ስለ አማራ ጀግንነት መናገሬን የትኛውም የምድር ሀይል አያስቆመኝም (ሁሉም ሊመለከተው የሚገባ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024
  • ሰላም ቲዩብ ኢት ቻናል:-
    በምንወዳት አገራችን ሰላምን ለማስፈን በሃይማኖት፣ በፖለቲካ፣ በታሪክ፣ በባህል እንዲሁም በማህበራዊ ግንኙነታችን ዙሪያ በጎ ተጽዕኖ ለመፍጠር የተደራጀ የዩትዩብ ቻናል ሲሆን ለሀገራችን የሚጠቅሙ መልካም ሃሳቦች አሉን የሚሉ ሰዎች ሃሳባቸውን በዚህ ቻነል ማጋራት ይችላሉ። ክፋት ሊወገድ የሚችለው፣ ክፉ አድራጊዎችን በመቃወም እናም በማጥፋት ሳይሆን ክፉ ሃሳቦችን በመልካም ሃሳቦች በመተካት ነው። ስለዚህ መልካም ሃሳቦች በዝተው እና ተትረፍርፈው ክፉ ሃሳቦችን እና ድርጊቶችን እንዲዋጡ፤ ሁላችንም የየራሳችንን ድርሻ እንወጣ!
    ስለዚህ ይህንን ሰላም ዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ፣ ላይክ እና ሼር በማድረግ አብረውን ሰላምን ለማምጣት ሰራተኛ ይሁኑ
    ዋና አዘጋጅ ተሾመ ሽፈራው

КОМЕНТАРІ • 20

  • @NeberBayseber-g8e
    @NeberBayseber-g8e 2 місяці тому +1

    በ ጋዜጠኛዉ ተናድጃለሁ ሀሳባቸውን ለመስረቅ ነዉ በመሀል የሚያወራው አዉራ ቢሉት ራሱ ደህና ጥያቄ አይጠይቅም አልጠየቀምም።ጋሼን ግን ፈጣሪ ብዙ ዓመታትን ያኑርልን💚💛❤️💚💛❤️

  • @ebrahimseid8672
    @ebrahimseid8672 Рік тому +2

    ክበሩልኝ

  • @dawittaye7689
    @dawittaye7689 9 місяців тому

    Ewnet new❤❤❤❤❤❤

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc 7 місяців тому

    የኔ አባት❤❤❤❤❤

  • @esayasmesfin8113
    @esayasmesfin8113 6 місяців тому

    Teyakiw betam dedeb esachewun yememoget moral yelelew new

  • @GulMako
    @GulMako 3 місяці тому

    men man yetegaw selame nesh???telkw heger yseytanw mengeset selam kuones new

  • @eskidesal4442
    @eskidesal4442 3 роки тому +2

    ይሄ ትልቅ ታሪካዊ ውይይት ነው።

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Рік тому +1

    ታዴዎስ ቃሉ የመፅሐፍ ቅዱስ ስም ነው ፣ የአማራ አይደለም።

    • @BekaluYedane-zc6zk
      @BekaluYedane-zc6zk 4 місяці тому

      በእንግሊዘኛ ታድዮስን ፈልገው :: መጽሐፍ ቅዱሱ የተጻፈው በአማርኛ ነው

    • @GIRMA-id9ow
      @GIRMA-id9ow 2 місяці тому

      ደነዝ

  • @tamiratawolidiris-ej3zr
    @tamiratawolidiris-ej3zr Рік тому

    Yiqrita , Erso koltafa ye Ethiopia Tarik abatnot !

  • @heremalabeza5239
    @heremalabeza5239 Рік тому +1

    ለታየዴዮስፈትህ

  • @asefudebalke3755
    @asefudebalke3755 Рік тому

    አንት ልታወራ ነው እንዴ አቶ ታድዮስን የጠራኸው? እስቲ እስቲ እኪጨርሱ ጠብቃቸው፣

  • @Jesusislord265
    @Jesusislord265 3 роки тому

    ይሄ ሰውዬ እኮ ሁለቱን ብሔር የማጋጨት ሴራ እየሰራ እንደሆነ በንግግሩ ያስታውቃል

  • @dawittaye7689
    @dawittaye7689 9 місяців тому

    "......Yihe tarik adelem bahilm adelem poletica new... enem Tigray bimedeb enate bandawoch ...alilim"😂😂😂

  • @amanuelaman4677
    @amanuelaman4677 Рік тому

    Yleyall bekaa😂

  • @amanuelghedai7622
    @amanuelghedai7622 3 місяці тому

    አፄ ዮሀንስ የኢትዮጲያ ንጉስ ናቸው የትግራይ ተወላጅ ናቸው በጦር ሜዳ ነው የተሰውት ከግብፅ ከጣልያን ከማህዲስት ጋር አፄ ዮሀንስ የተመራው የትግራይ ሰራዊት ነው ለኢትዮጲያ ዋጋ የከፈለው ከአማራ በላይ የለም ስትል አታፍርም

    • @NeberBayseber-g8e
      @NeberBayseber-g8e 2 місяці тому

      አዎ ትክክል ነው ግን ዮሐንስ ስልጣን ያገኘዉ ቴዎድሮስን አስጠቅቶ ነው።ችግራችን እስካሁን ይህ ነው መተባበር እንዴት ያቅተናል??በፊትም ብንተባበር ቴዎድሮስም ዮሐንስም አይሞቱም

    • @amanuelghedai7622
      @amanuelghedai7622 2 місяці тому

      @@NeberBayseber-g8e ልክ ነው ከቴዎድሮስ እስካሁን አንዱ አንዱን ጠልፎ በመጣል ነው ስልጣን የተቀባበሉት ግን በዛ መሀል ያለቀው የአንድ አገር ልጆች ናቸው መማር አለመቻል ነው ሚያሳዝነው

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls 9 місяців тому

    ይህ ግልዜጠኛ ፈሪና ብቃቱ ከዜሮም በታች ነው።
    ይህ ዘመን ምኑን ትውልድ ለድፕፈብን ጃል።