Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኢሸአሏህ እንለብሳል ያአዩኒ እኔም እዳችው ግን አላህ እውቀት ይስጠን ባአሏህ ዱአርጉልን እህቶቸ
የኔ ኒቃቢሥት እኛም ለዚህ ቀን ያብቃን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ወላህ ንቃም መልበስ እፈልጋለሁ ሙከሩኘ❤❤❤❤
❤❤❤@ferdos-tube
ቀላል ነው እደሚያስቡት አይደለም
ልበሺ ከለበሺው አውልቂ አውልቂው አይክሺም ለውስጥሺ ደስታ ይስጥሻል ነፍስያሺ ረፍት ታገኛለች
ልበሽሽ ዉደ
ሰውም ጤና የለውም እደት ዘይትና ሻቦ ይይዛሉ ሀገር የለም አሎቸው እድ ብሩን ይዘው እዛው አይገዙም እደ
አራት ሻንጣ አለኝ ግን ማዳም ከምትከፍለው የቀረውን እኔ ከፍዬ ማሳለፍ አልችልም ወይ
ሥንትኪሎይፈቀዳል ኪሎሥ ከበዛከፍሎ ማሣለፍይቻላልእንደ
ያረብ መቸ ይሆን ሀገሬ እምገባው
እኳን ደናገባሸ እሐት ግን እደትነው ተዘዘፊ ምናምን ይሉናል አሰረጂን
እህት ከ23ከ23ኪሎው ሌላ ስመጣ ጋርጎ ባደርግ በስሜ ማውጣት እችላለሁ አለከረጥ ወይስ ከረጥ ያስከፍላሉ መልሽልኝ በአላህ
ኒቃብን አስተክክይው. እህቴ. ማሻ አለህ
ኢኔ ምገርመኝ ፈትወቹ
ምን ሆነ የምትሉት አታጡም ጉድ
@@gjk8731ምሆነየኔምጥያቄነው
ፈታዋ አይደለም አስተያየት ነው ቅድቧ በጣም ስለተከፈተነው@@አልሀምዱልለህ
😅😅😅😅@@gjk8731
እኔ ከሳኡዲ ነው መግባት የመፈለገው ግን ቁርአን እና ኪታብ ይዤ ለሚሄድ እፈልጋለሁ እሱንስ እንዴት አድርጌ ነው የመገባው በአላህ ነገሬ እንዳታልፍኝ😢😢
ካርጓ ሥታርጊ አብረሺላኪ ወይም ከሚሊክ ያከባቢጭስውጋ ላኪ
በጅሽ ያዥ እኔም እደዛ ነው ያደረኩት
@@user-mr9zn4hw1y ኪሎውስ አይበዛም ማለት ብዙ አይፍቀድም ምን ያክል ኪታቦች እንይዛለን
ኢትዮጵያ ይሻላል እኮ እዚህ ውድ ነው
መሻ አላህ እንኳን በሰላም ላገረሽ በቃሽ እህቴ ገና ዛሬ ነዉ ያየሁሽ ለሰጠሽን መረጃ ጀዛክ
ስንት ኪሎ ነው እሚቻለው ይዞ ለመሄድ
እንኮን ሰላም ገባሽ ተራዘይት የታወቀ ነው እክ መገላታቱ ቀጥታ ቁረጡ ትኬት ስቆርጡ በአየር ከሚሄደው ሻንጣ ይቻላል በሰባት ኪሎው ነው የሚከለከለው
መሻአላህ ውደዋ ጀዛኩሙላህ ኸይረን እጛንም አላህ ለዝህ ቀን ያብቃን
እስኪ ነብሰጡር ሴት የስንት ወር ኡርጉዝ ሆና በያር መሳፋር ሚትችለው በአላህ የሚታቁ ኒጋሩኝ
@@l-p9u 6 /7 ይቻላል አብሽር እህቴ
እኩን ሰላም ገባሽ ስንት ኪሎ ነው ሚቻለው እኔም በቅርቡ እሄዳለው እስከመጨረሻ ሳዳምጥሽ ነበር ግን ዋና የሆኑትን ብዙ ነገር ዘንግተሻል እስቲ እኔ ከምነግርሽ ቀጣይ ቪዲዮ ስሪ ምን ተማርኩኝ አሰልቺ ስትይኝ ሀሳቤን ቀየርኩኝ ቀጥታው ይሻላል ማለት ነው ሌላው ደሞ የዱባይ መብራት አደኛ ነው ውበቱ ኩየት ብዙም አያምርም ዱባይን ስለማቅ ውበቱን እንኩን ከፕሌን ላይ ሆነሽ በግርሽ ስቴጂ እራሱ ሲያምር ኩየት የመደር መብራት ነው ምትመስለው ኢትዮጵያ ደሞ ስንመጣ ሻማ የበራ ነው ሚመስለው😂😂😂አብሽር አድቀን ፉዋ ትላለች ፍተሻው አዎ ፈሳሽ አይቻልም ሽቶ ፈሳሽ ነገር አይቻልም አስር ኪሎ ላይ አይቻልም ፈሳሽ እቃ ለምን በኬንያ አልቆረጥሽም ?
