MK TV ደጉ ዓለም // ሙሉ ዘጋቢ ፊልም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 124

  • @azaludemissie6617
    @azaludemissie6617 3 роки тому +4

    ዲ/ንያረጋል አበጋዝ እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 2 роки тому +2

    አቤቱ ደግ ሰው አልቋልእና አድነን ።
    ዳቆን ያረጋል አበጋዝ በርታልን ወድማችን

  • @abushmulugeta255
    @abushmulugeta255 3 роки тому +4

    ለሁላቹም ቃል ሕይውት ያስማልን እንደ የኔታ ያሉትን ቀና አባቶችን በቃል ብቻ ሳሆን በሕይታቸው በግብራቸው አርያ ምሳሌ የሚሆኑትን ደጋግ ሊቀውንተ ቤተክርስቲያንን አያሳጣን እንደ ቃሉ እንድንኖር እንድንመላለስ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን የየኔታን ነፍሳቸውን ከቅዱሳን ሕብረት ይደምርልን በረከታቸው ይደርብን

  • @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
    @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 3 роки тому +4

    በረከታቸው ይደርብን ስለ እርሳቻው ብሎ ቤተክርስቲያንን መከራ ያቅልልን

  • @beteeltube8888
    @beteeltube8888 3 роки тому +4

    የአባታችን ነፍስ በአጸደ ገነት ከደጋጎቹ ጋር ያሳርፍልን በረከታቸው ይድረሰን።
    ማህበረ ቅዱሳን በጣም እናመስግናለን እንደዚህ ዓይነት ዘጋቢ ፊልሞች ብዙ ብዙ ያስፈልጉናል! በእውነት (content) ላይ ብዙ መስራት አለባችሁ። መንፈሳዊ ሚዲያችን ከፍ እንዲል እንደዚህ ዓይነት ስራዎች መስራት አለባቸው ። በዚሁ አጋጣሚ ይህን የምታዘጋጀው እህታችን እናመሰግናለን በርቺልን ።

  • @tensayetesome8172
    @tensayetesome8172 3 роки тому +2

    በረከታቸው ይደርብን denek new

  • @danayittsegaye375
    @danayittsegaye375 2 роки тому +1

    በጣም የሚያስደምሙ መምህር ነበሩ ስለ እርሳቸው በማወቄ ደስ ብሎኛል። ተማሪዎቻቸው ስለእርሳቸው ተናግረው የሚጠግቡ አይመስሉም። መታደል ነው። ተማሪዎቻቸው የእርሳቸው ፈለግ እስከመጨረሻው እንዲከተሉ ፀሎቴ ነው።
    ስለ ፕሮግራሙ እናመሰግናለን!🙏

  • @raheldemssie197
    @raheldemssie197 3 роки тому +1

    የእውነት እንደዚህ አይነት አባቶቻችን ባለማወቃችን አዝናለሁ በእውነት ስለሳቸው ስትመሰክሩ ራሱ ውስጥ ይቀራሉ ነብስ ይማር እንደነዚህ አባቶች ይገፍሉ እንደነዚህ አባቶቻችን መቼ እንደምናከብር አላውቅም ይቅር በሉን አባታችን ለቤተክርስቲያን ትልቅ ጠበቃ ነበሩ ነብስ ይማር አባታችን!!!

  • @mskrh640
    @mskrh640 3 роки тому +2

    ይኽችንም ያክል ሰምተን እንድንቆጭ ያደረጋችሁን እናንተ ስለሆናችሁ ነው። እግዚአበሔር ያክብርልን የማኀበረ ቅዱሳን አገልጋዮች። እናመሰግናለን ።
    የአባታችን በረከት ይደርብን።

  • @ይኩነኒበከመትቤሌኒ
    @ይኩነኒበከመትቤሌኒ 3 роки тому +21

    አቤቱ ጌታሆይ የአባቶቻችንን ሞገሳቸውን ግርማቸውን አላብሳቸው የቀደሞ አባቶችን የመፈራት ግርማ የሰጠሐቸውን አሁንም ያሉትን ስጥልን ተናግሮ መሰማትን መከበርን አድልል አሜን ።በረከታቸው ይድረሰን የአባታችንን አሜን ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @meseretalelign2971
    @meseretalelign2971 3 роки тому +3

    kale hiwet yasemalin

  • @masreshatrefeofficialtube9203
    @masreshatrefeofficialtube9203 3 роки тому +7

