በሱዳን የሰላም ስምምነት የኢትዮጵያ ሚና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 164

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 5 років тому +12

    አብያችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሰላም አባት ፍቅር የሆክ መሪ ተባረክ

  • @alarms355
    @alarms355 5 років тому +28

    ረበና ረዥም እድሜ ይስጥህ አብያችን💕💌 love and peace ✌️✌️✌️

  • @zebura8062
    @zebura8062 5 років тому +60

    አብዬ የኢትዮጲያ ኩራት በሄድክበት አሏህ ይጠብቅህ

  • @toybafentaw5255
    @toybafentaw5255 5 років тому +39

    እኔ ኮሜት ስሰጥ የመጀመርያየነዉ ደስስስ ይለኛል አብይ አባታችን አላህ ይጠብቅህ

  • @ኡሙሙሀመድR
    @ኡሙሙሀመድR 5 років тому +42

    አንተ ምርጥ መሪ የሰላም የፍቅር አባት አብይ ✔♥✔♥✔♥✔♥✔♥✔♥👍👍🏆🏆🏆

  • @mehbubakeru3444
    @mehbubakeru3444 5 років тому +33

    ክብር ለማሪያችን ዶክተር አብይ አህመድ ለደረጉት አስተዋፆ እናመሳግናሌን🙏

  • @ሀገሬኢቲዮጲያ
    @ሀገሬኢቲዮጲያ 5 років тому +12

    አላህ ይጠብቅ የኛ ፍልቅልቅ የኢትዮ ኩራት አላህ ይባርክ ሀገርህን የምታሰከብር ያድርግህ

  • @nwriamohammed1215
    @nwriamohammed1215 5 років тому +39

    አብቹዬ ባለበት ሁሉ ሰላም አለ የኔ መሪ ጀግና ነው የፍቅር አባት ነው እውነትም የሰላም መልክተኛ ነህ አብቹዬ

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 5 років тому +9

    Dr.Abiy you make us proud working hard to make peace you are.such intelligent honest and loyal leader ever in Ethiopian history God bless you!!!

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому +7

    የማን ሃገር ባለስልጣነው በሄደበት ያገሩን እስረኞች በፕሌኑ አሳፉሮ የሚመልስ እንኳን የሃገር መሪ አብቹዬ እድሜ ይስጥህ እኔ ወረተኛ አይደለሁም ሁሌም ያንተ ደጋፊነኝ ቀበሌ ላይ ለጠፉ ጥፉት እደማንም አፌን አልከፉትም ማስተዋልን ትግስትን አስተምርህኛል አባቴ ኑርልኝ ለዘላለም

  • @ዜድወሎየዋእናቷንመሳ
    @ዜድወሎየዋእናቷንመሳ 5 років тому +19

    የኔ አበሳ
    የኔ መሪ
    የዱሀ አባት
    አላህ ይጠብቅህ

  • @lediyakoreya2992
    @lediyakoreya2992 5 років тому +9

    አብያችን የኛ ጀግና ኑርልን እንወድሃለን 💚💛❤

  • @jdjduxjjdudhdh7917
    @jdjduxjjdudhdh7917 5 років тому +9

    Nigusachen dr abiyuye shiy amet neges😍💓💓💓💖💖💖💖💖💖💖

  • @NadeemNadeem-tp4eg
    @NadeemNadeem-tp4eg 5 років тому +21

    አብይኮኮኮኮ ምንእንደምልህ ባላቅም አላህ ይጠብቅህ አንተ ምርጥ ፍጡር

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 5 років тому +4

    Our Hero Allah yitebikeh ketenkolenoch❤️❤️❤️🌹🌹🌹we all Ethiopian we love you

  • @zumraaba3914
    @zumraaba3914 5 років тому +4

    ሀብቾ በተ የተነሠ እኛም ሰዉ ወን ድሮ የትም ሀገር ሢንዬድ ይኑቁን ነበር ሀዉን ገን ያከብሩናል ሰላምክ ይብዛ ሀተን የሚጠላ ፈጣሪ ታርቆት ከሀዉን ጀምሮ ከሀተጋር ወደፊት እደሚል ተሥፉ ሀለኝ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    አላህ ይጠብቅህ ውዱ መሪያችን እንዲሁ ቲሞቹ

  • @kidanefikadu9364
    @kidanefikadu9364 5 років тому +12

    Thanks to Ethiopian prime minister Dr.Abiy Ahmed.