😂😂😂😂🎉😂
ሽቶም አይቻልምደ?? እኔ የዛሬን 9አመት አካባቢ ከሪያድ ለረፍት ሄጄ ነበር ያኔ ጠለብ ነኝ ሁሉ ነገር እንደልቤ አይደለምና ብዙ ነገር አልገዛሁም። እናም አብረዉኝ የነበሩት ተሳፋሪዎች አየር ላይ መዉረጃችን ሲደርስ ሽቶ ከፖርሳቼዉ አዉጥተዉ ሲጠቀሙ አይቻለዉ አሁን የወጣዉን ህግ አላቅም።
እህት ትኬት ስንት ፈጀብሺ
ማሻአላህ እንካን ሠላምገባሽ😍😍😍😍
Mslh❤❤❤❤❤
ሻንጣውን አሳለፉልሽ ወይስ ብር ከፍለሽ ነው??🥰🥰🥰😍😍
ትኬት ሰንት ፍጅብሺ
ስንት ኮሎ አለፍልሽ ንገሪን ኢንሻአላህ በቅርብ እንገባለን❤❤❤
መሻአላህ እንኳ ደህናገባሽ❤❤❤❤
ከዱባይ በጀ ስልክመያዝ እችላለሁ ስትስልክ ይፈቀዳል❤❤❤❤❤
ለምነው ቅባት ሳሙና ሻንፖ ይዛችሁ የምገቡት ። ሀገራችን ሞልቶ ያውም እርካሽነው
ቢቸግር ነው እጅ በዚህ ግዜ ሀገር የሚገባበት አይደለም ለምክራችሁ እናመሰግናለን❤
እሰቲ ከቻልሸ በደብረ ነገረኝ እንዴት ጨርሱልሸ😊❤
ስልክስ ስንት ያሳልፍሉ
ከዱባይቀጥታከሆነስቅባትመያዝይቻላል
ማሻአላህ ውበት በጅልባብ በርቺ ውድ
ሻምፖ በምን ነው የምንዘዉ እና ከካርጎ ጋር ቢደፋስ እቃዉ ይበላሻል ምን ማረግ ነው ያለብኝ ሽቶስ አይቻልም ? እናስ በእጅ ምን ምን ነው መያዝ የሚቻዉ እሽ ልብስ ወይስ ምን?
በሀያ ሶስቱ አርጊ ይቻላል ጠያራ ይዘሽ ምትገቢው ልብስ ብቻ
እሸጊው በሸጠረጡን አይፈሰም የኔ ደረሷል
የወይራ ዘይት ለመያዝ ፈልጌነበር አይይ እሰኪ ሰለ ኒቃብ ምክር ጣልጣል አድርጉልኝ እህቶቸየ ሀገር ገብች ተመልሽ እመጣለሁ
ፕሮሰስ ምን አክል ጨረሰብሽ በአጠቃላይ
ስንት ኪሎ ነዉ እሚፈቀደዉ እንኳን ላገርሺ አበቃሺ ዉዷ እህቴ
23 ኪሎለብቻ 23ኪሎ ለብቻ 46 በነፃ ና 10ኪሎበትንሽዬ ሻጣ ይሄ ያልፋል በነፃ
እኛ ህገ ወጦችም ይቻላል እንዴ@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
እህቴ ጃዘክ አለህ ከይር ከዱበይ ቃጢታ እትዮጲያ ዬለም🎉🎉 ኢስኪ መሊሽሊኝ በአለህ
አለ ውዴ እኔ በቅርቡ ልሄድ ከዱባይ ኮምበልቻ ቀጥታ ነው የቆጥኩት በሌላ ሀገር ብለው ትራንዚት እሚሄዱት የብር ቅናሽ ስላለውነው
አለ
ስንት ከፈልዝ ትኬት@@zabibalove9378
ከዱባይ አአ ቀጥታ በነጭ ወርቀት ስንትነዉእህቴ@@zabibalove9378
ኮቻ5ሺነዉ
ማሸ አለህ ኡከን ሰለም ገበሽ ኢኔ መወቅ ፈልገለው ያሰሰቢኩትም በትረዚት ነው ያለውን ኒገሪኝ ውዴ
በኪሎ ሻንጣሽ የምትፈልጊውን ነገር መያዝ ትችያለሽ።
ስንትስልክመያዝይቻላልእስኪንገሩኝ
ስን ኪሎ ይቻላል ትራንዝት?
