ጆርጂያ በፊፋ 74ተኛ ደረጃ - ፖርቱጋልን አሸንፋ ታሪክ ፅፋለች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 вер 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

КОМЕНТАРІ • 19

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 3 місяці тому +12

    እናመሰግናለን 🙏... ቪዲዮውን ጨርሼ አላየሁም ግን ዋች ሌተር አድርጌዋለሁ ❤️🙏❤️

  • @AberraChekol-qg4rc
    @AberraChekol-qg4rc 3 місяці тому +6

    Alexo, you make me addicted❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 3 місяці тому +7

    አሌክሶ ለዚህ ነው እግርኳስን የምንወደው ሌላም ሰርፕራይዝ ብትሰጠን አሪፍ ነበር

  • @EaAy-bx2qu
    @EaAy-bx2qu 3 місяці тому

    Very best better football game Explanation after much and before much but I suggested my comment add to videos on UA-cam

  • @ethiodaily2142
    @ethiodaily2142 3 місяці тому +5

    እውነት ለመናገር ከአንተ ትንታኔ እኩል የምትጠቀመው መግቢያ ቀልብ ይይዛል።

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 3 місяці тому

    🙌👏😍❤

  • @fuliotesfaye5207
    @fuliotesfaye5207 3 місяці тому +3

    ቅዳሜና እሁድ የትኛዉ ጣቢያ ነዉ ያለሀው?

  • @beletedessie661
    @beletedessie661 3 місяці тому +7

    አሌክሶ አንተን ሳላዳምጥ መዋል ድብርት ይፈጥርብኛል

  • @Merejanetwork
    @Merejanetwork 3 місяці тому

    ክቫራዶና

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 3 місяці тому +17

    የታሪክ እውቀትህ እና የትውስታ ችሎታህ ያስደንቀኛል። የምታውቀውን ታረክ አሁን ካለው ሁነት ጋር አሰናስለህ እና አዋህደህ የምታቀርብበት መንገድ እጅግ ይማርከኛል።
    በቃ አንተ ልዩ ነህ...በጣም ልዩ ተወዳጅ።
    እናመሰግናለን ታላቁ ሰው!!

    • @challatafese
      @challatafese 3 місяці тому +6

      አንተ እራስህ ቃላቶችህ ደስ ይላሉ፣ እምትጽፈውን አያለሁ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ቅን ሰው መሆንህን ነው፣ ትመቸኛለህ

    • @yohannesdesta8417
      @yohannesdesta8417 3 місяці тому +3

      @@challatafese አንተ ደግሞ የምደንሱ ውብ ቃላት በተመስጦ መከታተል የምትችል አሪፍ ሰው ነህ.... ምክንያቱስ አድናቆትን መግለፅ በሆነ መልክ ቅንነት ነውና

    • @wosenmandefro582
      @wosenmandefro582 3 місяці тому +1

      @@challatafeseተባረክ!!

    • @wosenmandefro582
      @wosenmandefro582 3 місяці тому

      @@yohannesdesta8417 ❤❤❤

  • @TaddeleGidey
    @TaddeleGidey 3 місяці тому

    አረአላዛርሰለ ኮፖአመሪካናስለመሲአዲስነገርካለ የሆነነገርበል በተረፈእናመስግናለን

  • @saidsleman9848
    @saidsleman9848 3 місяці тому

    የቱርክ እና የቼክን ጨዋታ ያየሁት በ ቢኤን ስፖርት በአረበኛ ኮሜንታተር ነበር አና ኮሜንታተሩ ለዳኛው ሲቀልድ ቢጫ ካርዱን ለምን ወደ ኪስህ ትከተዋለህ በእጅህ ያዘው መመዝገቡንም ተወው ሌላ የሚመዘግብ ዳኛ ጨምር ይለው ነበር😂

  • @FikaduTesfaye-gp7wu
    @FikaduTesfaye-gp7wu 3 місяці тому

    አሌ በጣም አሪፍ በዚሁ ቀጥል

  • @yaredalemayehu1699
    @yaredalemayehu1699 3 місяці тому +2

    Goal felgo nw yegebaw cr7....gn altesakam