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 5 років тому +9

    አብይ አህመድ አላህ ይጠብቅህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @abm1344
    @abm1344 5 років тому +25

    ዶንቆሮ አክቲቪስቶች ባይ ነን ከዶ/አብይ ጋር አትወዳደሩ ከራሱ አልፎ ለሰው ሀገር ሰላም የሚመኝ እናንተ ግን ነገሮችን በሰላም እንደ መፍታት ቃላት የምትሰነጣጥቁ ገና ለገና አብይ የሚጠላው አለ ብላችሁ አትልፉ የተበላሸ ካለ በስነ ስርአት ለመናገር ሞክሩ።ብዙ ቃላቶች አሉን ሰላም ለህዝባችን፣ሰላም ለጎረቤቶቻችን፣ከመሪያችን ጋር ወደፊት የምትቃጠሉ ካላችሁ ብር ምጣድ ጣዱና እሱ ላይ ተቀመጡ ይውጣላችሁ።ሜርዶች

    • @jahgarment5044
      @jahgarment5044 5 років тому +2

      Ab M
      ትክክል!
      አንጀት አርስ አስተያየት!

  • @jemalesmail4090
    @jemalesmail4090 5 років тому +1

    ክብር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ የሰላም የፍቅር የአንድነት የመደመር እሴት አንገበህ ለሀገርህ አልፈህ ለሌሎች ሀገራት ኩራት የሆንከው የኛ ጀግና መሪ በርታልን ጠላትህ እርር ድብን ይበል በተለይ ሶፋ ላይ ተቀምጠው ደመደም ላይ የሚተዩትን ህዝብ ውሸትን አንግቦ የሀገሩን ህዝብ አታሎ የበላ ደንቆሮ አክስቲቪስቶች ነን ባዮች እርር ድብን በሎ አሁን ጀግናችን ወደፊት ገና ብዙ ይሰራል እናንተም እየተቃጠላችሁ ትኖራላቸው ከዛያም እንደአመድ ከስማችሁ ትቀራላችሁ ሀገሬ ኢትዮጵያም ንፅህ አየር ትትነፍሳለቸው ሀገራችን ወደፊት ትራመዳለች ….እርግጠኛ ነኝ ያን ሁሉ አለፈ የሚምንልበት ቀን ይመጣል ኢትዮጵያ ተደስታና በልፅጋ ለዘላለም ትኑር………

  • @efremabdeta5416
    @efremabdeta5416 5 років тому +3

    yegna jegena Big Respect PM!!!!!!

  • @birukbedane2441
    @birukbedane2441 5 років тому +4

    ዶክተር አብይ በመልካም ስራህ እና በአስተዋይነትህ ገና አለም ያከብርሀል ..... ይህ ግን ለሀገራችን አህያዎች ውርደት ነው ... go abey go

  • @hananmohammad1297
    @hananmohammad1297 5 років тому +38

    ያለማጋነን ሀገራችን ኢትዮ ከንጉሥ አል ነጃሺ ቀጥላ ያገኘችው የፍቅር የአንድነት የፍትህ የሠላም ሁሉም የተሠጥው ውዱ መሪያችን ወርቃችን አብቹ 100000000000000000000000000000000000000000000000 ንገሥልን

    • @jahgarment5044
      @jahgarment5044 5 років тому +1

      hanan Mohammad
      ምርጥ አባባል ነው!

    • @kiyakiya9278
      @kiyakiya9278 5 років тому +1

      በትክክል አሪፍ ብለሻል

    • @oumnefisayenatualji5406
      @oumnefisayenatualji5406 5 років тому +1

      በትክክል በምርጥ አገላለፅ አስሀመተነጃሽ ይሄው እስከ ዛሬ መልካምነቱ በአላም ይነገርለታል ረጅም እድሜና ጤና ለምርጡ መሪያችን ለዶ/ር አብይ አህመድ በፍቅር ገደለው አለምን የኛ ጀግና ይትባደሉ ሁበን ቢሁብ አለች እውነት ነው ወላሂ ሱዳኖች በጣም የዋህ ናቸው

    • @semung2513
      @semung2513 5 років тому

      @@oumnefisayenatualji5406 huben bihub
      Men malet naw?

