"ቁመቴን ሲያይ ፖሊሱ በድንጋጤ ወደቀ ! በቁመቴ ምክንያት ብዙ ተቸግሬያለሁ" ረጅሙን ልጅ አገኘነው /በቅዳሜን ከሰዓት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @elyanam.d2278
    @elyanam.d2278 2 роки тому +630

    መዝሙር 66፥3 =እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት፦ ስራህ ግሩም ነው ።ሀይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ዋሹብህ ። አምላክ በስራው ሁሉ ትክክል ነው ተባረክልኝ ወንድሜ

    • @bintmohammed7238
      @bintmohammed7238 2 роки тому +1

      ባይብላችሁ በአምሳያው ፈጠረው ይላል ስለዚህ እየሱስን ይመስላል ማለት ነው በናንተ

    • @tsehayabebe1131
      @tsehayabebe1131 2 роки тому +10

      እውነት ነው እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ

    • @tarekegnkassa4192
      @tarekegnkassa4192 2 роки тому +8

      @@bintmohammed7238 እግዚአብሔር መንፈስ ነው በአምሳሉ ፈጠረን ስንል ሕያው አድርጎ ,ፍቃድ ያለን አድርጎ,አገናዛቢ አድርጎ...ፈጠረን ማለት ነው።

    • @debelasefere
      @debelasefere 2 роки тому

      @@bintmohammed7238 lemin sile shermutaw Mohamed ataweram

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 2 роки тому +3

      ሱበሀናላህ፡ከምንም፡ለጠራው፡ለአለማቱ፡ጌታ፡ምስጋናይገባው

  • @ጸሀይነኝየእመብርሀንወዳጅ

    የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በእውነት በተሰጠህ ጸጋ እግዚአብሔርን አመስግን እንጅ እንዳታማርር ወንድሜ

    • @ሻውል
      @ሻውል 2 роки тому +2

      ልክነህ

    • @mollamer8908
      @mollamer8908 2 роки тому +2

      እባክህ ወደ ስፖርት ፊትህንዘዙረር ለመምሰሳለሌ በባሰከኬተት በቦለል መረበብ ካኳሰስ በብተትጨጫወዎቸች ሀሃበብተታመም ተሀሆነናለሀህ

    • @alemayehuguadie2449
      @alemayehuguadie2449 2 роки тому

      This is Gigantism which occure due to Insulin Like GH action .

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому

      ua-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/v-deo.html

  • @tsehayregassa6853
    @tsehayregassa6853 2 роки тому +345

    የመንግስት እርዳታ ያስፈልገዋል ይህ ትልቅ የኢትዮጵያን ስጦታ ነው!

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 2 роки тому

      😁😁😁

    • @alemayehuguadie2449
      @alemayehuguadie2449 2 роки тому

      Needs medical attention because this Gigantism due to Excess growth hormone like effect of ILGT-1 before bones fused. It has musculoskeletal drawbacks .

    • @abrham426
      @abrham426 2 роки тому

      🤣🤣🤣

  • @heritube7927
    @heritube7927 2 роки тому +620

    ሱብሃን አላህ የጌታችን የአላህ ሱብሃነሁ ወታዓሏ ስራ አጂብ ነው አለሃምዱሊላህ መታደል ነው ዋናው ጤነኛ መሆንክ ነው ለምትፈልገው ነገር እንተባበርካለን አብ ሽር ስንቶች ቁመት አጥተው ከእቤት የማይወጡ አሉ አለሃምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር

    • @ethiopiaspy1816
      @ethiopiaspy1816 2 роки тому +14

      😃 ማነው አላህ ደግሞ የነብዩ መሀመድ አምላክ እንኳን ሰው ሊፈጥር ቀርቶ ሰምቶ ተአምራትን ማድረግ አይችልም።

    • @madinaomar3096
      @madinaomar3096 2 роки тому +43

      @@ethiopiaspy1816 እና አምላክ ነው መፍጠር የሚይችለው 😅😅😅😅 የሚይበላ የሚጠጣተፀንሶ የተወለደን አምላክ ብላችው ስትገዙት ትንሽ የማታፍሩ

    • @hamezyagalato5265
      @hamezyagalato5265 2 роки тому +6

      ትክክል

    • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
      @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ 2 роки тому +4

