ሃብታም እንደምትሆኑ 13 ምልክቶች | 13 Signs You Will be RICH | Make Money Online 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 172

  • @etubers
    @etubers  Рік тому +29

    ከ13ቱ ስንት ... ?
    እንዴት ነበር???

    • @erinakitila9936
      @erinakitila9936 Рік тому

      እራሴን በደንብ አይቻለሁ ተስፋ አለኝ😊
      printfy ላይ ጥያቄ ነበረኝ እንዴት ላገኝህ እችላለሁ?
      thank you for all❤

    • @StriveForNew
      @StriveForNew Рік тому +2

      1 nw yalegn yemr tesemtognal😢

    • @mekditenkir2593
      @mekditenkir2593 Рік тому +8

      እኔ ከሰው. ርቄ ስራ ላይ ብቻ በማተኮሪ በጣም ራሴን እወቅስ ነበር።ለካስ ልክ ነኝ

    • @netsiabate3479
      @netsiabate3479 Рік тому

      @@mekditenkir2593 ME TOO

    • @brownpanda-y7i
      @brownpanda-y7i 9 місяців тому +1

      Hlume betam teru new yeheywetachenen menged yakanal

  • @Mohammed1495Tube
    @Mohammed1495Tube 11 місяців тому +16

    ዕድሜዬን እየተጫወትኩበት ነው ።

  • @GelilAwi-tx1cy
    @GelilAwi-tx1cy Рік тому +8

    እባክህ mickey ስለ copywrite እንዴት መጀመር እንዳለብን ምን እንደሚያስፈልግና መማር ካለብንም የትና እንዴት course እንደምንወስድ step by step አሳየን እዚህ ብዙ የራሱንና የቤተሰቡን ህይወት መቀየር የሚፈልግ አለ plsss ስራልን ስለ copywriting

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Рік тому +22

    ባንሰራበት እንኳን ስለ ቅንነትህ እናመሰግናለን🙏

  • @BEAUTOPIA218
    @BEAUTOPIA218 Рік тому +4

    1-Spirituality
    2-No motivation /patient
    3-Time management (usage)
    4-Hyper competitive (መሸነፍ መጥላት )
    5-Finishe Tings(ጀምሮ መጨረስ )
    6
    7
    8
    9
    10
    11
    12
    13
    wow video wow berta wendmachn

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 2 місяці тому

    ብዙዎችን አይቻለሁ አንተ ግን ተለየህብኝ በረከታችን ነሄ ስላንተ ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤

  • @WynTayir
    @WynTayir 9 місяців тому +1

    ከ 13ቱ 7 አግኝቻለው የቀረውን ደሞ አዳብራለው ስለቅንነትህ እናመሠግናለን

  • @etifhaile
    @etifhaile Рік тому +1

    ዉስጤ የሚያስበዉን እኮ ነዉ የምታወራዉ። ተባረክልኝ

  • @AlphaMedia-12
    @AlphaMedia-12 3 місяці тому +1

    በጣም አመሰግንሀለሁ❤

  • @Nebadevelops
    @Nebadevelops Рік тому +2

    I am so excited to here this. Your speech is so motivational and real. I truly excited so much.

  • @Jtube13
    @Jtube13 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ;ቢያንስ በሁለት ቀን አንዴ አያለዉ ቪዲዮህን ... ተጠቅሜያለሁ 😊

  • @kidusyared6410
    @kidusyared6410 Рік тому +3

    Books
    -Art of War
    -High Output Management
    -No Excuses
    -48 Laws Of Power

  • @derejemulatu-t3r
    @derejemulatu-t3r 8 місяців тому

    ተባረክ ወንድሜ ም ርጥ የሆነ አዕምሮ አለክ።የመጽሐፉን ምንጭ ጥቀስልኝ ከቻልክ።ቻው ቻው!!!!

  • @netsiabate3479
    @netsiabate3479 Рік тому +3

    I'm lucky to be your follower because I learn a lot. Thank you and keep doing the good work❤

  • @dejenetafa1123
    @dejenetafa1123 11 місяців тому +2

    Ati nama jabaadha,waan baayyetu sirraa baratama.