    • @oumnefisayenatualji5406
      @oumnefisayenatualji5406 5 років тому

      @@semung2513 ፍቅርን በፍቅር ተለዋወጡ ማለት ነው

  • @atetemidea9250
    @atetemidea9250 5 років тому +33

    የኔ ባትሆን እቆጨኝ ነበር

  • @radiaradia593
    @radiaradia593 5 років тому

    Masha allah Masha allah
    tebaareki Allah D.R abiy Ahmed yeaga Gegina Allah yetebikeh yarebii Allah heda yesethi

  • @طهالعلياني-ق5ح
    @طهالعلياني-ق5ح 5 років тому +2

    تحيه للرئيس الاثيوبي ابي احمد وكل الشعب الاثيوبي نحبكم احنا وانتم شعب واحد

    • @oumnefisayenatualji5406
      @oumnefisayenatualji5406 5 років тому +1

      وﷲ حتا نحنو اشیوبین نحبكوم فراحن مین فرحتكوم شعب سودانین وﷲ اِنتو نس طیبین ﷲ یحفظكوم

  • @Fouzia-kw7hb
    @Fouzia-kw7hb 5 років тому +5

    የኛጀጊና።ኣብይኣመድ

  • @zufantsegai7517
    @zufantsegai7517 5 років тому +4

    የፍቅር አባት አብቹ በሄድክበት ጌታ ይከተልህ።

  • @jamalaccount9924
    @jamalaccount9924 5 років тому +1

    I love you so much Dr Abiyi Amadii ❤❤❤❤

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 5 років тому +2

    Long live dokter abye ahmed.

  • @gwtube9641
    @gwtube9641 5 років тому +4

    Our heros!!!!! And their teams congra be strong

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому +11

    አብይን የምትወዱ ፉቅራችን እጥፉ ድርብ ያርግልን የምትጠሉት ምንም ማድረግ አይቻልም እርርርር ድብንንን ክስልልል ቻሉት እግዲህ ክክክክክክክ

  • @dahab7484
    @dahab7484 5 років тому +34

    የኔ ጀግና አኮራኸን

    • @ሸዋዬጉራጌዋ
      @ሸዋዬጉራጌዋ 5 років тому +2

      ማሻአህላ አብዬ የሰላም አባት የኢትዮጲያ ኩራት አላህ ይጨምርልህ ጀግናችን ከምንም በላይ ሰላም ይቅደም ከዚህያ ዉጪ ያለዉ ሲፕል ነዉ እባካችሁ ያአገሬ ልጆች ከአብይ ጎን እንሁን

  • @abiabenzertemsgen3105
    @abiabenzertemsgen3105 5 років тому +50

    ንጉሥ አብይ የምስራቅ አፍሪካ የብርሃን !!

  • @antenehworku5596
    @antenehworku5596 5 років тому +4

    አብይዬ የኔ ጀግና ዕድሜክን ፈጣሪ ይባርከው ውድድድድድድ

  • @mirakerich1871
    @mirakerich1871 5 років тому +2

    FETARE Enantn Yetbklge
    Yene Mrewchi nachu !!! All TEM Lema 👏👏👏💚💛❤

  • @aroneamen1645
    @aroneamen1645 5 років тому +2

    እንዴት ደስ ይላል አብይ በርታ የሰላም አባት ሱዳንም ሰላምሽ ይብዛ

  • @jahgarment5044
    @jahgarment5044 5 років тому +9

    አብያችን ስኬትህ በዓሉም መድረክ አንፀባራቂ ነው!
    ጠላቶችህን መቼም አይደርሱብህም!
    እነሱ ሴራና ተንኮል
    አንተ ስራና እኩል መሆንን ታስቀድማለህ!
    _____