      ሀቅ ነው

    • @clemobile1974
      @clemobile1974 2 роки тому +19

      @@ethiopiaspy1816 አለማወቅ ብዙ ያናግራል አልፈርድባቹም አላህ ማለት በአማረኛ እግዛብሄርን ማለት ነው ልክ ማርያም በሀረበኛ መርየም እደምትባለው ኮሞት ከመሥጠትሽ መጀመሪያ ምትይውን እወቂ እውቀት ይኑራቹ ሥለሀይማኖት

  • @أمعبداللهإنشاءالله
    @أمعبداللهإنشاءالله 2 роки тому +67

    በፍፁም አምሳያ የሌለው የታላቁ እና የዓለመቱ ጌታ የሆነው የአላህ ስራ ሁሉም ተዓምር ነው ሱብሃነህ

  • @manuelcj
    @manuelcj 2 роки тому +64

    እባካቹ ይሄ ወጣት መረዳት አለበት እና ይህንንም የመንግስት አካላትም ይመለከታቸዋል መልካም እድል እና እረጅም ጤና እና እድሜ ተመኘሁልህ ወንድሜ

  • @MA-uo8cp
    @MA-uo8cp 2 роки тому +75

    ሱበሀን አላህ!!! የዳጊንና የዚህን ልጅ አፈጣጠር እዩ። የአላህ ስራ!!!

  • @kenenibersisa1579
    @kenenibersisa1579 2 роки тому +100

    Thank you EBS , I would be happy if u give him the opportunity to be your team ,love to see Dagi and Nagawo work together ,real inclusiveness.

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 роки тому +41

    ዋውውው አንተ ድንቅ ነክ የእግዚአብሔር የጁው ስራ ስለሆን እግዚአብሔር አመስግን ወንድማችን

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 2 роки тому

      ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት ሰወድሽ

  • @tsigugelan6340
    @tsigugelan6340 2 роки тому +40

    ዉሀዉ ነገው ምርጡ የመቂ ልጅ ebs ስለየውክ በጣም ደስ ብሎኛል የመቂ ልጅ በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ,😍

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 роки тому +54

    ታግዞ ትምህርቱን በደብ እዲማርና የእስፖርት መአከሎች እንቅስቃሴ እዲያደርግ እርሩዱት🙏🙏🙏🙏🙏ደሞ ለሰዎች አትጨነቅ እራስህን ሁንና የተሰጠህን በደብ አምነህ በመቀበል መጠከርና መጀገን አለብህ።🙏🙏🙏

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 2 роки тому +86

    ۚ فَتَبَارَكَ اللَّهُ أَحْسَنُ الْخَالِقِينَ
    ከሰዓሊዎችም ሁሉ በላጭ የሆነው አላህ ላቀ፡፡ سبحان الله

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ

    ይህ ልጅ ዘና ጆከርስ ላይ ቀርቦ ነበር የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስጦታ ስለሆነ እግዚአብሔርን አመስግን

  • @tsehayregassa6853
    @tsehayregassa6853 2 роки тому +30

    ዋው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ካወቅንበት ይህ ልጅ ትልቅ ቅርስልችን ነው ሁላችንም ብንተባበረው መልካም ነው

    • @alemayehuguadie2449
      @alemayehuguadie2449 2 роки тому

      He needs medical therapy, this is growth hormone Excess ( Gigantism ) .

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому

      ua-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/v-deo.html

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 роки тому +41

    I like his confidence and his intelligent. Everyone telling him how different he is but he seems not break by you bullies.

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇸🇦🇪🇹ምርጥ ነብይ የአሏህ ባሪያ! ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው! አዛኚ እሩህ ሩህ እጂግ እሳቸው ናቸው። ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም! ኑው ቁራአንን በአጭር ግዜ በተጂዊድ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን ኪታቦቺን ተፍሲር ቀሰሱል አቢያ ፊቅህ እና ሌሎቺ አስፈላጊ ትምህርቶቺን እንማማር!!🇸🇦🇸🇦🇸🇦።

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 2 роки тому +2

      ምርጥ የ6 አመት ህጻን የምያገባ

    • @montahashamsu6641
      @montahashamsu6641 2 роки тому

      😍😍

    • @montahashamsu6641
      @montahashamsu6641 2 роки тому

      😍😍

    • @selehadinabdurezak3824
      @selehadinabdurezak3824 2 роки тому +1

      @@tadelechzerga4573 በውሸት ለምን ትሰብኪያለሽ

    • @ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች
      @ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች 2 роки тому

