የሴቶች የቦንዳ ልብስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Women Thrift Price in Addis Ababa Ethiopia |Yegebeya Makele

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 40

  • @-yegebeyamakele2410
    @-yegebeyamakele2410  Рік тому +9

    #ካሪስ የቦንዳ ልብስ መሸጫ
    አድራሻ ወሰን ከሂል ሳይድ ት/ቤት ጉን
    📲0913668701
    📲0940577586
    #ፀጋ ቦንዳ
    አድራሻችን ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ከፍ ብሎ አዲሱ እስቴድዮም ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ዳኒድሮስ ህንፃ ሱቅ ቁጥር-10
    📲 0910694742

    • @Adingn
      @Adingn Рік тому

      እናመሰግናለን በጣም ሀሪፍ ነዉ እኔ በጅምላ መዉሰድ ፈልጋለሁ እባካችሁ የቴሌግራማችሁን ሊንክ አስቀምጡልን

    • @TigistHailu-z4m
      @TigistHailu-z4m Рік тому

      Betam konjo endhum teru hebonda wag

    • @MeseretWonde
      @MeseretWonde Рік тому

      Endet limita yet biye

  • @ludadego4189
    @ludadego4189 Рік тому +1

    በ online ካየሀቸዉ ልብሶች በጣም ጡሩ ዋጋ ነው
    ደሞ ልጅትዋ በጣም ጐበዝ ናት አገላለፀዋ🙏🏽👍🏼

  • @woine123
    @woine123 Рік тому

    በጣም ጥሩ ጅማሮ ነው::
    ተጠቃሚው እውነታውን አውቆ እና በንፅህናው ተማምኖ እንዲገዛ ማምቻቸታችሁ በጣም ያስመሰግናችኃል:: በርቱ::
    በየፈረጅ ሃገሩም እንደነዚህ አይነት ሱቆች የተለመዱ ናቸው::

  • @habtamufirew
    @habtamufirew 11 місяців тому

    Abelo,እኔ በሁሉም ቦታ እከታተልሀለሁ አሪፍ ነው ስራህ በርታ ,ግን ኢትዮ ሆነን ገንዘቡን በምን መልኩ እንደምነቀበል ብትገልፅልን ጥሩ ነው😍

  • @saramohmad2042
    @saramohmad2042 Рік тому

    በጣም ጥሩ ዋጋ ነው እህቴ ተስፋ ሰጠሽኝ አገር ልገባ ሁለት ወር ቀርቶኛል እዚህ ምንም አልገዛም በጥቅል እረከብሻለው ንግድ ጀምራለው የልጆች ብታሳዪኝ ደስ ይለኛል

  • @ማኒቾt
    @ማኒቾt Рік тому +3

    በጣም ምርጥ ልብሶች ናቸው 👌💐

  • @aqslayer146
    @aqslayer146 Рік тому +4

    Wow so cheap and high quality!

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 11 місяців тому

    ዋጋቹ በጣም አሪፍ ነው

  • @tigistbekele2123
    @tigistbekele2123 11 місяців тому

    በጣም ጥሩ ነዉ ዋጋዉ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Рік тому

    ያምራሉ በጣም የምር ሁሉም እንደ አቅሙ ❤

  • @mesibedru8671
    @mesibedru8671 Рік тому +1

    ከናንተ ተረክቤ ለመስራት ምን ያህል ብር ያስፈልገኛል ፕሊስ መልሺልኝ

  • @fevenasgodom4425
    @fevenasgodom4425 Рік тому +4

    Welcome! Wow
    Thank you!

  • @zebu8565
    @zebu8565 Рік тому

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው ተባረኩ ደስ ይላል ክፍለ ሀገር ትልካላቹ?

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Рік тому

    ሰው እንደቤቱ ነው የሚኖረው ተመችቶኛል ለመነገድ ተነሳሳው👍

  • @sarakonjokonjo5811
    @sarakonjokonjo5811 Рік тому

    የቴሌግራም ሊንክ አሸቀምጭልን

  • @selamdereje7779
    @selamdereje7779 Рік тому +1

    የምር ሀገር ልገባ ነው ለመሸመት እያወዳደርኩ ነው እኔ የምፈልገው እዛ በጣም ውድ ነው

  • @tigistbekele2123
    @tigistbekele2123 11 місяців тому

    Please location how to find her

  • @MeseretDamtaw-bj4jv
    @MeseretDamtaw-bj4jv Рік тому

    አድራሻ የት ነው

  • @ሀሁሚዲያ-የ9ቸ
    @ሀሁሚዲያ-የ9ቸ Рік тому +1

    Bemanegnawem sehat magegnet yechalale

  • @TigistHailu-z4m
    @TigistHailu-z4m Рік тому

    Becherash bonda wag atawekum anemetam

  • @mesibedru8671
    @mesibedru8671 Рік тому

    ሀገሬ ስገባ መስራት እፈልጋለው ምታግዙኝ ከሆነ እና ደሞ ለነጋዴ ዋጋቹ ሚቀንስ ከሆነ

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Рік тому

    Wowwww 😮😮❤❤❤❤

  • @bahariyaahmad4755
    @bahariyaahmad4755 Рік тому +4

    🌷🌷

  • @Ninaru119
    @Ninaru119 Рік тому

    Sorry it’s secondhand!! I got it!!

  • @hiwotdebebe1738
    @hiwotdebebe1738 Рік тому

    ታስረክባላችሁ ለነጋዴ

  • @Ninaru119
    @Ninaru119 Рік тому

    I am sure it’s not original or it’s secondhand. Ethiopian need food and cloth not foreign made import as we gave shortages of currency. Why dot you make your own clothes factory and export to other country like Vietnam 🇻🇳. Your making Vietnam rich and Ethiopian poor!!