳምርልን
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በፀጋ ይጠብቅልን።
ግሩም ትምህርት ነው የወሰድኩት እውነት ነው አሁን ላይ ትውልዱ እራሳቸው የቤተክርስትያ ስረአት ሳይጠብቁ ቤተክርስትያኑን እነሱ የሚጠብቁት ነው የሚመስላቸው ቤተክርስትያኑን ከራሳችን ውስጥ አፍርሰን ህንፆ ለመጠበቅ የምንሮጠውን ልዑል እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ወደቤቱ ይመልሰን አሜን፫። ስደት እንድወጣና ይህን አይነት ህይወት እንዳገኝ የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ይሁን ይደረግልን
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን ለኛ ወንድ የማናውቅ ኣስተማሪ ነው ኣናመሰግናለን በእዉነት ፀጋዉ ያብዛልሽ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ በእውነት ይህንን ያደረገ ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
አሜን አሜን አሜን እህታለምዬዬዬዬዬ አምላኪ ጌታዬ ፈጣሬዬ የዲግል ለጂ መጀመሬያዬን ሳይሆን ,,,መጨረሻየን አሳምረዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
እህቴ በቤቱ ያጽናሽ ካንች ባንኮች ውስጥ ህይወቴን አየዋት ለኔም እሱ መድሀኒያለም እንድረዳኝ በጸሎትሽ አስቢኝ እህቴ
መምህር ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የሰራዊት ጌታ መድሀኒያለም አሜን ፫
ቃለ ሕይወትን ያስማልን መምህር