      @@tadelechzerga4573
      وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا
      የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡

  • @Jesus-4721
    @Jesus-4721 2 роки тому +31

    እግዚአብሔርን ለምን ብለን መጠየቅ አንችልም እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ትክክል ነው

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    ሱብሀን አላህ የአላህ አፈጣጠር ብዙ ነው ጤና ከሆንክ አይዞህ! ሁሉም የአላህ ፍጡር ነው ሰው ያልበላውን ያካል

  • @betterideas8479
    @betterideas8479 2 роки тому +20

    ተባረክ። ኢትዮጵያውያኖች አውቃችሁም ይሁን ሳታውቁ በሰው ማፌዝን ተዉ። ባህላችንም አታድርጉት። ሌላው ልጆች ሲናገሩ በልጆች ላይ አትሳቁ። በልጆች መሳቅ ትልቅ ያለመብሰል ምልክት ነው።

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 2 роки тому +37

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ ግሩምና ድንቅ ነው ብዙ አስደናቂ ነገር አይቻለው የዚህ ግን አስገርሞኛል 😊 ሰይፉ ፋንታሁን ላይ የቀረበች እህትም አለች ምን ሁኔታ ላይ እንዳለች ብናውቅ ደስ ይለናል

  • @sitiaswab1492
    @sitiaswab1492 2 роки тому +68

    ቁመት ትልቁ ስጦታ ነው ተጠቀምበት የምር እድለኛ ነህ ።

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 роки тому +33

    I am willing to help a little bit that I can, please put his information who ever is really watching this let’s put our hands together sometimes we help a lot of people when we see they’re sick or they have major problems this is not really a problem this is God nature even though, this person needs a lot of help from my understanding God bless him please let’s help this guy and thanks to EBS always much Love and much appreciation for you guys stay blessed🙏🏻😘

    • @saraabi7780
      @saraabi7780 2 роки тому +1

      they already put his information at the end of the program

  • @themediway5661
    @themediway5661 2 роки тому +15

    We support him we love him!, he's our country's pride keep him going!!

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 2 роки тому +20

    በደንብ ምግብ ብያገኝ እና እስፖርት ብሰራ ለጤናው ለቁመቱም ጥሩ ነው

  • @abrhammuche2541
    @abrhammuche2541 2 роки тому +14

    የኛ ሀገር ሰው ሲያጥርም መካራ ሲረዝምም መከራ ነው ፀጋ ነው እድምየ እና ጢና ይስጥህ

  • @fikirtewoldemariam8092
    @fikirtewoldemariam8092 2 роки тому +262

    መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርግለት በሌላ አገር የሀገር ሀብት ነው::

    • @hannyky1361
      @hannyky1361 2 роки тому +14

      መንግስት ኦሮሞ ብቻ ስትኦን ነዉ ልዩጥቅም እና እንክብካቤ የሚሰጥክ!

    • @fikirtewoldemariam8092
      @fikirtewoldemariam8092 2 роки тому +6

      @@hannyky1361 እንደዚያም ከሆነ ልጁ ኢትዬጽያዊ ኦሮሞ ነው::

    • @mimiethiopia5542
      @mimiethiopia5542 2 роки тому +1

      @@hannyky1361 weregna

    • @ወንድልጅ
      @ወንድልጅ 2 роки тому +1

      @@hannyky1361 crazy 😝

    • @Guma1713
      @Guma1713 2 роки тому +6

      መንግስት አስፈላጊ ድጋፍ ሳይሆን አስፈላጊ እርምጃ ነው መውሰድ ያለበት😂😂😂😂 ፖሊሶችን ፌንት በፌንት አደረጋቼው እኮ

  • @hikmayealhaabariyamusema6607
    @hikmayealhaabariyamusema6607 2 роки тому +23

    ሱባሀን አላሆ የአላህ ስራ ብዙ ነዉ እኔ ደግሞ አጭር ነኝ ሪዝመት እፈልግ ነበር ይህን ሳይ ደግሞ ደነገጥኩ😦

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 роки тому +39

    የፈጣር ስራ ድንቅ ነው🙏

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 2 роки тому +6

    ስራህ ድንቅ ነው ስለማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን።
    ታድለህ ነው ለምን ትሳቀቃለህ ፀጋነው

