ዛሬውኑ ማቆም ያለባችሁ አስተሳሰቦች
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- Thoughts & Mindsets You Must Stop Immediately!
Your thoughts shape your reality. The way you think determines your confidence, success, and overall happiness. But some thoughts and mindsets are silently holding you back-and it’s time to stop them immediately!
In this video, I’ll break down the most damaging thought patterns and limiting beliefs that are keeping you stuck. You’ll learn how to shift your mindset, reprogram your thoughts, and take control of your life.
Your mind is your greatest weapon-use it wisely! Watch till the end for powerful insights that will change the way you think forever.
🔔 Don’t forget to LIKE, COMMENT, and SUBSCRIBE for more personal development content!
#Mindset #PersonalGrowth #SelfImprovement #SuccessMindset
16:10 ዛሬ በቆማችሁበት ማንንም አትለኩ ኪራ በጣም ልክ ነህ ዛሬ ከጓደኛየ ጋር እያወራን ነበር አድስ አበባ ሆና ታማ የክፍለ ሀገር ልጅ ነች ወደ ቤተሰብ ለመሄድ አቅቷት ገንዘብ አታ ወንድሜ ከሞተች አዉታቹ ጣሉ ብሎ ጥሎኝ ሄደ አለች አሁን ታሪክ ተቀይሮ አልሃምዱሊላህ ለሰዉም ተርፋለች እና ዱኒያ ደዋራ ነች❤
ይገርማል
ባላየ ላሽ አረ ላይክ ያንሳል❤❤❤
በነገራችን ላይ እንደዚህ የሚያደርጉ ሰወች ራሳቸውን ትንሽ አድርገው የሚያዩ ምንም ተስፋ የሌላቸው ሰወች ናቸው። ታላቅ ሰው እንደሚሆኑ ተስፋ ካላቸው ሰው ታላቅ ቢሆን ከፍ ያለ ነገር ቢሰራ ምንም አያሳስባቸውም ወይም ለመማር ይሞክራሉ
እግዚአብሔር ይመስገን የስዎች ደስታ ካረሰ በላይ ያስደስተኛል ከሁሉም በላይ በዚ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏❤️ thanks bro 🙏
በ ልብ ዉስጥ የተቀመጠ ነገር ከ እግዝአብሔር ውጭ ማንም አያቅም ሰጣን በ አፍ የተናገሩትን ነው የሚያጠፋብን ብዙ ነገር ባኒናገር ይሻላል እኮ
አመሰግናለሁ ወንደሙ ሕይወትን መንገድን አሳየኝ በጣም አመሰግንሃለሁ ።
አመሰግናለሁ ለካስ ከራሴጋ ውድድር ስለያዝኩኘ ነው ደስተኛ የሆንኩት ❤
ኣመሰግናለው ኪራዬ🥰ባንተ ትምህርት በሂዌቴ ሁሌም ደስተኛ ነኝ እውነት❤ "የማትቀይሩት ነገር ኣትጨነቁ" የምል ትምህርት ፍፁም ኣልረሳውም ተጨንቄም ኣላውቅም✅ኪራዬ እወድሃለው🥰😘
ኪራ ማሻአላህ እኔ ስታስተምር ስሰማህ ከቁርዓን እና ከሀዲስ አስተምሮት ጋር ተመሳሰለብኝ
እግዚአብሔር ይስጥልንወድማችን ኪሩቤል😊
Betekekel yen janga thank you 🫶👍👌🙏🏿🥰🌹✅
ጉበዝ ልጅ ነህ እናመሰግናለን
ትክክል ነዉ የሰዉ ማየት የዉድቀት ቀን መጥራት ነዉ።
እዉነት!! ለጥፋትህ እራስህን ካልወቀስክ
እንዴት ትቀየራለህ
ኪራ ምርጥ!!
በጣም!!
እናመሰግናለን ሰላምህ ብዝት ይበል!!❤❤❤❤❤❤
Thank you so much keep it up❤❤
ወንድማችን ከዚ የበለጠውን እውቀቱን ያብዛልክ በእውነት ግሩም ነው
Selme ❤sew sisakleti des yemayilw sew tenga ayimsilgm bebekula husbikn teredcewalew tnx
Thank you. Today's video gave me a response that I had not received from anyone else, and all of it is correct.
ኪራችን❤
Thank you እግዚአብሔር እዉቀቱን ያብዛልህ
Thank you
I didn't lose any thing guys, if i lisen this young boy always!thanks again ❤❤❤
እወነት ነው በጣም አመሰግናለሁ💪💪💪💪 ጀግና
Kirae bexam xeru hasaeb taneslek en rege yelk nek hullunm yemakalk saw nek xeruntenm wedaje 🎉🎉❤❤✅🙏🙏🙏
waw bewinet migerm idea new yanesahew kira berta!!!
