Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰለም ሰለም ፈአዴ ሁሌም ትመቸኛሌክ እኔ ምለው መርኮስ rashiford ሀሌም ያመቸኘል ድል manche gaze nagnii kapirtoriya katema
ፋሀዴ እንኳን መጣህ❤❤❤
ሰላም ሰላም አድስ ኢስፖርቶች ኢንደት አደራቹ፣ ዉድ ወንድሜ ፎዓደ ኢንደት አደርክልኝ፣ አርሴናል የለ ኦድጋርድ ሚንያክል አቅም ኢንዳለ የ ማታ ጫወታ ላይ አይቻለው። ሚዝጋና ለ ኮኮቡ ራያ ይገባል።10አለቃ ይሳሃቅ ቦጋለ ነኝ ከ ሶማሊያ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ፉዋደ ሰላም ዋሊኪ ወንዲመ ቲናንት አቲላንታ አርሰናል ነጥቢ ሲላስ ጣለው በጣም ደስ ብሎኛል ፉዋደ አርሰናል ስሸነፍ እደሰታሎው የማንቼ ደጋፍው መቶ አለቃ ኢታና ደጋ ከሶማልያ ባይደዋ
ሰላም ሰላም ፉአደ እደትነክ የሲቲክስ ኢሽአላህ በቶሎ ያልቃል እናም ቀላል እደሚሆን ተስፋ አለኝ 😢 ኬቬን ለአርሰናል ጫወታ ቢደርስ ደስ ይለኛል ባይኖርም ጉዶጋን አለ አያሳስብም ኬቨን ግን ቶሎ ወደሜዳ እደሚመለስ ተስፋ አለኝ ዘወትር አድማጭህና ወዳጂህ አንዋር ነኝ ከሳኡድ አረቢያ በርታልኝ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ👌👍👌👍
ሰላም ሰላም ቤተሰብ እደምን አደራቹ ሰላማቹ ይብዛ ማላስያ ከቡድኑ ልምምድ መስራት ጀመረ እዴ ሲሳይ ነኝ ከሻኪሶ መልካም ቀን
Wel come back adis sport
ፉአዴ እንዴነህ ትንታኔህ እጅግ ደስ ይለኛል ነገር ግን አሰልጣኞችን አንቱ በማለት ቤትጠራቸው ደስ ይለኛል ምክንያቱም አንቱ እየተባሉ መስማት ስለለመድን አንተላይም ቢለም እላለሁ (ዘላለም ማሩ ነኝ ሳሚት።
Welcome Fuade Happy Juma❤
ፉዓድ እንዴት አደርክ ማታ የአርሰናል በረኛ በእውነት ልዩ ነበር ❤
ፉአዴ እንማሰግነሀሌነ
ሠላምፉአደእደምንአለህከኤርሊግሀላድሞሣላህይበልጣልእሡየትልልቅክለቦችራሥምታትነውሀላድበወረዱክለቦችላይብቻነውየሚነግሠውያርቴታጉራግንሠለቸኝሠርቶያሣየናየዘወትርአድማጫችሁፉአድነኝከሣኡድአረቢያሪያድ
ሰላም ቤተሰብ ሰላም ፉአዴ እኮን ደህና መጣቺሁ ተመልሰናል የትላቱ ጨዋታ ያልተጠበቀ ነበር አርሰናል አርሰናል አነበረም ትላንት ሺፈት ይገባው ነበር አትላንታ ምርጥ ነበሩ ባርሳ በጣም ደካማ ነበር ሞናኮ ግን ይለያል በተረፈ መልካም ቀን ይሁንላቺሁ ቤተሰብ መቶ ሺ መግባት አለብን ሁላቺሁም ሼር ላይክ በማድረግ ለብዙወቺ እዲደርስ እናድርግ ማደግ ያለበት ሚዲያ ነው ስለምሰጠን መረጄ ሁሌም አመሰግናለሁ በርታ ወድሜ ፍርየ ነኝ ከዱባይ ግሎሪ ግሎሪ ማንቺስተር ዩናይትድ ❤❤❤❤😍
Mu❤
Selam selam ye Adis sport beteseboch like & share bamadreg adis sportin aberatatut minm aygodanm yeminketatelew bizun negn gin like yelem Please 🙏beteref mingizem dil la Manchester united 💪
እንዴት አለህ ውድ ፋአዴ? ዜና አቀራረብህ ሳቢ መሆኑን ሁሉም የመሰከረው ነው። ሆኖም አከዘገባ ባሻገር የግል ምልከታህን በአጭሩ ብታካትት መልካም ነው። ለምሳሌ በሻምፒዮንስ ሊግ የዲቢድ ራያ ፔናሊቲ ሴቭ ድንቅና ልዩ ትንታኔ የሚያስፈልገው ነበር፤ፀሐይነህ ከባህርዳር
Man u td ,♥️♥️♥️♥️☺☺☺😊😊💯💯CR7♥️♥️♥️❤❤❤😊😊💯💯☺😍😍👍
❤
ሰላም ፋያችን እንዴት አደርክ እንኳን ደህና መጣህ😍መልካም ቀን😘Always Arsenal ❤❤❤
ሠላም ሠላም ፉአዴ አርሴ ያለ ኦዲጋርዲ በጣም ከባዲዲ ሮያ ይለያል አርቴታ ከኻላ ብቻ ነዉ የሠራዉ ፊት ላይ 0