  • @dagimmillion6030
    @dagimmillion6030 2 роки тому +1

    Of all my comment reading youtube videos i have never seen such support and grace for God or AND Allah AND This show wins.AND THIS IS BEKA COMMENT

  • @bintusman583
    @bintusman583 2 роки тому +47

    ሱብሃነላህ ጥራት ይገባህ ጌታዬ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 2 роки тому +11

    እፁብ ድንቅ ነዉ የፈጣሪ ስራ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dominiquedominique6015
    @dominiquedominique6015 2 роки тому +11

    You are one of a kind ! The Lord God made you perfect! He took his time creating you uniquely!!! God has given a special gift so you can use it for His Glory. God bless you 🙏🏼

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው ሁሉን ውብ አድርጎ ይሰራል ወንድሜ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አንተ የፈጣሪን ስራ ማሳያ ነህ

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 2 роки тому +30

    ፋራዎች ናችሁ ይልቅስ ጥሩ ምግብ ቫይታሚን ለአጥንቱ ያስፈልግዋል ስልክ ቁጥሩን ላኩልን

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 2 роки тому +3

    በጣም ደስ የሚል ፀጋ። እናንተ ጋር ብትቀጥሩት በናንተም ቢሮም በረከት ይገባል ቸባረኩ።

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 2 роки тому +61

    በጣም ደስ ይላል ቢወፍር ትንሽ ይቀንሳል😂😂

  • @mikaelabebe9385
    @mikaelabebe9385 2 роки тому

    ነህ በፍፁም አይሰማህ ይህ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንደውም ተደስበት

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 2 роки тому +9

    በቁመቱ ደስታ ነው ሊሰማዉ የሚገባው ሲሆን የዓለምን እሪከርድ ብሰብር ብሎ ነዉ መመኘት ያለበት
    በዚህ በሰለጠነ ዘመን 👞አያሳስብህ ለሀገራችን ገጸ በረከት ነህ

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 2 роки тому +1

    ከሰው እኩል ነህ ከሰው እኩል ብሆን አትበል የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

  • @Mire8839
    @Mire8839 2 роки тому +14

    ይጠቀምበት ትልቅ ስጦታ ነው፡፡

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ወንድማችን ልጅ ነው ደሠ ይላል እግዚሐብሔር ሰራው ድንቅ ነው

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 роки тому +11

    የአምላክ ተፈጥሮ ድቅነው ዋናው ጤናነው ወድሜ

    • @rozitube2054
      @rozitube2054 2 роки тому

      ውድ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @ሀዩቲየሀርቡዋ
    @ሀዩቲየሀርቡዋ 2 роки тому +8

    እኔምበጣም እረጂምነኝ እዚህ ልጂ ጋር እትካሻው እደርሳለሁ
    አልሀምዱሊላህ 21አመቴነው
    የመዳም ቤተሰቦች ይገረማቸዋል

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 2 роки тому +7

    አቤት የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 3 місяці тому

    ሱበሀን አላህ አላህ ስራ ሁለየም ግሩም ነው❤❤❤ሁሉንም በጥበቡ አሳምሮ ፈጥሮናል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን❤❤❤

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 2 роки тому +4

    ውይይይይ እግዚአብሔር በስራው ድንቅ ነው ሲያምር

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 роки тому +2

    በእውነት ይሄን ውብ ወጣት ታዳጊ ባለሀብቶች የማስታወቂያ ባለሙያውች ፕሮዲዩስሮች የሆነ ነገር ብታደርጉለት ደስ ይላል

  • @ter2065
    @ter2065 2 роки тому +16

    እስቲ ሙስሊሞች በዲአ ክርስቲያን በፀሎት አስቡኝ ቤተሠቦቸ 3 አመታቸዉ ቤት ዘግተዉ ተተለያዩ እስኪ እርቅ ያዉርድላቸዉ በሉኝ 😭😭😭😭😭🤲🤲

  • @ኢልሀምአወል
    @ኢልሀምአወል 2 роки тому +1

    የኔ አባት የተለየ ውበት ነው ያለህ ማሻአላህ

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds9791 2 роки тому +6

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @ለማርያምለማርያም
    @ለማርያምለማርያም 2 роки тому +1