  • @Etfeben
    @Etfeben 5 років тому +3

    ማቴ5:9
    የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።

  • @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ
    @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ 5 років тому +27

    ዶክተር አብይ አህመድ ከጎንህ ነን ውዶቼ የሴት ጀግና ምትዎዱ ስብስክራይብ አድርጉን

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 5 років тому +1

    ዶክተር አብይ አኮራህን ኑርልን

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 5 років тому +2

    ጀግናችን መኩሪያችን የኛ ተወዳጅ መሪ

  • @kadiiyoutube1312
    @kadiiyoutube1312 5 років тому +4

    Yenesu dasta lenyam destachin naw Alhmdulillaah❤❤

  • @awolnur182
    @awolnur182 5 років тому +6

    My hero i am proud of you

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 5 років тому +14

    አበይን የማያመሰግን የለም ከአገሩ ጥቂት ምቀኞች ውጪ

    • @jahgarment5044
      @jahgarment5044 5 років тому

      Tigist Birru
      ትክክክክክክክክክል!

  • @zeedyoutube8177
    @zeedyoutube8177 5 років тому +3

    ኑር አብይ ለጎረቤት ሀገር አስበህ ሰላም አድሰፍን ዉነት ትልቅ ስራ ነዉ የሰራሃዉ

  • @rabdurahman739
    @rabdurahman739 5 років тому +5

    የ አብቹን ወገ አያቁም ብዙ የ እትዮጺያ ወንበዴዎች ነገ ልጨሪሱን ብለው ለ አብቹ የሚገበ ቦታ አልሰጠም ብዙ የ ኢትዮጺያ ህዝብ ነገ እንፅፃተለን አብቹ ኑርልን አንተን የምጠሉት ለኛም አይበጅም አብቹ ኮ ኑርልን Abichuudhaf waan isaf maluu hin keninef kanafuu gabbifi egen boddedhaa jedhan kanafuu alamdulila jenne waan hafee haa barbannu kan akka jamafi dudaa biyyaa jequfi ummataa burjajessu gadii ta aa of ilalaa

    • @jahgarment5044
      @jahgarment5044 5 років тому

      Atika Abdurahman
      ትክክክል! ሊበሉን ነው!

  • @sahra4091
    @sahra4091 5 років тому +3

    I'm Sudanese, I love Oromo people they are kind.

    • @Landofthefree8
      @Landofthefree8 5 років тому

      Abiy is Ethiopia first .He is the leader of all Ethiopian

  • @hfhfvjvj5476
    @hfhfvjvj5476 5 років тому +1

    ወዳችን እንወድሀለን ምን እንበል ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ የኛ ምርጥ መሪ

  • @munira9717
    @munira9717 5 років тому +4

    😍Abiy 100 Amat bless u❤️

  • @ረድፍቅር
    @ረድፍቅር 5 років тому +7

    አብይ ንግግርክ የክርክር መዝግያ ይሁን

  • @ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ

    ❤️❤️❤️❤️❤️የዘመኑ ፍቅር አብይ ብቻ ላይክ

  • @onelove809
    @onelove809 5 років тому +2

    Allah bless us

  • @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
    @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ 5 років тому

    ወላሂ እኔጃ ሳሳሁለት እባየ እየፈሰሰ ነው ያየሁት ማለቴ አላህ እርሜ ሰቶን እድህ አይነት መሪ ማገኘት የታደል ነው ከምሬ ነው የምናገረው ሀበሻ ምግስት የላችሁም እጂ
    እናተ እኛ አገር መታችሁ አሰሩም ነበር ይለኛል ከፊሌ በተለይ ስላባይ ውሃ መስር ናት የምትጠቀመው ናአላ ይውረድበት እና ይለኛል እኔ የማላቀውን ታሪክ ብዙ ሰምቻለሁ ከሱ የኛን አገር ክርስቲያኖች በጣም ይወዳቸዋል ያከብራቸዋል ግን ምን ይደረጋል ምንግስየለም ይል ነበር አሁን አልሀምዱሊላህ መጨረሻውን አላህ ያሳምረው ሁላችንም በምናምነው ፀሎት እናርግ ኧረ ተከራተትን አገራችን ሰላም ሆና እድነደመለስ

  • @Fouzia-kw7hb
    @Fouzia-kw7hb 5 років тому +5

    ኣብይ።ኣመድ።ረጅምእድመይስጥክ።

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 років тому +2

    ወላሂ ሱዳን ጀግና. መሪ ብታገኝ ደስታየ ነው الله يكون ماكوم

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 5 років тому +3

    እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆነክ አብቾ

  • @ketitiseyoum5064
    @ketitiseyoum5064 5 років тому

    The future president of Africa. Who cares what the little people say. You keep doing great things.