  • @bettygebreslassie
    @bettygebreslassie 11 місяців тому +1

    Thanks for your price less idea...❤❤❤

  • @defarukusaye5900
    @defarukusaye5900 Рік тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @yonasmamo-q6k
    @yonasmamo-q6k 2 місяці тому

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ። በ Cutcap faceless vedeo please siralin

  • @ibrahmmohammd5042
    @ibrahmmohammd5042 Рік тому

    ሁሉንም አግኝቻለሁ።በተለይ የመጨረሻዉ ነጥብ ከብዙዎቹ ጋር እንዳልግባባ አርጎኛል።

    • @etubers
      @etubers  Рік тому

      Keep walking, Dont sleep back 🔥

  • @jeginawyared2880
    @jeginawyared2880 11 місяців тому +1

    እናመሰግናለን

  • @ad_no_9426
    @ad_no_9426 Рік тому +3

    You are amazing man keep up

  • @yafet_editz
    @yafet_editz Рік тому +2

    48 rules of dark..(power)
    Nobody cant hurt me(david gogin)

  • @kasahunArega132
    @kasahunArega132 Рік тому

    I read 14 books in these year i want read more finance ,sales please make a video
    Thank you Mike ❤

    • @etubers
      @etubers  Рік тому

      Will do!
      Keep it bro 🙏🙏tnx

  • @yene-tips
    @yene-tips Рік тому

    እናመሰግናለን ❤❤

  • @Respect-nh7mk
    @Respect-nh7mk Рік тому +3

    Bro የሌለ ነው እኮ ምትመቸኝ ግን ስለ UA-cam ብትሰራልን

    • @etubers
      @etubers  Рік тому

      Respect will do that 🙏🙏

  • @TemesgenYada-n6p
    @TemesgenYada-n6p 12 днів тому

    Zemenk yibarek

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 4 місяці тому +1

    no motivation !!! exactly!!💚💛❤👍👍👍

  • @UmBelak
    @UmBelak Рік тому +1

    My best and favorite book is BIBLE always 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen7316 7 місяців тому

    Thank you so much!!!
    God bless you

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 Рік тому

    Economics is also best business department bro

  • @MaqidDawit
    @MaqidDawit 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ምርጥ ሀሳብ ነው፡፡ 7ኛ ው RIch DADi በአማርኛ ነው? እስት ወንድመ ምርጥ መጽሐፍ ንገርይኝ መለወጥ እፈልጋሃሎ?? 1ኛ መጽሐፍ ቅዱስ ነው❤ለላ ንገርኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MaqidDawit
      @MaqidDawit 8 місяців тому

      መልስልኝ እጅ ብር?❤❤❤

  • @fevenmulugeta-j6e
    @fevenmulugeta-j6e 6 місяців тому

    Keep it up bro may God bless you

  • @tameab3246
    @tameab3246 2 місяці тому

    brother thanx🙏🙏

  • @AdugnaAbera-y1w
    @AdugnaAbera-y1w 3 місяці тому

    Thank you bro.

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 Рік тому

    You are so great brother ! I appreciated your talent ..

  • @mikiyasmekuria9093
    @mikiyasmekuria9093 Рік тому +2

    ሃይማኖትን ከግል አስተሳሰብ መለየት አለብህ !!

  • @getnettadess1073
    @getnettadess1073 6 місяців тому

    ዛሬ አዎ ዛሬ ነው 3 ቪዲዮዎችህን ያየሁት ስለ ቅንነትህ ምን ልበል አስተምረኸኛል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @etubers
      @etubers  5 місяців тому

      🙏🙏

  • @SalihAhmed-q6s
    @SalihAhmed-q6s 9 місяців тому +1

    Thanks bro🙏🙏

  • @firofiro5354
    @firofiro5354 3 місяці тому

    ya zarew wow yeleyal bro tnx

  • @Kush-Media
    @Kush-Media 11 місяців тому +1

    great idea

  • @mercywondu5366
    @mercywondu5366 Рік тому +1

    Ene hulunm ke 10 erasen rank adrege neber ena i got 60😭😭 but still its good
    Enamesegenalen mike👍

  • @alamatatoday8002
    @alamatatoday8002 Рік тому

    Thanks for sharing what you have!!! "TRACTION"