    ዋው ይገርማል እኮ የእግዚአብሔር ስራ የእኔ አጎቴ ቁመቱ በጣም እረጅም ነው ቤት ሲገባ እራሱ ጉብስ ብሎ ካልሆነ እንዲሁ ኖርማል መግባት አይቻልም እና ከመርዘሙ የተነሳ ትንሽ ልጆች ሲያዩት እራሱ ይፈራሉ የእግዚአብሔር ስጦታ ይገርማል

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 2 роки тому +3

    He is our special gift from God. I wish he could write a book 💚💛❤
    God bless you

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 2 роки тому

    የሐገራችን እንቁ ልጂ ጌታ ይጠብቅህ ወንድሜ ነጎ በዉነት !

  • @የሚጠብቀኝ_አይተኛም12
    @የሚጠብቀኝ_አይተኛም12 2 роки тому +22

    ለአፍርካ ዋንጫ አገራችንን ወክሎ ብሰለፍ ብያንስ ሩብ ፍጻሜ እንቀላቀል ነበር።

  • @lubabahussen1026
    @lubabahussen1026 2 роки тому

    አላህ ከጎንህ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥህ መታደል ነው ኩራ

  • @JahAdam
    @JahAdam 2 роки тому +9

    ግሩም ዝግጅት ነው ግን ዳጊ ቢኖር የበለጠ ሳቅና እርስ በእርሳቸው በሚያደርጉት ብሽሽቅና ባላቸው ልዩነት ፕሮግራማችሁ ያምር ነበር

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው🙏እግዚአብሔር በሰጠን ነገር እናመስግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የምትፈልገውን ነገር ለማድረግ ስትፈልግ እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 роки тому +3

    በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች የልባችሁ መሻት እግዚአብሔር ይሙላላችሁ በሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነእ

  • @godbless5507
    @godbless5507 2 роки тому +2

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በፀጋው በሞገሱ ያሳድግህ ከዚህ በላይ ትሆናለህ እግዚአብሔርን ግን ፍራ ሰውን አክብር ሌላውን እግዚአብሔር ያስተካክለዋል አትጨነቅ።

  • @rebka5068
    @rebka5068 2 роки тому +31

    ኢቢሰዎች አደነቁዋችሁ ሰወ በሰውነቱ ታከብራላችሁ እንግዳችሁን እናተ ተነሰታችሁ እንግዶቻችሁም ተነሰተው መቀበላችሁ ባህላችንን ሰላከበራቸችሁ እናመሰግናለን በዝሁ ቀጥሉ

  • @berhanrayatube416
    @berhanrayatube416 2 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በጣም ደስይላል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @tgtube4876
    @tgtube4876 2 роки тому +3

    እድለኛ ነህ የኛ ሰው ቢጥርም ቢረዝምም ወሬ አያቆምም

  • @asasrt4579
    @asasrt4579 2 роки тому

    ያአላህ ሥራ ይገርማል እና እርዱት ያሣዝናል ግን ዋናውጤናነው አብሽሪወንዲሜ

  • @y.5206
    @y.5206 2 роки тому +14

    በሌላ ሀገር ቢሆኑ አጭርም ሆነ እረጅም እንደ ብርቅ ነዉ የሚያዩዋቸዉ ፍቅር ይሠጧቸዋል.የኛ ህብረተሠብ የሠዉን ሞራን የሚረብሽ ነገር ይናገራሉ እግዛብሔር ማስተዋልን ይስገን🙏

    • @r6168
      @r6168 2 роки тому +1

      ሀበሻ እኳን ትንሽነገር አይተው ዬታወቅን ነን ስውን ለማጣጣል

    • @y.5206
      @y.5206 2 роки тому

      @@r6168 ትክክል👍👍

  • @kalkidantadesse7441
    @kalkidantadesse7441 2 роки тому

    ስመኘው ያላገኘውት ቁመት ነው ተመስገን በልወንድሜ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እሱ ሁሉን ማድረግ ይችላል ስራ ድንቅ ነው

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 роки тому +39

    ይህ ልጅ አዲስ አበባ ይኑርና የሚንከባከቡት ባለሀብቶች አገናኙት በተለይ አቋሙ ለተለያየ ስፖርት ይመቻል በኮሜዲም ቢሰለጥን ታዳጊያችንን እንንከባከበው