    ዋ ለኔ ምንም አላፈራሁ በዘመኔ 😭😭😭

  • @beyonkab7865
    @beyonkab7865 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ይቺ ቤተክርስቲያን ሊቃውንቶቿን የማታከብር ስንቶቹን ከእነ እውቀታቸው ቀብራለች እኝህን ሰው ስንት ለትውልድ የሚተላለፍ መፃህፍት እንዲፅፉ እንዲያስትሙ መርዳት ይቻል ነበር ምን ዋጋ አለው ከላይ እስከ ታች አፅራረ ቤተክርስቲያን ፖለቲከኛ ጳጳሳቶች ተስግስገው ቤተ ክርስቲያናችን እየተሸረሸረች ነው እየጠበቃት ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 роки тому +26

    እግዚአብሔር ይስጥልን እንቁ አባቶቻችን ውለታቸውን ለትውልድ ማስተላለፍ ማስተማር ይበል ያሰኛል በርቱልን ።
    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን🤲

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 роки тому +5

    እጅግ በጣም አስተማሪ ነው በእውነቱ ምርጥ መምህር ነበሩ እውነትም #አባ_ደጉ ነፍሳቸውን ይማርልን በረከታቸው ይደርብን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 3 роки тому +3

    የአባታችንበረከትይደርብንአሜን

  • @mitikubekele514
    @mitikubekele514 3 роки тому +3

    በረከታቸው ይድረሰን እናመሰግናለን

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 3 роки тому +1

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @betelhemkassa2009
    @betelhemkassa2009 3 роки тому +4

    ቃለ እይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ግን ይቆጫል እኚህን የመሰሉ አባት ማጣት

  • @fg6555
    @fg6555 3 роки тому +2

    የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ዛሬም ረደኤታቸው በረከታቸው በአገራችንና በህዝባችን ላይ ፀንቶ የቆየውን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን

  • @bizuayehutemesgen6280
    @bizuayehutemesgen6280 3 роки тому +4

    አባባ ምክርዎትና ፀሎትዎት ዛሬም አይለየን !!!

  • @befekadusolomon9860
    @befekadusolomon9860 3 роки тому +11

    እጅግ በጣም ደስ የሚል መርሐግብር ነው ያባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን የሊቁ በረከታቸው ይደርብን ዛፎች እየወደቁብን ነው ወዮ ለኛ

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የአባታችን በረከት ይደርብን እንደሳቸው አይነት ታማኝ አገልጋይ ያብዛልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ጽኑሰላም ይስጥልን አጽራርቤተክርስትያንን ያስታግስልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🇨🇬🇪🇷🌷🌼🌸🕯👏💚💛❤️🇨🇬🇪🇷🌷🌼🌸🕯👏💚💛❤️🇨🇬🇪🇷🌷🌸🕯🕯👏☘️🌿🌺🍀🌹🍃🍁🍂💐🥀

  • @adanegashaw9406
    @adanegashaw9406 3 роки тому +3

    ማህበረ ቅዱሳን ቲቪ እነዚህን የደብረ ገነት ያየኆቸውን አባቶች ማለትም የገዳሙ መስራች እና አበምኔት አባ ገ/ኢየሱስን፤ብፁዕ አቡነ አብርሃም እና መምህር ማዕበል ፈጠነን ከብዙ ዓመታት በኃላ በአንድ ገዳም እንዳየኆቸው አሁን እናንተ በአንድ መረሀ-ግብር ስላቀረባችዋቸው እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡የአባቶችን የመምህር ደጉ ዓለም በስብከታቸው እና በአንዳ አንዳ መርሀ-ግብሮች ሲጋበዙ የማውቃቸው ቢሆንም ሕይወታቸውን ግን እንደዚህ መሆናቸውን በእናንተ እንድናውቃቸው ስላደረጋችሁልን የልፋታችሁን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ፡፡የአባታች በረከት ይድረሰን፡፡