    • @etubers
      @etubers  Рік тому

      Thanks for watching! 🙏🙏

  • @frazertadesse8678
    @frazertadesse8678 Рік тому +4

    ጥሩ ነገሮችን አንስተሃል፤ ከመንፈሳዊነትና ከሃይማኖተኝነት ጋር በተያያዘ ያነሳሃሳቸው ሃሳቦች ሃይማኖተኝነትን እንጂ ሃይማኖትን በማይነካበት መልኩ ግን በቂ ጥንቃቄ ያደረግክ አይመስለኝም፤ ማንም ሰው በቃላሉ የራሱን አረዳድ ሊወስድ ይችላል።

    • @etubers
      @etubers  Рік тому +1

      አመሰግናለሁ! ግን ሃይማኖትን የነካው አልመሰለኝም

    • @yihunhaylemaryam
      @yihunhaylemaryam Рік тому

      በጣም የማከብርህ ዩቱዩበር ነህ ስለ ቀና አመለካትህና ትምህርትህ እያመሰገንኩ ሀይማኖታዊነትን ያስረዳህበት መንገድ ትንሽ ቅሬታ ይፈጥራል ምክንያቱም ሀይማኖት ነዉ ሀይማኖተኞችን የሚፈጥረው እነዛ ሀይማኖተኞች በዛ ሀይማኖት ስርአት እና ህግ ይመራሉ ይህ ሂደት መንፈሰሳዊነት ይባላል
      ሀይማኖት ማለት - ማመን
      - መታመን
      እና - ጽኑ ተስፋ
      ማለት ስለሆነ::
      ስለ መልካም አመለካከትህ ሳላደንቅ አላልፍም ...

  • @Mr_Robotics
    @Mr_Robotics 9 місяців тому

    please do thumbnail designing in photoshop like you, Mike.🙏

  • @MengistuBeyene-qv9xh
    @MengistuBeyene-qv9xh 6 місяців тому +1

    thank u

  • @EYOBAMESHE
    @EYOBAMESHE 2 місяці тому

    Yelij Awaki Neh.

  • @samuelmekuria6793
    @samuelmekuria6793 3 місяці тому

    Thank you

  • @EtJoshua
    @EtJoshua Рік тому +1

    betam yeberalik saw nh keep following those giants b.d.o ,p.e.m

  • @BeaziBeazi
    @BeaziBeazi 7 місяців тому

    I have no word u r smart

  • @amirmohammed849
    @amirmohammed849 Рік тому +1

    I got only two but I am going to work on it

    • @etubers
      @etubers  Рік тому +1

      Amir 🔥🔥💪💪

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 Рік тому

    Spiritual life is more important

  • @gemechuwakuma6902
    @gemechuwakuma6902 Рік тому

    I love ur all idea ❤❤❤

  • @RebelThoughtss
    @RebelThoughtss Рік тому

    keep it up brother

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 Рік тому

    Egziyabher yakbirlin wendme lik neh enamesegnalen

  • @abebaarefeayne6495
    @abebaarefeayne6495 5 місяців тому

    Tebarek

  • @Beluna798
    @Beluna798 Рік тому

    ከአስራሶስቱ አራት ወይም አምስት

  • @surafelkalab9624
    @surafelkalab9624 Рік тому +1

    yes bro i like you

  • @GeberslassieKebede
    @GeberslassieKebede 9 місяців тому +1

    More thane 10

  • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913
    @sadikahmedweyosadikahmedwe6913 6 місяців тому