አትቅደሙኝ😢ግን 😂ለምን ነው እምትቀድሙኝ በትክክል አልሀምዱሊላህ ምቀኝናት የለብኝም 😮በሰው ልጅ መለወጥ ይበልጥ ደስ ይለኛል እንጅ አይከፍኝም ❤❤አላህ ይጠብቀን ከምቀኝነት ያረብ ❤
ህይወቴ በጣም ተስተካክላል አመሰግናለሁ
እውነት ነው ኪራ እናመሰግናለን ምርጥ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኪራ እናመሰግናለን እሚገርም ትምርት ነው የሰጠኸን
እንኳን ሰላም መጣችሁ አቢኒ❤
You are my inspiration bro betam nw madenkh 😊
ስወድህ😮😮😮
መልካም ሀሳብ
I appreciate you , Go ahead man
Tnx
እውነት ነው ኪራ 🥰🥰🥰
Wowowow ❤❤❤
Hey kira🎉🎉🎉
Exactly🙏
Thanks bro❤🙏
TNX
ትክክክል
I liked for 100 times
Thank you kira
❤
*_ኪራየ የኔ መካሪ😍😇_*
Yes
ኪራ እግዚአብሔርን ዛሬ ለኔ ብቻ ያስተማርከኝ ነው የመሰለኝ ያለሁበት ሁኔታ ዛሬ ላይ በሆነ ነገር ስናደዲ በቶሎ እርስ ነበር አሁን እራሴን እየወቀስኩ 15 ቀን በለጠኝ ሁሉ ነገር አስጠላኝ አታለቃቅስ ያልካት ነገር ከኔ አለቅ አለኝ ፊዚካሌን ያየኝ ሰው ሁሉ ያስታውቃል ወዲቆ መነሳትን እፍራለሁ አስተዳደጌ ምቹ ስለነበር መሰለኝ ምን ላድርግ መልስልኝ ካየሄው መልስልኝ ለምን ይሄን አላደረኩትም በሚል ወደሆላ ብቻ እያሰብኩ ሊያሳብደኝ ደረሰ. እናሳፍርሻለን እያልን ነው መግባትን ፍራሁ
Thank u it helped a lot
እሽ ኪራ ❤️
Thank you🥰🥰
ላይክ አድርጉ እየተጠቀምን አይደል ኪራየ እናመሰግናለን ወንድማችን🎉
Woooooow
Welcom bro
❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለን
❤❤❤ አንዲት ጓደኛየ ፈተና ስላለፍኩ እሷ ስለወደቀች አኮረፈችኝ 😂በጣም ገረመኝ ሰዎችን መፍራት ጀመርኩ
Tnxs❤
Wandime
Arif Hasab New Brother , gin rezeme. anyhow u got a new sub.
❤❤❤🎉🎉🎉
Cooooooool
Wawwww❤
ኪራየእረጅምእድሜ ይስጥህ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉
ደብሮኝ ናበር አሳቀኝ ማጅራት መችው አንገትከን አይተውልህም አላልክም😂😂😂
ሰላም ኪሪ እስኪ አረብ ሀገር ላሉ እህቶቻችን ሀገራቸው ገብተው እንዴት እራሳቸውን መለወጥ ይችላሉ ትንሽ ነገር በለን አብዛኛው ሀገሬ ገብቼ እንዴትነው የምሰራው ምንድነው የምሰራው እንዴት ነው የምለወጠው በምል ሀሳብ የሰው ሀገር እድማቸው የማልቅው ብዙውች አለ ከቻልክ ትንሽ ነገር በለን 🙏
❤❤🙏
🎓🎓🎓🎓🎓🎓
ኪራ ለምትሰጠን ትምርት ሁሌም ቢሆን ከልቤ ነው ማመሰግንክ
❤️❤️❤️❤️❤️🙏
❤❤❤❤❤🎉
i don't know how to stop talking negative things, every time starting from my little edge if I expect something then it became the fail, so I don't need to stop fear what shall i dooooooooooooo
Endante ainetune yabezalen
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጋይስ እስኪ በእናታችሁ ከዱባይ ወደ ሳዑድ አንዴት መሄድ እንዴሜቻል የሚያውቅ ንገሩኝ ፕሌስ
ደላላ አምነሽ በግርሽ እዳትመጪ በዛላይ ሠዉዲ ስራ የለም ከሆነም ሀገር ገብተሽ በቪዛ ወደሠዉዲ ተመለሽ እህቴ
@fekr-m9n እሽ አመሰግናለሁ💗
ከዚህ በኋላ ብር አልወድም ነው የምለው😂😂
third
Kira
OK endeza kehone habtam alwedim😂
ትለያለህ ብዬ ሳስብ ሳደቅህ የስራህን እኮን ያህል አይመጥንም ግን አድናቂህ ነኝ
second
ሰብስክራይብ ይባሀል አድርጌሀለው
first
Ant andagnan
😢9999999999999
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍🙏
ሳልሰማህ የምለይክህ ነገር😂😂😂😂😂
አው ላክ አርጉ❤
ኦላይን ሰልጠና ትሰጣለህን?
ኑ ስራ እንስራ በኦላይ የመዳምቅመሞች ከሰራንበት እንለወጣለን መስራትምፈልጉ ስለስራው እኔ አስረዳችዄለኹ የቴሌግራም ቁጥራችኹን አስቀምጡልኝ እኔም መዳም ሆኘ❤ ቤት እየሰራኹ ጀምሬያለኹ
ምን ኣይነት ስራ ነዉ 😊
@MogesAbebe-dp1ux ስራው በጣምነው ሰው እየተለወጠበትነው ከቻላችኹ ቁጥራችን አስቀምጣችኹልኝ በደውል አስረዳችኋለኹ አብረንሰርተን እንለወጥ
Tnx
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