  • @Kidi.desu1612
    @Kidi.desu1612 3 роки тому +3

    በርከታችው በኛ በሁላችን ይደር እወነት ነው ማህበር ቅዱሳን ሁላችን መነቃት አለብን አሁንም ያሉት ላይ መሰራት አለበት እንበርታ በህይወት ያሉትን ለኛ አጣያተኞች በሎ ያቆይልን ቸሩ አምላካችን

  • @ሀይማኖትምትኩ
    @ሀይማኖትምትኩ 3 роки тому +2

    በርከታቸዉ ይደርብን

  • @sene5023
    @sene5023 3 роки тому +3

    Kidus Egziyabher Nebsachwin Begenet Yanurilin!!! Bereketachew Yideribin. AMEN 🙏🙏🙏

  • @mksecretarygeneral3775
    @mksecretarygeneral3775 3 роки тому +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን! በረከታቸው ይድረሰን፡፡
    መስኪ እንኳን ቃል የገባሽውን ለማሳካት አበቃሽ፡፡

    • @meskeremgetachew8905
      @meskeremgetachew8905 3 роки тому +1

      አሜን በእውነት በእግዚአብሔር ፍቃድ እና በእሳቸው ፍቅር የሆነ
      ነው

  • @የማርያምልጁነኝባለማህተብ

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ።።።።።

  • @janatjanat9553
    @janatjanat9553 3 роки тому +2

    በረከታችው ይደረብን

  • @weldwahd1921
    @weldwahd1921 3 роки тому +6

    በረከታቸው ይደርብን መጽሐፍ ጽፈው ቢሆን ምንኛ መልካም ነበር ። በህይወት ላሉ ሊቃውንት እስኪ መገፋታቸውን አንይ እንጠብቅ እንንከባከባቸው?! ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን ሁላችሁንም።

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 роки тому +9

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ብፁዓን አባቶቼ ወንድሞች ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። የአባታችን አባ ደጉ ዓለም ረድሄት በረከታችው ይደርብን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @ደረጃቲዩብ
    @ደረጃቲዩብ 3 роки тому +3

    ትክክል የቤተክርስቲያን መዋቅር ያገበግባል ማን ይሰማል ለጥቅሙ ብቻ ብዙ እሚሮጥ ነፍሳቸውን በቅዱሳን ጎን ያሳርፋቸው

  • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ

    ማህበረ ቅዱስን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን የአባታችን መረከታቸው ይድርሰን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ የአባቶቻችንን ነፍስ ከአብርሃም ከይስሀቅ ከያዕቆብ ከደጋግ ቅዱሳን ጋር ያኑርልን አሜን
    እናንተም እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም በሃይማኖት በምግባር ያጽናን

  • @melkamumbirhanie1203
    @melkamumbirhanie1203 3 роки тому +1

    ለ1 ቀን ብቻ በአካል ያየኋቸው ግን ብዙ ሳላውቃቸው የኖሩ ታላቅ አባት

  • @AbCd-ko5el
    @AbCd-ko5el 3 роки тому +14

    "ለሆዳም ጋግሮ ፤ ለመናፍቅ ነግሮ ፤ ላያበቁ ፤ መዳረቁ" የኔታ ነፍሶትን ከቅዱሳን ፣ ጻድቃን ጎን ትረፍ።

  • @habtamukassa168
    @habtamukassa168 3 роки тому +1

    ያባታችንን ታሪክ በመዘከራችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን የሳቸውን በረከት ያሳትፈን ታላቅ መምህር መጽሐፍ ነበሩ

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 роки тому +2

    አይይይ አባራችን ግርማሞገሳቸዉ ብቻ ይበቃ ነበር አይ ሞት ክፉ በረከታቸው ይደርብን ስራቸዉ ሁሌም ህያዉ ነዉ

  • @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ
    @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ 3 роки тому +5

    የእስራኤል ቅዱስ አባቶቻችንን እድሜ ስጥልን?!!
    የአባታችን በረከተዎ ይደርብን!