  • @makadeshabtam9590
    @makadeshabtam9590 5 років тому +3

    Mom Africa

  • @ቢንትሙሀመድየአልኢስላህኑ

    የኛ መሪ ባኮን ይቆጨኝ ነበር አብያችን አላህ ይጠብቅህ

  • @loveme-qo8ew
    @loveme-qo8ew 5 років тому +4

    ከምር ኢትዮጲያ ያለ አብይ ተስፋ የላትም ምርጫ ቢራዘም ጥሩ ነው

  • @romatela7057
    @romatela7057 5 років тому +2

    Betam des ylal

  • @loveme-qo8ew
    @loveme-qo8ew 5 років тому +6

    ሰውየው ከ ኢትዮጲያ አልፎ ለ አፍሪካ እየሰራነው

  • @مصعبمحمد-ق2ث
    @مصعبمحمد-ق2ث 5 років тому

    إثيوبيا كل الحب😍😍😍😍

  • @tgabebe4094
    @tgabebe4094 5 років тому +4

    Jegnaye 1000 Amat negaseln

  • @allall4805
    @allall4805 5 років тому

    ABYI ALLAH ITABEKEH ENDASAWE BEHON BALEME SAWE AINOREME NABERE DAGEMAE ALLAH ITABEKEH

  • @amanuelboez2732
    @amanuelboez2732 5 років тому

    ታሪክ ማለት ይሄ ነው ታላቅ መሪ አሸንፈ ለዘላለም ትነግሳለህ ከጉንህ መሆኔን ያለምን መደለያ ታላቅነትህ እመሰክርልሀለው። እረኛችን አይተኛም ታላቁ መሪ አብይ ጠማማዋች ትህነግ በዚህ ጊዜ ብትኖር የሱዳን በትና ሸረፋውን ትቀጥል ነበር

  • @asiyamenza16
    @asiyamenza16 5 років тому +3

    Adamee la Abiichuu man anda Abiichuu .

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 5 років тому +12

    ዶክተር አቢይ በእግዚአብሔር ጥሪ የመጣ የቁርጥ ቀን መሪ ነው!! ልክ እንድ ማንዴላ ነው!!

  • @islamnewhiyote5348
    @islamnewhiyote5348 5 років тому +1

    ከመጥፎ ሁሉ አሏህ ይጠብቅህ አብያችን አሏህ ሂዳያ ይስጥህ

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 5 років тому

    My leader 👌👌👌

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 5 років тому +5

    ኢትዮጵያ ውስጥ ህዝብ የጠፋ ከጎኑ የሚቆም መንግስት አግኝታ ነበር

  • @zebura8062
    @zebura8062 5 років тому +18

    የሄኔ ምቀኞች እርር

    • @zufantsegai7517
      @zufantsegai7517 5 років тому

      አክቲቪስተር ሁሉ አርር ድብን ብለዋል። ብርቁ መሪያችነን ጤና እና ረጅም እዲሜ ይስጠው።

  • @kidesteshetu3968
    @kidesteshetu3968 5 років тому

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👈👈👈👈👈👈💪💪💪💪💪💪💛💛💛💚💚💚💚💜💜💜አብያቺን ሺአመት ኑርልን

  • @meseretwakene1227
    @meseretwakene1227 5 років тому +2

    አብይ የእግዚአብሔር መልክተኛ ነው

  • @akrambentsaeed229
    @akrambentsaeed229 5 років тому +3

    ደስይላል

  • @asyafaji3098
    @asyafaji3098 5 років тому +9

    Ye ethiopia poloticengoch ke Sudan poloticengoch min timeru yihun?
    Ye hager selam ke Gil tikem ijegunu yilikal

    • @jahgarment5044
      @jahgarment5044 5 років тому

      Asya Faji
      1000000% correct!