ሰላም ፉኣዴ እንዴት ነው የማንቼው ሉክ ሾው ተመለሰ ወይ አ/ ሰመድ ነኝ ከ ስልጤ
Arsenal selammmm😂
እኔ መሀመድ ሣላህን በጣም እጠላዋለሁኝ ዉሥጡ ቆሻሻ ነዉ ለነገሩ ተግብፅ ጡሩ አይገኝም ሣዶማኒን ያሥባረረዉ እሡነዉ በጣም መጥፎሠዉነዉ ሜዳላይ የጎል ሥሥት ሥላለዉ ሣዱየማኒን አሥባረረዉ😢😢😢
ሰለም ሰለም ፈአዴ ሁሌም ትመቸኛሌክ እኔ ምለው መርኮስ rashiford ሀሌም ያመቸኘል ድል manche gaze nagnii kapirtoriya katema
ፋሀዴ እንኳን መጣህ❤❤❤
ሰላም ሰላም አድስ ኢስፖርቶች ኢንደት አደራቹ፣ ዉድ ወንድሜ ፎዓደ ኢንደት አደርክልኝ፣ አርሴናል የለ ኦድጋርድ ሚንያክል አቅም ኢንዳለ የ ማታ ጫወታ ላይ አይቻለው። ሚዝጋና ለ ኮኮቡ ራያ ይገባል።10አለቃ ይሳሃቅ ቦጋለ ነኝ ከ ሶማሊያ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ፉዋደ ሰላም ዋሊኪ ወንዲመ ቲናንት አቲላንታ አርሰናል ነጥቢ ሲላስ ጣለው በጣም ደስ ብሎኛል ፉዋደ አርሰናል ስሸነፍ እደሰታሎው የማንቼ ደጋፍው መቶ አለቃ ኢታና ደጋ ከሶማልያ ባይደዋ
ሰላም ሰላም ፉአደ እደትነክ የሲቲክስ ኢሽአላህ በቶሎ ያልቃል እናም ቀላል እደሚሆን ተስፋ አለኝ 😢 ኬቬን ለአርሰናል ጫወታ ቢደርስ ደስ ይለኛል ባይኖርም ጉዶጋን አለ አያሳስብም ኬቨን ግን ቶሎ ወደሜዳ እደሚመለስ ተስፋ አለኝ ዘወትር አድማጭህና ወዳጂህ አንዋር ነኝ ከሳኡድ አረቢያ በርታልኝ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ👌👍👌👍
ሰላም ሰላም ቤተሰብ እደምን አደራቹ ሰላማቹ ይብዛ ማላስያ ከቡድኑ ልምምድ መስራት ጀመረ እዴ ሲሳይ ነኝ ከሻኪሶ መልካም ቀን
Wel come back adis sport
ፉአዴ እንዴነህ ትንታኔህ እጅግ ደስ ይለኛል ነገር ግን አሰልጣኞችን አንቱ በማለት ቤትጠራቸው ደስ ይለኛል ምክንያቱም አንቱ እየተባሉ መስማት ስለለመድን አንተላይም ቢለም እላለሁ (ዘላለም ማሩ ነኝ ሳሚት።
Welcome Fuade
Happy Juma❤
ፉዓድ እንዴት አደርክ ማታ የአርሰናል በረኛ በእውነት ልዩ ነበር ❤
ፉአዴ እንማሰግነሀሌነ
ሠላምፉአደእደምንአለህከኤርሊግሀላድሞሣላህይበልጣልእሡየትልልቅክለቦችራሥምታትነውሀላድበወረዱክለቦችላይብቻነውየሚነግሠውያርቴታጉራግንሠለቸኝሠርቶያሣየናየዘወትርአድማጫችሁፉአድነኝከሣኡድአረቢያሪያድ
ሰላም ቤተሰብ ሰላም ፉአዴ እኮን ደህና መጣቺሁ ተመልሰናል የትላቱ ጨዋታ ያልተጠበቀ ነበር አርሰናል አርሰናል አነበረም ትላንት ሺፈት ይገባው ነበር አትላንታ ምርጥ ነበሩ ባርሳ በጣም ደካማ ነበር ሞናኮ ግን ይለያል በተረፈ መልካም ቀን ይሁንላቺሁ ቤተሰብ መቶ ሺ መግባት አለብን ሁላቺሁም ሼር ላይክ በማድረግ ለብዙወቺ እዲደርስ እናድርግ ማደግ ያለበት ሚዲያ ነው ስለምሰጠን መረጄ ሁሌም አመሰግናለሁ በርታ ወድሜ ፍርየ ነኝ ከዱባይ ግሎሪ ግሎሪ ማንቺስተር ዩናይትድ ❤❤❤❤😍
Mu❤
Selam selam ye Adis sport beteseboch like & share bamadreg adis sportin aberatatut minm aygodanm yeminketatelew bizun negn gin like yelem Please 🙏beteref mingizem dil la Manchester united 💪
እንዴት አለህ ውድ ፋአዴ? ዜና አቀራረብህ ሳቢ መሆኑን ሁሉም የመሰከረው ነው።
ሆኖም አከዘገባ ባሻገር የግል ምልከታህን በአጭሩ ብታካትት መልካም ነው። ለምሳሌ በሻምፒዮንስ ሊግ የዲቢድ ራያ ፔናሊቲ ሴቭ ድንቅና ልዩ ትንታኔ የሚያስፈልገው ነበር፤
ፀሐይነህ ከባህርዳር
Man u td ,♥️♥️♥️♥️☺☺☺😊😊💯💯
CR7♥️♥️♥️❤❤❤😊😊💯💯☺😍😍👍