  • @mesfinabate563
    @mesfinabate563 3 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በአባቶቻችን እቅፍ ያርግልን

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም

    አቤቱ ጌታ ሆይ እዉግፍን አባቶቻችን በድሜ ናጤና ኑሩልን በግፍ የተገደሉ አባቶቻች ንን ነፍስ ዪማር ባዘድ ገነት ያኑርልን እግዚአቢሄር ዪባርካችሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቶቻችን ኑሩልን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dohadoha6492
    @dohadoha6492 3 роки тому +3

    EGZIABHER YIMSGAN
    SAHULLUUM NAGR

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅል ዕውነተኛ አባቶችን

  • @በላይነሺወለተማርያም

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን አሜን በቅዱሳን እቅፍ ያሩርልን በረከታቸው ይደርብን

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 3 роки тому +3

    አሜንአሜንአሜንበርከታችሁይዴብን

  • @tigist19
    @tigist19 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱ እግዚአብሔር ይረዳችሁ የአባቶቻችን በርከት ይደረብን 💒👏💒👏💒👏💚💛❤

  • @fantaageghu7260
    @fantaageghu7260 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ላይክ ኮሜንት እያደረጋችሁ ዝም ብላችሁ አትለፉ የሚጠቅመነን አናውቅም
    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን አባቶቻችን 🙏🙏

  • @haimanotmekedese9006
    @haimanotmekedese9006 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ብፁዓን አባቶቻችን ቃል ህይወት ያስማልን
    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን!!!

  • @ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ

    በረከታቸው ይደርብን

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 3 роки тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @merhawihaile263
    @merhawihaile263 3 роки тому +1

    ጸሎታቸውና በረከታቸው ይደርብን

  • @jmilahflow1828
    @jmilahflow1828 3 роки тому +5

    የአባታችን በረከታቸው ይደረብን አሜን ፫

  • @TheReallMitch
    @TheReallMitch 3 роки тому +4

    ስዴውን አሳዳው እክርዳዲን አስቀሩት ይሄው መከራ በዛብን ለውነት መሞት ክብር ነው

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይርድቹሁ በርቱሁ የአበባታችን በረከታቹ ይድርብን

  • @እማሙዳግማዊመንግሥቱ

    በረከታቸው ይደረርብን

  • @abiyuzenaw6461
    @abiyuzenaw6461 3 роки тому +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። በአወቃቸው ወደድኩ።

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 роки тому

    ድንቅ አባት ናቸው በረከታቸው ይድርሰን እግዚአብሔር እንደሳቸው ያሉ አባቶችን ያብዛልን

  • @zinabuwatakele8957
    @zinabuwatakele8957 2 роки тому

    ድንቅ መምህር ነው ያጣናው በረከታቸው ይደርብን

  • @mahietiopia3213
    @mahietiopia3213 3 роки тому +3

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን

  • @rahelwoubale7447
    @rahelwoubale7447 3 роки тому +3

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ::

  • @user-0987-a
    @user-0987-a 3 роки тому +3

    በረከታቸው ይድረሰን መንበር ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም አስተምረውኛል::

  • @zerihunasfaw5047
    @zerihunasfaw5047 3 роки тому +1

    tsegana bereketachew yiderbin...

  • @fentahunworku213
    @fentahunworku213 3 роки тому +2

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን!!!

  • @habtemariammesfin4321
    @habtemariammesfin4321 3 роки тому +4

    አባባ ከአጣንዎት በኋላም ቢሆን ለቤተ-ክርስቲያናችን ላረጉት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

  • @adishuhune5382
    @adishuhune5382 3 роки тому +1

    ነፍስአቸውን በአጠደገነት የአኑርልን

  • @samrawikidane3046
    @samrawikidane3046 3 роки тому +2

    Qal hiwet yasemalnn bereketachew yderbnn enantem bertu

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 3 роки тому +4

    በረከታቸው ይደርብን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 3 роки тому +1

    አምላክ ቤተክርስቲያናችን እንደነዚህ አይነት አባቶች ደግሞ ደጋግሞ ይስጥልን

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 роки тому +4

    Wed Abatohahin💐👏Egzabihar Amlak🙏
    Yehiwetin Qal Yasemiln Bedma Betana
    Betsga Yaqoyilin Amen Amen Amen🙏

  • @koigatu615
    @koigatu615 3 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @sinatesfay1468
    @sinatesfay1468 3 роки тому +1

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን🤲

  • @gobezeassefa1437
    @gobezeassefa1437 Рік тому

    በረከታቸው ይደርብን!!! የመፅሐፉ ነገር ግን በጣም እሚያስቆጭ ነው ትምህርት ሊሆነን ይገባል::

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 3 роки тому +2

    ብፁእ አባታችን በረከትዎ ይደርብን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን የኔታ ነፍስዎትን ከቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን በረከትዎ ይደርብን ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @limenihmuluneh5662
    @limenihmuluneh5662 3 роки тому +3

    በረከታቸው ይደርብን::Grum, Dinq,wb Hiwet Eskemechereshaw yadlen endesachew. Qalehiwet Yasemaln Mahiberachin.