    አንተ ያልተረዳኹው ነገር ልንገርህ እምንት ማለት ትልቁ ቁም ነገር ነው እንዳልከውም የተፈጠርክበት አላማ ምንድንነው የሚለው ነገር ብዙዎች አያውቁትም እሺ አንድ ነገር የፈለገ ስኬት የሃብት ጫፍ ድረስ መጨረሻ አለው ወይ እስልምና ልመና ከሰው እጅ መጠበቅ በጣም ይጠላል አንድ ሰው ለምኖ ከመብላት በመርፌ አርባ ክንድ ቆፍሮ ቢበላ ይሻለዋል ይሉናል ያለማችን ፈርጥ ረሱሉ ሰ/ወ ግን ለገንዘብ ባረያ መሆን የለብህም ገንዘብ ላንተ ባረያ አገልጋይ እንጂ መስራት ያለብህን በስነስራት ትሰራለህ ማድርግ ያለብህን ታደርጋለህ በገንዘብ ተሸፍነህ ሙሉ ሂወትህን እየሮጥ ምትኖር ከሆን የገንዘብ ጥቅም የቱ ጋ ነው እያንዳንዱ ሰከንድ ከእድሜህ እየተቀነሰ እየሄድ ባለህበት ወቅት ሌላ አለም የለም ብሎ ማሰብ ትልቅ ኪሳራና ውሸት ነው አንተ ካነበርክበት ያስገኘህ ፈጣሪ ከሞት በኋላ አይመልሰኝም ብሎ ማስብ ጅልነት ነው እየሰራህ ፈጣሪህን እየተገዛህ ትልቁ ደስታ እያጣጣም መኖር ትችላለህ

  • @yosiefzerayjosat5821
    @yosiefzerayjosat5821 10 місяців тому

    Where i can find the book "traction" i couldn't find it in adiss ababa

    • @etubers
      @etubers  10 місяців тому

      if you need it in amahric there isnt..but in english there is ..also u can get it in our telegram channel

  • @sisayasefa5535
    @sisayasefa5535 10 місяців тому +1

    Wow best friend

  • @LidiyabuzunehAlemu
    @LidiyabuzunehAlemu 8 місяців тому

    Betam amesegenalhu

  • @AlebachewYalew
    @AlebachewYalew 11 місяців тому +1

    90 percent

  • @Eyob91159
    @Eyob91159 Рік тому

    Wow Enamesegnalen❤❤❤❤❤

    • @etubers
      @etubers  Рік тому

      Trendingpost 🔥🔥🔥 tnx 🙏🙏

  • @samigeo288
    @samigeo288 7 місяців тому

    honestly 10

  • @jerseybbs8869
    @jerseybbs8869 Рік тому

    4 books including rich dad poor dad
    By the way i finished all in this summer!

    • @etubers
      @etubers  Рік тому

      jersey 🔥🔥🔥

  • @OppoF-uc9bf
    @OppoF-uc9bf 3 місяці тому

    ❤❤❤Enamisginalen🙏🙏🙏

  • @chuchubarata3189
    @chuchubarata3189 Рік тому

    waw ymr btm mugerime nw gn lerase btm
    Azingale ke 13 mnm ngr yeleng be hiwote esh lena mn yishalal bile tasebale

    • @etubers
      @etubers  Рік тому +1

      Chuchu Try to develop what u dont have. 🙏🙏 tnx

  • @biniyamyemane7020
    @biniyamyemane7020 8 місяців тому

    ትርፍ ሰዓት ማለት የምታርፍበት ግዜ ማለት ነዉ:: ለምሳሌ ቅዳሜና እሁድ አለቃህ ሥራ ናበሎ አንተን ማስገደድ አይችልም

  • @antu846
    @antu846 7 місяців тому

    yemir tileyaleh

  • @erinakitila9936
    @erinakitila9936 Рік тому

    thank you😊

    • @etubers
      @etubers  Рік тому

      Erina You're welcome 😊

  • @Dagidan-rn7nc
    @Dagidan-rn7nc Рік тому +1

    13/4

  • @lifeandliving613
    @lifeandliving613 6 місяців тому

    I own 8 of them ❤❤❤❤❤

  • @Healthiswealthy816
    @Healthiswealthy816 8 місяців тому

    ❤Batem yegarmal

  • @Natiyopia
    @Natiyopia 10 місяців тому +1

    Gn eko be 1 wekt yealemachn habtam yehonew bill gates "patience is a key element of success" ylal

  • @Adkchallenge
    @Adkchallenge Місяць тому +2

    Can i ask You i have 1 easy question for you are You successfull or You are just a talker

    • @etubers
      @etubers  Місяць тому +1

      Do u want me to brag and showoff??