    • @semung2513
      @semung2513 5 років тому

      Tadiya endne ERMIAS ena Habtamu yemselu ye DIGITAL WOYANAY telalakiwoch kezih limaru ayechelum

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 5 років тому

    ፀሎት ለዐብይ ፈተናው ብዛት ለካ ለዚህ ነው

  • @mussiehabtes8665
    @mussiehabtes8665 5 років тому +4

    The role Ethiopia played as a peace broker in the Sudanese conflict resolution is great. However, when it comes to Eritrea the Ethiopian "angel" is sleeping with the devil. I wonder why?

    • @ghirmalemyohannes864
      @ghirmalemyohannes864 5 років тому

      B/c they have common enemy & interest.
      Enemy.... TPLF
      Interest.....ports

    • @kumnegergebeyehu9524
      @kumnegergebeyehu9524 5 років тому

      Abiy never brought change in Sudan. They brought change. He help them to resolve their difference in a peaceful manner. May be you guys are on sleep and you need to wakeup and support your leaders.

    • @semung2513
      @semung2513 5 років тому

      If you strive and standup for your right then neighbors supports.if you sleep no one fights for your right.

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 5 років тому +4

    Anbesa. Yegebaw teketloh meftehe ageny berta

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 5 років тому +3

    ኢትዮጵያ ለሱዳን ሰላም የተጫወተቺው ሚና የሚያሰመሰግን ሲሆን ይህን ወዳጅነት ግብፀ ወየም ሻአቢያ ገብቶ እንዳያደፈርሱት መጠንቀ ቅ ነው

    • @fitsumtesgay1827
      @fitsumtesgay1827 5 років тому +2

      ሻእብያ(ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ) በምስራቅ አፍሪካም ሆነ በሌሎች አካባቢ ሰላም የሚፈጠርው በሌሎች ምእራባውያን ጣልቃ ገብነት ሳይሆን በራሳችን መሆን አለበት ብለው የሚያምኑና በዚህ እምነታቸው ደግሞ በምእራባውያን ጥርስ የተነከሰባቸው እንደ እነ ወያኔ አገልጋዬቻቸው በተሰራው ፕሮፓጋንዳ ተሞልተህ ሻእብያ እንዳይቀለብሰው ማለትህ ከእውቀት ነፃ ነህ ወይም የወያኔ ቡችላ መሆን አለብህ

    • @mandelayehnew4566
      @mandelayehnew4566 5 років тому

      @@fitsumtesgay1827 ለዚህ ነዋ ሻእቢያ ሰራው እንዳይታወቅበት ዘግቶ ይዞ ወጣቱን ለሰደት እንዳንተ ያለውን ጅል ካድሬ ደግሞ በነፃነት ሰም እያታለለ ህዝቡን እየሰለላችሁ ወደ እሰር ቤትታሰወሰዳላችሁ

    • @fitsumtesgay1827
      @fitsumtesgay1827 5 років тому +1

      @@mandelayehnew4566 የነገርኩህ መሰለኝ ከአካባቢው ፓለቲካ እውቀት ነፃ ነህ ወይም የወያኔ ፍርፋሪ ለቃቃሚ ነህ ምክንያቱም ከሁለት ወር በፊት ስድሳ የሚሆኑ ከትግራይ አፅቢ በባህር የሞቱት ከዚህም አሁን በቅርቡ አስራ አምስት የሚሆኑ ከትግራይ ኢሮፕ በባህር የሞቱት ይሄ ለሚድያ የበቃ ትናንት ደግሞ ጠ/ሚኒስትሩ ከሱዳን እስርቤት አጭቆቸው የመጡ ስደተኞች ከሳውዝ አፍሪካ ታንዛንያ ኧረ ከብዙ አገሮች ታስረው የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ለሽርሽር የሄዱ መሰለህ እንዴ? ከግማሽ በላይ ኤርትራውያን የሚባሉት ስደተኞችኮ በስም ኤርትራውያን የሚንቀሳቀሱ ኢትዮጵያውያን ናቸው ከኤርትራ በየቀኑ ከሦስት ሺ በላይ አገራቸውን ጥለው ለስደት ተዳርገዋል ስትሉ እፍረት የማይሰማቹህ የደደቦች ፕሮፓጋንዳ ነው ለመሆኑ ይሄን ፕሮፓጋንዳ ከጀመራችሁበት ጊዜ ቢሰላ ኢትዮጵያ በብድር ለልጅ ልጅ...የሚሆን ዕዳ እንደገባችው ኤርትራም ሰው አልባ ሆና ገና ከሚወለዱት የልጅ ልጅ...ለስደት የሚሆን ዕዳ አስገብታችኃታል እነ ባዶ ጭንቅላት