  • @tadilogetaneh9678
    @tadilogetaneh9678 3 роки тому +2

    bereketachew yidresen lenantem egzabher yistln

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 роки тому +4

    በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤
    መምህርት ዘውዴ እናቴን ትመስላለች 😊

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @milliontesfay1523
    @milliontesfay1523 3 роки тому +2

    እማይ ደገም ኣባት ሊቅ ማእምራን ደጉ ዓለም ካሳ

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 3 роки тому +3

    በእውነት ቅድስት ቤተክርስቲያን ዓይንዋን ነው ያጣችው በረከታቸው ይደርብን ምን ዋጋ አለው ዩኛ ነገር ነዳማው ቡሃላ ነው

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 3 роки тому +1

    በረከታቸው ይደርብን በእውነት✝️

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 роки тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!! በረከታቸው ይደርብን !!!

  • @sintenega319
    @sintenega319 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @betsehaenyew9702
    @betsehaenyew9702 3 роки тому +3

    ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 3 роки тому +1

    "የሊቅ ሞቱ በደንቆሮ መገዛቱ"!!!

  • @mulugetaassefa
    @mulugetaassefa 3 роки тому +1

    Bereketachew yiderbin.hazentegnochin yabertalin,yatsnanalin.Enem bemikre abew yimeslegnal timhrtachewun yemadamet edil agatimogn yawukal.Dink,defar memhr.

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 роки тому +5

    Bewnet Gerum New Yabatahin💐👏
    Berketachew Yiderbin Amen(3)🙏
    Edsachew Anet Lewnet Letwahido⛪️🕊
    Yemyqoreqorw Ewneteigna Abatohin💐👏
    Egzabihar Amlak🙏Yabzalin Amen(3)🙏
    Atsrare Batekrstanen⛪️🕊Egzabihar Amlak🙏
    Yastagselin Amen(3)🙏Ye Ethiopian🇨🇬🕊
    Tesiya Yasayen Amen Amen Amen⛪️🕊🇨🇬🕊🙏

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Рік тому

    በረከታቸዉ ይድረሰን ምነዉ አሁን በኖሩልንለኛ😢 ለሳቸዉ ግን እረፍት ነዉ

  • @ageredechbayu2330
    @ageredechbayu2330 3 роки тому +2

    I was the lucky one who get the chance to meet and learn abt Soteriology, father Degu Alem is *Deg Alem*; even i am protestant, i remember how was he is polite

    • @mbr5833
      @mbr5833 3 роки тому +1

      Why did you became a protestant?

  • @bigthinkers3376
    @bigthinkers3376 2 роки тому

    lehulum kale hiywotin yasemalin !!! abatoche burakeyachihu tidresen.yihin enday siladegelgn chernetun adenkalehu.

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር

  • @henokmussie6168
    @henokmussie6168 3 роки тому +6

    ምነው ይሄ ሞትስ እጅግ አመረረ
    ደግ ደጉን መርጦ ይወስደው ጀመረ

    • @haymanotyimer5481
      @haymanotyimer5481 3 роки тому +2

      እውነት ነው። ደጎቹ አለቁብን ወዮልን ለእኛ ኃጥአን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 3 роки тому +2

    ነፍሳቸውን ይማር፡ ትልቅ አባት ነው ያጣነው፡

  • @fitsumgenene6809
    @fitsumgenene6809 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን🙏

  • @danadvert2428
    @danadvert2428 3 роки тому +1

    መስኪ ትችያለሽ !!!!

  • @bezawitmolla1745
    @bezawitmolla1745 3 роки тому +2

    ትክ ይስጠን አምላካችን