  • @2ooggg
    @2ooggg 6 місяців тому

    ወዮ እኔ ለፈው ለፈው ምንም ስኬተመ መዎን አልቸልኩም

  • @-SerkAddisMedia
    @-SerkAddisMedia Рік тому +1

    bro I really appreciate your idea but, I am not sure you really get the basic concept of being a religious person..... may be you should ask somebody about this topic. Because this is a sensitive part of the society especially Ethiopian people.

    • @etubers
      @etubers  Рік тому +1

      Thanks dear 🙏
      I know that it is sensitive, but I speak the truth for those who want freedom! If we want to be free, we need to accept the truth!!!
      I really know spirituality and religiousness.

  • @AschalewWerku
    @AschalewWerku Рік тому

    migerm new ene bzu yesefere sew antema abtam neh ylegnal eneko minim yelegnim bergit bichayen tekerayche new minorew ahun egziabher yimesgen eywtagelku new

  • @TPT_5
    @TPT_5 10 місяців тому

    Bro ig lay yehone tyake teykeh neber pis melslgn

  • @ibrahmmohammd5042
    @ibrahmmohammd5042 Рік тому

    አካሄደ ትክክለኛ መሆኑን አረጋግጫለሁ።

    • @etubers
      @etubers  Рік тому

      Wow... ወደኅዋላ እንዳትመለስ 👍

  • @hdponefassilk5452
    @hdponefassilk5452 Рік тому +1

    wellcome

  • @AronMengstu
    @AronMengstu 3 місяці тому

    13 /13 🎉

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 Рік тому

    Create luck ❤

  • @YaredAkiaa-f6g
    @YaredAkiaa-f6g Рік тому

    became enamesegenalene

  • @tediwold1183
    @tediwold1183 Рік тому

    Arife content writer alhe way demo nehe.....

  • @dembeledesalng2882
    @dembeledesalng2882 Рік тому

    የምጋርም ሃሳብ

  • @MehariMekonnenErgete
    @MehariMekonnenErgete Рік тому +1

    LEMESRAT MENESHA GENZEB KEYET YIMETAL??? MESRATUN YE ETHIOPIA WETAT EMAYFELIGEW YIMESLIKAL??????

    • @etubers
      @etubers  Рік тому

      Eski kezih befit yetelekekewen video eyew... yihe part 3 new... yalecapital yemiseru serawochen asayechalew... wede channelu gora bel 😊

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 Рік тому

    My strategy is read 50 books a year

  • @MerdeMerdekiyos
    @MerdeMerdekiyos Рік тому +1

    Ende ante ayinet sew 10 binoru Ethiopia…..😢

  • @abuka_ake
    @abuka_ake Рік тому +1

    እኔ ከ13ቱ 3ቱ ብቻ ናቸው ምልክቶቹ የሌሉብኝ .

  • @KidusGEBREAL-e9x
    @KidusGEBREAL-e9x 6 місяців тому

    Briliant

  • @abebaarefeayne6495
    @abebaarefeayne6495 5 місяців тому

    Ke 13 yagegnehut 5 bicha

  • @bettygebreslassie
    @bettygebreslassie 11 місяців тому +1

    10

  • @YealemBrhan
    @YealemBrhan Рік тому

    I got five

  • @abenezerasire3847
    @abenezerasire3847 Рік тому +1

    አንተ ልጅ ምን አባቴ ላርግህ

  • @bekab9379
    @bekab9379 2 місяці тому

    ትሽሽሽሽሽ ምን ዓይነት አስቀያሚ ሥራ ነው በጌታ ! መጀመሪያ ለራስ ሀብታም ሁን ገንዘብ ለማግኘት አደል እዛጋ ቁጪ ብለህ የምትውለው ? ቆይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ኢስቲ የyoutube ሥራ ተወውና ምን እንደምትበላ ልየው ። የማታውቀው አትቀባጥር ደሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ትሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ደባሪ ሥራ የምር ርዕስ ብቻ አይቼ ተናደድኩ

  • @Healthiswealthy816
    @Healthiswealthy816 8 місяців тому

    I meet 9 of 13

  • @BirukJemanehDamenu
    @BirukJemanehDamenu 11 місяців тому

    12

  • @LemlemGdey-m4j
    @LemlemGdey-m4j 5 місяців тому

    Waw