  • @hassmuhammd1306
    @hassmuhammd1306 5 років тому +1

    ما شاء الله

  • @hayetabamecha8730
    @hayetabamecha8730 5 років тому +2

    Waaaaaaawooooooooow

  • @taibagalatomisabonaprimo5153
    @taibagalatomisabonaprimo5153 5 років тому +1

    SIJAALANNA WAAN OFIKOOOO

  • @abiymenze5423
    @abiymenze5423 5 років тому +1

    ቴዲ ሪዮት አሁን ምን ትል የለን ስራ በተግባር እንደዚህ ይገለፃል

    • @semung2513
      @semung2513 5 років тому

      TEDI malet eko ye DIGITAL WOYANAY fitawrari naw endet melkam yasebal?

  • @menesaseid3678
    @menesaseid3678 5 років тому +1

    ምነው ታድያ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ.. ....ያለውን ቆረጣችሁት አንገታችሁ ይቆረጥ ፋናዎች የወያኔ ቡችሎች

  • @ሀያትሀያት-ኀ5ወ
    @ሀያትሀያት-ኀ5ወ 5 років тому +2

    የኛጀግና

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому +3

    አብያችን ኮራንብህ

  • @tinamulu1903
    @tinamulu1903 5 років тому +1

    የኛስ መቼይሆን የሰላም ባድራችን ምናውለበልበው

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 5 років тому +2

      እንደ ሱዳኖች ስንሰለጥን ነዋ እነሱ ከእኛ ተሽለው በንግግር ማመን ጀመሩ

    • @tinamulu1903
      @tinamulu1903 5 років тому

      ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠና ሌላ ምን ይባላል

  • @engidubitewbitew1394
    @engidubitewbitew1394 5 років тому

    masmasal nager

  • @akiyabel5210
    @akiyabel5210 5 років тому

    god

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 5 років тому

    Wey. Abeyachen. Ant wise sew

  • @merrymerry4133
    @merrymerry4133 5 років тому

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @yigo1010
    @yigo1010 5 років тому

    Gedu belo wechi guday minister ye poletica shumet even he dont have a grace Mahmood direr more active for the job

    • @ethiosankofa4690
      @ethiosankofa4690 5 років тому +1

      Weyanewoch chigrachew MEHAYiMent neww..they all have low education..how you lead a country with uneducated group.

    • @ethiosankofa4690
      @ethiosankofa4690 5 років тому

      You are idiot

  • @asalafechbadasa4045
    @asalafechbadasa4045 5 років тому

    Abbiiiiiiiiichuuuuuuuuuuuukoooooooooo koooooooo waaqayyoo siyaa eguu Nugusaa kenyaa ijaa kenyaa uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuffffeeeeee Abbiiiiiiiiichuuuuuuuuuu shemate Nigasi yenya Nugusi

  • @mimimesfin2942
    @mimimesfin2942 5 років тому

    Pronunciation የለም

  • @monoore-6742
    @monoore-6742 5 років тому +2

    ኮራንብህ

  • @saadarida1665
    @saadarida1665 5 років тому

    እንሻአላህ እኛም ከምርጫው በሐላ አብይ ስያሸንፍ ወተን እንድህ እየጨፈርን እንፈነጥዛለን በቅርብ ቀን እንሻአላህ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 5 років тому

    ነብይ ባገሩ አይከበርም ዶክተር አብይ