    • @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
      @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 роки тому +1

      ቆይ ለምን ለቅርሰ ነዉ እዉነትሸ ነዉ
      ትንሸ ቆይቶ በኢኔስኮ ይመዘገባል ከዚያም
      የቱርሰት መሳቢያ ይሆናል ለሀገር ይጠቅማል

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому

      ua-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/v-deo.html

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 роки тому

    የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እሁንም ያሳድግህ ጌታ አላማ አለው አይዞህ ልጄ

  • @watchoful1
    @watchoful1 2 роки тому +4

    Seifu Fantahun, please have him as your guest and connect him with someone who can give him a job. Thank you!

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ 2 роки тому

    አይዞህ የአላህ ስራ ማንም አያገባውም ፈጣሪህን አመስግን

  • @teddyyimermariyezeethiopia878
    @teddyyimermariyezeethiopia878 2 роки тому +4

    እዚህ አሜሪካ ቢመጣ Normal ነው የሚባለው ከ ባስኬት ቦል ተጫዋቾች ጋር ሲነፃፀር።
    ስለዚህ እንደተረዳሁት ጥሩ ምግብና ስፖርት በጣም መስራት አለበት ጤንነቱን ለመጠበቅ።
    Always exercise bro , Shine ✨ with ur uniqueness & you ll be fine 👍🏽

  • @mesaytsma9414
    @mesaytsma9414 2 роки тому

    የኛቆጆ ታምራለህ ሁሌም በራስህተማመን ፍፁም እዳይሰማህ ተጠቀምበት እድልህን

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 2 роки тому +8

    የዚህ ልጅ ነገር በግርግርና በጉራንጉር ውስጥ እንዳይቀር አደራችሁን 🙏አቅም ያላችሁ ሰዎች ስሩበት 👌የአገር ቅርስ /ሀብትም ነው 👈የአላህ /የእግዚአብሔር ስጦታ ነው please
    Nagaho/ናጋሆ good Luck

  • @more7649
    @more7649 2 роки тому +1

    እረጅም እንደ ጋበዛችሁ ብዙ እግዛብሄር የሰጣቸው አጭሮችም አሉ በተለይ ሁለቱን እህታማማቾችን ብታቀርቡ መልካም ፍላጎቴ ነው ማለት ቃልየን እና አለም ፀሀይን አዲስ ቅመሞች ላይ ማግኘት ትችላላችሁ

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 роки тому +5

    የእግዚአብሔር ፍጥረት ሁሉም ውብ እኮ ነው

  • @tolosahundasatolosa9457
    @tolosahundasatolosa9457 2 роки тому +1

    የአላህ ስራ ድንቅ ነው
    አልሃምዱሊላህ።

  • @gersyoutube883
    @gersyoutube883 2 роки тому +13

    እግዚአብሔር ሥራው ግሩም ነው

  • @tollabulla9063
    @tollabulla9063 2 роки тому

    He is a very positive young man. I hope he will have a successful and happy life. Good luck Nagaoo.

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 роки тому +5

    ሱብሀን አላህ የአላህ ስራ ያስደንቃል የእነ ቃልየ ቁመት አሳጥሮ የዚህን ልጅ ቁመት አስረዘመ

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 роки тому

    በጣም ይገርማል ይህ ልጅ ካሁን በፊትም አይቸዉ ነበር በምን እዴሁ እርሳሁት እና ዋናው ጤናነዉ አይዞክ🌹😘

  • @የረሱልወዳጅ-በ3ከ
    @የረሱልወዳጅ-በ3ከ 2 роки тому +7

    ሱሀን አላህ አንተ ሁሉን ነገር አድራሂ ነህ አላህየ

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ስራም ግሩም ነው አይስማሕ ወንድሜ ተመስገን በለ የእግዚአብሔር ፀጋነው. አይክፋህ

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare7181 2 роки тому +20

    እimportant ጥያቄዎችን አልጠየቃችሁትም ! ምን ምን እንደሚያስቸግረው በቁመቱ ምክንያት የመጣበት limitation, እንደልቡ የማያከናውናቸው ነገሮች, እንዲሁም የመሳሰሉት