ለአንድም ሰው መልስ አልሰጠችም ዝም ብላ ነወ በኮሜንት ጠይቁ ያለችው😅
ኒቃቢስቷ ጀግና ማሻአላህ ለቤትሽ አዲነኝ
ከሣውድ ኮቦልሻ ቀጥታ መሄድ ይቻላል ወይ
አይችልምአድስአበባከዛኮቦልሻ
የኔም ጥያቄ ነው😢😢
ይቻላል
@@ramitube9790አትዋሺ አይቻልም። አየሩ የግድ አ.አ አርፎ ነዉ ከዚያ ወደ ክፍለ ሀገር ሚበረዉ።
እኔም ተቀጥቸነዉየገባሁት😢😢😢😢😢😢😢
እደት ነው ታዲያ ቅባት ሻንፖ ይዘን የምንሄደው
ካርጎ በምታረግወዉ ሻጣ አርግ
@@ramitube9790 ስንሳፈር 46 ኪሎ ከምን ይዘው ነው ?
የሌላ ሀገር አላቅም ከዱባይ ግን የፈለግሽውን በትልቁ ሻጣሽ መያዝ ትችያለሽ እኔ አድ የውሀ ማሞቂያ አድ የጁስ መፍጫ. ሽቶወች ሳሙና ደርዘን ይዣለሁ ትንሿ በእጂ የምትያዘው ሻጣ ሳይቀር አድ ሻፖና አድ ቅባት አልፎልኛል አልሀምዱሊላ @@kazalakazazl1102
እሽ ወደ አመሰግናለሁ
ኒቃቡን አስተካክለሽ ልበሺ
ማሻአሏህ የእክቲ❤❤❤❤አብሽሪ❤❤❤
ኧሄን ቭድዮይሄን ቪዲዮ ብለሽ በይው
አየር ለመጀመርያ ግዜሽ ነው😂😂😂
ጠክሪ ኒቃቢስቷ
ሽቶስ መያዝ ይቻላል
ቲቪ ይቻላል?
ወይኔኢቶጲያገባሺላትኡፍፍፍፍደስሲል
አውቆነው እኛ ሲነይነው እጅ ለረሰቸው ይወስደሉ
እንኳን በሠላም ገባሽ
እኔ ምንም አልተፈተሽኩም ከዱባይ አድስ አበባ
ከትልቅ ሻጣስ ያልፍልውደ
እህት በነጪ ወርቀት. ይቻላልድ. ትራዚት መልሺልኝ ስታይው
አዉይቻላል
@@ramitube9790 ሺኩርን እህቴ
የእጅ ቦርሳ ይፈትሻሉዴ
እኩን ሰላም ገባሽ
የኛ ሀገር ማማሩ ቀርቶባት ሰላም ባገኘች ሱቅ ወቶ መመለስ ብርቅ የሆነባት ሀገር ሆናለች አላህ ሰላም ያምጣልን
ፕሮሰስ ስንትፈጀብሺ
ኒቃብሽ ግን ሠፍቶ ይሁን ብቻ አላቅም ውደ
ከንስለሽ ነው የሄድሽው
Betirazit sit kilo new ehet yemefekedew betiliku shata elaye yezeshew kemitiwechew lela ?
ዋዓለይኩምሰላም ሁቤ🥰🥰🥰
😢😢 yh qan nafqy
እህት ይህ ሁሉ ሻጣ በኪሎ ነው ያሳለፍሽው
❤❤❤❤
Snt amet hunosh new wede heger yegebashw
እህቴ ኒቃቡ በጣም ሰፍቷል እጅሽንም ሸፍኒው ዴሞም ተውበሽ
ማለት ኖ ማለት ኖ ማለት ኖ ማለት ነው ማለት ኖ 😂😂😂😂😂😂
😂😂ምችግር አለዉ🤔
😂😂🤣
እኔ ግን የልጀ ቅባት ሻንቡ ምንም አላሉም ስዑድ ርያድ ማለት ነው
እውነት ነው እኔም ልያዝ
@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ አዎ ምንም አይሉም ከፈለግሽ ትይዛለሽ
@@FiriHadad እሺአመሰግናለሁ ማም
ሽቶስ
ውይ ሴትና ኢቃም
የማሺንእቃበልብሥእየጠቀለለሁበሻንጣይዚመግባትእቺላለሁወይ
ማሻ አላህ ሰብ መልሺ አድርጌሻለሁ ኒቃቢስቷ አሰህቴ😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለቤትሽ አዲስ ነኝ
😢😢😢😢
እስኪላይክአርጓት😢
እሺ እምንላይ እናድርገዉ
ቅባቱን እና ሻፖዉን
23ክሀሎ ዉስጥ አርግ
@@ramitube9790 በጂ ሻጣ መያዝ አይቻልም እንዴ
ክክክክ:ደርዘንቅባት:ብርካለኮ:አገርሁሉምአለ
Sent keloo ye fakadali
ኳተርለምንሄድሺ
ማለቴከዱባይ
Bola. Senst. Gewale. Yefekedald. Fetrsha. Yelem. Labochu. Edate. Aregish
❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌷🌷🌹አሰላምአሌኩምወራመቱላሂወበራካቱ🍎🍎💜💜💜💜💜

ኧሄን ቭድዮ
ይሄን ቪዲዮ ብለሽ በይው