    • @nike-ck4lq
      @nike-ck4lq 2 роки тому +3

      Rather their question is like ,,,they are bullying him

  • @biniamarega9390
    @biniamarega9390 2 роки тому +2

    ዯናስ በጣም ጨዋ ነው ለማንኝችሁም ሁላችሁ ሰው አከባሪ ናችሁ ተባረኩ

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +5

    ጆከሮች ናቸው ብዙ በቤት ተደብቀው ሚኖሩ ሰዎች ቢያስተዋውቀው በጣጎበዙች ወንድማችንም አናበርታታ ሰዎች ስንባል የሰው ሞራል እንጠብቅ አጭርም ስታዮ እርጅምም ስታዮ መልካም ነገር አውሩ የፈጣሪ ፀጋ ነውና

  • @mekamuhassn3055
    @mekamuhassn3055 2 роки тому

    ማሻላህ እንዲህ ነው ድንቃድንቅ ነገሮች ማድነቅ የሚድያ ሰዎች በሚድያ ለህዝብ ማስተዋወቅ በርቱ፣

  • @ቅዱስሚካኤልእረዳቴነ-ዘ5ሰ

    መዝሙር 139 (Psalms)
    13፤ አቤቱ፥ አንተ ኵላሊቴን ፈጥረሃልና፥ በእናቴም ሆድ ሰውረኸኛል።
    14፤ ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።
    15፤ እኔ በስውር በተሠራሁ ጊዜ፥ አካሌም በምድር ታች በተሠራ ጊዜ አጥንቶቼ ከአንተ አልተሰወሩም።
    16፤ ያልተሠራ አካሌን ዓይኖችህ አዩኝ፤ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ።
    17፤ አቤቱ፥ አሳቦችህ በእኔ ዘንድ እንደ ምን እጅግ የተከበሩ ናቸው! ቍጥራቸውም እንደ ምን በዛ!

  • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
    @ኡሙፈራህ-አ6ዸ 2 роки тому

    ሱበሃን አላህ የአላህ ተዓምር ነው አልሀምዱሊላህ ዋናው ጤና ነው

  • @ሀሌታውሀ-ነ9ለ
    @ሀሌታውሀ-ነ9ለ 2 роки тому +6

    እውነት ነው እምልህ እንቅስቃሴ አድርግ እስፓርት ሰውነትህ ፈታ ያለ ነው እሚሆነው ከዛ በጣም ተጠቃሚ ነው እምትሆነው በርታ ብራዘር ስፖርት ይተኮርበት

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 роки тому

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ፍጥረት

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 роки тому +26

    #አሠለሙ #አለይኩሚ #ዋርመቱለይ ዋበርከቱ
    #ኑሁ ቤት ሰብ ሁኑ #አርፍ ትምህርት እንማርለን #ዲነችን እንዋቅ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እፁብ ድንቅ የአምላክ ስራ 🤲 እዉነት የኢትዮጵያ ቅርስ ነው ወንድማችን 💚💛❤️👏👏👏

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 2 роки тому +6

    አረ አይሰማህ የኔ አባት አጭሩ ስያማርር ረጅሙ ስያማርር የስው አፍ መጥፎነው እንጨት ያደርቃል እለፈው

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 2 роки тому

    እረ በጣም ደስ ሊልህ ይገባል እ/ርን አመስግን ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 2 роки тому +4

    ቁመትህ የአምላክ ስጦታ ነው ግን በስፖርት አዳብረህ ተጠቀምበት ለምሳሌ ባስኬት ቦል

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 2 роки тому +2

    wow thank you so much that you brought Negeo to the Media! 💐🙏🏽🍀🌻🏆🙏🏽🏆🏆🏆🏆🏆💐🙏🏽👍🏾👌🏽

  • @Andolem
    @Andolem 2 роки тому +4

    This KID just doesn't know how blessed he is, let us set up a go fund me bring him to the STATE.

  • @ዜድገጠሬዋ
    @ዜድገጠሬዋ 2 роки тому

    ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ ለስጦታህ ሁሉ ምስጋና ይገባህ ያርብ🌺🌺🌺

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 2 роки тому +4

    ወንድሜ ጠንክር ሀበሻ ብዙ ያወራል ምነው ፈጣሪ ነን አሉ

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 2 роки тому

      የኔም ዘመድ ነበር የዘሬ አመት ሞተ😢 ልክ እንዳተ ረጂም ነው

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 роки тому

    You are our precious gift!! Please shine and embrace yourself brother!!!